ፎሰሊያ ለስኳር ህመም የሚሰጣቸው 5 ጥቅሞች

  Рет қаралды 7,222

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@muluneshayele9394
@muluneshayele9394 4 күн бұрын
ዶክተር በየጊዜው የምትሰጭን ትምህርት ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን ❤❤❤❤❤
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 күн бұрын
አሜን
@hulugrgesh
@hulugrgesh 3 күн бұрын
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏🙏🙏
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ጥሩ ምክር ነው እኔ ሁሌም ሰኳርሸ ቦርደር ነው የሚሉኝ ይሄን እሞክራለሁ ❤❤❤
@sebneabeyenh4640
@sebneabeyenh4640 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ❤
@AyshaJemal-ln4zs
@AyshaJemal-ln4zs 4 күн бұрын
በጣም ነው ምነመሰግነው ዶክተሪዬ አሏህ ኢጠብቅሸ ባለሽበት ዘርሽ ኢባርክ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 күн бұрын
አሜን
@KD-fk2eq
@KD-fk2eq 5 күн бұрын
እናመሰግናለን መልካም ነው ሀኒ በርች
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 5 күн бұрын
Thank you Doctor Hanna
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 5 күн бұрын
መጭዉ አመት የበረከት የጤና አመት ይሁንልሽ። መልካም አዲስ አመት። አመቱን ሙሉ ስላካፈልሽን ምክር ጌታ ይባርክሽ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 күн бұрын
አሜን
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 5 күн бұрын
Thanks doctor
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 5 күн бұрын
Thanks ❤Dr
@የምስራች-ጰ1ደ
@የምስራች-ጰ1ደ 5 күн бұрын
thank you Dr hanecho
@AliMurasin
@AliMurasin 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ይመችሺኸ
@adanechrufie6328
@adanechrufie6328 5 күн бұрын
Adanech Rufie I want to register for the lesson. Please send me the link.
@lwamasaph
@lwamasaph 5 күн бұрын
ቦታው ወይም ሊንኩ ላኪልኝ
@AkAk-vj3pj
@AkAk-vj3pj 4 күн бұрын
እደትነውመመዝገብየማቻለው
@Selameta-i3g
@Selameta-i3g 5 күн бұрын
Does it loose its nutrients when it’s fried (how we make it the habesha way)? Thanks
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 күн бұрын
Yes, it can lose it's nutrients. You can use air fryer.
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 5 күн бұрын
❤ተባረኪ❤ሀንዬ ❤በእውቀትላይ❤እውቀት❤ይጨምርልሽ❤መልካም ❤❤ምሽት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 күн бұрын
አሜን
@EnanuG
@EnanuG 4 күн бұрын
የስኳር ህምተኛ ድንች ይበላል
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 күн бұрын
በመጠኑ ይበላል kzbin.info/www/bejne/mouqc5mOfc94b80
@hlinahadush4404
@hlinahadush4404 4 күн бұрын
ዘይት ለማጣፈጥ ሲባል የማንጠር ልምድ አለኝ ……እና ለጤና ጉዳት አለው እንዴ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 күн бұрын
ሰላም፣ አዎ፣ ሲነጠር ንጥረ ነግሮቹን ያጣል
@almazkassahun8215
@almazkassahun8215 5 күн бұрын
ምክርሽና ትምህርትሽ ጥሩ ነው ተባረኪ ግን ለስኳር ህመም ድንች ፖስታና መኮረኒ ይበላል እነዴ
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 5 күн бұрын
ሳይበዛ በጥንቃቄ መውሰድ እንችላለን ቀን ምሳ ላይ ቢሆን ይመረጣል ማታ ላይ ግን አይሁን ሳህናችንን ግማሹን ፓስታ ካረግን ግማሹን ደግሞ አትክልቶችን አድርገን መጠቀም እንችላለን እህቴ ። ❤❤
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/mouqc5mOfc94b80
@TesfayeAlemayehu-gu9nu
@TesfayeAlemayehu-gu9nu 5 күн бұрын
የደረቀውን ፍሬስ መጠቀም አይቻልም፣?
@nardosyadeta8113
@nardosyadeta8113 5 күн бұрын
Linkin lakilny botawu yet new?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 күн бұрын
online new ( virtual) pensight.com/x/hanagwellnesscoach/meeting-2966e2f1-a51d-4659-9acd-24b1c0e04f9a
@ashenafiashenafi7473
@ashenafiashenafi7473 5 күн бұрын
ቦታው የቶ ነው ?
@AyshaJemal-ln4zs
@AyshaJemal-ln4zs 4 күн бұрын
እኔ 3ወር የስኳር መጠን 6:4ነው ዶክተሮቹ ሁሉት እህታማቾች ነቸው ሚስሩት ግራ አጋቡኝ አዱአ መዳኒት መጨመር አለብሽ አለችን አዱ ደግም አሪፊ ነው በዚሁ ቀጥይ እስፖርት ስሪ ትለኛለች ግራ ገባን 2ወር እርጉዝ ነኝ እስቲ ምክርሽ ለግሽን አይርኔም ዝቅ አለ 22:4 ነው መዳኒት እወስዳለው ኢቅርታ አበዛሁብሽ
@frihiwotesey2289
@frihiwotesey2289 Күн бұрын
😍😍😍😍😍
@sawsanaraya
@sawsanaraya 5 күн бұрын
ሰላም ሀኒየ እኔ ታይሮይድ አለኝ ፋሶልያ ብሩክሊ አበባ ጎመን የድምብላል ቅጠል ክልክል ነው ይላል ስኳር ይዞኛል መበላት ያለበት ለስኳር ደሞ እነዚህ ናቸው ምን ትመክሪኛለሽ ስኳሩ እየጀመረ ስለሆነ መዳን ይችላል ብሎኛል ዶክተሩ
@asqw6481
@asqw6481 5 күн бұрын
የስኩዋር ቀረፋ እና ቅርንፉድ ጠጪ ጥሩ ነዉ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 күн бұрын
ሰላም፣ አይዞሽ ፎሰሊያ መበላት ይቻላል፣ እንደ ጎመን ቆስጣ የመሳሰሉትን ሳይበዙ መብላት ይችላል
የስኳር መጠንን ለማስተካከል የሚረዱ 10 መንገዶች!!! 10 Methods that helps  normalize BG
16:11
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 7 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
7 ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ የጎመን አሰራሮች!!!
19:28
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 6 М.
7ቱ ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ ምርጥ ጭማቂዎች/The 7 best juice for DM
17:32
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 98 М.
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!!  5 Things you should know about Metformin
15:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 171 М.
5 ለስኳር ህመም  ተስማሚ  የጥቅል ጎመን አሰራሮች
13:35
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 3,2 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН