የልጅሽ ፀጉር አላድግ ካለሽ ይሄን ውህድ በሳምንት አንዴ ተጠቀሚው

  Рет қаралды 224,795

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 298
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
ፍሬ አቤት ለፋሚሊ ያለሽ ክብር ልጅ ያሳደግሽው አንቺ ብቻ ነሽ። የልብሽን አይቶ እናት የሆነ ባል ሰጠሽ። እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅርና ጤና ይጨምርላችሁ።
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@seladabduarehman4219
@seladabduarehman4219 2 жыл бұрын
Tkikil !!!!!!!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@seladabduarehman4219 ደምሩኝ
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
እዚጋ መሀመድ ምን አመጣው??
@mynaturalhair1
@mynaturalhair1 2 жыл бұрын
 ፡ እኔም ፡ ገርሞኛል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@Bstarmedia eshiii
@mynaturalhair1
@mynaturalhair1 2 жыл бұрын
ሌላ ፡ ዘዴ ፡ ልንገርሽ ፡ ካሮቱን ፡ ሳትቅይዉ ፡ በጥሬዉ ፡ ፈቅፍቂዉና ፡ ጁሱን ፡ ብቻ ፡ ጨምቀሽ ፡ ከተለያዩ ፡ ነገሮች ፡ ጋር ፡ mix ፡ በማረግ ፡ ሞክሪዉ ፡ when you cooked the carrot it gonna lose most of the benefit so raw carrot is the best to get the best result have fun family bye bye
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 2 жыл бұрын
እደው ምናይነት ቅመም ልጅ ናት አምላክ በሞገሱ ያሳድጋት
@habibahabiba9164
@habibahabiba9164 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አልፈልግም ግን ፍሬ በናትሽ የማሚቶን አስተዳደግ አካፍይኝ የእውነት ስረአቷ ልክ እዳዋቂ ነው ትህትናዋ😘አንድ ቀንኮ እደልጅ ስትረብሽ አይቻት አላውቅም ፍሬ በናትሽ እዳታልፊኝ ቪድዮ ስሪልን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
አንድ እንደመሆኗ ቀበጥ አደለችም
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
በመጀመሪያው በተፈጠረው የተባረክ ነው አለ 👌2/የልጅ የአሰተዳደግ ቤተሰብ ወሳኝ ነወ ጎረቤት በአጠቃላይ ልጀችም ሆና ቤተሰብ የሚውሉበት ውሳኝ ነው በሀይማኖትሽ ጸሎት /ዱአ አደረጊ አይዝሸ 🙏
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 2 жыл бұрын
የኔ ውድና ድንቅ ተናፋቂ ቤተሰብ እንደው እንዴት ደስ እንደምትሉ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ቤት ነው ሁሉም ሴት ቢኖረኝ ብላ የምትመኘው ንፁህ ትዳር እኔ ቃላት የለኝም ከአፋችሁ የማትነጥሏት ድንግል ማርያም እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@wuji1001
@wuji1001 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስትሞሸጥ ዝም ብላ ቁጭ አለች ጎበዝ ናት አታስቸግርም🕊🕊🕊🕊🕊
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ፍሬ አሪፍ ነው የማማዬ ግን የአንቺ ምርጥ ስለሆነ መውረሱ አይቀርም፣ ነገር ግን ማሽንሽ ውስጥ ትኩስ አትክተቺ ያበላሻል። ላስቲክ ስታደርጊላት ግንባሯ ላይ ጨርቅ አድርጊላት
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
"""""""me time "",እውነት ነው ራስን መጠበቅ ሰነልቦናን;ደስታን ሰላምን መጠበቅ ነው 🙏🙏🙏
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኑኑኑ
@ትግራይመቦቆልስልጣነእያ
@ትግራይመቦቆልስልጣነእያ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቱልን እጅሽ ይባርክ ሁሉም ወንዶች እንዲህ ቢተባበሩን እንዴት ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
በወር 1, ጊዜ ነው የምትታጠቢው ባለ ትዳር ሆነሽ እኔ ቤት የተከራየች ክርስቲየን አለች ወላሂ ባሏ ጋር ካደረች ከነ ፀጉሯ ነው ልክ እንደ ሙስሊም የምትታጠበው ወር ሙሉ ጥላሽም ይከብዳል ወንድ ጋር እየኖርሽ አለመታጠብ
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 2 жыл бұрын
betam des yemitlu beteseb nachihu lijachihun sinemgbar endinorat adrgachihu new yasadegachihuat ahunm fetari betibebu yasadglachihu bizu yezemenu welajoch lij astedadeg kenesu linmar yigebal tebareku
@eyerusyes8475
@eyerusyes8475 Жыл бұрын
Selam ehet endet nachu eret celelens
@selamteshome9303
@selamteshome9303 2 жыл бұрын
ፍርዬ ወድጄዋለሁ ለልጄ እጠቀመዋለው የ7 አመት ወንዱ ልጄ ምን ቢል ጥሩ ነው" ቶንዴ መቀባትይችል ነበር ግን መላጣ ነው " ለፈገግታ ነው ያለውን ቃል በቃል የፃፍኩት
@malefyoutube9942
@malefyoutube9942 2 жыл бұрын
Hahahhhh
@Amele8427
@Amele8427 2 жыл бұрын
የችክን ካሬ የሚሰራበት ስልስ ይመስላል😊😊😊እስኪ እሞክረዋለሁ የቶንዴን እራስ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት ቀቡት ያበቅልለታል😊😊
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 жыл бұрын
በእውነት ፍርዬ እሩዝና ጥቁር ቅርንፊድ ትሪትመንት የሰራሽው ለውጥ አግቼበታለሁ
@ZaraReshed
@ZaraReshed 2 жыл бұрын
የሩዙን ውሀ እና የቁርፍድንውሀነው ወይስ እንዴት ነው እህቴ
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 2 жыл бұрын
Seam schkorina natey Kongo dessert ktbli mam endetlk sow now yetanegagrsch Ena lemannenawum betam dessert tluu alaschu fkraschhu ybarek edmena Tena ystaschu tsograschu demo ydeglaschu
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ምርጥ መካሪያችን የማማዬ እናት እዴትናችሁልኝ በጣምነው ለውጥ ያለው ፀጉሯ በርቺ ።
@halimaendress1672
@halimaendress1672 2 жыл бұрын
ፍሬ ትቀልጃለሺ ይህን ሁሉ ለፀጉሬ ከማርግ እክት አድርጌ ብበላ ያዋጣኛል 🤣🤣
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ይመችሽ
@hanna9502
@hanna9502 2 жыл бұрын
I can't wait to try this but አንቺ የተጠቀምሻቸው ዘይቶች እንዲሁም shea butter የለኝም በምን መተካት እችላለው?
@mesertminda8762
@mesertminda8762 2 жыл бұрын
ማዬ ከሁሉ ባንቺ ደስ ይለኛል ቅመም ፍቅርሽ የምትገልጪ መንገድ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ፍርዬ የቅባቱን ሰም ፃፌልን የኔ መልካም
@azebmengistu5222
@azebmengistu5222 2 жыл бұрын
ፍርዬ ካሮቱን ባትቀቅይዉ ደግሞ በጣም ጥሩ ነዉ ንጥረ ነገሩ ማለት ባይታሚኑ እንዳይሄድ ፍርዬካሮቱንባትቀቅይዉደግሞበጣምጥሩነዉንጥረነገሩማለትባይታሚኑእንዳይሄድይረዳዋል
@rahmahebri2822
@rahmahebri2822 2 жыл бұрын
ምርጥእናትልጅሽንምአላህያሳድግልሽያርብ
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰላሳየሽን ውህድ
@ቡርቴየማርያምልጀ
@ቡርቴየማርያምልጀ 2 жыл бұрын
ለፍለፊት ወይም ለግንባሯ የቅርንፉድ እና የስጋ መጥበሻ ቅጠል ውሃውን ቀቢያት ይበቅላል ቤቢ ኤሯ
@ልዕሊሕልናየለንዳኛ-የ1የ
@ልዕሊሕልናየለንዳኛ-የ1የ 2 жыл бұрын
አዘገጃጀቱ ንገሪኝ ማማዬ?
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 2 жыл бұрын
ጎበዝ እውነትም ነፍስ ዘርቶበታል በተለይ እፊቷ አካባቢ የነበረው ለውጥ አለው
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@Weyni21
@Weyni21 2 жыл бұрын
🥰🤣
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
👀👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚
@mneyabeyene5658
@mneyabeyene5658 2 жыл бұрын
Betam arif gobez neshe anchi
@tinaydimtye8154
@tinaydimtye8154 2 жыл бұрын
ፍሬ እስኪ የጭቃውን የቅባት ፎቶ አስቀምጭልን
@christina2806
@christina2806 2 жыл бұрын
Wow what a beautiful family 👪😍❤💕 Mamiye is such cute 😍baby 👶😍 She isn't not refusing when you make her hair most baby are not comfortable when there hair is touched. Gobze nat, enamsegnalen 🙏
@blenhailu4517
@blenhailu4517 2 жыл бұрын
እንዴት የተባረከች ልጅ ናት ያለችሽ❤
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 жыл бұрын
ማሚቶዬ የኔ ፍቅር ጎበዝ እኔደዚህ ልጅ ሲሰራ ደስ ይላል
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 4 ай бұрын
ፍሬየኔቆጆእትአደምታዘጋጅንገሬኝ❤❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 4 ай бұрын
ቪዲዮውን እይው አዘገጃጀቱ ሙሉውን አለ
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰተማሪ KZbin channel 💕💕💕
@ሀዋራሠይድ
@ሀዋራሠይድ 2 жыл бұрын
ሻበትር ምድነው። ማሬ ልገዛ ህጀ ምንድነው አሉኝ።
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 2 жыл бұрын
ባልተት ነሸ እግዚአብሔር ፍጻማችሁን ያሣምርላችሁ
@eyerusalemtekeba2731
@eyerusalemtekeba2731 2 жыл бұрын
ማማየ ፍቅር የኔ ጨዋ እድግ በይ ቆንጆ
@saradesta3038
@saradesta3038 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው የቅባቱን ስም ብትነግሪኝ በተረፈ አምላክ ከናተ ጋር ይሁን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
@SabiEthio
@SabiEthio 2 жыл бұрын
Black Jamaican caster oil, black seed oil & Shea butter
@መታገዜዋጋአለው
@መታገዜዋጋአለው 2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ በጣም ለውጥ አለው 💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 2 жыл бұрын
በስማም..ያምራል..የኔጣፋጭ..ማማየ..እወድሽአለሁ😍😍😍😘😘😘😘💞💞💞
@fifigti9051
@fifigti9051 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆነች ልጅ ናት እድግ በይ ዉዴ
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
ዊውው ምርጥ ውህድ ነው እኔ የምጠቀመው በጥሬ ነው ማለት በቲማቲም መፈቅፍቄያ 😘👌
@melatgirma9609
@melatgirma9609 2 жыл бұрын
Friye bregite yekoye wehide newe enyme lelejy bezu tetekimywalehu ena tilike lewete ayechybetalehu. Benegerachine laye blendersheweste betame tikuse negere atichemeri liyabelashibishe yechilale. Thank you!
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 2 жыл бұрын
ፍሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ የማማ ጸጉር ለውጥ አለው
@anegach9112
@anegach9112 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውሁድ ነዉ እንሞረዉ አለን እናመሰግናለን🤔🤔👍😍😍
@redwankedir1624
@redwankedir1624 2 жыл бұрын
ፍሪየ ምን አይነት ሻፖ ትመክሪኛለሽ ጸጉሬ አላድግ አለኝ
@zizlove1883
@zizlove1883 2 жыл бұрын
ወላሂ አግብቶ መውለድ አማረኝ ስታስቀኑ 🥰🥰🥰
@woletem542
@woletem542 2 жыл бұрын
ፍሬና ዳጊ ሰላማችሁ ይብዛ በምታሳዩ ት ሾው ላይ ሕፃን ዋን ውብሸት ስካር የማይረባ ነገር እያስተማችኋት ነው
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 жыл бұрын
ፍርዪ የማማ ፀጉር ለዉጡ በጣም የሚደንቕ ነው ፍርዪ አንቺ ጎበዝ እናት ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@melay222
@melay222 2 жыл бұрын
ትኩስ ስትፈጪው ማሽንሽን እዳይሰብርብሽ ቀዝቀዝ ካለ በሗላ ብትፈጪው ጥሩ ይመስሉኛል።
@genetbedana2154
@genetbedana2154 2 жыл бұрын
እናመሰግለን ፍርዬ
@LiHappyOnlineStore
@LiHappyOnlineStore 2 жыл бұрын
eskahun carrot alakm nbr kmr tru tmrt nw yestshign fetari yakblrlign lelam bednb bezu serilgn
@alimabrok1278
@alimabrok1278 2 жыл бұрын
Hi edati neshi gin lachiteshati nebri? Ebakishini nigrigi ljani lachichati btani azenku minew balchahti alku ebakishini mleshilg?
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
Awo lachichat neber …. Enem betam yikochegn neber yebefitu tsegurua tiru silenebere … gen ahunem tiru eyehonelat nw anchim beyesamenitu yemisemamaten wehid kebiyat yadegelatal Ayzosh … gen tsegur betam kititile yifelegal betigist keyazeshiw yadegal
@wagayshiferaw1718
@wagayshiferaw1718 2 жыл бұрын
ፀጉር የሚያበዛ ምድን ነዉ እረጂም ነዉ ፀጉሬ ግን ሰሰት ያለ
@almiabebe8519
@almiabebe8519 2 жыл бұрын
ፍርዬ ደግመሽ ውለጀ እባክሽ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነው የኔ ቆንጁ
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 2 жыл бұрын
አይን ያጠራል ሲባል አሁን ለፀጉር እድገት እድሜ ከሰጠን ገና ንዙ እናያለን
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 2 жыл бұрын
Enem etekemewalew betam arif new gen maman emetabetribetn mabeteriya keyriw sefa sefa yale mabeteriya tetekemi lelaw demo emthejbet kelele ebet emtweyw kehone tewat tekbetesh waybet betam lewet alew ene endeza new emaregew
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
ዋው ነው የማማን ፀጉር በአካል አቀዋለሁ ልዩ ሆኗል ማንፀባረቁማ እኔም ፍሪታን ጠይቄያት ነበረ ለካ ሚስጥሩ ይሄ ነው። ልዩ ነው። ጎበዝ ፍሪታ በርቺ ለራስሽም እወቂበት ታዲያ እሺ።
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ማሚዬ♥♥♥♥♥♥ማሚዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኣስተማሪት ልጅ ነሽ እድግ በይይይይልንንንንንን ማርርርርርርር💐🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌞🌞🌞🌞🌞🌞😍😍😍😍🌼🌼ለማምዬ።
@elushetgetahun909
@elushetgetahun909 2 жыл бұрын
ፍርየ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ማሚቶን ስትሰሪያት ግን አትጎትቻት
@BasratBasrat
@BasratBasrat Жыл бұрын
Stamru enatna ligi tebarekulin wudochin
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አለ ይህ ነገር
@GLOVE1205
@GLOVE1205 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@hirutwoldeab4824
@hirutwoldeab4824 2 жыл бұрын
Karotu sibesil vitamin loose ayaregim?
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw Жыл бұрын
በዚህ የኖሮ ዉድነት ይህንን ሁሉ ነገር ለፀጉሬ አቅሜ አይፈቅድም 😂😂😂😂😂
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መጨረሻ የተቀባሽዉን ቅባት እስኪ ፃፊልን ለማየት ስላልቻልኩ ነዉ😘
@kidumekonen2113
@kidumekonen2113 2 жыл бұрын
Black seed oil or ye tekur azmud kebat
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
የጨቃዉን ቅባት ነዉ እሽ አመሰግናለሁ
@maryama8557
@maryama8557 2 жыл бұрын
ቆጆነው ምክሬዋለሁአሣድጎልኛል እናማ ለብዛት ስሪልኝ
@natanem8865
@natanem8865 2 жыл бұрын
ፈርዬ እደው ሰወዳችሁ ማምየን ሳምለኝ 🥰
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 2 жыл бұрын
ካሮቱ ባይቀቀል ግን ይበልጥ ተመራጭ ነዉ
@ቤዛወለተሚካኤል
@ቤዛወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ❤️💙
@zemzem69
@zemzem69 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ሢያምሽ ንገሪኝ እማዬ 🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💖💖💖💖
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ምርጥ ለውጥ ነው
@ሱሱቢትባባ
@ሱሱቢትባባ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@meronsolomon7983
@meronsolomon7983 2 жыл бұрын
I love this nice family Mamito tafachi edege bye🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷😊😊😊🥰🥰🥰🥰
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 2 жыл бұрын
በወር አንዴ መታጠብ ለጸጉርሽ ጤንነት በጣም ጥሩ አይደለም የኔእህት ጸጉር ቢያንስ በሳምንት አንዴ መታጠብ አለበት ከሳምንት በላይ መቆየት የጸጉር dermatologue አለ ከዛላይ ማየት ትችያልሽ አለበለዝያ ጸጉርሽ ለድርቀት ለመሰባበር እና በጣም ብዙ ችግር ሊያጋጥመው ይችላል ያው እኔም ያለኝን ሀሳብ ልለግስሽ ብዬ ነው መልካም ቀን
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 2 жыл бұрын
የምትቀባው ብቻ ሳይሆን የምትበላው ምግብ ወሳኝ ነው
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሞክረን እንመጣለን
@helaftwi368
@helaftwi368 2 жыл бұрын
God bless you.
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
ቅባቱ አብዛኛው ቫዝሊን ስለሆነ ስለሆነ የሚስማማችሁን የዘይት ቅባት እጅሽ ላይ አብረሽ አድርገሽ እያሸሽው ተቀቡት
@serkalmengida4943
@serkalmengida4943 2 жыл бұрын
ልጅሺ በጣም ደስ ትላለች
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ ግንፍሬ በቅንነት ነዉ እንዴት ነዉ ካሮት በጣም ከበሰለ ምኑ ነዉ ጥቅሙ ሚገኛዉ ፈቅፍቀሹ ዉሀዉን አጥለሽእስፒሬ ብታረጉ ይሻልል በኔ አመለካከት ግን እሳት ከበላላወ በሀላ መቀባት ጥቅም አለዉ ብዬ አስባለሁ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ቁጭ ብላ ተቀባች የኔዋ ብትሆን ሆ ።
@haregewiyenkassahun9006
@haregewiyenkassahun9006 2 жыл бұрын
የፀጉር ማበተሪያ ሰፊውን ግዥላት በትንሹ ማበጠሪያ ሲሆን ፀጉር መንታ ያወጣል ጫፍ ጫፉን ደግሞ በደንብ ጭቃ ቅባት ቀቢው
@Mr.believer123
@Mr.believer123 2 жыл бұрын
Thank you so much! Please show us your favorite woman perform 🤗🥰
@adraadra4688
@adraadra4688 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ግን የገርመኝ ነገር እንደት በወር አንደ ትታጠቢያለሽ አያሳክሽም እኔ ፅጉሬን 1 ቀን ውሎ1 ነው ምታጠበው
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 жыл бұрын
በጣም ኧረ ይሸታልም
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
@@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ ayishetim.ere isuwa iko etiho new yalechiyu arab ager sihon chigeru
@angaroemebet527
@angaroemebet527 2 жыл бұрын
God bless you beautiful girl
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 2 жыл бұрын
Thanks for sharing. It is very calm and interesting. Thanks
@TelenetTelenet-r3n
@TelenetTelenet-r3n 2 ай бұрын
Mmya yna wde ❤❤❤❤
@Dasuyebirhanu5472
@Dasuyebirhanu5472 2 жыл бұрын
እሽ ፊርዬ እናመሰግናለን 😘❤❤❤
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ምን አይነት ፍቅር የሆነች ናት😘😘😘😘😘😘😘
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስታምሩ
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 2 жыл бұрын
ዘይቱአልገባኝም ብታስረጅንስሙን በአማርኛ
@habibahussein6220
@habibahussein6220 2 жыл бұрын
የልጂቷ ሥራአት እሚገርም ነዉ መሻአላህ ተባረክ እረህማን
@yordabk46
@yordabk46 2 жыл бұрын
Tdar enante ga sayew betam des ylegnal mrt ytdar mrt lij astedadeg temsaletoch nachuh
@madenketube9911
@madenketube9911 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በረቱ😘
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
ፍርየ በጣም ደስ ይላል ማማየ ፀጉሯ ለው አለው እድሜ ለፍርየ እጂሺ ይባረክ ፍርጥ ፋሚሊ ቤታችሁ በፍቅር ሁሌ ድምቅ ይበል ማማየ እግዚአብሔር ያሳድግሺ ❤❤❤🙏
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
ማማዬ አፍሽ እንደት አባቱ እንደሚጣፍጥ አቤት ማማ ስትይ የኔ ጨዋ እድግ በይልን!!!
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 2 жыл бұрын
Enante lij asadegn belu berek belu very sweet baby emaye wow
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
የማማዬን ፀጉር ቆረጥኩት | ደነገጠች
28:22
Frie Dagi Family
Рет қаралды 97 М.
ሀገር ለቀን ወጣን | ቻው ኢትዮጵያ
27:56
Frie Dagi Family
Рет қаралды 169 М.