ተቀብተሽ‼️ አንድ ቀን አሳድሪውና የፀጉርሽን ለውጥ እይው ❗️ፀጉር ለማከም እና ለእድገት Ethiopia

  Рет қаралды 314,154

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@emusalhi
@emusalhi 2 жыл бұрын
ብቻህን መቆም! በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ። እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ! መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ።
@ethiosister2332
@ethiosister2332 2 жыл бұрын
ያንቺ ፀጉር በተፈጥሮው ቆንጆ ነው እኔ ያንቺን ውህድ ሞክሬአለሁ ግን ለውጥ የለም እማየ
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ 2 жыл бұрын
ውግነው እባክሸ 😅
@yordanosbirhane4401
@yordanosbirhane4401 2 жыл бұрын
መቼም የሰው ልጅ ፈጣሪውን አያመሰግንም እና የሄን ተቀብቼ ረዘመልኝ የሄን አድርጌ በዛልኝ የሚሎው አማርኛ አይመቸኝም ጀለሴ እኔ አንድ ቀን እንኳን በስርአት ቅብአት ተቀብቼው አላውቅም ግን ብዛቱም ርዝመቱም የሚያስቀና ፀጉር አለኝ ሴቶችየ እንዳትሸወድ ብቻ ተሰርታቹ አታቆዩት ቅብአትም ተሎ ተሎ ቆቡት እንጂ ፀጉር ተስጦ ነው
@ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር
@ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር 2 жыл бұрын
እኮ😂😂😂😂 የኔ ብጤ ነው ይመችሽ
@ormooapss442
@ormooapss442 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ የእነሱ እያየሁ የነበርኝ የፀጉሬ ብዛት የት እንደሄደ አሁን ብዛት የለውም ያልተቀባሁት የለኝም የመጀመርያው ፀጉሬ ምንም ሳላርግለት ቆንጆ ነበር
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 2 жыл бұрын
Betikikl tsegur ayayaz bifelgim wanaw neger gin tefetro new tsegure bemiyasfelgew lik kibat ekebawalew andande kibe ekebawalew alke konjo tsegur alegn ehtoche youtube lay yayenewn anmokr
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 2 жыл бұрын
እናንተ ስለፀጉር የምትሰሩ እህቶች ተላጭታችሁ አሳዩኝ እኔ አላምናችሁም ከድሮም እረጅም ሆኖ ነዉ እንጅ
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 жыл бұрын
እእእ😃
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 жыл бұрын
አዎ ውዴ በተፈጥሮ ያስታውቃል ለስላሳነው ዝብለው እኛን ያጃጂላሉ
@mrb6171
@mrb6171 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@jessus2607
@jessus2607 2 жыл бұрын
Kkkkkkk likinashi
@nabeyahshekader5609
@nabeyahshekader5609 2 жыл бұрын
🤣
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
የኔ አስታዋይ. ወላህ. እራሴን መጠበቅ እወዳለሁ ግን ድክም ሲለኝ. ለማሳለፍ ሳስብ. ያንቺን. ሳይ ታነቃቂኝ አለህ ለአረፋ የተተኮስኩትን. ኢንሻ አላህ እንዲህ ቲሪት አድርጌ. አየዋለሁ.
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Yes my dear berchi eshi
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ፀጉሬ ፎሮፈር ይሁን አላወኩም ነጭ ነገር ይረግፋል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
የወይራ ዘይት ግማሽ ሎሚ ጨምረሽ ተቀቢው ቢያንስ ለ1 ሰአት
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ አመሰግናለው እሺ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 жыл бұрын
Am trying it’s good. Thanks for sharing
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j 2 жыл бұрын
@@endalechgulma3219 ሻውደረ ሻቦ ተጠቀሚ ጥሩ ነው
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 жыл бұрын
@@er-gs1kk9yl5j እሺ የኔ ወድ
@nabeelandmilkietube3820
@nabeelandmilkietube3820 2 жыл бұрын
Thank you so much for your video, I wonder if you could tell me how to protect the pillows from the mess?
@zainabainab9161
@zainabainab9161 2 жыл бұрын
ውዴ የኔ ልዮ ቅመምየ ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቅሺ አሜሪካመጥቸ ድግርግር አለኝ ቋንቋቸዉ በጣም ያስቸግራል የመዳም ቅመሞች እዚህ አሜሪካ ስራ ምን አይነት ስራ ነዉ የሚገኘዉ
@zainabainab9161
@zainabainab9161 2 жыл бұрын
እስኪ ከተቻለሺ መልሺልኝ ምን ስራ ይገኛል እዚህ ሀገር እህት
@habesh0578
@habesh0578 2 жыл бұрын
@@zainabainab9161 malet? American endet sira yitefal? Yet state nesh?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ስራ ሞልቷል ግን መጀመርያ ቌንቋ እስከምትለምጂ አበሻ ቤት ስር የኔ ቆንጆ
@zainabainab9161
@zainabainab9161 2 жыл бұрын
@@zemenawit ውዴ በመልካም ነትሺ ስለመለሺልኝ አመሰግናለሁ🇪🇹
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ቀላል እና ጥሩ ዘዴ ነገርሽን በተለይ ቅቤ መቀባት ለምንወድ ተባረኪ ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Yes my dear thank you 😊 😘
@saadehsaadeh7204
@saadehsaadeh7204 2 жыл бұрын
እደት እደሚሰራ አሳይኝ እኔ እቢአለኝ ሞክሬዉ ነበር
@abebahaile3176
@abebahaile3176 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካምነት ለራስ ነው በድጋሚ ስልክሽን ማግኘት ብችል መልክቶች ስታይ እንዳትረሽኝ አደራ ሠላም ሁኚ ።
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 2 жыл бұрын
Yes oil and water makes big difference thanks 😊 🙏 👍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Yes it does my dear
@zinaatmohammed1307
@zinaatmohammed1307 2 жыл бұрын
አህት እኔ ጵጉሬ ሳሳብ ይመዘዝል እዳይወጣና እዳይነቀል ካለሽ
@selamdessie2803
@selamdessie2803 2 жыл бұрын
kalye endet neshelegn thank u for sharing my dear please le adis amet kegadegnoche gar habesha kemis lenasera belen anchi yewededeshen mertenal ena adrashawen negerign aschekay new Ethiopia new yalenew addis ababa
@meremam877
@meremam877 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰኡድ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዪ ወገኖች ድምፅ ሁኑ ።
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 2 жыл бұрын
ቃልዬ ማሚ የለችም እንዴ ስወዳትኮ በናትሽ ማዲያት አስቸገረኝ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ውድድድድድ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@selamdessie2803
@selamdessie2803 2 жыл бұрын
kalye please kenu sayders lasera new habesha kemisun adrashawen negerign
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
ሠላም እህት ዘመናዊት ቡና ለፀጉር ውሥጥ ክሥክሥ አይልምማለቴ ቡናው
@tayoutube2969
@tayoutube2969 2 жыл бұрын
ኑስካፋ ከሆነ ይማማል አይልም
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ችግር የለውም በውሀ ብቻ ስትታጠቢ ተለቅለቂው ካዛ ሙልጭ አድርጎ ያወጣል
@meseretseyoum3016
@meseretseyoum3016 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ ተባረኪ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
You're very welcome my dear 😘 😊
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
የምወድሽ ቃልየ እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ውድ
@እሙረያን-ጰ8ዘ
@እሙረያን-ጰ8ዘ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 የቤት ቅመማ ቅመም ለሆዴም አለቻልኩት የፈጣሪ ስጦታ ነው ወላሂ እኔ ፀጉሬን ምንም ነገር ተጠቅሜው አላውቅም ግን አርቲ ነው እሚመስለው በጣም ነው የሚያምረው እንዲለሰልስ ከፈለጋችሁ የሱፍ ዘይት የምግቡ ዘይት ማለት ነው እሱን ተጠቀሙ ልክ እንደቅባቱ ትንሽ ትነሽ ነው አበስ እማረገው ወላሂ በጣም ነው እሚያለሰልሰው
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 жыл бұрын
ምንድነው ስሙ!?አልገባኝም እኔፀጉሬ ከርዳዳነው አስቸግሮኛል ቁርፍዱንም ሞክሬነበር ማፊ ፋኢዳበስ
@bettilhemayalow9761
@bettilhemayalow9761 2 жыл бұрын
Thank you kalye for sharing us
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ ቃልዬ አስቀናሽኝ ርስርስ ስታደርጊው ዊፒንግ አለኝ አሁኑኑ አረሰርሰዋለሁ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ሀሀ አስቀናሁሽ አደል
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 2 жыл бұрын
Oh that sounds good ,I have left over the whip cream last time you showing us that was good too . Thank you for sharing 😘❤️🙏🏽
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
You're very welcome my dear 😘
@yadayada7216
@yadayada7216 2 жыл бұрын
ቃልየ ለምታደርጊው ደግ ንገር ሁሉ...... በጣም ኣመሰግናለሁ ግን ውህዶችን ስትሰሪ እኔ በበኩሌ ምን ኣይነት እንደሆነ ያንች የፅጉር porosity ኣላቅም የምታሳይንን ውህድ almost እጠቀማለሁና ፅጉሬን ኣካለሁኝ ደግሞ ይደርቃል ኣይ ይቅርብኝ እልና ምንኣልባት ይሄኞው ይሰራ ይሆናል በማለት እንደገና ሳደርግ ከጥቅሙ ጉዳቱ እየበዛ መጣ ምን ኣልባት ከቻልሽ ከቻልሽ ብትለይልን ይሄ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ይረዳል ብየ እገምታለሁ ልጀም ፀጉሯ ቆንጆ ነበር ኣሁን ግን ደረቀ ብቻ ተቀረና ግልፅ ኣድርገሽ ብትነግሪን avoid የምናደርገውን ኣንች ቀና ልብ ያለሽ ሰው ነሽ የኔም የልጀም low porosity ነው በጣም ኣድርጌ ነው የማመሰግንሽ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi yene konjo
@eyuyesolo708
@eyuyesolo708 2 жыл бұрын
ቃልዬ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ 😍😍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@museaman686
@museaman686 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር የምትሰሪው በጥንቃቄ ነው ጎበዝ ማማየ ትግራወይቲ ነኝ ግን አድናቂሽ ነኝ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
ትግራዊት ነኝ ምን አመጣው
@museaman686
@museaman686 2 жыл бұрын
@@selamawitkiros8241 እንታይኪ ከበደኪ ሎክባጥ ????
@milenmeles5901
@milenmeles5901 2 жыл бұрын
Min ametaw bicha hooo
@helenwondsen2562
@helenwondsen2562 2 жыл бұрын
አንቺ ሁሉም ነገር የተመቻቸበት ሀገር ስለምትኖሪ በደንብ ተቀቢ ኢትዮጵያ ውስጥ የምንበላው ተወዶብን ቅቤ ገዝተን ስንቀባ ቡና ስንት እደገባ ብታቂ ቡና ተቀቡ አትይንም ነበር
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 2 жыл бұрын
Buna sint geba gin?
@bebochi5326
@bebochi5326 2 жыл бұрын
450 birr
@tadutadu627
@tadutadu627 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤😍😍🙏🙏
@munamathios2628
@munamathios2628 2 жыл бұрын
Whipped cream lemnbelaw atenal so belela keyrilen
@zenebechgudeta7490
@zenebechgudeta7490 2 жыл бұрын
mejemerya tsegureshn telachetesh asayen alzey tsgursh betefetero rejeme nawu sentun yalshewun mokeralwu nikenke ayelm
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ በርች የኔ ቆንጆ 👍👍👍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo
@kassayineshbelihu7804
@kassayineshbelihu7804 2 жыл бұрын
betam konjo wehede newe thank u tebarekileng
@nasarathargy1285
@nasarathargy1285 2 жыл бұрын
ሠላም ነው ቆንጆ
@hiwotadane6224
@hiwotadane6224 2 жыл бұрын
ቃልዬ በርቺ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi hiwiyee
@marthawondimu6957
@marthawondimu6957 2 жыл бұрын
Enat Ethiopian food is She Ur Sister? Ansewer me Please?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ውይ አይደለችም ግን በጣም ጎበዝ የምወዳት ሴት ናት
@serkalmmelese2853
@serkalmmelese2853 2 жыл бұрын
የምን ክሬም አልገባኝም ?
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 2 жыл бұрын
የሚገርምሽ ነገር ቅቤ አወጣለሁ ብዬ ስሞክሮ አሁን አንቺ እንደሰራሽው አይነት ሆኖ ሲያስቸግረኝ በጣም ተናድጄ ልጥለው ነበር 😍መገጣጠሙ ግን ገርሞኛል በነገራችን ላይ እኔ ምንም አሰራሩን አልቻልኩበትም ቅቤ ሊወጣልኝ አልቻለም ለስንት ደቂቃ ነው መምታት ያለብኝ 🤔🤔🤔 ካቆየሁት ወሃ ይሆንብኛል እያልኩ ነው መሰለኝ ብቻ አልቻልኩበትም ግን አሁን ደስ ብሎኛል እንኳንም አልጣልኩት አመሰግናለሁ❤
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 2 жыл бұрын
ቅቤ ለመውጣት ረዥም ጊዜ ይፈልጋል በእጅ አይታሰብም ያደክማል በጣም ካለሽ በሊጥ ማቡክያ ማሽን ወይም በሽንኩርት መፍጫ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
አረ አዎ እንዳትጥይው በጣም ቆንጆ ነው የኔ ውድ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
የቂቤ አሰራር እሰራለው ሰሞኑ ከቻልኩኝ እሺ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 2 жыл бұрын
@@zemenawit እሺ የእኔ ማር እጠብቃለሁ የዛሬ ቪድዮ ለኔ የሰራሽው ነው የመሰለኝ ከምር😍😍😍
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 2 жыл бұрын
@@foziyaomer4930 በእጅ እኮ አይደለም በጁስ መፍጭያ ነው😍
@mygodisgreatfullemengodisg4776
@mygodisgreatfullemengodisg4776 2 жыл бұрын
Eshiiiii wudiye tebarekiii desi yemili New www
@unify9481
@unify9481 2 жыл бұрын
ቃልዬ ይሄ ፀጉርሽ ነው እንዴ? ይቅርታ ! አርቲፊሻል ስለመሰለኝ ነው። ተባረኪ።
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Yes my dear it is my real hair 🥰
@unify9481
@unify9481 2 жыл бұрын
@@zemenawit የኔ ፀጉር ስታጠበው ብቻ ነው የማበጥረው ሁሌም ስለምገምደው( በሁለት)። I keep it always braided. ምን ትመክሪኛለሽ? ለማዳደግ.....
@ابوحمد-12
@ابوحمد-12 2 жыл бұрын
እረ እህቴየ እኔን መላ በሉኝ ፀጉሬ በጣም አሪፍ ነበር ብዛቱም እርዝመቱም እና ፎርፎር ያዘኝ በጣም ያሳክከኝ ነበር ከዛም ከፋርማሲይ የፎርፎር ሻንፖ ገዝቸየ ተጠቀምኩትእ ፎረፎሩ ለቆኛል ግን ፀጉሬ እዳለ ተነቀል ምን ልጠቀም ምከሩኝ እስኪ የተጠቀምኩት ሻንፖ ስሙ VoVa ነው
@betlhmbetlhm9263
@betlhmbetlhm9263 2 жыл бұрын
ሙዝና እቁላል እንስካፌ ትንሽ ሒና አድርገሽ ከፈለግሽ እርጎም ጨምረሽ ለአንድሰአት ተጠቅመሽው ታጠቢ
@ابوحمد-12
@ابوحمد-12 2 жыл бұрын
@@betlhmbetlhm9263 እሽ እስኪ እሞክረዋለሁ
@simalenabon4016
@simalenabon4016 2 жыл бұрын
Thank you kale konjo for sharing❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@derejesenaye9190
@derejesenaye9190 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ማዮኔዙ የምግብ ነው
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Yes my dear ❤️
@asliethiotube
@asliethiotube 2 жыл бұрын
Wow good job thanks for sharing
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝይብሔር፣ይስጥልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ማሬ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
@@zemenawit እህቴ ሥንት ግዜ ኮሜንት ፅፌልሽ ነበር አለመታደል ሆኖነው መሠል አመልሽልኝም እኔ ስለጨነቀኝ ነው ምናልባት ከተሞክሮሽ ብታካፍይኝ ብየ ነውእንጂ የኔ ፀጉር ሀይ ፕሮሲቲ እሚባለው ነው ወላሒ መላካለሽ የኔውድ በጣም ጨንቆኛል ከምነግርሽ በላይ ነው እሚነቀለው ይረግፉል እንደውም ትሪትመንት ስጀምር ባሠበት የተባለውን ሁሉ ነው እማረገው ውሃም እጠጣለሁ ላለመጨነቅም ጥረት አደርጋለሁ ወላሒ ከጭንቀቴ የተነሣ ያሣየው አለቀስኩ ፀጉሬ በቁመናየ ከዳኝ ኮሜንቴን ያያችሁ ልትስቁብኝ ትችላላችሁ ሥላልደረሠባችሁ ነው እሚሆነው በውስጤ እማላቀው በሽታ ይኖርብኝ ይሆን ብየ ተጨነኩ ውሃም የነካው እጄም የነካው ነው እሚነቀለው ማበጠርማ ተውት አላህ ነው እሚያውቀው የባሠበት የመጣው ከሁለት ወር ወዲህ ነው
@bintbaba3418
@bintbaba3418 2 жыл бұрын
@@zeynebzeyneb6859 እህቴ የኔም ፀጉር እንደ አንቺ ነው ተንከባከቢው ቅቤ እየሰራሽ በሳምንት አንዴ ተቀቢው አቡካድ ትሪትመንት ተቀቢው ጥሩ ነው አረቦቱ መስመር የሚሉት በኛ ቅርንፍድ የሚንለውን ውሀ ሰርተሽ ተጠቀሚ የሚስማር ውሀ አሰራሩን እዚሁ ዩቱብ ላይ ሰወች አድርጊ ደግሞ አንዴ አስረሽ ወይም ሰርተሽ ለብዙ ቀናት አታቆይ በሶስት ቀን በሶስት ቀን የጭቃ ቅባት ሳታበዢ ትንሽ ቀባ እያደረግሽ ለሁለት ለሶስት ስሪው እሳት ወይም ተኩስ አታስነኪው ስትታጠቢ በሙቅ ውሀ አትታጠቢ እንቅልፍ በደንብ ተኒ ከዛ ውጭ አላህ የሰጠውን ተቀበይ ፈጣሪ በሰጠን መልካምም ይሁን ሌላም ይሁን አመስጋኝ እንሁን አላህ ዘንድ መልካችን ፀጉራችን ሚዛን አይደፋም ስለዚህ ከያሳስብሽ ጭራሽ ማልቀስ አያስፈልግም እንደውም እስትረስ ውስጥ ስትገቢ መነቃቀሉ በእጥፍ ይጨምራል ስለዚህ ችግሩን በፀጋ ተቀብለሽ ተረጋጊ የፃኔ መነቃቀሉ በራሱ ይቀንሳል እኔም ፀጉሬ በጣም ይነቀላል እኔም ብዙ ተንከባካቢ አይደለሁም አንዳንዴ ጥሩ እንከባከባለሁ አንዳንዴ ጨራሽ እረሳዋለሁ ስንከባከበው ትንሽ ይሻላል ስተወው በጣም ይነቀላል ደሞ ከስር ያበቅላል እኔ የማነቀልበትን ምክኒያት አውቀዋለሁ ሀሳብ አበዛለሁ አንዳንዴ እስትረስ ውስጥም እገባለሁ ራሴን መንከባከብ እተዋለሁ እንቅልፍ በደንብ አልተኛም ምግብ በደንብ አልበላም ውሀ ጭራሽ አልጠጣም ከፍተኛ ደም ማነስ ራስ ማዞር አለብኝ ካለሁበት ሁኔታ አንፃር ያሉብኝን ችግር ማስተካከል አልቻልኩም ለዛ ፀጉሬም ይነቀላል ሌላው ሁኔታዬ ቢያሳስበኝም ፀጉሬ ላይ በጫም አልጨነቅም ኬርለስ ነኝ ሳበጥረው ግማሽ የመሆን ይወጣል ለጎደኞቼ እየቀረፅኩ አሳያቸዋለሁ ፀጉሬ ያምራል ሁሉ ነገሩ ጥሩ የሚባል ፀጉር ነበር ያው አሁን በዚህ ሁኔታ ነው ያለው ቢሆንም አንቺ እንደምትይው አልጨናነቅም ብጨነቅ እንደሚብስበት አውቃለሁ
@luckychannelhelen8738
@luckychannelhelen8738 2 жыл бұрын
Thank you so much kalye
@umuyusra922
@umuyusra922 2 жыл бұрын
Le ene enkuan qibe aysmamagnem yaderqbgnal eski le lije emokrewalehu thanks
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@yalamorktagele9019
@yalamorktagele9019 2 жыл бұрын
አንችን እየተክታተልኩ ፀጎሬ ተሰተካክለልኝ
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 2 жыл бұрын
Berchi ehete
@NasSolo
@NasSolo 2 жыл бұрын
Tsegur ketatebe Kibe bideregbt ayshetm .2 ken beaki nw.yehgnawu gene wanawu aydelm.tsegur betftro protein nw yemifelgawu Buna ayasfelgawum
@hannagirma7003
@hannagirma7003 Жыл бұрын
Yergishiwin wetet ethiopia yet new magegnew
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 2 жыл бұрын
Welcome yene konjo , I'm watching 😍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@Tube-qz4hv
@Tube-qz4hv 2 жыл бұрын
በርችልኛ ቆንጂየ
@roobee1353
@roobee1353 2 жыл бұрын
thank you wude!
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@tsigeradafikera9612
@tsigeradafikera9612 2 жыл бұрын
Thank you konjo
@hanaterefe4947
@hanaterefe4947 2 жыл бұрын
Ezih yemanagenewen neger lemen tenegrunachu bagerachen yalewen negerun
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Enameseginalen kali
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 жыл бұрын
Thanks for sharing bless you 😍
@adfftasffg6025
@adfftasffg6025 2 жыл бұрын
የፎርፎር መዳኒት ምታቂው ካለ እህቴ
@zinetadem1813
@zinetadem1813 2 жыл бұрын
የቁርፍድ ውሀ ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነው
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 2 жыл бұрын
የነነሃ ሻንቦ አሪፊ ነው ሎሚ ❤
@hanaterefe4947
@hanaterefe4947 2 жыл бұрын
Demos sentachun enesma hulum yeyerasun yakerbal yetegnawen enekeba
@zoherasa5698
@zoherasa5698 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፀጉርሽእህት
@ruthmogos3165
@ruthmogos3165 2 жыл бұрын
My #1 choice
@nadhishow
@nadhishow 2 жыл бұрын
I can't wait until I try.
@tjj269
@tjj269 2 жыл бұрын
Merti wehed 👍🙏
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 2 жыл бұрын
እንኻን ።ሰላም።መጣሽ
@ፍራፍሬ-ጀ1ረ
@ፍራፍሬ-ጀ1ረ 2 жыл бұрын
የኔ ዉብ 🥰🥰🥰
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 2 жыл бұрын
THANK you 🙏🙏❤❤
@mafiikiyaa2732
@mafiikiyaa2732 2 жыл бұрын
Yene wudee Sewdeshi eko 😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 жыл бұрын
ዌልካም ቃልዬ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@yemaryamleje4033
@yemaryamleje4033 2 жыл бұрын
Kali konjo tnx ✨️ 💖 💓
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@bereketsaba9876
@bereketsaba9876 2 жыл бұрын
We love you sister
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 2 жыл бұрын
Love it 😀 😍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 2 жыл бұрын
Ende Buna suse honeshbn eko zemenawt love you 😍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Love you too my dear 😘 ❤️
@godisgoodallthetime8394
@godisgoodallthetime8394 2 жыл бұрын
Benatish leforofore mala bayilegn
@elsabethtesfaye6771
@elsabethtesfaye6771 2 жыл бұрын
Eski laforfori mala bayilign tachagariku ehite treat siyaragi forforu basabign mini largi
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ጅንጅብል በጣም ቆንጆ ነው የኔ ውድ
@yobaby1039
@yobaby1039 2 жыл бұрын
Thank 😊
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@elsabethtesfaye6771
@elsabethtesfaye6771 2 жыл бұрын
Welcome
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 жыл бұрын
እኔ ምንም የማይገባኝ ነገር ቢኖር ለምን የምትጠቀሙአቸው ውህዶች በትክክል ሰው በሚገባው ቋንቋ ግልጽ በሆነ መንገድ አትናገሩም ደግሞም እውነቱን ተናገሩ ለምስሌ እኔ እንዳየሁት ከሆነ መጀምሪያ የተጠቀምሽው ቅቤ ሳይሆን ክሬም የሚሰራበት የወተት አይነት ነው እንዴት ቅቤ ይሆናል እና እውነቱን ተናገሩ
@konjitsolomon8353
@konjitsolomon8353 2 жыл бұрын
Watching
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@arefattube9460
@arefattube9460 2 жыл бұрын
Yene Malkam Thanks
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 2 жыл бұрын
Yene konjo
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@sabadegu8000
@sabadegu8000 2 жыл бұрын
BKEDEMEYA EGZABHER YSETACHWEN NGER EGZABHERN AMESGENUBET MKENYAT ATABZU YALENEN MENKEBAKEB ENGI MENCHU EGZABHER NEW EMA YALTSETEN KYEYEM AYEMETAM.
@keyadema4025
@keyadema4025 2 жыл бұрын
ክሬሙ ስሙ ምድነው
@גידאימנגשה
@גידאימנגשה 2 жыл бұрын
Qale esti benekagesh sele shoping esti serilen ebakesh ene gezechi gezechi mexale new ena andeqen beseriln des yeleghal bemegeb shoping zuria
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi eseralew yene konjo
@arefattube9460
@arefattube9460 2 жыл бұрын
Simu mine neber
@hallelujahgirma7855
@hallelujahgirma7855 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@hanaterefe4947
@hanaterefe4947 2 жыл бұрын
Ere gera geban
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 2 жыл бұрын
Anchi leteqebashiw yene ras yerase new yemeselegn...it is therapeutic....🤣
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 2 жыл бұрын
Mokeraw naber mare betam nw eras miyaresaw Arif nw betam
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@arefattube9460
@arefattube9460 2 жыл бұрын
Mamis Yet Nateh Hedech Ethio
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Coming soon 😔
@yewibochbettube
@yewibochbettube 2 жыл бұрын
Kalye yene wid aras neg ena kibewin shitawin telchew kuch adrgew neber yihew videowin endayehut ansiche bunayen debalke kibit betam amesegnalew are le strawbery leg mefthe kalye befit yeserashiw lay fruitun magget silemalchil lela yemitawkiw mefthe kale lesu sirilig tsegure fite egire egziabher yimesgen betru huneta lay new yalew strawbery leg yematefabetin mela bitnegrig degmo beka bega simeta ena lije tenkira wede sira simeles fofesh endilibet bekemis fetan video yiseralin e yene kin😂😍🙏
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ እሞክራለሁ ግን ፀጉሬ በጣም ይሰባብራል እሰኪ መፍትሄ ካለሽ የኔ ቆንጆ 😘
@geni211
@geni211 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አደረኩሺ ስለተመቸሺኝ
@loveisgreat9102
@loveisgreat9102 2 жыл бұрын
Waw
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@Kevin-lp3
@Kevin-lp3 2 жыл бұрын
Weddd
@nadhishow
@nadhishow 2 жыл бұрын
hi let become family
@getetadese2674
@getetadese2674 2 жыл бұрын
Walcam qal
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
የሚገርም መረጃ ስለ ፀጉር ቅቤ
26:19
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 59 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН