የልጆች የልብ ወግ (Ye Lijoch YeLeb Weg) ሕፃን አቤሜሌክ ልመንህ እና አርቲስት ነፃነት አንበርብር | Maya Media Presents

  Рет қаралды 46,051

Maya Media

Maya Media

Жыл бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
የልጆች የልብ ወግ (Ye Lijoch YeLeb Weg) ሕፃን አቤሜሌክ ልመንህ እና አርቲስት ነፃነት አንበርብር | Maya Media Presents
/ @mayamediaethio
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 150
@solianakonjo
@solianakonjo Жыл бұрын
ለሀገር ጠቃሚ የእግዚአቢሄር አላማ አስፈፃሚ የተባረከ ልጅ ነዉ ያሳደግሽዉ👏👏👏መልካም ልጅ ሳይ አሳዳጊዉን ነዉ ማደንቀዉ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ወይኔኔኔኔ በጣም ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ቀጣዩ ትውልድ ተስፋ አለው እውነት እንዲህ አይነት ወላጅነት bless you more
@Kwt-fv7ko
@Kwt-fv7ko Жыл бұрын
እግዛብሄር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ እናትና ልጅ ስታምሩ ብቻውን አይገልፀውም
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
ስታምሩ እኔም የአራት ወር ልጅ አለኝ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የሁላችንንም ልጆች 🙏🙏🙏💓💓
@anenimeseret1597
@anenimeseret1597 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ ልጅ ክፉ አይይህ ዘመንህ በኢየሱስ ደም ይሸፈን
@user-uk3qh2ez3u
@user-uk3qh2ez3u Жыл бұрын
በጣም አሪፈ ነው ልጂ ከናት ጋ እደዚህ ጓደኝ መሆን
@user-ro3yu5qb9f
@user-ro3yu5qb9f Жыл бұрын
እጅግ የተዋበ ቤተሰብ ምን ማለት እንደሆን ጠንቅቆ የሚያሰረዳ የተኖረ ህይወት ተምሳሌት ናቸው ዘመናችሁ ይባረክ 🔥🔥🔥🙏🙏🙏
@kidu715
@kidu715 Жыл бұрын
እዉይ እንዴት እንደምወደዉ ልጅሽ ከአፉ ማር ጠብ ነዉ የሚለዉ😍😍😍😍😍
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 Жыл бұрын
ቆንጆ ልጅ በሳል ስርአት ያለው ልጅ አስተዳደግ ላይ ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ነሽ ደስ የሚል ኘሮግራም ነው
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት ሴት ነች Social media በብዛት አየዋለሁ ህይወቷ የተደላቀቀ ነው ግን ሁሌ ስለ አምላኳ ሳትጠቅስ አታልፍም ተባረኪ
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
አላህ የኔ ያሳድግ የኔ ማረረ 💐💐💐💐💐
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
በስመ አብ። ፍቅራችሁን ለአለም ያድርገው። ጣፋጭ ልጅ። ተባረክ።
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
ዋው የጎድለብኝ ነገር እህት ወይንም ወንድም😍
@mikiyasanberbir3543
@mikiyasanberbir3543 Жыл бұрын
Abemelekye am proud of you as usual ❤❤
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ኤሚዬ የንጉሳችን ባለቤት ንግስታችን ክብረት ይስጥልን
@senaitamsalu2671
@senaitamsalu2671 Жыл бұрын
Waw he is so wonderful .tebarek i respect you all.
@fikirayele4820
@fikirayele4820 Жыл бұрын
Beautiful mom and son You are Blessed ❤❤
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 Жыл бұрын
ውይይይ የኔ ጌታ መጨረስ አልቻልኩም አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🥰🥰🥰
@AFROBEAUTY
@AFROBEAUTY Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም ።ይሄ በሆድሽ ብሎ ምያስታውሰው ንገር ግን ችላ ኣትበዩ
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Жыл бұрын
Yeah
@tg.tg1
@tg.tg1 Жыл бұрын
Sweet boy. God bless you!
@astewaybahiru
@astewaybahiru Жыл бұрын
Wow👏👏👏👏👏 gobez enat tebareku😍😍😍😍😍😍😍
@tebebmnfsawet5347
@tebebmnfsawet5347 Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ምታስቀኑት እግዚአብሔር ደስ የሚያሰኘውን ሁሉ አይንሳችሁ።😍😍😍
@bethlehemabrham
@bethlehemabrham Жыл бұрын
oh, He is so sweet and lovable, ewiy 🥺
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Egziaber yasadigik astewayi lij nek Tabaraku 🥰👨‍👩‍👧♥️
@Hani30898
@Hani30898 Жыл бұрын
You two are so cute may God bless you big boy
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
እድግ በል እናቶች god bless ❤
@tinajery8829
@tinajery8829 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እንዴት ነው ምታሳዝነው አቤሜሌክ ተባረክልን
@Fkrye16
@Fkrye16 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ስርአቱ ደስ ሲል ❤❤❤
@zaharaahmed6290
@zaharaahmed6290 Жыл бұрын
ዋው! የአንድ ብዙ ነው! ፈጣሪ ያሳድግልሽ!!!
@user-qv9yz6nf3f
@user-qv9yz6nf3f Жыл бұрын
አይለያችሁ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@merondebas6368
@merondebas6368 Жыл бұрын
A beautiful Mind son and mom God bless 🙏
@winniekifle6705
@winniekifle6705 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናትና ልጅ
@tigisttigist1266
@tigisttigist1266 Жыл бұрын
God bless u more and more
@sarahmalik8812
@sarahmalik8812 Жыл бұрын
Yene fikir ❤
@menbilove2757
@menbilove2757 Жыл бұрын
ተባረኪ
@meronalemkere5677
@meronalemkere5677 Жыл бұрын
I just want this kind of mother and son relationship. May GOD bless you abundantly !!!
@yordanossolomone9486
@yordanossolomone9486 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ wow I love them
@kaldereje1354
@kaldereje1354 Жыл бұрын
God bless him, he is super beautiful
@user-xs1vi5hj8s
@user-xs1vi5hj8s Жыл бұрын
ይገርማል ልጁ በጣም ብስል ነው ዋው
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ❤🌹❤🌹❤🌹
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ደስስትሉ እናት እና ልጅ እድግ በል አቤሜሌክዬ
@saraabi7780
@saraabi7780 Жыл бұрын
He so adorable 😍
@evilgod8096
@evilgod8096 Жыл бұрын
We need part 2!! Please🥰🥰🥰
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ:: እግዚአብሔር ላለዎለዱ ሁላ ልጅ ይስጥ::
@hawibalcha2721
@hawibalcha2721 Жыл бұрын
አሜን ይስጠን 🙏🙏🙏ልጅ ሳይ ስፍስፍ እላለው እንደወለድኩት ልጄ
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Жыл бұрын
አሜን!
@azizaseid5821
@azizaseid5821 Жыл бұрын
Ameen
@user-zn4sl7fb2j
@user-zn4sl7fb2j Жыл бұрын
አሜን ይስጠኝ🙏
@felagotetsegaye9181
@felagotetsegaye9181 Жыл бұрын
ሠው የዘራውን ያጭዳል ለልጅ ሚከፈል ዋጋ ደግሞ መጨረሻው ያምራል ነፂዬ ፈጣሪ ይባርካቹ
@tenayebufiso9262
@tenayebufiso9262 Жыл бұрын
So cute may God bless you ❤❤❤
@user-rq5gu8fk9w
@user-rq5gu8fk9w Жыл бұрын
Yena konjoooo allh yasdegelshe😍😍😍😂😂😂
@hiwotgirma5297
@hiwotgirma5297 Жыл бұрын
ድምፁ ደስ ሲል
@lilikifle6825
@lilikifle6825 Жыл бұрын
So sweet yene geta🥰🥰🥰🥰
@tigib6790
@tigib6790 Жыл бұрын
ነፂዬ የአገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ጅጅጋን ስላስጠራሽልን ደግሞ ከዚህ በላይ ለአገርሽን ኢትዮጵያ ስለምትሰሪ እንወድሻለን በዝህ አጋጣሚ በጣም የማልረሳው አጋጣሚ ልንገርሽ ምስራቅ ድል ከጎደኞቼ ጋር የ6 ክፍል ተማሪ ሆነን አንቺ በጣም ልጅ ነበርሽ ለመጀመሪያ ግዜ ፀጉራችንን ተተኩሰን በ5 ብር በእናንተ በር ጋር ስናልፍ ውሃ አውጥተሽ ፀጉራች ላ ደፋሽብን ከዛ በሃላ በጣም ነብር የምንጠላሽ አሁን ግን እንድህ ሳይሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ በጥበቡ እና በውቀቱ አቤሜልክን ያሳድግልሽ እህት ወይም ወንድም ውለጂለት ጌታ ደግሞ ይሰጥሻል ተባረኩ!
@menbilove2757
@menbilove2757 Жыл бұрын
እውነነትሽን ነው እግዚአብሔር ሁሌ አዲስ ነው🙏
@bethelyilma2864
@bethelyilma2864 Жыл бұрын
የጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
@bahirugetnet6838
@bahirugetnet6838 Жыл бұрын
🥰🥰🥰jegna enat nesh lejeshen e/r yasdgelsh tebarku
@frahiwotadamu7440
@frahiwotadamu7440 Жыл бұрын
ስታምሩ አንቺ ነሽ እናቴ የኔ ማር ያሳድግህ
@he5896
@he5896 Жыл бұрын
So cuteee😘
@degehaburtedo5877
@degehaburtedo5877 Жыл бұрын
ነፂዬ በጣም ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤
@leyilaadelil8841
@leyilaadelil8841 Жыл бұрын
የኔ ማር ደስ ሲል 😂
@meseretsemaw
@meseretsemaw Жыл бұрын
እድግ ይበልልሽ ለቁም ነገር ይብቃልሽ የልፋትሽን ዋጋ አግኚ❤
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 Жыл бұрын
Yene konjo abemelek
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n Жыл бұрын
አማርኛ እንደቁጣ እያጠረው ነው ይሄ ልጅ የትምህርት ቤት ችግርእወድሀለሁ ግን እደግልኝ😁✋
@pipogw7023
@pipogw7023 Жыл бұрын
ገና አሎለድኩም 😊ግን ስለ ልጅ አስተዳደግ ትምርት ብትሰጪን ደስ ይለኛል የተባረከ ልጅ
@tsiyonyelule3200
@tsiyonyelule3200 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግልሽ አቤሜሌክ የኔ ጌታ ትልቅ ልጅ ሆናል ትዝ ይለኛል አማርኛ እንዲያወራ የነበረሽ ትግል በጣም ብዙ ስራ ሰርተሻል ልጅሽ ላይ የሚታየው ያንቺ ድካም ነው ምርጥ እናት ነሽ❤💕😘😘
@sarahmalik8812
@sarahmalik8812 Жыл бұрын
Omg he’s so gorgeous mashallah
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p Жыл бұрын
ምትገርሚ እናት ልጅን ቃለመጠየቅ ማድረግ አዲስ ነገር አይቻለሁ
@user-wq3sj9nz9u
@user-wq3sj9nz9u Жыл бұрын
He is so adorable 💙 Grow in wisdom & Grace !!
@betytayachew3987
@betytayachew3987 Жыл бұрын
yene mar
@sisayasnake890
@sisayasnake890 Жыл бұрын
Uffff enatnet tebareku
@arsemadesalegn1906
@arsemadesalegn1906 Жыл бұрын
Betam new des yemtelut huletachehum edelega nachehu
@endutube
@endutube Жыл бұрын
ልጆችን ማነጽ ሀገርን መገንባት ነዉ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
በልብ ደሃ ፊልም ነው የማቃት ይችን አርቲስት ዋውውውውው ደሰ ሲሉ
@mekashatsegaye
@mekashatsegaye Жыл бұрын
ውይይ ነፂ ደስ ስትይ ! ሚስኪን ነሽ አለቀስሽኝ
@samrawetkeduse3814
@samrawetkeduse3814 Жыл бұрын
yena wede
@hanasahilu900
@hanasahilu900 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት የሁለታችሁንም መሻት አምላክ ያከናውነው
@hananahmed7037
@hananahmed7037 Жыл бұрын
Yane melkam lejj 😢
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r Жыл бұрын
edge bleln so sweet Ewnt new Avalon yata new mirdaw hemmun
@netsiyirefu1101
@netsiyirefu1101 8 ай бұрын
@pandanadi4958
@pandanadi4958 Жыл бұрын
❤❤
@jerrymeles9321
@jerrymeles9321 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@feyorina_9970
@feyorina_9970 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@yanetdereje9928
@yanetdereje9928 Жыл бұрын
ማቅርባቸሁ ጥሩ ነው የሀገር የቋንቋ ነገር እየታስበ ልጄ አደግ ስንት የስውነ አውቀን የእራሣቸን አረሰቱ መሆን የለብንም
@TT-ok4in
@TT-ok4in Жыл бұрын
Ene eko America yale new yemeselen .....ewnet litasebebet yegebal
@zeynu2623
@zeynu2623 Жыл бұрын
Werga hula ega bezi edmayachen erasu Englishzgea anakem esu bezi edmaw maweku erasu ande neger nw for communication high nw mihonw eski zem belu
@tsehayalemu53
@tsehayalemu53 Жыл бұрын
Do you have to be strong me? I just lost my mom and my dad and all my sisters on my brothers so young I am the oldest one, so everything my responsibilities is coming to me take care of my sisters and my brothers so be strong. ❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕
@bettybelay3650
@bettybelay3650 Жыл бұрын
Yene geta mert lij des sil
@eftutesfaye328
@eftutesfaye328 Жыл бұрын
Ere egirshn baksh
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r Жыл бұрын
egziqbhir yitbark ljestoshal kze blayi MN ale
@rosealan
@rosealan Жыл бұрын
ልጅ የልጅነት ለዛ ሲይዝ ደስ ይላል አቤሜሌክም ልክ እንደዛ ነው ንጹህ ልጅ😍😍😍 እግዚአብሔር ያሳድግህ 🙏
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ልጅ ፔንጤ አረገችው ቲቲቲቲሽሽሽሽ.....ደሞ ተጨነቀ የኔ ውድ ሚስኪኒዬ....የወደድኩት ነገር ታዳምዋለች❤❤❤
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p Жыл бұрын
Kkkķķ begtah ekonhu yh ulu desta aey sexahn benath ekohnu melktuhn yemiyasthlalfu aye ortodhks
@user-rl5ph6pf2p
@user-rl5ph6pf2p Жыл бұрын
ታምራላችሁ ትወና አደኛነሽ
@yanetdereje9928
@yanetdereje9928 Жыл бұрын
ይገርማል የ10አመት ልጁ ቁርጥ እረ ወደየት እየህድን ነው
@zainabmanama3111
@zainabmanama3111 Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ነፂን ድንገት ሳያት ባዩሽ /ሚጡን የምትመስለው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
ትክክክል
@tigefe1337
@tigefe1337 Жыл бұрын
Besmam ebaye mekotatr aelichalkum enam 1 new liji gen...
@hghh1856
@hghh1856 Жыл бұрын
Sele rolercoster siyawera leju😂betaam belt Ena gobeeez abemelek 👍
@jerrymeles9321
@jerrymeles9321 Жыл бұрын
My dear miyastawsu alu you can check
@elsatamiru3336
@elsatamiru3336 Жыл бұрын
Yen work endt des yelale yasdgeh kasbkew bota ydrseh
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Жыл бұрын
ይደግልሽ እህቴ ከኤርትራ ናኝ። ኣቤሜሌክ ትርጉሙ ብትጽፍልኝ ደስታ ይሰማኛል እዚሁ እንዲህ ማለት ነዉ ኖኖ እንዲሁ ነዉ ትርጉሙ ስላሉኝ ካንቺን ልስማዉ ብየ ነው 🙏🙏🙏
@nani6736
@nani6736 Жыл бұрын
የዕ ብራይስጥኛ ትርጉም ያለው የመጠሪያ ስም ነው። ትርጉሙም "ንጉስ ወይም የንጉስ አባት" ማለት ነው.
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Жыл бұрын
@@nani6736 አሉ መሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@mikamiko824
@mikamiko824 Жыл бұрын
ታድለሽ
@salamjiji2569
@salamjiji2569 Жыл бұрын
mn yakl edel endehone KBER HULU Le FETARI Yhun Endezih Mayet Berasu Lbn Yadsalna Pls Hzb Hoy Temaru Kezih Lj Betam Kegeremegn Negerdemo Benatu Mahtsen Yeneberebetn Feeling Betam New Yegeremegn AYLEYACHUH!!!
@hiwotgetahune7489
@hiwotgetahune7489 Жыл бұрын
setamru
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l Жыл бұрын
እንደው ጴንጤ ስትባሉ ባፍችሁ ፀሎት ፀሎት ነው የምትሉት ከልባችሁ ግን አይደለም ።
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
It is irritating to watch you swinging your legs as if you are nervous. So humble boy.
@user-ld7ti8br7j
@user-ld7ti8br7j Жыл бұрын
አስር አመቱኮነው
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 78 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 28 МЛН
እማማ ዝናሽ ስም አወጡልኝ !
1:07:22
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 189 М.
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 6 МЛН
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 12 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 4,7 МЛН