ባዩሽ እና ንግስት የልብ ወግ (YeLeb Weg) ክፍል 2

  Рет қаралды 114,883

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

የልብ ወግ (YeLeb Weg) ባዩሽ እና ንግስት ክፍል 2
Bayush Kebede Mitu And Nigist Fikre
Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና ዓርብ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Follow us on Instagram
/ mayaflicks
/ maya_digitalmedia
Follow us on tiktok
hl=envm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Like us on Facebook
/ ethio.maya

Пікірлер: 171
@ribkataye9764
@ribkataye9764 2 жыл бұрын
በጣም ይምራል ዝግጅታችሁ ሰራዊት ፍቅሬንና ሙሉአለም ታደሰን አቅርቡልን
@sinishawasefa4696
@sinishawasefa4696 2 жыл бұрын
Kimir btm sasebew nbr yekirebulen
@saradesta2075
@saradesta2075 2 жыл бұрын
ጓደኝነት+ እምነት + ትዕግስት+ ሀገር ወዳድነት ሁለ ነገራችሁ ደስ ይላል
@helenmehdi9876
@helenmehdi9876 2 жыл бұрын
በል:እርሡ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉም መጠጊያ ነው አልወለደም አልተወለደም ለእርሡ አንድም ቢጤ የለውም። (ሡረቱል ኢኧላሥ )
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 Жыл бұрын
ባዬሽ በእውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን የቃላቶሽ ስነ ምግባክሽ በጣም ደስ ትያለሽ መጨረሽሽን ያስምርልሽ!!!
@helenmehdi9876
@helenmehdi9876 2 жыл бұрын
ንግግሮች ናቸው በምላሥ ላይ በጣም ቀላል የሆነ በሚዛን ላይ ደግሞ በጣም ከባድ አላህ ዘንድ በጣም የተወደደ ; ሡብሀነላህ ወቢሀምዲ ሡብሀነላህ አል አዚም።(ረሡል ሠ አ ወ)
@leilasalah5073
@leilasalah5073 2 жыл бұрын
አለባበሳችሁን ሳላደንቅ አላ ልፍም ሌሎች አርትስቶችም ክናንተ ቢማሩ ጥሩ ነው በማለት ቢያንስ ህዝብ ፊት ዲስንት አለባ በስ ቢለበስ መልካም ነው በተረፈ ደስ የምትሉ ናችሁ እናመሰግናለን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ባዩሽየ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ልጆችሽን ንግስትየ ላንችም እማምላክየ ልጅ ትስጥሽ የአቢወት ንግስት ❤😘
@edennegatu6726
@edennegatu6726 2 жыл бұрын
I love the way you guys dressed up. Very respectful to everyone who wants to follow you guys….
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
እናትነትን ትኖሪያዋለሽ እጂ አታዋሪውም። ምርጥ አገላለፅ 👌😍ኢትዬጺያዊነት በቃላት የምገለፅው አደለም
@fetiyasiraj3535
@fetiyasiraj3535 2 жыл бұрын
ንግስቴ የኔ ቆንጆ እርጋታሽን በጣም ነው የምወደው ሚጡዬም እንደዛው 😘😘😘😘😍😘😘😍😍😍
@arditube5698
@arditube5698 2 жыл бұрын
ባዮሽየ የኔ ውድድድድ የኔ የምን ግዜም ምርጥ አርቲስት ሙሉ ሴት ሙሉ አርቲስት ምሳሌ ነሽ love you❤❤❤❤👌
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ምን አለበት ሁሉም አርቲስቶች ልክ እደናተ ቢዋደድ በጣም ምርጥ ሴቶች ንግስትየ እኳን አቃታለሁ ጨዋ ናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሚጡየ እኳንም ፈጣሪ አተረፋችሁ ❤️❤️ምርጥ ግጥም ሚጡዬ💔
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
ጓደኝነት ማለት በማግኘት ያልተጀመረ በማጣት የማያበቃ ትልቅ ውህደት ነው ህይወትክ ውስጥ ብዙ ደስ የሚሉ የህይወት ምህራፎች ውስጥ አንዱ ከጓደኞችክ ጋር ምታሳልፈው ጊዜ ነው አንዳንድ ሰወች ጓደኝነት ትርጉሙን ሳያውቁ ብዙ ጓደኞች ያፈራሉ ነገር ግን በጥቂት ጊዜ ውስጥ ይጣላሉ ይህ ጓደኝነት አይደለም አንተ የጓደኛህን ስሜት መረዳት ስትችል ሲያዝን ሀዘኑን ማጥፍት ባትችል እንኩዋን አብረህ ታዝናለክ ለሱ ያለክ ፍቅር ያስገድድሀል ሳታየው ሳትቀልድበት ሳትላፍው ስትውል የሆነ የሚደብር ስሜት ይሰማሀል ሱስ ይሆንብሀል የሱ ቦታ የሚገባክ በሰው ተከበህ ነገር ግን ሀሳቡን የሚያካፍልህ ስታጣ ትዝ ይልሀል አቅፎህ በኩርኩም እየመታህ ግን የሚሳሳልክ ብዙ ሰው ባለበት ጮክ ብሎ ያንተን ስም እየጠራ የሚያወራክ ነገር የሱን ጣእም ትረዳለክ በእጅ የያዙት አደል ሚባለው ሌላው ቢቀር ከትምህርት ወደ ቤት ብቻህን ስትመለስ የሚሰማክ ስሜት አለ ጓደኛን ለእድገትህም ለውድቀትህም ተፅኖ አልው ዋናው አንተን የሚመስል ስታጠፍ የሚመክር ጓደኛ መምረጡ ላይ ነው ልክ እንደኔ ጓደኞች 😉❤
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ነገኮ እናታችን አስተርዮ ማርያም ነት እንኮን አደረሳቹሁ እናታችን ድንግል ማርያም ሃገራችንን ሰላም ታድርግልን አድስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን አበረታቱኝ አትለፉኝ እወዳቹሃለሁ
@butterflysomethingreallyho2248
@butterflysomethingreallyho2248 2 жыл бұрын
Enkuan abro aderesen wede 😘
@bitaniaabebe5601
@bitaniaabebe5601 2 жыл бұрын
አሜን
@balambaras5848
@balambaras5848 2 жыл бұрын
ስርአትና መከባበር በተላበሰ ሁኔታ የተካሄደ አቀራረብ በመሆኑ ምስጋና ይድረሳችሁ ። ብዙ ህልም ሰንቆ በጎልማሳነቱ ስለተቀጨው አባትሽ ዘለቀ ንጉሤ ያለሽ ስሜት ወንድሜን አስታውሼ በሰመመን ያሳለፍነውን ግዜ እንድቃኝ አርገሽኛል። ንግስት አባትሽን ወደፊት በምታደርጊው ውይይት ላይ ሙሉ ስሙን ዘለቀ ንጉሤ በማለት ለአድማጭ /ለተመልካች ብታስተዋውቂ መልካም ነው። የተቃና የሕይወት ዘመን ይግጠማችሁ።
@merhawitmebrahtu19
@merhawitmebrahtu19 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍቅራችሁን ያፅናላቹ
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 2 жыл бұрын
ሁለት ቅመም ምርጥ ኢትዮጵያዊያን
@helina3753
@helina3753 2 жыл бұрын
ንግስት ግን ንፁ ሆነሽ ነው ያገኘሁሽ ይብዛልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@jesusisloveyou7617
@jesusisloveyou7617 2 жыл бұрын
No no my father is number one all over the world I LOVE MY DAD, but some thing like you I lost my dad .anyway I love the way you express your love abut your father. all nice father is number one .
@themediway5661
@themediway5661 2 жыл бұрын
በጣም መሳጭ የሆነ ጭውውት ሃይማኖታችሁን ማክበበራቹ አገራችሁን መውደዳቹ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት ።
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
ስወዳቹ ሁለታቹንም ደስ ምትሉ
@haregbabi546
@haregbabi546 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በሁለታችሁም ደስ ብሎጛል ከጌታ ጋር ያላችሁ እምነትና መደገፍ ኣስገርሞጛል ኣስደስቶጛል እና ጨምሩ ለምልሙ
@user-ki3jc8ic3k
@user-ki3jc8ic3k 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋወች ስታምሩ ሳልጠግባቹሁ አለቀ😍😍😍😘😘😘😘
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
ባዩሽ አገራችንን የምትወጅበት መንገድ በጣም ነው የተመቸኝ!! የአማርኛ መምህርሽ የቀረፁብሽን አገር ወዳድነት እጅግ አደንቃለሁ በፕሬዝደንት ኬኔዲ አባባል ነው ቀርፀው ያሳደጉሽ ፦ ለሀገሬ ምን አደረኩ እንጂ ሀገሬ ለኔ ምን አደረገች ማለት እንደሌለብን!!
@NetsanetTadesse
@NetsanetTadesse 2 жыл бұрын
የኔ ውቦች ስወዳችሁ እስኪፖሰት ጓጓው 😍😍 እግዚአብሔር አምላክ ከመጣብን መከራ ችግር ሁሉ ይሰውረን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን💚💚💛💛❤❤
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 2 жыл бұрын
ምርጥ ጎደኛማቾች ስርአት ያላቸው አርቲስቶች❤👌👌👌
@user-kt3tt1gk3r
@user-kt3tt1gk3r 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
These two are beautiful, smart, respectful, adorable ☺️ and know how to talk. Your parents should be very proud of you 👏 👍 and of course your partners are so lucky to have you. May God bless you more!! ምህረቱን ከኛ ያላራቀ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: የልብ ወግን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን:: በርቱ::
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ትክክል መፀአፍ ቅዱስ ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ይላል ጥንካሬያችሁ ደስ ይላል ድንግል ማሪያም ከነልጁአ ከናንተ ጋር ትሁን
@senaitadmassie7305
@senaitadmassie7305 2 жыл бұрын
I enjoy leasoning your talk. You talk about yourselfs. No Gossip! Very positive.
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
የኔ ውቦች ስወዳቹ ደስ ትላላቹ 👍👏
@zodaneshzodanesh2337
@zodaneshzodanesh2337 2 жыл бұрын
Metuya Gobze set nesh !bless you! My sis
@maedinaassfatoutub8660
@maedinaassfatoutub8660 2 жыл бұрын
ንግስት የኔ ጠካራ አብሽራ
@mahikonjo7789
@mahikonjo7789 2 жыл бұрын
I love the way you love our country mama Ethiopia 💚💛❤️
@Rippedsad
@Rippedsad 2 жыл бұрын
You gales are awesome,you both Are appsolutly Beautiful inside And out intelligent,withTenacity after!!! Watching listening toBoth of your Segment the Respect love you Showed to each other it's not only A testimony but a lesson to many A good model,I hope many will Watch this show,True Ethiopians Love you Both God's Blessings to you and All your family.
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርካችሁ ስታምሩ
@wudeabebe4912
@wudeabebe4912 2 жыл бұрын
stay together, I proud of you both.
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 жыл бұрын
ባዩሽ የኔ ቆንጆ ያክስቴልጅ ሁሌም ቢሆን እንኮራብሻለን🙏😘😘😘😘
@nani6736
@nani6736 2 жыл бұрын
አቶ ዘመጠጋጋት
@humancarehuman5554
@humancarehuman5554 2 жыл бұрын
Lol
@nunukiya6145
@nunukiya6145 2 жыл бұрын
እንደምወዳት ንገርልኝ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
ታድለህ! ገና በልጅነቷ የበሰለች ።👌👍
@naimatube2312
@naimatube2312 2 жыл бұрын
የአክስትህ ልጅ መሆኗን አውቀናል ክክ LOl
@meronayele2822
@meronayele2822 2 жыл бұрын
ተስፋ ቆርጠሽ ታዉቂያለሽ?ላለቻት ንግስት የመለሰችው መልስ በእውነት ልቤን ነካው!በዚህ ህይወት ውስጥ ሁላችንም አልፈናል ነገር ግን ከፈጣሪያችን ጋር የጠበቀ ግንኙነት ካለን በፀሎት ሁሉም ነገር መልካም ይሆንልናል እውነት ነው ንግስቴ!ህይወትን ቀያሪ እግዛብሔር ክብሩ ይስፋ ለዘለአለም አሜን!!!🙏🙏🙏
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
I love 💕 u girls Especially smart n talent woman👍🏾🎉🥳🥰👏🏾💐
@aidaabdu3773
@aidaabdu3773 2 жыл бұрын
The love and respect you have for each other is real and genuine ❤
@azebfeseha1272
@azebfeseha1272 2 жыл бұрын
I love the way you talk about your dad ❤️.
@sophiamohammed5740
@sophiamohammed5740 2 жыл бұрын
I love this interview. They are decent
@marthaketsela7096
@marthaketsela7096 2 жыл бұрын
selemewedachehu tolo alekebegn❤ arif koyeta neber, enedegena nu eshi🙂
@yeshailu7883
@yeshailu7883 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፣በፍቅር፣በሰላም፣ ያኑራችሁ።
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
በጣም እንወዳቹሀለን ቸሩ መዳኒአለም በእድሜ በጤና በሰላም ይጠብቃቹ ምርጦች ዉዶች😘😘💞💕😍😍👌👌👍👍
@haimanotyilma
@haimanotyilma 2 жыл бұрын
I love u guys. I saw and talk to Aster Aweke..Kabu restaurant in Addis. I was lucky. U will meet her Nigistye.
@hementube7948
@hementube7948 2 жыл бұрын
Really both of u so beautifull.
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አይለያችሁ❤️
@woinshetantero520
@woinshetantero520 2 жыл бұрын
Betam nawu mewodachu. ❤️❤️❤️
@bethelehemalemayehu4779
@bethelehemalemayehu4779 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቹ ክብርይስጥልን
@mesifaris8245
@mesifaris8245 2 жыл бұрын
Betam new yemewedachu
@fikirmekonen4220
@fikirmekonen4220 2 жыл бұрын
ስታምሩ አይለያችሁ
@4tgmk967
@4tgmk967 2 жыл бұрын
really incredible
@ss-md6ff
@ss-md6ff 2 жыл бұрын
Gobezi Nachiw enameseginaleni
@Ms-ju1wq
@Ms-ju1wq 2 жыл бұрын
ende enanite chewa setaset iko new yetefaw respect 🙏kalat yelegnim
@HeliDesalegn
@HeliDesalegn 2 жыл бұрын
des yilal👌😍Sayat ena lula gezun gabzhiln pls🙏💕💕💕
@user-jd1vk6uo6y
@user-jd1vk6uo6y 2 жыл бұрын
ንስትየ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ በጣም ደስይላል ጎደኝነታችሁ እይለያችሁ
@ZahraZahra-uw8kd
@ZahraZahra-uw8kd 2 жыл бұрын
ስወድቹሁ❤❤❤
@lemlemdegu2383
@lemlemdegu2383 2 жыл бұрын
አባ መሸበከቱ የሁላችንም አባት ነበሩ ነብሳቸውን ይማረው
@alemsherwe279
@alemsherwe279 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር የኔ አንደኞች ስውዳችሁ የጎደኝነት ተምሳሌት እናንተ ናችሁ ።
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
እግዛብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ደሥሥትሉ🥰🥰
@meseretmekonin8974
@meseretmekonin8974 2 жыл бұрын
በትክክል እውነት ብለሻል
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
ቆነጃጅቱ ...! 👍👌
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
መከባበራቹ በቂ ነው👭❤❤
@menejat9904
@menejat9904 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹ ጥሩ የጎደኛ ተምሳሌት ናቹ😍😍
@tubetube5463
@tubetube5463 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ
@hanans2148
@hanans2148 2 жыл бұрын
Dasi telalachuu ❤️❤️❤️
@zoomprise
@zoomprise 2 жыл бұрын
Set reminder . Smarte
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 2 жыл бұрын
የኔ እናት እወዳችኃለሉ ❤❤♥
@ferakaiu9806
@ferakaiu9806 2 жыл бұрын
አንደኛ ግጥም ቴዲያችን ዘፈን አርጋት እባክህ🙏
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
ሚጡዬና ንግስቴ በጣም ተወዳጅ ናችሁ
@bekelach2679
@bekelach2679 2 жыл бұрын
Bayushii mekapuu feteshen feteshen axeffaw bezalay xuteshiin gelxeshii ayenefam
@maedinaassfatoutub8660
@maedinaassfatoutub8660 2 жыл бұрын
ሚጣ የኔ ቆንጆ
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
💕💕💕
@rahwamulu1819
@rahwamulu1819 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@madonamadona1161
@madonamadona1161 2 жыл бұрын
Betam new emiwedachihu ayileyachihu semonun gin yetererakachihu yimesilali pls nifas atasigebu bemehalachihu
@mariammahi3618
@mariammahi3618 2 жыл бұрын
Yen tenkaroch jegnoch ❣❣❣❣❣❣❣❣❣
@fikeraikea7507
@fikeraikea7507 2 жыл бұрын
Sewdchu aylychu❤❤
@sssshh208
@sssshh208 2 жыл бұрын
Yemire yene tarikem like endanche new tesfa korche neber gene ahun anchen sesemam tekara mohon endalbign temiralhu tigey
@bettytube
@bettytube 2 жыл бұрын
ጓደኝነት ለእኔ እናተናቹ ደስ ስትሉ በማርያም ።።
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
ባዬሽየ አስተዋይ ዋውውው እግዚአብሔር ይባርክልሽ በትክክል እግዚአብሔር መፍራት ከሁሉም በላይ ነው በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ የኔ ውብ❤️😍😍😍
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@dagmyosti5653
@dagmyosti5653 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ አስዋይ ናችሁ አለባበሳችሁ ቦታውን የውከለ ነው
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ባዩሽ ከበደ ባለብዙ ተስእጦ ባለቤት ነሽ በዛላይ ሰለሀይማኖትሽ ያለሽ አቋም በጣም ደስ ይላል
@user-yp5yh4nf9o
@user-yp5yh4nf9o 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 2 жыл бұрын
swedachihu uffffffffffffffffff mar
@tgk1103
@tgk1103 2 жыл бұрын
Sewdachu💙💙
@mesifaris8245
@mesifaris8245 2 жыл бұрын
Negesetiye yenen tareki yemetawerew new yemeselenge 😍😍😍😍❤❤
@bffboss7901
@bffboss7901 2 жыл бұрын
♥️♥️😍😍😍😘😘😘
@samrawitmesfin6912
@samrawitmesfin6912 2 жыл бұрын
Bidegen hula des ylegnal betam nw des milut
@hiwothiwi7540
@hiwothiwi7540 2 жыл бұрын
astewayech
@mitu2969
@mitu2969 2 жыл бұрын
Ymiwedachu more bayushye erigatashin ena make up alemwdedishen siwedew
@tigistseyoum2169
@tigistseyoum2169 2 жыл бұрын
hulu negerachu betam des yelal fetari be demu shefno eske zelalem yanurachu
@mohmekitube3652
@mohmekitube3652 2 жыл бұрын
አረ ይለቀቅ
@butterflysomethingreallyho2248
@butterflysomethingreallyho2248 2 жыл бұрын
ENE gen enaten alwedatemmmmm 😭😭😭😭😭
@shortsbest7734
@shortsbest7734 10 ай бұрын
Besuwa mknyat kebad gize asalfesh mehon alebet. Yaw hulum enatoch and aydelum, gn abzagnochu enatnetn yemrm yenoru nachew.
@mikemike2627
@mikemike2627 2 жыл бұрын
ሚጡዬ እኔ ለሃገሬ ምን አረኩላት ያሉት የአማርኛ አስተማሪሽ ሳይሆኑ ጆን ኤፍ ኬኔዲ ነው
@lidacall5379
@lidacall5379 2 жыл бұрын
ሸዊትና ትግስት ግርማን አቅርቡልን
@fawzeyahmohammad8333
@fawzeyahmohammad8333 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔si wudacuu
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Menja fikad bebir nw ede yawtachut????
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ባዩሽ እና ንግስት
43:54
Maya Media
Рет қаралды 218 М.
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,2 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 11 МЛН
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን) #Dawitshilan
39:01
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 3,2 МЛН
Все мы немного НИКА!
0:17
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,8 МЛН
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,7 МЛН