የክተት ዘማቹ የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ብርሀኑ ፈያራ|ጥቁር እንግዳ

  Рет қаралды 7,232

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Жыл бұрын

የክተት ዘማቹ የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ብርሀኑ ፈያራ#asham_tv
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Facebook - / ashammediatr .
KZbin. - kzbin.info/door/Nhq...
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

Пікірлер: 35
@sirakmamo795
@sirakmamo795 Жыл бұрын
ወጣት አርበኛ ብርሃኑ ፈየራ ትልቅ ስራ ለሀገርህ ቆመሃል እናመሰግናለን በአሁኑ ሰዓት የደሴን ስፓርት ችግሩ ገብቶሃል የውስጥ ውድድር አስፈላጊና ለስፓርት ተነሳሽነታቸውንየሕዝቡም ድጋፍ የሚታይ ነው የሕፃናቱና የወጣቱ ለስፓርቱ ያላቸውና ፍላጎትና ቀንና ለሊት ሲጫወቱ ያሳዝናል ማደጊያና ማረፍያ የላቸውም በጣም ያሳዝናል : ፈየራ በል በርታ ንቅናቄውን ቀጥል ... አንድ ግዜ እንደውም የምስራቅ አፍሪካ ዎንጫ ስናገኝ የነሙልጌታ ከበደን እናት በዋንጫው ፋንታ ተሸክማችሁ ጨፍራችሆል ይባላል ።
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ሊብሮ ክፍል ሁለትን እንዳታስቀረው በናት ከዚ በፊት፡የንጉሴ ገብሬ የአቢ ሰይድ የተስፋዬ ዘለቀ የጌቱ ከበደ የደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ አልቀረበም
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Жыл бұрын
Birhanu Solja ✊️thank you for stand for utopia 🟩🟨🟥✌️
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 Жыл бұрын
ፈየራ የልጅነት የስታድዮም ትዝታችን ሸርተቴውን አልረሳውም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ክፍል 2 እንጠብቃለን ሊብሮ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Жыл бұрын
ገኔ አሸናፊ ግርማን እባክህ አቅርብልን 💚💛❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ፈየራ ከተከላካይ ፡እየተነሳ ብዙ ጎል ያገባ ነበር ጊዮርጊስ ውለታውን፡አልከፈለውም
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
አታጨብጭብ ውለታን ከፋይ እግዚአብሔር ነው።
@andinetkebede7593
@andinetkebede7593 Жыл бұрын
ፈዬ ወዬ ለክለባችን በመጫወትህና ደም በመሥጠትህ እኔም አንተን ሥትጫወት በማየቴ ደሥ ይለኛል።ገኔ እንወድሀለን
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
ይሄ ምርጥ የጎርጊስ ተጨዋች፣የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች፣የክፍለ ሀገር ልጆችን በፕሮጄክት የሚረዳ ይሄንንም ከሀያ አመት በላይ የሰራን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፣ከአንድ አይሉ አራት ወይም ከዚያ በላይ ክለብ የተጫወተን ባለሙያ፣ ድሮ ጊዮርጊስ ሲጫወት ብዙ ኢንተርቪወች እናዳምጥ ነበር እናነብ ነበር አሁን የተረዳነው ብሬ እጂግ በሳል ሆኖ፣እጂግ ብዙ ምክረሀሳቦች ይዞ፣አሁንም ለተወለደበት አካባቢ በተቆርቋሪነት መልካም ምክር የሚሰጥን ምርጥ ልጅ እንዴት የሚኖርበት መስተዳድሩ፣የተጫወተባቼው ክለቦች፣ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ እና ደጋፊወች፣ብሄራዊ ቡድኑ ባደረገው አስተዋጾ ልክ የሚገባውን ስጦታ፣ንብረት፣ገንዘብ የፈለገው ቢደረግለት ውለታ መመለስ አይደለምን??? በተጨማሪም የከተማው ተወላጆች እና የጊዮርጊስ ቡድን እና ደጋፊወች ይሄንን መስራት ያቅታቼዋልን?? ለማንኛውም የብሬን ቀናነቱን፣የአስተሳሰብ ብስለቱን፣መልካምነቱን፣ለሀገሩም ለከተማውም ለጓደኞቹም በአካባቢው ላሉት ሁሉ ያለውን ክብር ያሁኑንም የቀደሙትንም የሚሰጠው ክብር የበለጠ ያስከብረዋል፥፥ እናከብርሃለን እንወድሃልን በልልኝ፥፥ በጊዮርጊስ ዘመኑ እንኳን ጎርጊስን የቡናን ደጋፊ ያስጨበጨበ ያሳመነ ምርጥ ልጅ ነው፥፥ጋዜጠኛ እስኪ ደወል ደወል አድርግ ጎርጊስም መስተዳድርም ደጋፊወችም ጋር፥፥ ሸኪው በጄት ቢመድብለት ስንት ፕሮጄክት ይሰራ ነበር፥፥ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን፥፥ [About his recommendations: ብሬ ለከተማው ስፓርት እድገት መፍትሄ ሲናገር ቀላል ይመስላል ቀለል አድርጎ ሲናገርው፥፥ ይሄ ችግር ግን ሀገራዊ ነው፥፥ ፈየራ በቀላሉ ያስቀመጠው አንደኛ ሰፊ የውስጥ ውድ ድ ር አስፈላጊነትን፣ሁለተኛ በየቀበሌው/ወረዳ የተመቻቹ ሜዳወች ዝግጅትን እንዲሁም የተጄመሩ የስቴዲየም ስራወችን መጨረስን፣የቀድሞ የዝግጅት እና የማስተባበር ልምድ ያላቼን የስፓርት ማናጄሮችን ማቀናጄት እና መጠቀምን፣ሶስተኛ አሁንም ከተማው ውስጥ ያሉ ሌላም ቦታ ያሉ የቀድሞ ተጨዋቾችን በአሰልጣኝነት ማሰልጠን እና የስፓርት ውድ ድ ር ውስጥ እንዲረዱ ማቅረብ፣የዳኛ ስልጠናወችን መስጠትን፣የስፓርት ጉዳይን ከፓለቲካ መነጠል፣በተለይ በተለይ ስፓርቱን የሚደግፏ ባለሃብቶች ከኪስ አውጥተው ስራ የሚያስጄምሩ ባለሀብቶችን ወደ እስፓርቱ ማቅረብን ማቀናጄትን በጥሩ እና ማንም በሚረዳው መልኩ መፍ ሄ ብሎ አቅርቡዋል፥፥ ይሄ ትልቅ ሀሳብ ነው፥፥ ለዚህም ሲባል ከከተማው ወጥተው በዳኝነትም፣በጨዋታም፣በእስፓርት አስተዳደር፣በአሰልጣኘት፣በተጨዋችነት፣በአስተባባሪነት የሰሩ ሰወችን በስም እየጠቀሰ ቢሰሩ ለውጥ ያመጣሉ ብሎ ሀሳብ ሰጥቱዋል፥፥ ይሄን ወርቅ ሀሳብ ሌላውም ቦታ ቢከተል መልካም ነበር፥፥ መቼም ይሄንን ሰምተው በየ ክፍለከተማቼው ሜዳ፣እስቴዲየም መጨረስ፣የፕሮጄክት ስራ ማስጄመር፣የውስጥ ውድ ድ ር መርሃ ግብር ማውጣትን፣ዝቅተኛ፣መካከለኛ፣ከፍተኛ የዳኛ እና አሰልጣኝ ስልጠና፣የስፓርት መነቃቃት ይፈጥራል፥፥ ድሮም ትልቅ ተጨዋች ትልቅ ነው ሃሳቡ፥፥ ክብር ይገባሃል ብሬ፥፥ If they are going to do this; it will be called "The Legacy of Birhanu Feyara!] [ታዲያ ለእንደዚህ አይነት ልጅ ደሴ ከተማው ቤት ስ መኪናስ ብርስ ቢሸልመው ያንሰዋል??ያለ ቤንች ያሳለፈበት ጎርጊስ ስ ቤትም መኪናም ፔንሽን ቢያስብለት ያንሰዋል???ብሀራዊ ቡድኑስ ውለታውን ቢመልስ ያንሰዋል??አንዱስ ባለሃብት እስኪ አንተ የማነቃቃቱን ስራ ስራ ብሎ ስራ ማስኬጃ ሚሊዮኖች ቢሰጠው ያንሰዋል??? ትልልቆች የራሳችን የሆኑትን በሰሩት ትልቅ ነገር ልናከብራቼው ሲገባ እታች ወርደው ስለንብረት ስለ ቀን ተቀን ኑሮ እንዲያስቡ ጊዚያቼውን እንወስዳለን፥፥ እነዚህ ሰወች እኮ ትልቅ ስራ ለሀገርም ለክለብም ሰርተው አሳይተዋል፥፥ ምላሹን ሀገርም ክለብም ነው መስጠት ያለበት እነሱ ክብራቼውን ከፍ አድረገውታል ቀድመው፥፥]
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ብሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Жыл бұрын
እኔ እንደ ሳሚ ጆሮ እና ፈየራ ምጠላው የጊዎርጊስ ተጫዋች የለም ነበር ድሮ ፈየራ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እኔ ምስክር ነኝ ለወኔህ እና ችሎታህ
@robelberhanr9542
@robelberhanr9542 Жыл бұрын
Feyeraa
@michaelkassa5739
@michaelkassa5739 Жыл бұрын
Feyera (a) ????
@AnnoyedMicroscope-ud5tl
@AnnoyedMicroscope-ud5tl 6 күн бұрын
ሕዝቡ ዘረፈ እያልክ ነው??😂😂 ዘንድሮ ገና ብዙ እንሰማለን
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Жыл бұрын
አቦ ብሬ ይመቻል ቤት ማግኘት አለበት
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk Жыл бұрын
Berhanu feyera... Yeten fara.. Manenem ayfera
@messaybekele1391
@messaybekele1391 Жыл бұрын
Geberew geberew geberew geberew😂😂😂😂😂
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 Жыл бұрын
ፈየረ ገበሬው ይባል ነበር
@addistedla
@addistedla 10 ай бұрын
TDF thanks to USA they went back to Mekele.
@tofikali9576
@tofikali9576 Жыл бұрын
ብርሃኑ ከረጅም አመት በዋላ ተክለሀይማኖት ጎማ ልገዛ ስሄድ ጎማ ቤት ሲሰራ አይቸው በጣም ነበር የገረመኝ
@wushetyefratwutetnewu5439
@wushetyefratwutetnewu5439 Жыл бұрын
Feyera nebsegedayoch koas tsere torinet newu.
@berhan6851
@berhan6851 Жыл бұрын
For saving Bastor Abiy from TPLF,, you will be hunted by commander Jula. hahahahahaha
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
Endaynafeshe! Deshitagina
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Жыл бұрын
ፈየራ ለመከላከያ ባለመጫወትህ አዝኔለሁ ።ስራህ በሙሊ የወታደር ነበር ተማቺኑህ ጨዋታህ ጥረገው ነበርክ አቦ አዝናንተኸናል በግዜው
@kechemagara5433
@kechemagara5433 2 ай бұрын
እውነትም የዘመኑ ፉራ! ደሴ ተወራ ምናምን ይላል ? ኳስ መጠለዝ ይሻላል ጠመንጃ ማወዛወዝ?
@tesfayekifle7893
@tesfayekifle7893 Жыл бұрын
ብርሃኑ ግልፅ ነው። የወሎ ልጆች አቀራረባቸው ተመሳሳይ ነው። የሙሉጌታ ከበደ ቃለ መጠይቅና አቀራረብ ከታዘባችሁ እንደዚሁ ነው።
@aliseaid
@aliseaid Жыл бұрын
Yamhara lijoch yemen mekefafel new
@monahussen5232
@monahussen5232 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ስቴዲየም የገባው ቀን ጊዮርጊሰ ከማ እንደሆነ ባላሰታውሰም እሱ ባገባው ነበር ያሸነፉት
@wushetyefratwutetnewu5439
@wushetyefratwutetnewu5439 Жыл бұрын
Techawach wondimun geday koas yemayawuki leba.
@denineshasfaw3294
@denineshasfaw3294 Жыл бұрын
ብርሀኑ ፋየራ 2ሺ ፋራ የብና ደጋፉ ...
@addistedla
@addistedla 10 ай бұрын
ፋራዉ አሁንስትሄዳለህ ፈኖን ልትመታ
@biruktadesse9984
@biruktadesse9984 Жыл бұрын
Berhanu feyera only no reading and writing his stop education when 2 grade by lack his football player
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
You talk about somebody else but you can't even write a single proper sentence. Don't judge others. He is successful better than anyone by his own profession. Tell us what you have done to your city or to your country...Tell us one thing please. But he represented ETHIOPIA for 8 years and played as best 11 for the country's #1 club St. George for 10 years. Tell us what you have done compared to his decorated successes...
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Жыл бұрын
ሸናችሁ. ተብሎ. መገረፍ ... አይ ኢትዮጵያ. ይሄ. ኮ. የሳይኮሎጂ በህክምናው ትልቅ እርዳታ. መደረግ ያለበት እንው
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 33 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 27 МЛН
ግራ ቀኝ ድራማ  የጀርባው ምስጢር እና የቀጣዩ
45:07
ኳስ ሜዳ እና ግርግር ክፍል 1 | ጥቁር እንግዳ| #Asham_TV
53:19
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 6 М.
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,3 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 26 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 10 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,3 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 2,2 МЛН