የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሰኔ 22/2016/June 29/2024

  Рет қаралды 19,099

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

3 күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZbin
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 83
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Күн бұрын
የፋኖ ፀሐይ እየጠለቀች ነው::
@SayidLamita-ms9ym
@SayidLamita-ms9ym Күн бұрын
ኢትዮጵያ አሸንፋለች ሲሰ በርታ
@shiferawwoldemichael9389
@shiferawwoldemichael9389 Күн бұрын
Peace To Ethiopia and to all Ethiopian Nations and nationalities. Ethiopia will stretch it's Hands to the Almighty❤❤❤.
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
ወገኖቼ፤ አሉላ፡ ሰለሞን፡ ወደ፡ ጤነኛ፡ ልቦና፡ ስለተመለሰ፡ እልልልል፡ በሉ። ተስፋ፡ አለን!!!
@Bahadnsani
@Bahadnsani Күн бұрын
ትኩረት ለራያ ህዝብ
@alexmulugeta2002
@alexmulugeta2002 Күн бұрын
Thank you Sisay
@millawolde5596
@millawolde5596 2 күн бұрын
Keep Being Real and Genuine Up Bro❤❤❤
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 Күн бұрын
Sis Thanks
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Күн бұрын
አቦ በንቲ አመሰግናለሁ
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t Күн бұрын
ሲሳይ አንዳንድ ቦታ ላይ ሀቅ ሲዛባ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎችን ቻሌንጅ ማድረግ ያለብህ የመስለኛል።
@fatoumata1440
@fatoumata1440 Күн бұрын
Selam selam selam sisay ambesa
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም ተወዳጅዋ ቅዳሜ blessed 🙏🙏🙏🙏
@jesusislord288
@jesusislord288 Күн бұрын
ሉዓላው ሚዲያ ዛሬ ድምፅችሁ አይሰማም ድምፅ በጣም ያነሰ ነው ዝግጅቱን ከጀማራችሁ አንስቶ ስኬታተለው ነበር ግን በጣም አናሳ ድምፅ ስሳይ አስተካክል ከሞባሌ ነው ብዬ አስቤ ነበር ግን አይደለም 🏃🏻‍♀️
@mesaygenna3047
@mesaygenna3047 Күн бұрын
አቤ ረታ ወድሃለው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 күн бұрын
እባክ ሁለተኛ የገባኸው ሰውዬ አንተ የምትፈልገውን ነው የምትሰማውና የምታወራው እውነታ የምትለው አንተ የሚመችህን ነውና ወደ ጎራህ ሚዲያ ተቀላቀል
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Күн бұрын
ለራያ ያልቆመ ፋኖ የሕወሃትን የውክልና ጦርነት ይዋጋል
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Күн бұрын
ለፋኖ ደጋፊዎች - ሲሳይ የኢትዮጵያን መቀጠል ይደግፋል እንጂ መንግሥትን የመደገፍ አላማ አይደለም
@HaymanotAlemu-ws1he
@HaymanotAlemu-ws1he Күн бұрын
ሲሳይ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ መሬት ላይ ያለውን እውነት ነው የምታወራው በርታ አቶ በንቲን ሰላም በልልኝ እውነት ነው እኞ ልማት ላይ ነን ካማራ ክልል በስተቀር በስተቀር
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@peacepeaceseyfu245
@peacepeaceseyfu245 Күн бұрын
ይሰማል
@derejemk
@derejemk Күн бұрын
Abdul from Tronto, well said
@gezmos6550
@gezmos6550 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 2 күн бұрын
Nothing will be solved through war. The Amhara people are paying a great price, so please stop encouraging Fano to continue the fighting because the ordinary people of Amhara are suffering please negotiate and bring peace to that region no need to continue no one wins in war everyone is a loser.
@ethioamericanchamber
@ethioamericanchamber 2 күн бұрын
We can not hear you
@Ali-df1ry
@Ali-df1ry Күн бұрын
ሲስ❤❤❤
@user-lj9vy5pv4y
@user-lj9vy5pv4y Күн бұрын
Enami litazebi new yemigebaw ezhi sewye ga
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 Күн бұрын
አዎ ሲሳይን ትናንትም ዛሬም እጅግ የምናከብረው ክኢትእጵ ጋዜጣው እስክዛሬ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ስለሚያከብር እና ስለሚወድ ነው____
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 Күн бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የአይጥ ምስክር አሉ ገዱን እንደ አሪፍ ፖለቲከኛ ይጠራልን እና ጠ/ ሚኒስትሩን ያጣጥላል በዚያ ላይ ፋኖ ነኝ ብሏል ዘይግርም ነገር አሉ ፋኖ የሆነ ለአማራ እታገላለሁ የሚል ወልቃይትን በፊርማው የሰጠን እድንቆ ወልቃይትን የመለሰለትን ሊያንቋሽሽ ከሚጋጋጥ ሽማግሌ በላይ ደንቆሮ ያላስገረመን ምን ያስገርማል
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Күн бұрын
: sisay መንነት አልቦምድረ አስመሳይ😉
@mizbahm
@mizbahm 2 күн бұрын
ድምጽ
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 Күн бұрын
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@WubadeyTinbit-vx8vg
@WubadeyTinbit-vx8vg Күн бұрын
እንኳን ወደ ብልፅግና ፓርቲ ሚዲያ በደና መጡ።እንግዲህ ሁላችሁም ለመንግስ ጆሮ ከሚመች ዉጭ ማውራት ፈጥሞ የተከለከለ ነው እሽ,አንዳንድ ሰዎች ስለ ህዝብ ደንነት ያውራሉ እነሱን ብሎክ እናረጋቸዋለን⅗¡
@hawaahimed7134
@hawaahimed7134 Күн бұрын
በትክክል ፋኖነት አማራነትነው ፋኖየአማራ እስትፋስነው አብይ አማራን ለማጥፋት ፋኖንአሸባሪእያለ ስምሰጠው ፋኖ እደሸኔ ህፃናት አያርድም ፋኖ አትግደሉን ብሎ እየመከተነው
@reshadabafita5906
@reshadabafita5906 2 күн бұрын
Sisay
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Күн бұрын
Besenetu Semehe Ebakehe Abe Tolan Tiefstände Eza Setemexa Demo Semehen Qeyerehe new Endew America Mene Ayenete Temeherete new Yasetemarecheh Weyem Atemarum Lenegeru Temaren Bayoch Kentuwoch Nachu Ayedeberehem Hule Eyegebahe Yanene Were Setawera Joro Yazegal Negegerehe Samenet Yanenu Letawera Yehonena Mene Yahele Tamehal
@helenmanna4743
@helenmanna4743 Күн бұрын
ሲሳይ ትለያለህ ሀገራዊ ጋዜጠኛ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d Күн бұрын
ሲሳይን ለምን ብልጽግና ለመን ትደግፋለህ ይላሉ ታድያ ማንንም ሽፍታ ይደግፍ ብላቹሁሁ
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m Күн бұрын
የእንግዴ ልጆች ስብስብ
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 Күн бұрын
ሰላም ነው ቆማጦ
@WTAbiy
@WTAbiy 2 күн бұрын
Try to make it louder. I can barely hear you.
@shibrutadese7424
@shibrutadese7424 Күн бұрын
አማራ የሚባል ብሔር የለም
@yoha1998
@yoha1998 Күн бұрын
ጋላ ከብት በመሆኑ አማራ መኖሩን አያውቅም
@shibrutadese7424
@shibrutadese7424 Күн бұрын
ሲሳይ አማራ የሚባል ኃይማኖት እንጂ ብሔር የለም ።።።
@teddyt8346
@teddyt8346 Күн бұрын
ሽብሩ አማራ ብሎ ሀይማኖት ??? ኧረ ጎበዝ ምን እያልን ነው ??
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 Күн бұрын
Whoever is holding the illegal gun in Ethiopia, the mastermind behind all these armed struggle is TPLF. Period. በአማራ ክልል የትጥቅ ትግል እያካሄደ ያለው በፋኖ ስም የተደራጀ ህወሓት ነው የሚባልበት ምክንያቶች; በሰሜኑ የህግ ማስከበር ወቅት ህወሓት የአማራን ክልል በግፍ ሲወርር ዛሬ ፋኖ ነን ብለው የተነሱት ሰዎች " አማራ ሆይ ይሄ ጦርነት የአንተ ጦርነት አይደለምና እንዳትዋጋ" እያሉ ህዝብ ይቀሰቅሱ ነበር። ህወሓት በወረራ ክልልህ ገብቶ ቢገድልህም፣ ቢዘርፍህም፣ መሰረተ ልማቶችህን ቢያወድምብህም፣ ቢደፍርህም አሜን ብለህ ተቀበል እንጂ እንዳትዋጋ ይሉ ነበር። ህወሓት በወሎ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ለመገስገስ ሲነሳ አስቀድመው ህዝብን በፕሮፖጋንዳ ለማሸበር እነ ምሬ ወዳጆ በአይሱዙ መኪና ከአንዱ ከተማ ወደ ሌላው ከተማ እየተንቀሳቀሱ ህወሓት እየመጣ ስለሆነ ከተማውን ለቃችሁ ውጡ እያሉ ከፍተኛ የሆነ የስነልቦና ጦርነት በህዝቡ ላይ ያካሂዱ ነበር። እንግዲህ እነ ምሬ ወዳጆ ናቸው ዛሬ አይናቸውን በጨው አጥበው በመምጣት በአማራ ስም ፋኖ ነን ብለው ተደራጅተው አማራን ለመበቀል ለህወሓት የሚሰሩት። የሀገር መከላከያ ሰራዊት በአማራ ክልል የህወሓትን ወረራ ለመቀልበስ የህይወት መስዋዕትነት ሲከፍል እነ ዘመነ ካሴ እና ማስረሻ ሰጤ ደግሞ መከላከያውን ከኋላው ይወጉት ነበር። እንዲሁም ህወሓት በቀጣይ በአማራ ክልል ለሚከፍተው ጦርነት መሳሪያ እየዘረፉ ሲያከማቹ ነበር። ይሄንን የመሰለ ነውር ሲፈጽሙ የነበሩ ሰዎች ናቸው ዛሬ ደግሞ የፋኖ መሪዎች ተብለው ህዝቡን ለመከራ እየዳረጉ ያሉት። ህወሓት በግፍ የአማራን ክልል በወረረበት ወቅት ከፍተኛ የሰብዓዊ እና የጦር ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ 28 ከፍተኛ የህወሓት የጦር መኮንኖች ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት ተረጋግጦ የእስር ፍርድ ተፈርዶባቸው እስር ቤት ተቀምጠው እያሉ ህወሓት ያደራጀው ይህ ፋኖ የተባለው ቡድን እስር ቤቶችን በሀይል ሰብሮ ገብቶ እነዚህን የህግ ታራሚዎች ፈትቶ በመልቀቅ ዳግመኛ በአማራ ክልል ላይ ወረራ ይፈጽሙ ዘንድ ፋኖ በክብር ወደ መጡበት ሸኝቷቸዋል። ፈተው የለቀቋቸው የህወሓት ተዋጊዎች ዛሬ በራያ በኩል ተመልሰው ለወረራ ሲመጡ እነ ምሬ ወዳጆ እና ዘመነ ካሴ አሁንም መሳሪያ የሚተኩሱት በወራሪዎቹ ላይ ሳይሆን የህወሓትን ወረራ ለመከላከል በተጠንቀቅ ላይ በቆመው በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ነው። ህወሓት እራሱ በከፈተው ጦርነት የደረሰበትን ኪሳራ በአማራ ክልል ላይ ሂሳብ አወራርዳለሁ ባለው መሰረት ከ900 በላይ ትምህርት ቤቶች ስራቸው ተስተጓጉሏል፣ ለክልሉ ከታቀዱት ፕሮጀክቶች አብዛኛው ተስተጓጉሏል፣ ብዙ አነስተኛ እና መለስተኛ የክልሉ ኢንደስትሪዎች ተዘርፈዋል፣ የግብርና እንቅስቃሴ በአብዛኛው ተስተጓጉሏል ወዘተ። የፋኖ ትግል የአማራ ትግል ከሆነ ለምንድነው ታዲያ የህወሓት ደጋፊዎች ፋኖን የእለት ተዕለት አጀንዳቸው ያደረጉት? ለፋኖ የድርድር መመሪያ እና የድርድር ቅድመ ሁኔታ እና አጀንዳ አቅራቢ ማን አደረጋቸው? እነዚህ ሁሉ መረጃዎች የሚያሳዩት ህወሓት በትግራይ የተሸነፈውን ጦርነት በፋኖ ስም ከፌደራል መንግስቱ ጋር እየተዋጋ መሆኑን ነው። Basically እነዚህ ሁሉ ሲጠቃለሉ 1. ህወሓት በፋኖ ስም አማራን በደንብ እየተበቀለ ነው። 2. የፌደራል መንግስቱ የሽግግር መንግስት እንዲያደርግ ህወሓት በፋኖ አፍ እያስጠየቀ ነው። እንግዲህ እነዚህ ፋኖ የተባሉት የአማራ ክልል ጥቅምን ሳይሆን የሚያስከብሩት የላካቸውን የህወሓትን ነው። ዞሮ ዞሮ የህወሓት መነሻም ሆነ መድረሻ ስልጣን ስለሆነ ይዞ የተነሳው ህዝባዊ አጀንዳ የለውም። መቀሌም ይሁን ወይም አራት ኪሎ በእርሱ ቁጥጥር ስር የማይዘወር ስልጣን በኢትዮጵያ ውስጥ መኖር የለበትም ብሎ የሚያምን የ21ኛው ክፍለዘመን ጉድ ነው።
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Күн бұрын
ጭሆት መቸም የሚችላችሁ የለም😁:አህያን ካልተረገጠ አህያነቱን ይረሳል
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Күн бұрын
ምድረ አስመሳይ😉መንነት አልቦ
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Күн бұрын
የሽግግር መንግስት የሚባለው መንግሥት በሌለበትና ባልተመሰረተበት ሀገር ላይ እንጂ ኢትዮዽያ ህዝብ ወጥቶ በመምረጥ ስልጣን ላይ ያስቀመጠው መንግስት ያለን በመሆኑ ለሰላምም ለልማትም ላደረገው ዕድገት ከውጭና ከውሥጥጠላቶቻችን በስተቀር ዓለም የመሰከረለትና ያደነቀው መንግሥት አለን እነ እሉላ ሰለሞን ጄኖሣይድ የሚፈፅም የፌዴራል መንግስት ብለው የሚናገሩት ከህወሀት የበለጠ ጄኖሣይድ ፈፃሚ በኢትዮዽያ የለምና አንወያይም እንደራደርም የሚሉ እንኩዋን ኢትዮዽያን ራሳቸውን ከመሀይምነትና ከዘረኝነት ነፃ መውጣት ያልቻሉ ኢትዮዽያን ነፃ ማውጣት አይችሉም
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d Күн бұрын
የሚገርም ነው አሉላ የሚባለው ውርጋጥ ጆናሳይይ የደረገ መንግስት ትግራይ እንዲያረጋጋ አንፈቅድም አልክ ባንዳ ጆናሳይድ ትለናለህ በጥጋባቹሁ ስትዘርፉ ስትቀሙኡ ስትደፍሩ አማራ እና አፈር መሬት የምድሩ ሲሳይ የሆናቹሁት አዎኦ እንደናንተ ተካሽ ተዋጊ ያለ አይመስላቹሀም እክ በእናንተ እብደት ወጣቱ አሳበዳቹሁት ደብረሲና እስኪደርስ ተመታ ሲመለስም ተመታ የዘረፈውን እያንጠባጠበ አብይን ከቻልን በጦርነት ካልቻልን በጆናሲይድ ሰገጤ ሁሌ ፌደራልን እንደጠላቹሁት የሚሰጣቹሁ በጀትም መጥላት ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ግብር ከፋይ የተሰበሰበ ነው ለእናንት የሚሰጠው ያለው
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏ክብርና ሞገስ ለትግራይ ሰማእታት(TDF) 🙏❤️💛💊እናመሰግናለን።
@TesfayeGelan-os5kd
@TesfayeGelan-os5kd 2 күн бұрын
ቱሪናፋ
@user-xb3zo1jx4w
@user-xb3zo1jx4w 2 күн бұрын
ጅል ጅላጅል እና ጅላንፎ ነኽ ባክኽ
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 Күн бұрын
ፋኖ ዘራፊ ሽፍታ😂😂😂
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
ወገኖቼ፡ የባሰ፡ ነገር፡ የመጣው፡ እኮ፤ ምልክት በጣቱ፡ የመረጠው፡ መሪ፤ ኢየሱስን፡ ታዞ፡ ይቅር፡ እንባባል፤ የሚል፡ ጸረ- ክርስቶስ፡ ጂኒ፡ በመላው፡ አገራችን፡ ሽብር፡ አስነስቷል። 4፡ መንግስት፡ ስህተት፡ ያልሰራ፡ የለም!!!
@hanaassefa2997
@hanaassefa2997 Күн бұрын
ሲሳይ ድምጽህ በደንብ አይሰማም ።
@user-cv3pq6lg3m
@user-cv3pq6lg3m Күн бұрын
እኔ መንግስት ሀገር ስመራ ሁሉን ማስደት አይችልም እንካን መንግስት አባት የበተሰቡን ፍላጎት ሟሟላት አይችልም የግል ፍላጎቶን በኃይል ለማስፈፀም ክላሽ ይዞ ገድየህ ሥልጣን ካልያዝኩ የምለዉ አካል ለምን ተዉ አንልም
@user-cv3pq6lg3m
@user-cv3pq6lg3m Күн бұрын
ስለፋኖ ክቦ ስዋትት የነበረዉ ወራዳ አስተያየት እየሰጠ የነበረዉ ለመሆኑ ፋኖ የምለዉ ቃል ትርጉሙ ገብቶታል ወይ ? በላይ ዘለቀ የምትሉት ሰዉ የተለየ ጀግናም አይደለም ሌባ ዘራፍ የአማራን ህዝብም ስያሰቃይ የነበረ ሰዉ ነዉ ያን ያህል የምደነቅም አይደለም ሌላዉ ደግሞ ይኸዉ ሽፍታ አድናቅዉ ሰዉ መከላከያ ቤቱ መጥቶ እየገደለዉ ሴቶች እየደፈሩ ማየት ጠልጥቶ ነዉ እነተዋጉ ያሉት ያለዉ በእዉነት የኢትዮጵያ መከላከያ ነዉ ለዉለታዉ መልስ የምሰጠዉ አንተ ሰዉ አትቅሌል አማራም አይደለህም አንተ የአማራ ጠል ነህ
@hawaahimed7134
@hawaahimed7134 Күн бұрын
ሉአዋላዊ ሚድያ አጋሰስነው የአማራሙትስቃይ አይረዳም በጮማጭቅላቱ ተደፍኗን የሰው ደም እደጎርፍ እየህደ ዴታየለለው ሽባነው አፈርብላ😢😢😢😢😢😢
@Tayebogale252
@Tayebogale252 23 сағат бұрын
ሠገጤው ሞተህ እደር!!😢
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 Күн бұрын
ኦቦ ሲሳይ ዊሊያም ሩቶንም ልትቆጣ ያምርሃል ?? ለመሪዎች ምን እያስተማረብን ነው ብለህ ነው ? ለህዝብ ምን እየነገረብን ነው ብለህ ነው ??
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Күн бұрын
Forever TPLF ህወሓት ❤❤❤❤❤
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 күн бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️ ድርድር ማንን ጠቀመ ከእብድ ጋር አንደራደርም 3 ዓመት ሁሉ አትግደሉኝ ሲል መዳበርያ ሲጠይቅ አውሬው አብይ በጩኆት የሚመጣ ለውጥ የለም ብሎአል አማራዬ በደም በአጥንትህ ለልጆችህ ነፃ ሀገር ታስረክባለህ ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 2 күн бұрын
አይዞህ ቂል
@user-xb3zo1jx4w
@user-xb3zo1jx4w 2 күн бұрын
አንተ ነኽ እኮ እያስገደልክ ያለኸው አልታወቀኽም እንዴ ወዳጄ ማዳበሪያውን ተያት እሷ የተበላባት እቁብ ነች
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 күн бұрын
@@alexzerefa3323 25 ሺህ የሚድያ ሰራዊት BBC ተዋርዳችኃላ ተንጫጩ እውነትን ማንም አይሸፍናትም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Күн бұрын
ለዘረኛው የምነግረው ስልጣን በስድብ ጦር በማንሳት ጉራ በመንዛት ማሸነፍ የለም ሃሳብ አምጣና ተወያይ መኃይሙ ፋኖ ፋኖ ስላልክ የምታመጣው ቅንጣት ተሀል ነገር የለም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Күн бұрын
​@@Snako-cb1znበተስፋ በመፎከር እስኪ የምታመጣውን እናያላን
@amiromar3861
@amiromar3861 2 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፍል ሲሳዬ አትልፋ!
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t Күн бұрын
ተነፋኮ ፋኖ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Күн бұрын
ለፋኖ 4 ኪሎ እንደ መንግሥተ ሰማይ ርቆታል:: ዘራፊ ቡድን
@mizbahm
@mizbahm 2 күн бұрын
ድምጽ
@mizbahm
@mizbahm 2 күн бұрын
ድምጽ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Күн бұрын
የአንተስ አክራሪነት ማን ይንገርህ በአፍህ በወሬ የኢትዮጵያን ችግር አውርተህ በቃህ ማለቶ ነው እኛ መንግስታችንን የምንነግረው በርታ በያዝከው መንገድ ቀጥል ነው የምለው ስትናገር ስልጣን ስለሌህ የቆጨህ ይመስላል መሪያችን አቅምማ አለው ያውም እምቅ በየትኛው ቆጠራ ቆጥረህ ነው አዲስ አበባ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ ያልከው እረ ተረጋጋ ዘረኛው
የዝንጀሮ መቀመጫ ነው ዘረኝነት፣ቤተልሔም ታፈሰ
1:00:36
Gubalech Ethiopia ጉባለች ኢትዮጵያ
Рет қаралды 2,3 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 1 МЛН
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 531
የተፈናቃዮች መመለስና ግብረ-መልሶቹ፣ የውይይት፣ ንግግር እና ድርድር ጉዳዮች
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 М.