የሌ/ኮሎኔል ገናናው ግድያ ሚስጥር / ጎንደር አለቀሰችለት /

  Рет қаралды 20,226

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

የሌ/ኮሎኔል ገናናው ግድያ ሚስጥር / ጎንደር አለቀሰችለት / #ethiopianhistory #gonder #ethiotizitaa #mekoya #ethiopia #fetadaily #mekoya #haileselassie #mengistu_hilemarim #emperor #ethiopianhistory #addisabeba
#sheferfm102.1 #tizita #shegerwerewoch #shegerfm102 #ኢትዮትዝታ #ጎንደር
‪@EthioTizitaa‬

Пікірлер: 28
@kinfusimegn7768
@kinfusimegn7768 Жыл бұрын
I was there with him i remember this guy to My life God bless yt colonel genenaw you are the hero The one and the only
@kinfusimegn7768
@kinfusimegn7768 11 ай бұрын
And God bless you bro
@newlife2805
@newlife2805 Жыл бұрын
🙏🙏🙏አቅራቢው የምታቀርባቸው ታሪኮች በጣም ልብ ይነካሉ ያለፍንበት የመጣንበት መንገድ እንዴት ከባድ ነው ለነገሩ አሁንም እዛው ነን መቼ ይሆን ማለቂያው
@Kebede-xr3zj
@Kebede-xr3zj Жыл бұрын
ጀግናው የእህቴ ልጅ ምን ጊዜም አንረሳህም ገና ከልጅነትህ የነበረህን ምኞት ሳታሳካ በአጭር በመቅረትህ መላው ዘመድ አዝማድ በፀጸት ይኖራል
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 Жыл бұрын
UFFFF ENAN WEGENAN😭😭😭😭
@MamMamex
@MamMamex Жыл бұрын
የ እህት ልጅ ነበር እንዴ ያንተ?
@kalkal1691
@kalkal1691 11 ай бұрын
@ ያማል በጣም ገናናው ነብስ ይማር ልጆች እያለን ይህን ታሪክ ሰምቸዋለሁ ቆላድባ የምትማር ይጯሂት ልጅ የነገረችን
@Lemlem7682
@Lemlem7682 10 ай бұрын
ሻአብያ እና ወያኔ ብዙ የኢትዮጵያን ወታደሮች እጅ የሰጡትን በሱዳን አስጨፍጭፈው አስገድለዋል አሁን እነሱ እዲህ ሊጨፋጨፉ።
@ChalachAyenw23
@ChalachAyenw23 Жыл бұрын
የሌ/ኮሎኔል ገናናው ግድያ ሚስጥር / ጎንደር አለቀሰችለት
@emebetwudu
@emebetwudu 9 ай бұрын
ገንሽ ከጦላይ ተሀድሶ በኋላ አ/ አ ለ6 ወር አካባቢ አብረን እንኖር ነበር እና ጎበዝ ትሁት ልጅ ነው ለመስራትና ለመለወጥ ይሞክር ነበር እንቅስቃሴም ጀምሮ ነበር ግን በመሀል ከሰዎች ጋር ይገናኝ ነበር እና ሲመጣ ያርበኞች ግባር የሚል አርማ ያለው የተባዛ ወረቀት እያመጣ ያነብ ነበር እና እቅዱን እየተወ መበሳጨት መጨነቅ ለየት ያለ ባህሪ አይበት ነበር አንድ ቀን ግን የለበሰውን ልብስና ትንሽ መቀየሪያ ልብስ ይዞ ከሳምንት በኋላ እመለሳለሁ ገንዘብ ለምሰራው ስራ ስለሚያስፈልገኝ ጎንደር ደርሼ ልመለስ ብሎ በድንገት እንደወጣ ነው የቀረው በርግጠኛ ነት ግን የሚያገኛቸው ሰዎች ነበሩ።
@AaAa-hq8un
@AaAa-hq8un 10 ай бұрын
ህውሃት በአማራ ህዝብ ላይ የሰራችው በደል ተነግሮ አያልቅም በተለይ በጎንደር ህዝብ ነብስ ይማር ወንድሜ😢😢
@ShimelsAbebe-j8h
@ShimelsAbebe-j8h Жыл бұрын
ጀግና ው ፈኖ ለኢትዮጵያ ኃይል ነው
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Жыл бұрын
የኦጋዴን ን ጦርነት ጀግንነት በደንብ ግለጠው 😊
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Жыл бұрын
Nefece Yemare Setu Jegena Bekenetu Fetena Ayeto Mote Aye Ethiopia
@zewdi6546
@zewdi6546 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የነፍሠ ገዳዮች አገር ነች አሣፋሪ
@butaharun4233
@butaharun4233 6 ай бұрын
የኣለቃዬ የሌ/ኮሎኔል ገናናው ሺፈራ ው በ1972ዓም የ19ነኛ ተራራ ክፍለጦር የ39ነኛ ተራራ ብርጌድ ዘመቻ መኮንን ሆኖ በመቶ እልቅና ጀምሮ ከምስራቅ ጀምሮ በ1974ዓም በቀይ ኮከብ ዘምቻ ወደ ስሜን እስከ ሄድን ድረስ በጀግንነቱ ይታወቅ ገና ወጣት መኮንን በመሆኑ ከጦሩ ጋር ያለው ፍቅር ይህ ነው አይባልም በኣጠቃላይ ኣዛዦች ሁሉ ይወዱታል ጦሩን ይዞ ወደሱዳን የገባጊዜ ሁሉ ለጦሩ እሱ ነበር ሲከራከር የነበረው በጣም ለሀገሩና ለሚመራው ጦር ኣዛኝ ጀግና ነው ስለ እሱ ደግነትና ሀገር ወዳድነት ከጦሩ ጋር ያለው ፍቅር ማንኛውም የ19ነኛ ተራራ ክ/ጦር እስከ ነበረበት ዕዝ ድረስ እሱን የማያውቀው ጦር የለም እኔም በወቅ ቱ በወያኔ ዘመን ጦላይ በተሀድሶ ወቅት ኣብረን ነበርን እሱም ተፈታ ወደ ጎንደር ሄደ እኔም ወዲያው እንደተፈታሁ ሰውዲ ዓረቢያ ሄድኩኝ እንደሄድኩ ኣልቆየሁም ኣንድጔደኛዬ መጽሄቱን ኣሳየኝ ከፍቼ ስመለከት ኣንድ ኮረብታ ላይ ተቀምጦ የተነሳውን ፎቶ ኣየሁና ምንም ኣልተናገርኩም ኣለቀስኩ ከቁጥጥር ውጪ ሆንኩ ምነው ወደዛ ሀገር ባልተመለስ ነው ያልኩት ገና የት ይደርሳል የምንለውን ሽበላ ወጣት በሉብን ነፍሱን ይማረው
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Жыл бұрын
ወያኔ እና ሻዕቢያ ጀግንነቱን አውቀው እስር ቤት ገደሉት
@גחקסיעשרים
@גחקסיעשרים Жыл бұрын
ነብሰ ይማር
@גחקסיעשרים
@גחקסיעשרים Жыл бұрын
ነፋጠኛው የጎጃም ዘር ነበር
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo Жыл бұрын
Jegnaw nebs yimarih
@jejawatnafu6340
@jejawatnafu6340 Жыл бұрын
Nebs yimar
@jejawatnafu6340
@jejawatnafu6340 Жыл бұрын
Enesu new yegedelut weyane bezan wekt betemesasay gizen sat kekorkora korenel genanawn ena kzerema kidanemareyam ; keGonder korenel meseret Astatken bezehu ken weyim 1984 Am gelewachewl slezeh ewnet Gizew endezeh Andken ewnetu yiwetal lemangnawm nebsachewn yimarew
@abdirazaqamad8900
@abdirazaqamad8900 Жыл бұрын
BenaLe
@fisaheyehadgu8628
@fisaheyehadgu8628 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ወደሀገራችንኝ የማን ወንድም የገዢና የተገዢ ዊግያ ብለህ አስተካኪለው ወንድማሞች ሆነን አናቅም አንሆንም እኛ ኤርትራዊያን እናንተ ኢቶጲያዋን 4 ነጥብ
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 Жыл бұрын
Kkkkk EVIL 😈
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 20 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 68 МЛН
ለምኜ ባመጣሁት መሳሪያ ልትገድሉኝ //ያልተመለሱት 5ቱ ጥያቄዎች
28:14
ያ ትውልድ - አስገራሚው የጠለፋው ትንቅንቅና ፍፃሜው
20:03
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 6 М.