No video

የማንጎ አይስ ክሬም ~fresh ice cream

  Рет қаралды 29,022

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የማንጎ አይስ ክሬም በጣም ቆንጆ የማየጠገብ ነው
fresh mango ice cream

Пікірлер: 134
@user-eb4yn3vk3z
@user-eb4yn3vk3z 3 жыл бұрын
ማሻአለህ.በጠምነውየማረው
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
ሜልዬ እውነት 1ኛ ብዬሻለሁ ። ከገበያ ከመግዛት አዲስ አዲሱን እንዲ መስራት ለኛም ለ ልጆቻችንም ለጤናችን ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። ማንጎዬ ግን ቆዳ መልስ ነው የተላጠችው😂 ሃገራችን ቢሆን አጥንትዋም ትጋጥ ነበር። እረ ማንጎ አጥንት የለውም ትሉ ይሆናል ሜሊን ጠይቁ😂 #መቅመስግድነውለጠቅላላእውቀት።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሜርዬ አመሰግናለው ልክ ነሽ በልጅነት ቆዳውንም ነበር ምን በላው ይመስለኛል ቫይታሚኑ ይበልጥ ያለው ቆዳው ላይ መሆኑ ገብቶን ነው ለልጅ ይታየዋል ይባል የለ ክክክክ
@rabitube3865
@rabitube3865 4 жыл бұрын
እኔ ራሱ ሜሊ ልትጥለው መስሎኝ ላነሳው ስል ሂሳብ ነው አለች ክክክክ
@haregewoinlimeneh694
@haregewoinlimeneh694 4 жыл бұрын
አባስቶ ነው! የሀገሬ ልጅ እጅሽ ይባረክ!
@user-lk6by3vn7b
@user-lk6by3vn7b 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ሚሊ አወ ጠይቀንሸ ነበር አመሰግነለሁ
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d 2 жыл бұрын
ምርጥ ስው መልካም ይጅሽ ይባርክ
@user-mh3yw4gy5r
@user-mh3yw4gy5r 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እነመስግነለን
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 3 жыл бұрын
Meli mene enedemewedeleshe tawekiyalshe betame kelele aderegeshe new yemetasayine thank you
@habtambekele1502
@habtambekele1502 3 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ እናመሠግናለን
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 4 жыл бұрын
በርች ባለሙያችን
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
Omg it looks so good and u r creative !!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው Easy
@semiraawel8420
@semiraawel8420 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርችልኝ ውድድድ የኔ ውድ
@hanamakete2489
@hanamakete2489 4 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ባለሞያ ስራሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ጎበዝ በርቺ በርቺ በርቺ👏🏽👏🏽👏🏽
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሀንዬ እግዛብሄር ይስጥልኝ ሁሌም ስለምታበረታችኝ
@nejathussein2038
@nejathussein2038 4 жыл бұрын
Wow so easy I was bored in quarantine in searching for this. But now ive taken a lesson thank u and may god bless you !!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜንነጃት
@bettyadamu4859
@bettyadamu4859 4 жыл бұрын
Love watching your videos. Please keep it up!
@yewubdarlemma6225
@yewubdarlemma6225 3 жыл бұрын
ደ ስ የሚል አይስክሬም እመሰግናለሑ በርቺ
@hlimaabdrohman4673
@hlimaabdrohman4673 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊት ሜሊ ቆንጆ በሚገርም ሁኔታሙያሽ የሚደነቅ ነው ጥግ ኢትዮጵያዊትሜሊቆንጆበሚገርምሁኔታሙያሽየሚደነቅነው በርችልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርችልኝ ሁሌም ኑሪልኝ ሜሊዬ በጣም ያምራልእስከምሰራው ቼኩያለሁ ዋው ጉምዥት ነውያልኩት thankyou so mach
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው ሀሊማዬ
@ebox735
@ebox735 4 жыл бұрын
Betammm adinaqish negi tebareki
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው 🥰😍 በተለይ ለዚህ ሙቀት በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ🙏🏾😍😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን መርካሞ አንችልም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 4 жыл бұрын
ዋዉ ፆም ሲፈታ ሞክረዋለሁ ማንጎ በጣም ነዉ የምወደዉ አቤት ሙያ እጂሽ ይባረክ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን እንይ አንቺም ጎበዝ ነሽ
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 4 жыл бұрын
Melly zary degmo bekonjo sera newe yemetashew 👌thank you
@selamhabesha
@selamhabesha 4 жыл бұрын
Yummy lelije serahuleta Tena a yehone ice cream 😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አዎ ሰላምዬ በጣም ትወጅዋለሽ ፍራፍሬውን ደግሞ መቀየር ትችያለሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ልዩ ነዉ ሜልየ እጆችሽ ይባረኩ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን እናትዬ
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
ዋዉ ከልብ ባለሙያ👌
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 4 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ ከገበያ መግዛት ቀረ
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 4 жыл бұрын
Looks delicious! Thank you for sharing!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው!ምንም አይደል ጎበዝ ነሽ በርችልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ዋው ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አይስክሬም መግዛት ቀረ ወቅቱም የአትክልት ነው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እኔ አመሰግናለው ሀንዬ ስለግዜሽ
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
ሐና ሐና እንደመር በቅንነት
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 4 жыл бұрын
Wooooow, nice and easy, thanks Sis
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 4 жыл бұрын
Le Tekilala ewket..temechitognal Melly
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ሙያ እንደጉድ እየቀሰምን ነው ጤናማ የሆነ ልጆችሽ ታድለው ሜልዬ @መቅመስ ለጠቅላላ እውቀት 😀👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አዎ መቅመስ ለጤንነትም ጥሩ ነው ህሉዬ ክክክክክ
@yohannestesfaslassie442
@yohannestesfaslassie442 4 жыл бұрын
A lot of like for you.Ican’t wait to make it and enjoy the summer..Thank you.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ዮሀንስ
@delina9047
@delina9047 4 жыл бұрын
Enamesegnalen Mellye
@judigebrehiwot3612
@judigebrehiwot3612 3 жыл бұрын
wawwwwwww milat shikor
@abbymartv4184
@abbymartv4184 4 жыл бұрын
Melly! I tried it, it came out so good! Thank you for your recipe! Much appreciated!🥰 👍👌
@abietuendantemanew7102
@abietuendantemanew7102 4 жыл бұрын
wow it Nice
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 4 жыл бұрын
ሜሉዬ የኛ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ 👏👸❤
@sebleethio2019
@sebleethio2019 4 жыл бұрын
Melliye what an amazing way of making ice cream i love mango so much
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሰብሊዬ አመሰግናለው
@alemabebe2674
@alemabebe2674 4 жыл бұрын
Wow, God bless you
@tesfanish2698
@tesfanish2698 4 жыл бұрын
Tnx for sharing information
@asmarina1
@asmarina1 4 жыл бұрын
Anchi Gobez!!! I just subscribed!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ፌበን
@adenaki
@adenaki 4 жыл бұрын
like ema manes yelebetem lanchi videowoch lol. I would press the "like" button million times for all videos you posted if i have the options. I love everything you do melly!!
@selambelete4862
@selambelete4862 3 жыл бұрын
ግላቭ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው
@abelzerihun464
@abelzerihun464 4 жыл бұрын
Melly I love your Chanel keep it up. The mango looks really nice. Where do you live?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው አቤል ምኖረው ግሪክ ነው
@abelzerihun464
@abelzerihun464 4 жыл бұрын
Melly spice tv bettam des yilal enante bettam new yemitwedish balemuya nat new yemitilew Hule.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እናቴ እግዛብሄር ያክብርልኝ እኔም የእናቶች ወዳጅ ነኝ በልልኝ እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልኝ በልልኝ
@rawirawi1318
@rawirawi1318 4 жыл бұрын
Wow betam des yelale tanx
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 4 жыл бұрын
Wow outstanding!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው አቢ
@Life12558
@Life12558 4 жыл бұрын
😍😋ጎበዝ
@mekdesfasile2288
@mekdesfasile2288 7 ай бұрын
አቤት የአቆራረጥሽ ጥበብ በራሱ 😱
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 9 ай бұрын
😍😍👍👍
@kidist6498
@kidist6498 4 жыл бұрын
Wy enkawn metash debrogn neber 👌asgomejeshgn huledemo arb new mtasgomejign😀😀nege eseralew😀
@sebleethio2019
@sebleethio2019 4 жыл бұрын
Kidiye konjo demerigne
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ዋው ሜሉዬ እዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክሜሉዬ እርጎ ማሩን ስንት ማክያ ነው የተጠቀምሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሁለት ማንጎ አንድ ኩባያ እርጎ እና ግማሽ ኩባያ ማር ነው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሺ ሜሉዬ አመሰግንሻለው ተባረኪልኝ
@rahelkibromdesta3683
@rahelkibromdesta3683 3 жыл бұрын
Yenazret lij neash
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አዎ ራሄል
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
ጣፉጭ ነሽ እራስሽ እኔ ነኝ ሁሌ ላይክ ምረሳዉ
@betym1206
@betym1206 4 жыл бұрын
Melye yane ba lemuya lanchi ke leikem belay binor yigebaschal.
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@asmarina1
@asmarina1 4 жыл бұрын
Milly shikorina, do you have measurements info? I tried this and it was super yummy but mine came out a bit icy. Is it because I did not put enough yoghurt? Thanks for your advice 💕
@elsamekonnen2440
@elsamekonnen2440 3 жыл бұрын
👍👍👍👍🌷🌷🌷
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ሁሌ ምርጥ ሲያምር እናመሰግናለን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ጄሪ ኢንስታግራም ላይ እየጠበኩሽ ነው
@tigistzenebe1640
@tigistzenebe1640 Жыл бұрын
ወድጄልሻለሁ ተባረኪልኝ ሌላው ምጠይቅሽ በማንጎፋንታ ፓፓያ መጠቀም እንችላለን???
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ትችያለሽ
@muniras4197
@muniras4197 3 жыл бұрын
አማረኝ
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 4 жыл бұрын
በጣም አደንቅሸለው
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
mekdes endemer bekinenet
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
የአይስክሬም አፍቃሪነኝ ባይሰጡኝም እሰርቃለሁ ኬክ ግን አልወድም
@LinaLina-zn3nk
@LinaLina-zn3nk 4 жыл бұрын
ተባረኪ ለልጆቼ በሚወዱት ነገር እቤት ውስጥ
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
waw melu enmsegenalen
@tutua717
@tutua717 4 жыл бұрын
It looks great thank you! Could u pls send me the measurements for the ingredients?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ቱቱዬ 2ማንጎ አንድ ኩባያ እርጎ እና ግማሽ ኩባያ ማር ነው
@solomonmulugeta5671
@solomonmulugeta5671 4 жыл бұрын
በርቺ 👍👍👍
@wubalembeyene3252
@wubalembeyene3252 10 ай бұрын
Nazret yet nw
@user-cc2yj5wy3x
@user-cc2yj5wy3x 4 жыл бұрын
Berchi
@user-cc2yj5wy3x
@user-cc2yj5wy3x 4 жыл бұрын
በማሩ ፋታ ሱካር መጠቀም አይቻልም ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አይቻልም ፍቅር ስካሩ ያደርቀዋል
@user-cc2yj5wy3x
@user-cc2yj5wy3x 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሺ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ከልብ ምናመሰግነዉ የኔ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እዩ ቀንጀ
@alemawoke4783
@alemawoke4783 3 жыл бұрын
We love u melly!!
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 4 жыл бұрын
ፆም ሲፈታ እሞክረዋለን እናመስግናልን
@sebleethio2019
@sebleethio2019 4 жыл бұрын
Mekdiye konjo demerigne ehete
@hewanmulat6761
@hewanmulat6761 2 жыл бұрын
1nga
@LinaLina-zn3nk
@LinaLina-zn3nk 4 жыл бұрын
ጤናማ ብቻ አልሽው እረ
@tigisthabtewold1943
@tigisthabtewold1943 4 жыл бұрын
ምንአይነት እርጎነው የተጠቀምሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ውሃው ተጠሎ የወጣለት እርጎ
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
Le ice cream blo store mehed kere ye zendron summer be melly ice cream new yemnasalfew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ኢክሩዬ
@fantukb5088
@fantukb5088 2 жыл бұрын
😘😗😘🥰😜
@MimiMimi-eg5ri
@MimiMimi-eg5ri 3 жыл бұрын
Yen tafach kimem
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
Yummy ice cream Mellye 😋👌
@edenjemal6453
@edenjemal6453 4 жыл бұрын
Melly I could not find your video for mushrooms. Please send me. I am planning to make it tomorrow
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ይሄ ነው ሊንኩ ኤደን kzbin.info/www/bejne/n5Cqdo2Apc5kadE
@edenjemal6453
@edenjemal6453 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv thank you
@edenjemal6453
@edenjemal6453 4 жыл бұрын
Melly I made it so amazing, thank you
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 4 жыл бұрын
👍❤️
@metaalex1000
@metaalex1000 4 жыл бұрын
Melye berch des metye leji nesh
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ አመሰግናለው
@user-kb6bk7np2f
@user-kb6bk7np2f Жыл бұрын
Hi
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 жыл бұрын
wwoww
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
I’m 1st today
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሽልማት አለው ሙልዬ
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
Melly spice tv Ishi xebikalehu😁Recipewochish berasachew lene shilimat nachew. Iwnetim kimem neshi! Have you ever think about putting all those recipes together on your own book? I think you should. Btw, I just found out that your relatives in Addis yeineMimi beteseboch are my relatives too by their mum’s side. Isn’t that funny, what a surprise! I was telling Frezer about how I love your cooking channel and she told me that you’re related to them; I think with the dad side?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሙልዬ....አረ ተይ በጣም ደስ ይላል ደግሞ ከኔም ጋር በናት ነው ምንዛመደው
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
Melly spice tv Really, I wasn’t sure which side. That’s great! I’m meeting Frezer this weekend, we’ll chat more about our relations.😁 My real name is Sara.x
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@simragorg1920
@simragorg1920 3 жыл бұрын
ሜላት እንዴት ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አለሁልሽ ሰሚራዬ
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
1gna
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ኢክሩ ብራቮ ትሸለሚያለሽ
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 🙏🙏
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 50 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Healthy Homemade  Ice Cream - No Ice Cream Maker Needed
3:24
Yummy Nourish
Рет қаралды 1,7 М.
ልዩ የዶሮ በርገር አሰራር በቤታችን
14:16
Melly spice tv
Рет қаралды 4,9 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН