"የምንለው አለ" የሀይማኖት በዳዳ ቤተሰቦች! "ይሄ ተራ ወንጀል እይደለም!"

  Рет қаралды 156,697

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

"እነሱ ተወ'ግታ ነው ሚሉት እህቴ ግን የሞ'ተችው••••!" "ይህ ተራ ወን'ጀል አይደለም"! የሀይማኖት በዳዳ ቤተሰቦች ፍረዱን እያሉ ነው!
#Ethiopia #ሀይማኖት_በዳዳ #EyohaMedia

Пікірлер: 762
@zaharasaed7173
@zaharasaed7173 4 жыл бұрын
የሰው ሂወት የምታጠፉ ሰወች አላህ ያጥፋችሁ ምቀኛሁላ
@demayedegillej9705
@demayedegillej9705 4 жыл бұрын
amen
@robaroba1103
@robaroba1103 4 жыл бұрын
Amen
@gy8086
@gy8086 4 жыл бұрын
Betam eko new yemitasznew!!
@zahratube9330
@zahratube9330 4 жыл бұрын
አሚንያረብ ስብሰክራይብአድርጉኝ
@ttber1109
@ttber1109 4 жыл бұрын
@@demayedegillej9705 እQ
@zhavetamiru2707
@zhavetamiru2707 4 жыл бұрын
ምርምሯ በግልፅ መታወቅ አለበት ።ይህ ምርምር በተለያዩ አካላት ቢቀጥልና ቢሳካ እንኳን መታሰቢያነቱ ለእህታችን ሐይማኖት በዳዳ መሆን አለበት
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 4 жыл бұрын
ቁልፉን የሰጣት ሰውዬ እጅ አለበት ምክንያቱም በምን አወቀ ቀድሞ ፖሊስ ሳይመጣ አይከፈትም ማለቱ የሚያቀው ነገር አለ
@mishayte7703
@mishayte7703 4 жыл бұрын
ሳህ
@Kwt-dw1wb
@Kwt-dw1wb 4 жыл бұрын
እኔም የምጠረጥረው እሡን ነው ስልክ ስደውልለት አያነሣልኝም ብላለች አለች እህቱዋ
@ghghjj7395
@ghghjj7395 4 жыл бұрын
በትክክል ይችልጅ የሆነ ለአገር የሚጠቅም ግኝት በላብራቶሬ አግታለች በኔ እግ ደማን ያወጣላት
@bezuneshjimma7849
@bezuneshjimma7849 4 жыл бұрын
Yes, the person who give 🔑 to her that person is my doubts. Please please investigate investigate👮🏽
@Sነኝየሃርቡዋ
@Sነኝየሃርቡዋ 4 жыл бұрын
ሳህ
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 жыл бұрын
የዚች ልጅ ገዳይ በጣም ትልቅ ሚሴጥር እንዳለዉ ነዉ የሚሰማኝ በጣም ክትትል ይደረግበት
@yedipro1145
@yedipro1145 4 жыл бұрын
እውነት ያማል በጣም መጣራት አለበት ለሀገር ለወገን የምጠቅም ልጅ በከንቱ እንዲ በመቅረቶ ያሳዝናል ።መሰቀል አለበት ገዳይ
@yedipro1145
@yedipro1145 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም አስተዋይ ነክ ።እውነት ተቀብሮ አይቀርም ቀንተውባት ነው ከንቱ ያስቀሮት ገዳዩ ያስታውቃል ዱሩዪ የተገዛ ነው።
@HuluBrsu
@HuluBrsu 4 жыл бұрын
ትክክል በሰው ተገስቶ ነው. አይ ደሃ ግን ሰው ገሎ እሱ ሊበላ አስቦ ነው አለ መታደል ነው.
@rahmahainu6980
@rahmahainu6980 4 жыл бұрын
Tekkle
@lobaba8365
@lobaba8365 4 жыл бұрын
በትክክል
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 жыл бұрын
Bemn Chanal new yayachut negerugn eni mayet felgi atsahut ???
@ማረኝየአሏህs
@ማረኝየአሏህs 4 жыл бұрын
ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ስላወቁ ነው ምቀኛች ያስገደሉዋት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
@imubilal6947
@imubilal6947 4 жыл бұрын
ትክክል
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
....ምን ሆነን ነው እንዲህ የተጨካከን መልሀኒያለም ...ያፅናችሁ ምን ይባላል እኔ በጣም ነው...የምቆጨው.
@yaniyani8683
@yaniyani8683 4 жыл бұрын
አድቫይዘሩ በጣም ትኩረት መደረግ አለበት እሱ ነዉ ያስገደላት 😡😡😡
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 4 жыл бұрын
ትክክል
@rabiaseid6555
@rabiaseid6555 4 жыл бұрын
ትክክል
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 4 жыл бұрын
Exactly he is the killer
@ethiohager9197
@ethiohager9197 4 жыл бұрын
Betekekel ewunet new mezayz ena mermer mederge alebet
@djdjdjndn5425
@djdjdjndn5425 4 жыл бұрын
Tekeklnew demome gedyte alew.pelo.dwloale.zegpewale
@amenamenamenkw8600
@amenamenamenkw8600 4 жыл бұрын
ለቤተሰቦችዋ መጽናናትን ይስጥልን በጣም ያማል ሰውየው ሌላ ተልኮ ሊኖረው ይችላል
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 жыл бұрын
Eko
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 жыл бұрын
ወገኔ አለመቀደም ነው እንጂ እዚህ ሀገር እንደሆነ ህግ የለም😢😢😢😢!!! ሀይሚ ነፍስሽ ከፃድቃን ጎራ ይዋል እህቴ💔💔💔💔
@pharez4320
@pharez4320 4 жыл бұрын
ይሄ ምንም የማያጠራጥር ምርምሯ እውን እንዳይሆ አለያም የምርምሯን ውጤት ለመስረቅ በብዙ ቅንጅትና ዝግጅት ሆን ተብሎ እንደተገደለች ግልጽ ነው።ከካሜራው መጥፋት ጀምሮ እስከተገደለችበት ቀን ድረስ የአንድ ሰው ስውር እጅ እንዳለ ከዚህ ቃለ ምልልስ መረዳት ይቻላል።ወይኔ እህቴን የሰማይ አምላክ ይፋረድልሽ የሰው ደም የሚያፈስ ደሙ ይፈሳል። ሰው ከሰው ነው የሚሰወረው ከእግዚአብሔር ግን ማንም አይሰወርም እግዚአብሔር ይፈርዳል
@zoebekele9455
@zoebekele9455 4 жыл бұрын
Exactly
@hiemeyemamelije8534
@hiemeyemamelije8534 4 жыл бұрын
እውነት ትክክል በፍፁም የማይመስል ነገር ነው ይሄ ሆም ብሎ የተደረገ ነገር ነው በእርግጠኝነት ገዳይ ነኝ ያለው በብር ተገዝቶ ነው ኡፍ እሷቀረች እኔስ ውስጤን በላችኝ
@nesimakasime6272
@nesimakasime6272 4 жыл бұрын
Batkakle adviserwe yasrwe saria new ya allah fethe la ehtacen yagdlaten kabstgrbi yalwe alngrme mele khona tasklo baskake gedya egadle fethe la ehtacen taktlkwe ufffffffff
@mishayte7703
@mishayte7703 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እደዛ ነው ሀሳቤ ነው
@edenagapis6238
@edenagapis6238 4 жыл бұрын
Awo Wste Yemimelalesewn New Yestfshiw Wodaje
@sosinamerid5137
@sosinamerid5137 4 жыл бұрын
እረ ሰዎች ምንም ጥርጥር በሌለው መልኩ አድቫይዘሩ መያዝና መመርመር አለበት ተበለጥን ብለው ካድቫዘሩ ጋር ይህን ወንጀል የፈፀሙም እንዳሉም ጥያቄ የለውም ምን ዋጋ አለው እሷ ባጭሩ ቀረች በሰው እጅ በመገደል ነፍሷ በገነት እንደሚያርፍ ጥርጥር የለውም ለቤተሰቧ መጽናናት ይስጣችሁ
@azebgebremaryam6170
@azebgebremaryam6170 4 жыл бұрын
Yes yes
@halimasaid3631
@halimasaid3631 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛውን ሳለደንቅ አላልፍም ስርአት ያለውነው tanku
@አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ
@አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ 4 жыл бұрын
ግን የሆነ ሤራ በጀርባ አለ ምክንያቱም እንዴት ቁልፍ አገኘ ማን አሥገባው በደንብ ጠንካራ ምርመራ ያሥፈልጋዋል
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
Betam
@aminatmohammed7467
@aminatmohammed7467 4 жыл бұрын
ይገርማል ወላሂ
@እናቴህይወቴአባቴኩራ-ሐ6ዘ
@እናቴህይወቴአባቴኩራ-ሐ6ዘ 4 жыл бұрын
እውነት ነው ኡፍ ያማል
@እናቴህይወቴአባቴኩራ-ሐ6ዘ
@እናቴህይወቴአባቴኩራ-ሐ6ዘ 4 жыл бұрын
ነብስሽን ይማረው ኡፍ ያማል በእውነት አይ ኢትዬጲያ የወጀለኛ እጅ ረዘመብሸ ምናለ የገደለ ቢገደል እደሠው ሁሉ አገር ሥርአት ቢኖረው
@user-mo2nt3gr5m
@user-mo2nt3gr5m 4 жыл бұрын
አሞኛል ሕመማችሁ አሞኛል
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 4 жыл бұрын
Are hulachynm nen
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት 4 жыл бұрын
በጣም
@haymanothaymanot9209
@haymanothaymanot9209 4 жыл бұрын
የድሜ ልክ እስራት ሳይሆን በአደባባ ላይ ግድያ መፈረድ አለበት
@ኩንፍየኩንኩንፍየንኩን
@ኩንፍየኩንኩንፍየንኩን 4 жыл бұрын
ይገደል
@dua7045
@dua7045 4 жыл бұрын
ቤገዴል ይሻላል ተዴሚልክ እስራት
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
መገደል አለበት
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
አላህ ይቅጠፋቸው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
l m sorry about that
@የአብስራ-ቀ7ጐ
@የአብስራ-ቀ7ጐ 4 жыл бұрын
ከጀርባው ሌላ ወንጀል አለ የአንድ ሰሞን ወሬ ሆኖ እንዳይቀር በጣም ያሳዝናል ነፍስሽን ይማረው ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጣቸው ያማል በጣም ልብን ያደማል
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
ሳህ
@እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ
@እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ 4 жыл бұрын
ፍትህ ለሀይማኖት😭😭😭ለምንድነው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የተማረ የሚገደለው?????? በእርግጠኝነት ገዳዪ አያውቃትም ተገዝቶ መሆን አለበት
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 жыл бұрын
እኔ የምለዉ መቸም ይገደል የገደለ ይገደልልን ምክኒያቱም አሁንም ይደግማል ይህ አረመኔ ለሤት ልጂ ቢላዋ አያሥፈልግም ነበር
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ በዙ ሰው ተጋላዋል እንዳዝች ልጂ በጣም ልቤን ያናቀኝ ያዘንኩት የላም እግዚአብሔር. አምላክ የዳሟን ወጋ እውነቱን ያውጣው በጣም ያማል 😥😥😥😥😥😭😭😭
@kadijbalcha5674
@kadijbalcha5674 4 жыл бұрын
ፍርዱን አላህ ቅርብ ያረገው እጅግ በጣም በጣም ልብ ሠባሪ ሀዘን ለመላው የኢትዮጵያንዊን ሁሉ
@beketube9852
@beketube9852 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ሲጠይቅ በጣም አንጀት ያርሳል ጎበዝ
@sebletsedaltsedal81
@sebletsedaltsedal81 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው እውነት የናቴ ልጂ ያክል ነው የተስማኝ ነፍሥሽን ይማርው ለቤተስብ መጽናናት ይሥጥችሁ
@Tube-mx4uz
@Tube-mx4uz 4 жыл бұрын
ይቅርታ አንድ ነገር ያልገባኝ ነገር አለ በሀይማኖት ገዳይ ጀርባ ስወር ሚስጥር እንዳይኖር ምክኒያቱም በጥቁር አንበሳ ሆስፔታልን ያህል እንዴት ካሜራው አልሰራም ሁለተኛ ምን ቢፈጠር እንዴት ፍተሻ የለም ቢያንስ እኮ ብረት ነክ ነገሮችን በረቀት ሁነህ የምትፈትሽበት መሳራያ አለ በጥቅለ ሌላ ድብቅ ሴራ አለ በረግጠኛ በመሆን ፖሊስ በደንብ አድረጉ ማጣራት አለበት ለሀይማኖት አሁንም በድጋሜ ነፍስ ይማር
@መዲነኚየረሱልወዳጂ
@መዲነኚየረሱልወዳጂ 4 жыл бұрын
በትክክል
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
True
@שרישרי-מ6ה
@שרישרי-מ6ה 4 жыл бұрын
እንጅነር ስመኘው በቀለን መስቀል አደባባይ ያሉ ካሜራወየች እዳይሰሩ ተደርገው ነው ቤቱን ልጆቹን ለሰራተኛ ትቶ ደፍ ቀና እያለ ነው ፊልም ነው ከትን ቀን በዃላ ይረሷታል😭😭😭😭
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
@@שרישרי-מ6ה ሳህ ኢትዩጽያ ልጆቿን እየበላች ነው
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ 4 жыл бұрын
ተቃጠልኩኝ ወላሂ የድሜዋ የትምህርት ደረጃዋ ወኔዋ ትጋቷ እህ እህ እህ።😭😭😭😭😭😭 የወር ደመዎዝ ሳትበላ ያሳዝናል ይብላኝ ለወላጆቿ እኔ ታሪኳን ሰምቼ እጅግ ከምለዉ በላይ ነዉ ልቤ ተሰበረ አላህ ፍርዱን ይስጥ ። አይን አይን ያላቸዉን በቀን ህግ ባለበት ሐገር እንዴ ይሔ ነገር የኢትዮጲያን ምሑራኖችን በተለይ ሰቃይ ተማሪዎችን የሚለቅም ይህ ይበቃል ትኩረት ሊደረግበት ይገባል ለቤተሰቦቿ አላህ ይሰብራቸዉ።
@abrashtesfay7893
@abrashtesfay7893 4 жыл бұрын
ይሄ የብዙ ሰው እጅ ያለበት ነው ፍትህ ለእህታችን ...እስከ መቸ ነው እናቶች እያለቀሱ የሚነሩ ኡፍፍፍፍፍ ...መንግስት አልባ ኢ/ያ
@abyssiniamedia7701
@abyssiniamedia7701 4 жыл бұрын
ሰባቱ dislike ያደረጉት ምናዊ ናቸው? አጣሩልኝ
@nesanetdereje8050
@nesanetdereje8050 4 жыл бұрын
አይገርሙሽም ውዴ ምናዊ እንደሆኑ ጭራሽ 12ገቡ 😏😏
@abyssiniamedia7701
@abyssiniamedia7701 4 жыл бұрын
እንዴ ሰውኮ አብዷል
@dinagoddinagod7463
@dinagoddinagod7463 4 жыл бұрын
ሴጣኖች ናቸው
@slamawitgrima1436
@slamawitgrima1436 4 жыл бұрын
Kegedawu ga zmdna ynorachewal
@rahmahainu6980
@rahmahainu6980 4 жыл бұрын
Setanwace
@ኢስላምነዉሒወቴኢስላምሰላ
@ኢስላምነዉሒወቴኢስላምሰላ 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ እምታሳዝነዉ እዉን ገዳዩን ፈጣሪ ያጋልጠዉ
@wanshetangda2267
@wanshetangda2267 4 жыл бұрын
ምስጊን የኔ እናት ስታሳዝን ነፍሷን በገነት ያኑረው ገዳይወቿግን አንድ ብቻ ሳይሆን የተያያዙ ሰወች ያሉበት ይመስለኝል
@mariabangs6775
@mariabangs6775 4 жыл бұрын
የእውነት ለኢትዮጵያ አንገት የሆነች እህታችንን ነው ያጣነው ምርመራው በጣም ይቀጥል ጋዜጠኛ በጣም አድናቂክ ነኝ መርምረክ በመጠየቅክ ወንጀለኛው ግን የሆነ የመጨረሻ ውሳኔ መወሰን ያለበት መንግስት በዚች ልጅ ሞት ይብቃ ይበለን በኮረና የምናጣቸው ይበቃናል በሰው ግድያ ይብቃን በቃን በሀገራችን ደስታ ናፈቀን
@Na-un3kb
@Na-un3kb 4 жыл бұрын
😢😢😢😢
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 4 жыл бұрын
በእዉነት እሄ ተልኮ ነው እግዚአብሔር የላከዉንም የገደለዉንም ህይወታቹ ይቃጠል
@tringgobezhunha6728
@tringgobezhunha6728 4 жыл бұрын
የገዳይ ላኪና ይሄንን ሴራ ይጣራልን ፍትህ ለህታችን!!!!!
@mehdishelemew4249
@mehdishelemew4249 4 жыл бұрын
በዚ ግድያ ሚሊየን ብሮች ፈንድ ተደርገዋል መንግስትአንድ ምነግራቹ ነገር ቢኖር ኢትዮጵያ ቀስ በቀስ እየሞተች ጀግናዎቾን እንደቀልድ እያጣች ያላደላት አገር
@habeshanegn8398
@habeshanegn8398 4 жыл бұрын
ቤተሰብ። እዳትለቋቸቸዉ። በሕግ ካልሆነ። እናንተም። አሰዳችሁ። አጥፏቸው። "ካልደፈረሰ" አየጠራም። ማርየምን። ፈርድ የለም። ብድር በምድር። ግደሉት። ምንም አያመጡም ! እናንተን። እግዚአብሔር የፅናችሁ !!!
@habeshanegn8398
@habeshanegn8398 4 жыл бұрын
የፅናችሁ
@legas2234
@legas2234 4 жыл бұрын
Baxam yasazenal
@mahitube4351
@mahitube4351 4 жыл бұрын
በጣም ያማል በጣም ጎበዝ ተማሪ መጨርሻ ስአት ላይ ሲደርሱ ይሄ አይነት አሰቃቂ ነገር በጣም ተደጋገመ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር, ገዳዩ በአጋጣሚ ያደረገው ድርጊት አይደለም፣ከገዳዩ እንደተረዳውት, እንዴት፣ስልክ ተደውሎ ተጠራች እንዴትስ እግሯን ተከትሎ ቢላ ይዞ ሊገባ ቻለ በዛ ላይ፣ቦርሳዋ ውስጥ ቼክ መኖሩን አውቆ ባንክ ሄዶ ብር ሊያወጣ ቻለ, እሄ, ቀልድ ነው ገዳዩ በትክክል ተልኮ አለበት ስልክ ደውሎ የጠራት መይዝ አለበት
@pharez4320
@pharez4320 4 жыл бұрын
እህቴ መንገድ አስቀሩሽ የኔ እመቤት እግዚአብሔር አምላክ ይበቀልልሽ ።ኢትዮጲያ ላይ መልካም ሰውና የተማረ እንዳይኖር የረገመን ማን ይሆን? እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ለእናትሽ ለአባትሽ የሰማይ አምላክ መጽናናትን ይስጣቸው እንኳን ለወላጆችሽ ለስው ሁሉ የምታሳዝኝ የምትቆጪ ነሽ
@tigisttigist4983
@tigisttigist4983 4 жыл бұрын
በጣም ያማል
@firagentgebermedhen9362
@firagentgebermedhen9362 4 жыл бұрын
እውነትቱን እግዚአብሔር ያወጣዋል እህቴ ነፍስሽን ይማረው
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 4 жыл бұрын
ቤተሰቦች አይዟቹ ህመሟቹ ህመማችን ነው እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑሮዎ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተቃጠልኩ በእዉነት የነገ ተስፋ እህቴ አናነሳሽ እህታችን
@jjdddxbxjd4384
@jjdddxbxjd4384 4 жыл бұрын
ወደ ካመራው ስመጣ ኢንጂኔር ስመኜው አሟሟትም በዝ መልኩ ነው እሱን ለመግደል ቀደም ብሎ ካመራ ከ መንገድ ላይ አነሱት አስተውሉ የዝች ልጅም በዝው መልክ ነው አስቀድሞ ካሜራውን ለምን አፔደት አልተደረገም???
@שרישרי-מ6ה
@שרישרי-מ6ה 4 жыл бұрын
በትክክል ከሳምንት በኋላ ትረሳለች እደ እጅነሩ
@እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ
@እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ 4 жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ይፈረድባቸዋል😭😭
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 жыл бұрын
የምክክር ጉዳይ ነው ግድያው ድንገተኛ አይደለም አጀታቸው ይረርና
@jjdddxbxjd4384
@jjdddxbxjd4384 4 жыл бұрын
@@fatemafatema8811በትክክ
@Sነኝየሃርቡዋ
@Sነኝየሃርቡዋ 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ነው የገደሉት ያጣነው ሀገራችን ነው ሀይማኖት ቢያንስ ራስሽን መጠበቅ ነበረብሽ ደስታሸን አስቀደመሽ የዋህ ጠላት ተኝቶ መች ያድራል እህቴን ነፍስሽ በገነት ነች እውነት አንቺ የዋህ የአቤል እህቱ ነሽ ደምሽ ፈሶ አይቀርም ፈጣሪ ዝም አይልም💔💔💔💔💔 ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጣችሁ
@user-jz5tg4dw1k
@user-jz5tg4dw1k 4 жыл бұрын
ቁልፊን የሰጣት ሀላፊዋ እጅ እዳለበት ይሰማኛል ብቻ ፈጠሪ ነፍሷን ይማር
@abrhamshiferaw3276
@abrhamshiferaw3276 4 жыл бұрын
በትክክል ይሕቺ እህታችን የተገደለችው በሴራ ነው እምቡጥዋን የነገ የአገርም የቤተሠብም ተሥፋ የሆነችው ሃይሚን አሳጡን ....በጣም በጣም በጣም ያማል ያማል ያማል እሕቴን ነፍስ ይማር ምድረ ቦዘኔና ቅናተኞች ናቸው በተቀነባበረ ሤራ ያጠፏት ! "ፍርድና ፍትሕ" ለሐይማኖት በዳዳና ለቤተሠቦቿ ! ! ! እውነት አገራችን ፍርድ አለን ? ? ? ? ? ?
@samirafikado13
@samirafikado13 4 жыл бұрын
በጣም ነው ሚያዛዝነው ሣምንት ወይም አስራምስት ቀን ይወራል ከዚያን ይረሳል ገዳይም አስራምስት ሀመት ወይም ሀያ ሀመት ይፈረድበታል ከዚያን ይፈታል ከዚያን አለቀ ማለት ነው ማን ተጎዳ ሟች እና ቤተሠብ ስለዚ ለገደለ ይገደል የሚልፊርድ ያስፈልገናል ፍትህ ለሀይማኖት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsegayekore5694
@tsegayekore5694 4 жыл бұрын
the first suspect must be her adviser...we need justice for haymanot
@workneshkassa6381
@workneshkassa6381 4 жыл бұрын
ይሄ በጣም የተቀነባበረ ወንጀል ነው የhiv መድኃኒት ከሆነ አሜሪካን መንግስትም አስገድላት ሊሆን ይችላል ምክኒያቱም የhiv መድኃኒት እንዲታወቅ አያስፈልግም ምክኒያቱም ትልቅ business ስለሆነ ስው ከዳነ ገቢው ስለሚቀር ነው ልጁም ተግዝቶ ሊሆን ይችላል
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 4 жыл бұрын
@@workneshkassa6381 በትክክል ሊሆን የሚችልበት አጋጣሚ ብዙ ነው ይሄም አንድ መላምት ነው።👍
@elhamfekirr7581
@elhamfekirr7581 4 жыл бұрын
እኔ እውነት የወጣት ሀይማኖት ሀይወት ለኛም ነገ አንደሚደርስ ብለን በማሠብ ለወላጆቾና አንዲሁም ለቤተሠቦቻ መረጋጋትን ይሰጣቸው ዘንድ ደግሞም መንግስት ከፍተኛ አርምጃ ይወስን ይሚል ነኝ ፍትህ ይሰጠን ለሁላችንም አህታችን ማለት ናት በጣም ይዘገንናል በዚህ አይነት ሁኔታ መሞቷ የአላህ አሟሟታችን አሳምርልን ደግሞም ፍትህ የገደለ ይገደል የሠረቀ እጁን ይቆረጥ ቢል መግስታችን ማንም ሰው የሠውን አሩህ ይቅርና ገዘብ አንጨትም አይነካም ባይ ነኝ እኔ በበኩሌ ሰደተኛ ነኝ ተጨመረብኝ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ቤተሰቦችዋ በሙሉ እግዚአብሔር ብርታትን ፅናትን ይስጣችሁ🙏🏾ሁላችንም አዝነናል🖤ፍትህ ለሀይማኖት!!!!!!!
@user-mo2nt3gr5m
@user-mo2nt3gr5m 4 жыл бұрын
ጌታ እውነቱን ያውታ የሀይማኖት ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነው እውነተኛ ፍርድ እተብቃለሑ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 4 жыл бұрын
በጣም ያሳፍራልኮ ለኔ የሚል ህዝብ የሞላባት ሀገር ምቀኛ የሞላበት በሌላው ሀገር ያንዱ እውቀት ሀገርን ከጠቀመ እኔንም ይጠቅመኛል ብሎ ያስባል እኛ ሀገር እቅዷ እንዳይሳካ ይገደላሉ አሁን ምን ይባላል ትላንት በማቴሪያል ሰፖርት የሚያደርጓት ካምፓኒዎች ምን ይላሉ አግባብ ያለው ፍርድ ሊሰጣት ይገባል
@wengelsolomon34
@wengelsolomon34 4 жыл бұрын
ያማል 😭😭😭😭😭😭መፀናናትን ይስጣቹ።
@aynoderar4148
@aynoderar4148 4 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነዉ እግዛህቤር የእጁን የሰጠዉ
@gezahegnmekasha1989
@gezahegnmekasha1989 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር መፅናናቱን ለቤተሰቧ ይስጥልኝ!..የሐይማኖትን ገዳይ በምንም የፍርድ ውሳኔ ማካካስ የሚቻል መስሎ አይሰማኝም …ኃምዴ አይዞን በርቱ ፈጣሪ ያበርታችሁ፡፡
@jjdddxbxjd4384
@jjdddxbxjd4384 4 жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም ያስገደላት እዛው ግብ ውስጥ ነው ተለዋዋጭ ቀልፍም አለው ያ ትምህርት ቤት እሷ ብቻ ነች የምትማር ለላ ተማር የለውም ወይ እንደት አልገቡም ተጨማር ቁልፍ እያለ ለምን ገብቶ አላዩትም ይህ ለላ ምስጥር አለው ከጀርባው ሌባ ከመቸ ጀምሮ ነው ትምህርት ቤት የምገባው ብንል አይሄድም ወይ ቆይ ግን እሱ ብላዋ ይዞ እዛ መመላለስ ከጀመረው ቆየ ወይስ በዛችው እለት ነበር ብቻ ለላ ታርክ አለው በ ጉያው ምንም ለዝርፍያ አይደለም
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 жыл бұрын
Yeglan kulf maysetsat yekerets yele mndnewu mlewawetsu eche aydebrem negeru hulu gra new.
@nejatali9327
@nejatali9327 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ያማል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥልን የገደላት ይገደል
@fatumajemal7570
@fatumajemal7570 4 жыл бұрын
ባጋጣሚ ብሎ ነገር የለም ይህ ግልጵ ነው ሌላ ስው አብሮት አለ በደንብ መመርመር አለበት
@sabrinamicael6972
@sabrinamicael6972 4 жыл бұрын
አንድ የልጁ ንግግር ያበሳጫል ትልቅ ሆስፒታል ውስጥ ሁለተኛ ፖሊስ በጥልቅ ነገሩ መመርመር ከጀርባ ሴራ የተጠነሰሰ አለ እግዚሐብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ እናንተን ቤተሰቧ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ኩራት ትሆን ነበረ ከባድ ሐዘኑ ፈጣሪ ያበርታችሁ
@yosefemiru8625
@yosefemiru8625 4 жыл бұрын
My condolonces on the passing of your sister. May God give you the strength and peace you seek.
@adameko6184
@adameko6184 4 жыл бұрын
ያማል በጣም ያማል ፈጣሪ ደሟን ያውጣላት.ልጁ ላይ በደብ መርመራ መደረግ አለበት እውነታውን ያውጣ
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
እውነርቱን ፈጣሪ ግልፅ ያውጣው።እህታችን ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@mulugetametaferia5049
@mulugetametaferia5049 4 жыл бұрын
Sorry for your lost she's with God now he will pay the price he well go to the hall my God be with her family be strong when I hear the news l.m hert broken sorry be strong for your family spirit your mom and dad talk care
@Zamzam-rt9pi
@Zamzam-rt9pi 4 жыл бұрын
እህታችን ለቤተስቦቻብቻሳይሆን ለኝም ልባችን ተስብራል ያማል ያሳዝናል አላህ ከጎናችሁ ይሁን ደማን አላህ ይፍረድ አድፍይዘሩ ችግሩ እሱእንዳለግልፁ ነው ፍትለሴቶች አልህከጎናችሁ ፁናቱንይስጠን። ለመላውኢትጵ....
@kokebendale6936
@kokebendale6936 4 жыл бұрын
ገዳዩአ ጀርባ አንደኛ መጠየቅ ያለበት ቁልፍ የሰጣት በርግጠኛ ከሁላ ሰው አለ፣መንግስት ይህን ያጣራ ይችን እንቁ ሴት ለአገር ጠቃሚ የምትሆን እንደዚህ በአጭር የቀጫት ጠላት ለፍርድ መቅረብ አለበት ፣የተያዘው በቂ አይደለም ፣አምላክ ደሙአን ይበቀልላት፣ለቤተሰቦቹአ መፅናናትን ይስጥልኝ
@dinagoddinagod7463
@dinagoddinagod7463 4 жыл бұрын
ትልቅ ሀብት ነው ያጣነው
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 жыл бұрын
Betkikil 😭😭😭😭😭
@demmidemmi493
@demmidemmi493 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@haymanothaylu8914
@haymanothaylu8914 4 жыл бұрын
እግዝያብሄር እውነቱን ያውጣው ደግሞ የገዳዩ ንግግር ሰምቼ ነበር ዛና ብሎ ነው የሚያወራው ዶሮየገደለ አልመሰለየውም ወይኔ ይህንን መግደል በቃ የሙስሊም ሸርያ ይስራ እዝህ ላይ የገደለ ይገደላል
@ሁሉቻይጌታ
@ሁሉቻይጌታ 4 жыл бұрын
*ይሄ ነገር እኮ ገዳዩ ብቻ አይደለም ከዃላዋ የሆነ ሴራ ታውጆባታል የገደለው ግደል ተብሎ በብር አታለውት ይመስል ፍትህህህህ ለህታችን ሞት መሞት ያለ ነው እሰቃቂ ግድያ ያማል ነብስሽ በገነት ያኑረው ለቤተሰቦችሽ መጽናናት ይስጣቸው የገደለ ይገደልልልልልልልል*
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 жыл бұрын
ከባድ ነው ያማል እግዚአብሔር ያፅናናቹ
@halimasaid3631
@halimasaid3631 4 жыл бұрын
ሲጀመር ዘበኛውም ገቦ በልቷል ጅብ ይብላውና: ምድረ እቅልፍ የሆነ ነገር አለ,እደው ለነገሩ ካሜራ አለ እኛ ሀገር?ያሳዝናል ጥናቱን ይስጣችሁ ሁላችንም ሟችነን
@user-ig7ky9re4d
@user-ig7ky9re4d 4 жыл бұрын
ከገዳዩ ጀርባ ያለው ሰው መገኘት አለበት ፍትህ ላይማኖት በዳዳ ፍትህ ላይማኖት በዳዳ😭😭😭😭😭😢😢😢😢
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
በጣም ያማል መፅናቱን ይስጣቹ በእመቤቴ ስም ተፅናኑ
@zharamolla3461
@zharamolla3461 4 жыл бұрын
እንደትነው ሳይፈተሺ ይገባን ከዛ ትልቅ ሆስፒታል እንደትስ ካሜራው አይታይም እንደኔ እዛው አካባቢ ካሉት ትልቅ ችግር አለ
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
ሳህ ተራ ሰው ስለት ይዞ አይገባም
@penciljb1410
@penciljb1410 4 жыл бұрын
Hospitalu bdnb mtyek albte yeaa menme zerfa aydlme !!!!!!!😂😂😂
@senaitmekonnen1936
@senaitmekonnen1936 4 жыл бұрын
ያማል ደሟን ይፋረድላት ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቧቿ መፅናናትን ይስጥ
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 4 жыл бұрын
Rest In Peace baby girl 👧. So sad 😞. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sifantaye1799
@sifantaye1799 4 жыл бұрын
ነብሱዋን ይማር. ቤተሰቦቹዋ ጉዋደኞቹዋ. እንዲሁም ለመላው ላዘነ ልቡ ለተሰበረ. ለመላው ሕዝብ. መፅናናትን ይስጠን ፈጣሪ
@selamselam4554
@selamselam4554 4 жыл бұрын
ነፍሷን ይማረው እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለገዳዩ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጠው በጣም ያሳዝናል
@samiyaabubeker6114
@samiyaabubeker6114 4 жыл бұрын
በፍፁም ለመስረቅ አይደለም የገባዉ ለመግደልጅ ከጀርባ ያስገደላት ሰዉ አለ ተቃጠልኩ አለቀስኩ ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣዉ የገደለ ይገደል በህዝብ መሀል ይሰቀል ኧረ በናታችሁ ተቃጥየ ሞትኩ ኡፍፍፍፍፍ
@sara46076
@sara46076 4 жыл бұрын
ምርምርዋን ለመስረቅ ሲሉ ነው ህይወትዋን ያስጠፉት ሁለታኛ ኮምፒተርዋ ተለፎንዋ ይህ በግልጽ እውቀትዋን ወስደውታል የተቀነባበራ ግድያ ነው .
@dhhchgnl9329
@dhhchgnl9329 4 жыл бұрын
ትክክል ሃማኖት ማልት ላባት ለናቷ ብቻ አይደለም ያጎደለቹ ለኢዮቶ በሙሉ ነው መፅናናቱን ይስጣቹ ዛሬ ቱክረት ያልተሰጠው ነገ ሙሁሮ ቻችን አዳድ እየገደሉ ሊጨሩሱብን ነዋ ውድ የሃገሬ ህዝብ ዝም አትበል ያማል ከደዚ አይነት አዳጋ ይጠብቀን ያረብ
@rabdurahman739
@rabdurahman739 4 жыл бұрын
ፈታሽ እና ቁልፍ የሰጠት ሃለፊዋ በደንብ የዙና መርምሩልን እንዚህ አይነት ድራማ እስከመቼ ነው የሚሰራብን ነገም እኔ ለይ ይመጣል ሀቅ የመይወጣ ከሆነ እነም ደግሞ ነፍስ ገዳዮች ሰውን እንደገደሉ ቢገደሉ እንዲህ አይሆንም ነበር የፈለገው እንደፈለገ ሰውን የሚገድልበት ሃገር
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 4 жыл бұрын
አይ የኛ ህይወት ዛሬ አለን ነገ ነበረች ነው ምንባለው በዚ አስፈሪጊዜ ክፉ መስራት እረ እስከመቼ ነው እህቴ ፈጣሪ ነብስሽን በገነት ያኑርሽ።
@loveethiopia5711
@loveethiopia5711 4 жыл бұрын
ህህህህህ በጣም ያማል መማር ማወቅ እንድህ ከሆነ ባይማሩሥ ! እድህ ያለ እውቀት ለማግኘት የከፈልሽው መፅዋትነት እጅግከባድ እነደሆነ ጥርጥር የለውም ።ግን የደከምሽበትን ፍሬ ማግኘት አልቻልሽም ያሣዝናል ነብስሽን ይማረው የሞትሽበትንም ምክንያት የእውቀት ባለቤት ፈጣሪ በግልፅ ያውጣልሽ ለቤተሠቦችሽም እንድሁም ለመላው የኢቶጵያህዝም መፅናናትን እንመኛለን ገዳይሽ ይገደል
@chaltushewa9488
@chaltushewa9488 4 жыл бұрын
እራሱ የንቨሪስቲ ነው ያስገደላት እግዚአብሔር ፍርዱ ይሰጣቸው ያማል እጅግ በጣም ያማል
@wubitugetu999
@wubitugetu999 4 жыл бұрын
የእህታችንን ነፍስ ይማር በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው በአገራችን እንደዚህ አይነት ስራ አያስራም ግን ለምን
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
የሚገርመው ፀፀት የሚባል ነገር የለውም ይሔ የሰይጣን ልጅ
@የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ
@የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዝላልነት አለ ሀላፊው ደግሞ ዛሬ ቢያላግጥ ለገ በራሱ ልጅ ይደርሳል ።የሰው ልጅ አይቀደም ምንም መፍቴሄ የለውም ገዳዮን ግን ማንም አይለቀውም መጨረስ ነው፡፡ የመንግስት ቅጣት አያስፈልግም ምንም ፋይዳ የለውም፡
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 4 жыл бұрын
ጥፋቱ ከመንግሰት ነው የዛሬ ሰንት አመት ሆሳህና የጎሬበቷን ልጅ በቅናት ከሰፈር ዉሰጥ ወደ 5 ልጆች ልጋብዛቹ ብላ ይዛ ሄዳ የ5 አመት ቅመም የሆነቹን ልጅ ቀንታ ባት ለሎችን ህዱ ብከላ እሷን ወንዙ ጫፍ ላይ ቁም አለቻት በናትሽ አትክተችኝ እያለቻት ከተተቻት ህፃኗ ሞቴች እሷ ግን የመንግሰት እንጀራ እየበላች እሰኳሁን አለች። እና ጥፍቱ የማነዉ
@ፋኖስየማርያምልጅ
@ፋኖስየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
መሞት ለማንም አይቀርም አይደለም እኛ አጥያቴኞች ይቅርና የዓለሙ በዛ ክርስቶስም ሞቷል ግን ለምን የምስክን ሰው ደም በከንቱ ይፈሳል 😭😭😭😭😭 ምንም አልልም ብቻ የኔ ምስክን ሀይምዬ ነፍስሽን በአፀደ ገነት አሳርፍልን፫ አሜን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እውነቱ አንቴ ጋር ነው እና ያለው አንተ ፍረድ እውነት ትቆያለች እንጅ ተደብቃ አትቀርም በምድር ብሸፋፈን በሰማያ ይፈረዳል 😭😭😭☝️☝️☝️
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን የሕግ የበላይነት የሚሠፍነው የማንም ወሮበላ መፈጫ ትሁን አንጀት ያሳርራል። ጀግኒት ነፍሽን በገነት ያኑረው ።ለወገኖቻችን መጽናናትን እንመኛለን ።
@imabat5960
@imabat5960 4 жыл бұрын
ያማል
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 4 жыл бұрын
ያሆስፒታል በእዉነት መቃጠል አለበት የአንድ ፍሬ ልጅ ህይወት አልፎበት ሌላ ሠዉ መታከም መዳን የለበትም የሷ ህይወት ማለት የዓለም ሁሉ ህይወት ማለት ነው። እኔ ግን ወደ አገሬ ከገባዉ ቦንብ ነው የማፈነዳዉ ሆስፒታሉ ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል እኔ በእዉነት ትላንት ነው ገብቼ ያየዉት ብዙ ጊዜ አሳዛኝ ነገር ሰለማይ እጠላለዉ ገብቶ ማየት ባላየዉ ይሻለኝ ነበር
@annatikuye9603
@annatikuye9603 4 жыл бұрын
Rest In Peace SISTER 🙏, so sad too young to die, she will be in God’s hand. Why Ethiopia has been loosing the BRIGHTNESS Children all the time?
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 4 жыл бұрын
ያሳዝናል ወላሂ እፍፍፍፍፍ አገራችን ፍርድ የለም ታቅዶበት ነው የተገደለች የስዋ ጥሩ ቦታ እንዳትደርስ የማይፈልጉ ሰዎች ናቸው ሂውትዋ የነጠቁዋት አላህ ይፍርድባቸው
@maryeweldemaryam6787
@maryeweldemaryam6787 4 жыл бұрын
እግዞኦ እቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ፍርድ ስጠን እህቴ ነፍስሽን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦቿ መፅናናትን እመኛለሁ መንግስትም ተገቢውን እርምጃ እንደሚወስድ ተስፋ አደርጋለሁ ያሳፍራል በመሀል ከተማ ኡፍፍፍፍፍ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 4 жыл бұрын
I will never rast until the true came out 😭😭😭😭😭😭
@itumelengmotloung7909
@itumelengmotloung7909 4 жыл бұрын
Me too
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 4 жыл бұрын
ልምዳቸው ነው ወንጀል ሲፈፀም ካሜራው ተበላሽቶን ማለታቸው
@jjdddxbxjd4384
@jjdddxbxjd4384 4 жыл бұрын
እኔ አንድ ያልገባኝ ነገር ወንጀለኛ ስጠየቁ አትናገርም እጨርስሻለው ያለው ነገር ምንድነው ንገርኝ እያለ ይጠይቃት የነበረው ምንድነው የምትነግርለት ምንድነው?
@eacdexafd4383
@eacdexafd4383 4 жыл бұрын
እኔም የገረመኝ ይህ አነጋገሩ ነው
@fetimashallahbetamdesyelal5073
@fetimashallahbetamdesyelal5073 4 жыл бұрын
Sele tinatu yemsilgnale mikniyatum ads gegnet new be mister mesra new
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሳዝናል ከማይቀረው ሔዳለች ፈጣሪ ነፈሷን ይማርልን ይሔን የደረገው ግን እድሜ ልኩን ቅጀት ነው ሚኖረው እንዴት ይሔን ያክል ጭካኔ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 4 жыл бұрын
አባቷ ሲናገሩ ተደውሎላት ነው የሄደችው ብለዋል ስለዚ ይሄ የታቀደበት ነገር ነው ከገዳዩ ጀርባ ሌላ ሚስጥር አለ ሰው እንደላከው ግልፅ ነው ጓደኞቿም መመርመር አለባቸው ፍትህ ለእህታችን ፈጣሪ ነብሷን ይማረው
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@halimasaid3631
@halimasaid3631 4 жыл бұрын
ምነው እንደኔ ሀረብ ሀገር መተፈሽ ለፍተሽ በሆን እህቴ አይ ሀገራችን አዝናለሁ::
@aminamaxamed635
@aminamaxamed635 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል የእህት ባል ግልፅ በሆነ ኣማርኛ ማንኛውም ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው ሊያስበው የሚችል ሊገምተው የሚችል ጥርጣሬን የሚጭር መልእክት ያለው ድርጊት እንደተፀመ መረዳት ይቻላል እውነት ነው የዚች ወጣት የሀገር ሀብት እንቁ ሆነች እህታችን ደም በከንቱ ሜዳ ላይ በጠራራ ፀሀይ ፈሶ መቅረት የለበትም ያማል በጣም ያማል ምንም እንኳ በዚህ አስፈሪ የሰው ሂወት የረከሰበት ሰዓት ላይ ብንሆንም የሀይማኖት በዳዳ ሞት ከባድ ነው እንኳንስ የሚያውቃት የተወለዳት ቤተሰብ ማንኛውም ይህንን አሳዛኝ ክስተት የሰማ ሁሉ በሚችለው መልኩ የበኩሉን ድርሻ ይወጣ መልእክቴ ነው ኢትዮጵያ እንደተደፈረች መቆጠር አለበት ምክንያቱም ሀይማኖት የሀገር ሀብት የወገን ኩራት ነበረች ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን እመኛለሁ
@samiyaabubeker6114
@samiyaabubeker6114 4 жыл бұрын
አድቫይዘሩ ይጠየቅልን በናታችሁ
@hayatehayuhayau8229
@hayatehayuhayau8229 4 жыл бұрын
የእኔ ሙህር ነብስሽን ይማረው የተማረ ማይበረክትባት ጨካኝ ሀገር ይህ ጉዳይ እንኳን ለተማረ እዱሁም ለህግ አካል ይቅርና ምንም ለማያውቅ አድ ተራ ግለሰብ እንኳን ግልፅ ነው ወጀሉን ማን እዳስፈፀመው ከቤተሰቦቿ ንግግር ስንረዳ አዳባይዘሩ ተብየው ነው እውነት ፈጣሪ ካተም ቤት እደዚህ አይነት አሰቃቂ አደጋ ይግባ ይችን ግና እሩጣ እንኳን ያልጠገበች የኖረቻትንም ግዜ በትምህርት ያሳለፈች ብርቱ ወጣት ስላጣን እደ አድ አትዩጵያዊ ዜጋ እጅግ እጅግ በጣም አዝናለሁ አሁንም ቢሆን እውነተኛውን ፍትህ ፍትህ ለቤተሰቦቿም ለኢትዩጵያ ህዝብም በአፋጣኝ ሁኔታ ያስፈልገናል
@tututubetututube76
@tututubetututube76 4 жыл бұрын
አላህ ጥነቱን ይስጠቹ
@አለሀምድሊላህተወሎየዋአለ
@አለሀምድሊላህተወሎየዋአለ 4 жыл бұрын
ጥናቱን ይስጣችሁ ቤተስቡ በሙሉ
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН