የምንንቃቸው ነገር ግን ተወዳዳሪ የሌላቸው በዙሪያችን የሚገኙ ነገር ግን የማናያቸው ምግቦች

  Рет қаралды 9,157

ASHU VIEWS

ASHU VIEWS

Күн бұрын

እንደሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ያሳደጉን እና በአጠገባችን በርካሽ የምናገኛቸውን ምግቦች ጡንቻ ይገነባሉ ብለን አናስብም በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል እንደሚባለው ሆኖብናል።ታዲያ በዙሪያችን ያሉ የናቅናቸው ግን ወሳኝ ምግቦች የትኛዎቹ ናቸው?መልሱን ከቪዲዮ ያገኛሉ

Пікірлер: 56
@abdulkadirtaye550
@abdulkadirtaye550 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ብዙ ሰብስክራይብ እንጠብቃለን።በጣም ምርጥ ሰው ነህ ብሮ።የልፋትህን ውጤት አላህ ይስጥህ።
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ምርጥ ወንድም እናንተን የመሰሉ ምርጥ ወንድሞች ስላሉኝ እድለኛ ነኝ
@tadiyosmekuria9090
@tadiyosmekuria9090 2 жыл бұрын
ስለ መልካም መረጃኽ በጣም እናመሠግናለን
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሠግናለሁ ብሮ
@birukadane8022
@birukadane8022 2 жыл бұрын
ስለናይትሪክ ኦክሳይድ (NO) ባቅም ከቀይ ስር ጋር ግን ፍፅሞ አስቤው አላቅም በጣም እናመሰግናለን. Pree workout formula ላይ ናይትሪ ኦክሳይድ, ክሬቲንና ጉሉታሚንን ያጣምሩታል ከስፓርት በፊት ያልከው ነገር እጅግ በጣም ትክክል ብለድ ቨዝሎችን ዲያሌት ስለሚያደርግ ካርቦች ፕሮቲኖች.... ቶሎ ቶሎ እንዲደርሱ ያግዛል
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
ብሩኬ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ወንድም
@jolacs
@jolacs Жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ብሮ😘🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
የኔ ምርጥ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@mintumintesnot8251
@mintumintesnot8251 2 жыл бұрын
አሹ አመሰግናለሁ በርታ ከጎን ነኝ
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ምርጥ ወንድም
@amantekle1689
@amantekle1689 6 ай бұрын
Thanks brother
@broker5639
@broker5639 Жыл бұрын
Lela eni morning 12 seat nw sports meseraew ena keyeser juice kesent seat bebif mewede alebegn
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
ወይ ከስፖርት በኋላ ስትመለስ ጠጣው
@Ethio_online_works
@Ethio_online_works 2 жыл бұрын
አጎት በጣም ፧ ስራ ነው በርታልን ጥያቄየ እስፓርት ከጀመርኩ አመት ሊሞላኝ ነው ሰውነቴ በፈለኩት መልኩ እያደገ አደለም ኪሎም አልጨምርም ቅርጽ ብቻ ነው አመጋገቤ መሰለኝ እና በቀን ምን ምን መመገብ እንዳለብን ሚገልጽ ነገር ብሰራልን ይመስለኛል የሰውነታችን 1,8% ፕሮቲን ያስፈልገናል እና እና ፕሮቲን ሌላም ካሎሪን ካርቦ ሀይድሪት ብዙ ነገሮች ያስፈልገናል እና ምን ያክል ነገሮች እንደሚያስፈልገን ከምን ከምን እንደምናገኝ ብጠቁመን ሀሪፍ ነው ቁርስ ምሳ ራት ስፓርት በፊት እና በውሀላ መመገብ ያለብን ብጠቁመን በጣም ሚጠቅመን መረጃ ነው ባለህበት ሰላም ሁንልኝ ጉዋደኛየ
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
እሺ ወንድሜ ምንም ችግር የለውም በዚህ ሳምንት እሰራበታለሁ።ስለአስተያየትህ ከልብ አመሠግናለሁ
@gedionteshome1925
@gedionteshome1925 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen selemeseten merejawech hulu .
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
እኔም እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ወንድሜ
@ermyasbezabih5623
@ermyasbezabih5623 2 жыл бұрын
Thanks man
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግነለን
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
መልክዬ እጅግ አመሠግናለሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@broker5639
@broker5639 Жыл бұрын
Doba firew tekoleto nw mebelaew tnx all betam nw eweket yagegnhubet lerejem geza sport akomi yanetn program ayesha nw weda sport yetemelesekot...beretalegn ahoye
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
አዎ የዱባ ፍሬው ተቆልቶ ነው።እጅግ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ምርጥ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 2 жыл бұрын
ጥሩ ነገር ነው ያሳየህን ብሮ በታ
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወንድም እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 2 жыл бұрын
ይመችህ ብሮ
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ብሮ
@yohanisabebe8871
@yohanisabebe8871 2 жыл бұрын
ስለ ወተት እና የወተት ተዋፅኦ ምን ትለናለ ለጡንቻ ግንባታ
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
እሺ በቀጣይ ከምሰራቸው ጋር አካትተዋለሁ
@broker5639
@broker5639 Жыл бұрын
Endet aderegin nw juice melek meneseraew
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
በቀጭኑ ከትፈህ በጁስ መፍጫ መፍጨት
@tadiostesfaye2223
@tadiostesfaye2223 Жыл бұрын
Thank you bro
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@aymenjundi
@aymenjundi 2 жыл бұрын
Bro gn animal protein ena plant protein value 1 adelemko
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
ይሄውልህ ብሮ ሰውነታችን 20ፕሮቲኖች የግድ ያስፈልጉታል ከነዚህ ውስጥ 11 የሚሆኑን ይሰራል ዘጠኙን ግን ከምግብ ይፈልጋል እንቁላል ስጋ ከጥራጥሬ ደግሞ ኪኖዋ እና አኩሪ አተር 9 የሚፈለገውን ይዘዋል ሌሎቹ ምግቦች አንዱን ይዘው ሌላውን አይዙም ነገር ግን የእንስሳት ተዋጽዖ የተሻለ ይይዛሉ ለዛ ነው የተሻሉ የሆኑት።ነገር ግን የአትክልት ተመጋቢዎች የተመጣጠነ ምግብ ሲመገቡ ከተለያዩ ምግቦች ዘጠኙንም ያገኛሉ ከእንስሳት ተመጋቢዎች የተሻለ የልብ ጤንነት እና ከካንሰር የራቁ ናቸው።በዚህ ቪዲዮ ለማየት የሞከርኩት ርካሽ የሆኑ ምግቦች የያዙትን ማዕድናት ማሳየት ነው
@jordanteketel
@jordanteketel 9 ай бұрын
Gin 100g shiro ke 2 sew belay new mihonew gin 100g sga le and sew aybekam
@radiasermolo6686
@radiasermolo6686 Жыл бұрын
አገላለፅህ በጣም ሥለተመቸኝ ሠብሥክራይብ አድርጌያለሁ
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@amazingsandenjoy8577
@amazingsandenjoy8577 Жыл бұрын
ሰላም አሹ ስለ በሶ ጥቅም ንገረን
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
እሺ ከተወሰኑ ቪዲዮዎች በኋላ 🙏🙏
@fitsumgenet8750
@fitsumgenet8750 Жыл бұрын
👍
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@mekiyuman8877
@mekiyuman8877 2 жыл бұрын
Bartalen
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
እሺ ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ
@biloolii4333
@biloolii4333 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Fit.nati_16
@Fit.nati_16 2 жыл бұрын
Yahon tyakene yememelse mrte video enmesgnalene
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
እኔም እጅግ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ምርጥ
@biloolii4333
@biloolii4333 Жыл бұрын
Ashuye yatu shinbira nw?
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
ቢጫው
@biloolii4333
@biloolii4333 Жыл бұрын
Kinowa yet endamigengi tekuman
@ashuviews
@ashuviews Жыл бұрын
ጥራጥሬ መሸጫ ቦታ አይጠፋም ሰሊጥ ቦሎቄ ምናምን የሚሸጥበት ቦታ
@abrahamseyuom2898
@abrahamseyuom2898 2 жыл бұрын
Oats & rye ልዩነታቸዉን
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
Oat has more Manganese, Vitamin B1, Copper, Phosphorus, Iron, Magnesium, and Zinc, however Rye is richer in Vitamin B3, Fiber, and Vitamin B6. Oat covers your daily Manganese needs 102% more than Rye. Rye has 2 times less Vitamin B1 than Oat. Oat has 0.763mg of Vitamin B1, while Rye has 0.316mg.በዳይተሪ ፋይበር rye የተሻለ ነው በፕሮቲን ደግሞ oats
@abrahamseyuom2898
@abrahamseyuom2898 2 жыл бұрын
@@ashuviews Ethiopian west aka teblo ketashegew wechi endale rye new oats'n magegnet kebad new
@ashuviews
@ashuviews 2 жыл бұрын
ሱፐርማርኬት አለ ኧረ
@abrahamseyuom2898
@abrahamseyuom2898 2 жыл бұрын
OK I'll check it
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 73 МЛН
10 Ways to MISS a Putt
0:31
Colin Amazing
Рет қаралды 17 МЛН
WINNER STAYS ON with GARETH BALE 🔥 #shorts #football #soccer
0:39
GOAL's FanZone
Рет қаралды 2,8 МЛН
Smoothest transitions 🤯 #foryou #football #viralreels #fypシ゚viral
0:20