No video

የናፍቆት ድሬ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 50,719

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tiztachin_On_EBS

Пікірлер: 70
@user-vu7sw6lz8g
@user-vu7sw6lz8g 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆነች ሀገር ዲሬ
@etsegenetfeker
@etsegenetfeker 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@kedestkebede262
@kedestkebede262 2 жыл бұрын
ወይ ድሬ ወይ ድሬ ወይ ማሩ ወይ ማሩ እንኳንስ የሰው ልጅ አሸዋው ማማሩ ዮኒ አገሬን በአስር አመቴ አሳየህኝ አቦ አስለቀስከኝ የደቻቱ ንጉሶች ወንድማማች ወርቅ ቤት አጎቴ ወንድአፍራሽ በቀለ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው የትምጌታ በቀለ ዘሪሁን በቀለ የዳቻቱ እንቁዎች አባታቸው በቀለ ብሩ እረ ስንቱን አንስተን እንዝለቀው ሞት ክፎ ነው ዮኒ እንኳን ወደ ድሬ መጣህ ስላስጎበኘህን እናመሰግናለን
@mahishallom1369
@mahishallom1369 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው፣ ድሬን ከሁለት ዓመት በፊት ለስራ ጉዳይ ሄጄ አይቻት የበርካታው ህዝብ ኑሮው እጅግ አሳዛኝ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ሆኖ ነው ያየሁት የከተማው መስተዳደር ትልቅ ስራ ይጠበቅበታልና በርቱና ድሬን ወደ ቀደመው ክብሯና ቦታዋ መልሷት ።
@nohaetho3484
@nohaetho3484 2 жыл бұрын
ደግነት ፍቅር ያስተማርሽኝ የዋህነት ውይ ድሬ ሀገሬ ስምሽን ሰማ አለቅሳለው የምር ሀገሬ ምን ላድርግልሽ ስመጣ ንገሪኝ ሀገሬ ክልሎች በውበት ፩ተብለው ሲሾሙ አቺ ደሞ ልጆችሽን እያበላሽ ጠገባቹ ብለሽ ውድድሩጥስጥ አልገባሽም ሆኖም እኛ ልጆችሽ ፩ ብንልሽስ ምን ይለኛል
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
አህለን ሆሳህለን ዮኒዬ እንኳን ሰላም መጣህ የኔ ትሁት ትለያለክ እኮ ዮኒዬ ስለምታስጎበኘን ታሪካችንን እድናቅ ስለምትታትር ከልብ አመሰግናለለው ሰላምክ ይብዛልኝ ድሬ ትለያለች እኮ ትምርት እስኪዘጋ እዴት እደምጓጓ ነበር በተለይ ከ10 ሰአት በኃላ ያለው ድባብ ፒሲካ ናፍቃኛለች በጣም ድሬ 😀😀😀😀 ማሻአላህ ዮኒዬ ጣፋጭ ልጆች አሉክ አላህ ያሳድግልህ ዮኒዬ ስታምሩ
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
Have never been in Dire. But, I always miss and love Dire,like I have spend part of my life there..May God help me to see Dire one day... thanks Yoni..its a nice program
@michon12
@michon12 2 жыл бұрын
Dire "The Queen city of the desert" i have a lot of memories in dire i wish i will live the rest of my life in Dire❤️ 💚💛❤️🙏
@derarabyata5901
@derarabyata5901 Жыл бұрын
በየሆቴሉ መዞርህን አቁመህ በየአገሩ በየምህርት ቤቱ በየሰፈሩ ስትዞር ነው የሚያምርብህ በዚህ አተራረክህ ክብር ስነስረአት ላለህ ትሁት ወንድሜ ኢቢኤስ እንደአንተአይነት ጠንካራ ሰራተኛ ስላለው ሊኮራ ይገባል ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@tikurfert7665
@tikurfert7665 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዬኒ ናፉቆት ድሬ የ5 ቀን ታላቅ ልዩ ልዩ ፕሮግራም የድሬ አስተዳደሩ ሰራተኞች ከንቲባችን ሁሉንም የዝግጅቶች ኮሚቴው ከግል ወጪው በቀር ሌላውን ሁሉ የ ዝግጅት ከፉተኛ ወጪ በማውጣት ለከተማዋ ድምቀት ላረጋችሁት ታላቅ ስራ የድሬደዋ አስተዳደር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከንቲባችን እግዚአብሄር ያግዝህ ይርዳህ ይህን ሁሉ ድንቅ ዝግጅት ለከተማዋ መነቃቃት በናፉቆት ሀሳብ። በመስማማት ዋናውን ስራ አስተዳደሩ ሰርቶ በሰላም በፉቅር እንድናሳልፉ ላረጋችሁት ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ኮሚቴዎቹም ሁላችሁም በዚህ ዝግጅት ለ መታደም የመጣችሁ ሁሉ ተባረኩ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
U said wel - May God Bless u! U all are Bravoooooooooo
@hanychohanycho440
@hanychohanycho440 2 жыл бұрын
የድሬደዋ ልጅ ነኝ በጣም በጣም የተጎዳች ሀገር ነች በኮትሮባንድ እና በንግድ የምትታወቅ ሀገር እንዲህ ድቅቅ አርጎ መስበር ለምን እንዳስፈለገ ባላውቅም አሁን በማስታወሳችው ለውጥ እንዲመጣ እንጂ መርሳት አይደለም
@alboyutube8828
@alboyutube8828 2 жыл бұрын
dereye hagerye yemewodeshi selmeshi yibzalng❤❤❤❤
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r 2 жыл бұрын
Didn’t watch it yet but watching now. Was Waiting for it 🙌🙌 🙏🙏🙏ድሬ ድሬ እትብቴ የተቀበረብሽ።
@ayshatube4989
@ayshatube4989 2 жыл бұрын
አገሬ ድሬደዋ ፍቅር እኮ ነን❤❤ አቦ ይመችሽ እስቲ የድሬ ልጆች የታላቹ🙌🙌🙌🙌
@abiyutadesse6659
@abiyutadesse6659 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ነው ። ድሬ ሁለተኛ ሃገሬ ነች ። ሦስት አመት ነው የቆየሁት ። እንደተባለው አንድ አመት ብጨምር ኖሮ አልወጣም ነበር በዛው ለምጀ ልቀር ነበር ። ብዙ ዘመድ ብዙ ጎደኛ ያፈራሁባት ነች ድሬ (እስኮ፣ አፋ፣ ጀባር ፣ ዮኒ ፣ዝናው ቢኒ ፣ካስ ፣ ሽፌ፣ ዮኒ አንተንም ጨምሮ ዮኒየ ብዙ ትዝታ ተቀሰቀሰብኝ ገንደቆሬ፣ ግርክ፣ ካምፕ ፣ሳቢያን ታይዋን ፣ገንደ ዲፖ ሌሎችም የልጆቸን እናት ያገኘሁበትም ነች ድሬ፣ ጎረቤቶቸ ደግሰው የተዳርኩባት ነች ፣ ዋው ድሬ ባለውለታየ ነች... ሁሌም ትናፍቀኛለች ። ድሬሬሬሬሬ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Abiyooooooo my beloved bro, Oh yessssssss ewenetehn new. Dire konjowan Richon setahalech ... አብዮ - የሕይወት ዘመን ባለውለታዬ ነህና ተባረክልኝ።
@dr.fahmimd2927
@dr.fahmimd2927 2 жыл бұрын
Really thanks for your made me to remind my grownups and historical pleasure and happiness
@adanam6377
@adanam6377 Жыл бұрын
What an amazing memory of Dire. Karira. Notre-Dame School. Sister Sicilia. Kurudis. Chemin de fer. Hashimi. Ras Hotel. Jamal Rogera bike competition (he was the best). Bête Mengist. Somelea roast chicken. Michael church. Empire movie theatre. Number One. Greek Camp. Ganda Kore. Magal. Kefira. Wow, amazing memory that made me the best human I can be filled with ❤️, respect, multiculturalism, and all ethnicities living harmoniously. Long live Dire and we are going to make you great again even though TPLF killed your vibrancy.
@mohameddayib2894
@mohameddayib2894 Жыл бұрын
You forgot hafadisa and masjid juma
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 3 ай бұрын
ፈጣሪ ፈቅዶ ተመልሼ እሰከማይሽ ድሬ በጣም ናፍቀሽኛል❤
@abrahammulugeta4940
@abrahammulugeta4940 Жыл бұрын
Dire dawa deserves Dire native mayer. we miss to see this for years. I have big respect for Dear Kedir Juhar. this is the result of his effort and willingness
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k 2 жыл бұрын
እኔ ወሎየ ነኝ ከሀገራችን ክፍል ድሬደዋን በጣም ነው ምወደው አውቄው ሳይሆን ስለድሬ ደጋግሜ ስለሰማሁ እኛ የኢትዩጵያ ልጆች ዘር ብሄርና ሀይማኖት ሳይለያየን በፍቅርና በአንድነት ነበር የኖርነው አሁን ግን ክፉ ስልጣኔ ክፉ ለውጥ ዘር ብሄር። መቁጠር ስንጀምር ማንነታችንን አጣን
@alemtsehaydemisse9640
@alemtsehaydemisse9640 2 жыл бұрын
ዋዉ ዮኒ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትዝታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💑💑💑🙏
@mohameddayib2894
@mohameddayib2894 Жыл бұрын
I love dire.from USA
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
Yoni, You got a nice family..may God bless your family!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነበር የሰጣችሁት ሰአት ባያጥር ድሬን ያህል አገር😏
@etetudejong8756
@etetudejong8756 2 жыл бұрын
Wow! Yoni betam des yelal! Ye Dire tewolaje selehonku betam korchealehu! Kentibaw betam harif sew newe !!!! Yonye betam newe yemamsgenh endzih bemiyamer program bemazegajeth!!! Edme yesteh kenbetsebh!!!!
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 2 жыл бұрын
ድሬዳዋን አላቃትም እንደ ፈጣሪ ፍቃድ አያታለው
@aberutamrat5284
@aberutamrat5284 2 жыл бұрын
1903EC machine is still functioning. What a visionary investment made by Minilik II. It's unfair not to give recognition, especially compared with the many of the failed projects
@freshballer1223
@freshballer1223 2 жыл бұрын
This program is aimed to re-construct Love, which Dre was known for. Not politics.
@aberutamrat5284
@aberutamrat5284 2 жыл бұрын
@@freshballer1223 what does ❤ mean 2u? Nothing more than respect, recognition, praise given the hochipuches(success or failure)! Who comment on dere or politics? ZMUS ZMPCSU.....???? Tnx, but don't comment 4 sake of commenting, @least try 2knew what's commented than going wrong (even if there were wrong @all). 😉
@ledyaledya5639
@ledyaledya5639 Жыл бұрын
Dera yfkir agher salaqat betam new ymnafewat aghra seghba emtalatalew
@nohaetho3484
@nohaetho3484 2 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቅሽኝ ውይይይይይይይይ ወጥቼ ቀረውብሽ በልጅነቴ ወጥቼ
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 жыл бұрын
Abo man einda Dire Hagare Dire Dawa ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abebaalle6516
@abebaalle6516 2 жыл бұрын
የድሮ ፍቅራችን እንዴት መመለስ እንደሚቻል ብትሰሩበት? በድሮ ትዝታ እያለቀስን ነው ያለነው ዛሬ አገር እየፈረሰች ነው
@dr.fahmimd2927
@dr.fahmimd2927 2 жыл бұрын
Thanks alalakaye
@mikekefale4099
@mikekefale4099 2 жыл бұрын
ድሬ የፍቅር ከተማ መሆንዋ ምንም ጥርጥር የለውም እኔ በነበርኩበት ግዜ እና በተለያየ ግዜ ተመላልሼ እንዳየኽኸት በጣም ወድቃለች ድህነቱንም በህዝብዋ ላይ በግልጽ ይታያል የኣስተዳደሪዋ ሁኔታ በዘር መሆኑ ኣንዱ መግለጫ ምሆኑ የውድቀትዋ ኣንድም ኣስተዋጽኦ ኣለው የተማሩ ልጆችዋ ተስፍ በመቁረጥ እየወጡ መቅረታቸው ኣንዱም ምክንያት ነው በሌላ በኩል ስለ እግር ኳስ ከመጣ በ50ዎቹ እና 60ዎቹ መጀመሪያ ለይ የባቡር ክለብ ከመፈጠሩ በፊት የገንደ ቆሬው ሲሚንቶ እና የለገሀሬው ጥጥ ነበር የሚታወቁት እኔ የጥጥ ደጋፊ ነበርኩ ኣሁን የገረመኝ ማንም ስለ ሲሚንቶ እግር ኳስ ስም ከከቲባውና ከሌሎችም ኣለመስማቴ ገርሞኛል
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
Abo Direwoch yimechachu ❣️❣️❣️ I have never been to Dire💖💖💖 yet but I am enchanted by her charm through the music and stories I have heard🥰🥰🥰 May it be God's will for me to visit this eccentric City of Love and Lively Lifestyle💃💃💃Also the people from Dire are one of the most fun and friendly ones in Ethiopia 💚💛❤️ I've ever mate the accent😊, the simple colorful style🥻 the summer vibe🌄 and sweet treats 🧁🍨🍦🥧🍭🍰oh can't wait to experience it in person. Love from Addis 😘😘😘 #NafkotDire 🤗🤗🤗 p.s Yonas please 🙏🙏🙏 prepare a program on your usual amazing documentary on "Where are they?" to introduce us the person behind the Legendary Lady on the Poster "ye Dire Konjo" 😍😍😍
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Sure i'll my Dear Rediet.
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 May God bless your beloved family 🙏🙏🙏 You have a beautiful wife and the cutest boys esp. when they were singing it was so adorable 🥰🥰🥰 I am big fan of all your works your presenting manner is really impressive the way you do interviews shows how Respectful, Humble and Genuinely interested you are in your Guests stories🙌🙌🙌 Thank you for all the great memories you made us reminisce through your vast archive Tiztachen be EBS 🤗🤗🤗
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 2 жыл бұрын
Wow Drewoch!
@mohameddayib2894
@mohameddayib2894 Жыл бұрын
I remember sheeka pasta in konel
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 9 ай бұрын
❤❤❤❤ድሬ
@appall1439
@appall1439 10 ай бұрын
Dire ye fikir Enat nat Allah ke zamanu kifat yetabikat
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 2 жыл бұрын
Next Gonder?
@bedasayasin709
@bedasayasin709 2 жыл бұрын
My dire 💞💞💞💞💞
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
it was like this we live befor weyane (tplf)
@dr.fahmimd2927
@dr.fahmimd2927 2 жыл бұрын
Alakaa syomu sin irrafadhuu
@dr.fahmimd2927
@dr.fahmimd2927 2 жыл бұрын
Really waw
@MmHdkhfvyh-zj5oy
@MmHdkhfvyh-zj5oy 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@israelasfau1919
@israelasfau1919 2 жыл бұрын
ዩኒ. የድሪ ቆን ጆ ነች ለካ ባለቢትህ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Oh yessssssssssssss
@Hawassabellema
@Hawassabellema 2 жыл бұрын
አንደኛ የወጣችው በጣም ቀፍፊ ናት።
@solomonkebede3512
@solomonkebede3512 Жыл бұрын
dire dhaba ለምን ይላሉ ሶማሊዎች ?
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
this muisic tell us shewa is what ?think ethiopian
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 жыл бұрын
አሁን እነዚህ ቆንጆ ናቼው ድሬ ቆንጆ የለም ማለት ነው አፍንጫ ያለው ሴት እንደት እንደሚያሥጠላኝ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
እውነትም
@bezagetachew632
@bezagetachew632 2 жыл бұрын
አፍንጫ የለሽም 😂
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 жыл бұрын
@@bezagetachew632 😂😂
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
@@bezagetachew632 አረ፡ያውም፡ምን የመሰለ ስንደዶ፡የመሰለ፡አፊንጫነው፡ያለኝ
@olivedemeke5123
@olivedemeke5123 2 жыл бұрын
ጋሽ ጳውሎስ ኞኞን ለምን ተረሳ
@suraroyal2416
@suraroyal2416 2 жыл бұрын
subscribe am the first
@danidire1557
@danidire1557 2 жыл бұрын
የተረኞች ፕሮግራም ሆኖ ነዉ ያለፈዉ ዮናስ ተብዬ አስመሳይ እጅ መንሻ ስለሰጠክ እንጂህ ሀቁን ጠንቅቀክ ታቀዋለክ አሳፋሪ ያለ እዉቀት በተረኞች የተያዘ ወንበር በዘረፋና በሙስና የታወቀች ከተማ ድሬዳዋ ፌደራል መንግስት የማያዉቃት የረኞች በጎሮምሶች በመኃይቦች የምትደዳደር ምስኪን አስታዋሽ ያጣች ከተማ
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
dedeb
@bezagetachew632
@bezagetachew632 2 жыл бұрын
ወሬኛ የማታቀውን አትቀባጥር ድሬንማ ወያኔነው የቀበራት የማታቀውን አትቀባጥር
@aynalemasseged168
@aynalemasseged168 2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🏻👏👏👏👏❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹እልልልልልልልልልል🙏🏻❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
@aproudethiopian.
@aproudethiopian. 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻምፒዮናው 👇⚽️ kzbin.info/www/bejne/eHbXmXyGpLWGmLs
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 41 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 41 МЛН