የኔ ወይስ የሐኪሙ ሐላፊነት? Who is responsible?

  Рет қаралды 864

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Күн бұрын

የኔ ወይስ የሐኪሙ ሐላፊነት?
እራሴን መንከባከብ የማን ሃላፊነት ነው?
እራስ መውደድ እና እራስ ወዳድነት አንድ አይነት ናቸው ወይ
እራስን መንከባከብ ለራስ ሰዓት መስጠት ሌሎችን ሊጎዳ ይችላል?

Пікірлер: 12
@SimeSinsa
@SimeSinsa 7 ай бұрын
ትምህርቶችን ራሱን የሚወድ /የራሱ ጠላት ያልሆኔ ሰው /ይጠቀማልና ተመቸኝ ።እግዝአብሐሔር ይስጥልን ።
@tamratweldegebreal3460
@tamratweldegebreal3460 7 ай бұрын
አዎ ራስን በቅጡ መውደድ መልካም ነው ከ10 ዓመት በፊት የስኳር መጠኔ 140 ሆኖ ለተወሰነ ግዜ ሣይወርድ እኔም ዓናኗሬ በመቀየር እራሴን በመውደድና የስፖርት ሰዓቴን አመጋገቤን በመቆጣጠር እስካሁን መድሃኒት ሣልጠቀም እየታገልኩኝ ነው ስለዚህ ራስህን በመውደድ ይሉኝታ ሣያጠቃህ መኖር መልካም ነው።
@elsatesfaye4177
@elsatesfaye4177 8 ай бұрын
Absolutely true. I am trying my best to do all this I am prediabetes
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 8 ай бұрын
as a diabetic patient I agree all true 💝❤️🌹🙏
@kidangebremariam8135
@kidangebremariam8135 7 ай бұрын
ሰላምሽ የብዛልኝ ዶክተር ሃና። የኑግ ዘይት መጠቀም ኮሌስትሮልን ይጨምራል እንዴ? አመሰግናለሁ። ትምህርትሸን መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ በጤናዬ ላይ ትልቅ ጥቅም አገኘቼበታለሁ። አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝደ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 7 ай бұрын
Selam, Egziabhear yakeberelegne. Teanawom lay lewet selale des belognal. Yenug ze yet le cholesterol cheger yelewem Omega 6 selalew endiyawem yeredal.
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 8 ай бұрын
Absolutely ❤True ❤🌹
@kidist7405
@kidist7405 8 ай бұрын
ሰላም dr. Hana እንዴት ነሽ አሁን ላይ A1C 6.0 ሆኗል እና "" health 1& omega 3 natural cod liver oil food supplement 300mg"" በ ቀን 1ፍሬ ብወስድ ችግር አለው? አባክሽ ብትነግሪኝ አመሰግናለው ❤
@semeresolomon6352
@semeresolomon6352 8 ай бұрын
Am semere from Addis abeba am positive diabetes and i need good doctor so how you suggeste me
@tahirnureddin7823
@tahirnureddin7823 8 ай бұрын
አቼቶ ከስኳር ጋር ያለው ግንኙነት ምን ይመስላል?
@helenhibue1955
@helenhibue1955 7 ай бұрын
ሰላም ዶ/ሀና ባገኝሸ ደረሰ ይለኛል አድራሻሸን ነገረኝ እባክሸ ሰኳር አለብኝ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 7 ай бұрын
Selam Endemen alesh. Chegere yelem Website lay ketero yazi ena agegneshalehu.. www.hannagg.com
ለስኳር ህመም እንጀራ በዚህ መልኩ መበላት አለበት!!!   This is how you should eat Enjera for DM
18:23
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 30 М.
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ የሩዝ አሰራሮች
22:23
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 6 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,6 МЛН
አበባ ጎመን እና የስዃር ህመም
10:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 21 М.
ለስዃር ህመም መበላት ያለባቸው ገንቢ/ፕሮቲን ምግቦች!!!Best protein foods for DM
15:18
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 7 М.
ሜታፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 10 ነገሮች!!! You should know these 10 things before taking Metformin!!!
16:16
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 15 М.
የስኳር መጠንን ለማስተካከል የሚረዱ 10 መንገዶች!!! 10 Methods that helps  normalize BG
16:11
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 6 М.
ስኬት ምንድን ነው? || What Is Success? - Impact Podcast
32:29
የራሳችሁን ድርጅት እንዴት ትከፍታለችሁ ?
22:31