ሜታፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 10 ነገሮች!!! You should know these 10 things before taking Metformin!!!

  Рет қаралды 18,589

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Күн бұрын

Пікірлер
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ሁሌም ትምህረታችንን ስለሚከታተሉ በጣም እናመሰግናለን- ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑት፤ የስኳር ህመምን ለመንከባከብ የሚያስፈልጎትን ወሳኝ እውቀት ያገኙበታል- pensight.com/x/hanagwellnesscoach/meeting-2966e2f1-a51d-4659-9acd-24b1c0e04f9a
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 ай бұрын
እናመስግናለን🙏🏽ለ ምትስጭን ትምህርት።
@tadesselemma6699
@tadesselemma6699 4 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@ממוטרוורק
@ממוטרוורק 2 ай бұрын
ዋው ጠቃሚ ምክር ነው
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 4 ай бұрын
Thanks ❤Dr
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 20 күн бұрын
Thank you sister keep up good job
@derejenesro2347
@derejenesro2347 4 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን እድሜ ከ ጤና ይስጥልን
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 ай бұрын
Thanks Doctor
@Ethiopiawit-v3m
@Ethiopiawit-v3m 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶር። እኔ ሁሌም ተከታታይ የሥኳር ታማሚ ነኝ። ሥልጠና ልንጀምር ነው ስላልሽን በጣም ደስ ብሎኛል። ተባረኩ። description box register አድርጉ አልሽን፣ comment ላይ ወይንም ሥልክ ቁጥር comment ላይ ቢቀመጥልኝ ብዬ ተመኘሁ። አመሰግናለሁ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ሁሌም ትምህረታችንን ስለሚከታተሉ በጣም እናመሰግናለን- ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑት፤ የስኳር ህመምን ለመንከባከብ የሚያስፈልጎትን ወሳኝ እውቀት ያገኙበታል- pensight.com/x/hanagwellnesscoach/meeting-2966e2f1-a51d-4659-9acd-24b1c0e04f9a
@teg22345
@teg22345 4 ай бұрын
God bless you Dr.❤
@MimiMim-j5o
@MimiMim-j5o 4 ай бұрын
Thanks, doctor, please. Attention for type 1 diabetes kids
@MohammedAli-vz5ql
@MohammedAli-vz5ql 4 ай бұрын
ስለቀናነትሺ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነዉ ስራሺን አላህ ይዉደድልሺ ያመጋገብና የምግቡን አይነቶች ብታሳዉቂ እላለሁ ካክብሮትጋ
@kingb1361
@kingb1361 24 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በደንብ ነው የምታስረጂን ተባርእኪልን እና በተደጋጋሚ ስለ ግሎፕሳይድ ጥቅምና ጉዳቱን ጠይቄሽ ነበር ከቻልሽ እባክሽ እህቴ❤
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 22 күн бұрын
ሰላም ሰለግሊኦፓዛይድ የሰራሁት ቪዲዮ ነው kzbin.info/www/bejne/e5PFfoFnqsqagpo
@SeweYou
@SeweYou 4 ай бұрын
እባክሽ ዶ/ር ሀና የምግብ ፕሮግራሙ መለቀቅ አይቻልም ?
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 4 ай бұрын
Yetkebrsh doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalsh enamsgenalen
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
አሜን፣ ለርሶም እንዲሁ
@Mulu_alene
@Mulu_alene 4 ай бұрын
What is side effect when discontinued?
@bethelderibie
@bethelderibie 4 ай бұрын
Dr. እናመሰግናለን insuline የሚወስድ ሰው Metformin ይወስዳል እንዴ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ሰላም፣ አዎ ይችላል
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila 4 ай бұрын
የት ኘዉ የምትገኙ ?
@yeshikassa4052
@yeshikassa4052 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ጥያቄ መድሀኒቱን በተከታታይ የሚወስድ ሰው ቁጥሩ ከስንት በታች መሆን የለበትም ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
70
@Ethiopiawit-v3m
@Ethiopiawit-v3m 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ ዶር። ሠዓቴን አስተካክልና Register አደርጋለሁ። Insurance ትቀበላላችሁ?
@bp1194
@bp1194 4 ай бұрын
Thank you, doctor.I have been taking metformin over 19 years, and the side effects have been a significant unwanted weight loss. What is the next safe medication? So that I can discuss it with my doctor
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
You are welcome.The availability of the medication is different in every country where do you live?
@bp1194
@bp1194 4 ай бұрын
@managingyourdiabetesHGW I live in US.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
@@bp1194 These are the list of some medications that can be taken substitute: Invokana (canagliflozin), Jardiance (empagliflozin), Farxiga (dapagliflozin), and Bexagliflozin (Brenzavvy) Metformin
@bp1194
@bp1194 4 ай бұрын
@managingyourdiabetesHGW thank you Dr.
@AyshaJemal-ln4zs
@AyshaJemal-ln4zs 4 ай бұрын
እዴት ነሽ ዶክተር እኔ ምለው መዳኒቱ ስንወስድ እርግዝና ሊከለክል ኢችላል? እኔ ቆየብኝ አርግዤ አስወርደኝ አሁን ደግም እቢ አለኝ ምክርሽን ለግሽኝ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
እስካሁን በማውቀው ከእርግዝና ጋር ተያያዥነት የለውም፣ አንቺ ግን ከተጠራጠርሽ መድሃኒት እንዲቀይርልሽ ሀኪምሽን አናግሪው። አይዞሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
@michealfootballlive3508
@michealfootballlive3508 4 ай бұрын
How much
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ሁሌም ትምህረታችንን ስለሚከታተሉ በጣም እናመሰግናለን- ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑት፤ የስኳር ህመምን ለመንከባከብ የሚያስፈልጎትን ወሳኝ እውቀት ያገኙበታል- pensight.com/x/hanagwellnesscoach/meeting-2966e2f1-a51d-4659-9acd-24b1c0e04f9a
@genetwegayehu7458
@genetwegayehu7458 4 ай бұрын
ዶ/ር ሜትፎርሚን ከጀመርኩ 4ወር ጡት አጠባለሁ ችግር የለዉም ? ህፃንዋ ደግሞ ከሳችብኝ እኔም በጣም ቀነስኩ እባክሽ ዶ/ር
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ሰላም፣ ሜትፎርሚን በትንሹም ቢሆን በጡት ወተት ሊያልፍ ይችላል፣ ምን አልባት እርሱ ይሆናል እንቺንም ህጻኖንም የሚያከሳት፤ ሀሚምሽን አናግሪውና ሌላ መድሃኒት እንዲለውጥልሽ ጠይቂ
@genetwegayehu7458
@genetwegayehu7458 4 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW አመሰግናለሁ ዶ/ር
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 4 ай бұрын
እኔ ሜትፎርሚን መውሰድ ከጀመርኩ ከሃያ ዓመት በላይ ሆኖአል ግን ክብደቴ ከመቀነስ ፋንታ እየጨመረ ይገኛል ለምን ይሆን ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ሜታፎርሚን ክብደት እንዲጨምር አያደርግም ነገር ግን የታይሮይድ ችግር ካለ ፣ ክብደት እንዲጨምሩ ያደርጋል-የታይሮይድ ምርመአ አድረገዋል?
@jmaleosman3259
@jmaleosman3259 4 ай бұрын
ማቋረጥስ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
የሚያቆርጡበት ምክንያት ምንድን ነው? ስኳሮ ስለተስትካከለ ነው ውይስ ሌላ ምክንያት?
@Ethiopiawit-v3m
@Ethiopiawit-v3m 4 ай бұрын
Can i have your phone please? I live in Maryland.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ሁሌም ትምህረታችንን ስለሚከታተሉ በጣም እናመሰግናለን- ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑት፤ የስኳር ህመምን ለመንከባከብ የሚያስፈልጎትን ወሳኝ እውቀት ያገኙበታል- pensight.com/x/hanagwellnesscoach/meeting-2966e2f1-a51d-4659-9acd-24b1c0e04f9a
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 4 ай бұрын
Thank you Doctor
@kalkidannadew825
@kalkidannadew825 3 ай бұрын
Thank you Doctor
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!!  5 Things you should know about Metformin
15:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 172 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
የስኳር መጠንን ለማስተካከል የሚረዱ 10 መንገዶች!!! 10 Methods that helps  normalize BG
16:11
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 7 М.
የስኳር በሽታ መፍትሄ ክፍል 4 & 5 The Diabetes Code Part 4 & 5
57:57
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 143 М.
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 126 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН