የNeba 4kilo ማንም ያልሰማው የቤተሰቦቹ ሞት እና የቤታቸው መቃጠል || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.32

  Рет қаралды 22,919

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰላሳ ሁልተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከቲክቶክር ‪@neba4kilo439‬ ጋር ​⁠ ጥልቅ ውይይት ያደርጋል:: ነባ የትም ያልተነግራቸውን ታሪኮችንበግልፅበዚህ ፖድካስት ላይ ይናገራል::

Пікірлер: 65
@hanT1213
@hanT1213 6 ай бұрын
ነባ እራሱን የሆነ ልበቀና ፅኑ እና አስተማሪ ሰው ነው። እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ።
@TDENTERTAINMENT10
@TDENTERTAINMENT10 5 ай бұрын
“ እየሔድክ “ 1. ሰዎችን በአለባበሳቸው JUDGE አለማድረግ 2. ሰራተኞችህን እንደራስክ አድርገህ መንከባከብን 3. ስንረዳ ማስመሰል ሳይሆን ከውስጥክ መርዳት እንዳለብን
@Yerusalem.F
@Yerusalem.F 5 ай бұрын
በምንም ችግር ውስጥ ብንሆን በዕምነት መፅናትን ሰው ምንም ቢሆን ማክበርን ተስፋ ባለመቁረጥ ለወላጅ መኖርን ለወጣቶች አሪፍ መልዕክት አስተላልፈሀል ነባ ትችላለህ 👏👏
@KalkidanTades
@KalkidanTades 5 ай бұрын
ማኔ በጣም አከብርሃለው ታሪክ አስተማሪ ነው አውቃለው ግን እራስን ችለ የግል ብሮድካስት ስራን እንስማው ሙሉ ታሪክን ግን እንግዳ ጋብዘ በየ ጣልቃው እየገባ ከራስ Life ጋር አታገናኘው እንደ ልባቸው እንዲያወሩ እድሉን ስጣቸው ያንተ ወሬ ሰዓታቸውን ይሻማዎል
@IbrahimKemal-uv5yi
@IbrahimKemal-uv5yi 5 ай бұрын
1 በህይወታችን ውስጥ የትኛውም አይነት ችግር እና መከራ ቢገጥመን ካሰብነው አላማ ወደኃላ ሊያስቀረን እንደማይገባ እንደውም ችግሩን እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅመን መለወጥ እንዳለብን 2 የትኛውንም አይነት ስራ ሳንመርጥ ዝቅ ብለን መስራትን በዛው ልክ አለቃችን መብታችንን ሲጥስ ፊትለፊት መናገር እንዳለብን 3 ሰዎችን ቀርበን ሳናይ ወይም ራሳችንን በሰዎች ጫማ ውስጥ ሳናስገባ Judge አለማድረግን 4 ምንም ያህል ስራችን ካሜራ ላይ ሚያጋልጥ ቢሆንም በፕራይቬት መስራት ያለብንን ስራ በድብቅ መስራት እንዳለብን እና ማስመሰል እንደሌለብን ተምሬያለው
@sahilebedru-bf9uk
@sahilebedru-bf9uk 6 ай бұрын
ነባ ልዩ ሰው አንተ ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰህ ማየት ይናፍቀናል አንተና እናትክ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@tigikiros1034
@tigikiros1034 6 ай бұрын
እራስን መሆን አለማስመሠል ሰውን መውደድ እና ሀቀኛ መሆን በርቱ ማኔ
@Girmawit867
@Girmawit867 5 ай бұрын
ነባየ እናትህን አግዚኣብሔር ይጠብቅልህ ኣንተም ተባረክ እወድሀለዉ❤
@seyfedinmukemil5563
@seyfedinmukemil5563 6 ай бұрын
እንግዳ ጋብዘህ ራስህ ነዉ ምታወራዉ. ለእንግዶቹም እንዲያወሩ እድል ስጥ
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 5 ай бұрын
He help him to talk or trying guide him not intruption
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 5 ай бұрын
ነባ በርታ ማንያዘዋል እናመሰግናለን።
@Meqenet
@Meqenet 6 ай бұрын
selam manyazewal podcastochu betam arif nachew gn bezu eyeta eyetaye yalhonew seatu betam selebeza new selezeh 2 kefel betaregew bay neghi beterefe berta
@leleyimer8783
@leleyimer8783 5 ай бұрын
ማኔ ምርጡ ነባን ሰለጋበዝከው እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏ነባ እርጋታህ ትህትናህ በጣም ደሰ ይላል መልካም ነገርህን ያብዛልህ ወንድምዬ❤❤🙏🙏
@blenwondimteka4744
@blenwondimteka4744 6 ай бұрын
Manyazewal .....sew gabzek lemn tilefelifalek
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
ካመት እስከ አመት ይቀጥል የጉዞ programachihu❤❤❤ ይቀጥል ከስደት እስክንመጣ❤
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 6 ай бұрын
ማኔ በማርያም ሳቅህን አስተካክል መዳሜ ትቆጣለች 😢
@Rahelname
@Rahelname 6 ай бұрын
ቀንሽ እና ስሜ በኢርፎን
@የሸዋልጅ-ኀ1አ
@የሸዋልጅ-ኀ1አ 6 ай бұрын
አንቺ ቀንሰሽ አዳምጪጂ እሱ ምናገባው😂
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 6 ай бұрын
🎉ነባ የሚመቻቹ እስኪ በ❤ አሳዩን!
@ghenetalem7913
@ghenetalem7913 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ,ያመንሽው,እግዚአብሔር ከዘመዶችሽ ጋር ያገናኝሻል:: ደሞም ቤጌታ ሁላችን ቤተሰቦችሽ ነን❤
@edlawitbelie
@edlawitbelie 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጥሩ ነገሮች ተማርን
@HanaDejen
@HanaDejen 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማኔ ግን በጥያቄየህ ምሃል ብታካትታቸው ብዬ እማስበው መንፈሳዊ ህይወት ላይ እደናችሁ ስለ ሀገር ስታስቡ ምን ይሰማች ብለህ ብጠይቅ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 5 ай бұрын
እናመስግናለን ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yunustemam9154
@yunustemam9154 3 ай бұрын
አከበርኩህ neba recpect🙏🙏🙏
@JahAdam
@JahAdam 5 ай бұрын
Neba you are so amazing man... I respect you also thanks Manyazewal
@SolomonArega-ij5jd
@SolomonArega-ij5jd 6 ай бұрын
betam des yemil podcast @Mane vs @Neba👍👍👍
@tadumt6928
@tadumt6928 6 ай бұрын
Abo egziabher yibarikih sile beteseb sile relationship sile haimanot social media layi ebakachihu enegnih hulu personal nachewu
@SolBesha
@SolBesha 6 ай бұрын
Mane mirt sew. Mane pls engida bitmert arif new. Bizu mastemar yemichlu sewoch alu,. Endeasteyayet new. Akebrhalew
@kedest-f7f
@kedest-f7f 5 ай бұрын
Amazing boy God bless you
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 5 ай бұрын
i think NEba is cool mature guy
@DawitAraya-bt6lh
@DawitAraya-bt6lh 4 ай бұрын
ልትመክረው ነው እንዴ የጋበዝከው😂
@MebratHailemariam
@MebratHailemariam 6 ай бұрын
Programhen des yelal gn engedochen yametahachew idea share endiyadergu selhone time setachew beterfe berta❤❤❤❤
@Rahelname
@Rahelname 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ በለናል 🎉🎉🎉🎉🎉
@HenokWondimu-k1g
@HenokWondimu-k1g 6 ай бұрын
ነባ ምርጥ ልጅ
@Live-music1462
@Live-music1462 5 ай бұрын
What a great podcast.
@abrhamayalew638
@abrhamayalew638 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@DirreGirma
@DirreGirma 5 ай бұрын
ማኔን በፊት በጣም እጠላው ነበር😊ይቅር በለኝ እውነት🙏🙏
@abaytesfaye4874
@abaytesfaye4874 5 ай бұрын
ሰይፉን
@abrahamassefa9058
@abrahamassefa9058 6 ай бұрын
ደሀን ደሀን አለመዉደድ ሳይሆን ከህዋላ ጃስ የሚለዉ ስላለ ነዉ።
@UmerAli-kn9gk
@UmerAli-kn9gk 5 ай бұрын
Abo mastawekiyaw beza mane plsss
@coceil
@coceil 6 ай бұрын
Manyazewal
@Merhawi213
@Merhawi213 5 ай бұрын
Correction only 170 million Americans use tiktok.
@SolomonArega-ij5jd
@SolomonArega-ij5jd 6 ай бұрын
Nane vs Neba 🤗🤗🤗
@EthioMotivations
@EthioMotivations 6 ай бұрын
Nebil nurn akrbew❤❤❤
@Yamitube1
@Yamitube1 6 ай бұрын
Neba yigebashal
@abrhamayalew638
@abrhamayalew638 5 ай бұрын
Wow
@MASRT.
@MASRT. 6 ай бұрын
woow❤❤❤❤❤❤❤
@HabibiTek
@HabibiTek 6 ай бұрын
ye guzow price pls....
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 6 ай бұрын
አንተ ብቻ አይደለህም እኛም ጨርሰን ተቀምጠናል
@enyewhustle
@enyewhustle 6 ай бұрын
🔥🔥🔥
@etsube12
@etsube12 6 ай бұрын
Welcome ❤❤❤
@tsitube5713
@tsitube5713 6 ай бұрын
ere meche new ante ga yenkerbew
@ዙፋንበየነ
@ዙፋንበየነ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemayalneh2007
@eyerusalemayalneh2007 4 ай бұрын
the guest is good but why you have to say enem enem in every conversation plus stop gossiping about other people when they are not there
@user-sc4km7mn3b
@user-sc4km7mn3b 5 ай бұрын
Mane specially the past episode your view is down Please be selective on your gusts my opinion is be selective i don't mean your gust is good enough but Please be alart
@Bini-otf
@Bini-otf 5 ай бұрын
Mame you make the promotion🙄uhh boring
@B_a-b
@B_a-b 6 ай бұрын
ቃለ ምልልሱን አሳጥረዉ
@BetsenatTizazu-pl5fo
@BetsenatTizazu-pl5fo 6 ай бұрын
Mane eski estifanos tomasn gust argln
@platoreinholdt8972
@platoreinholdt8972 5 ай бұрын
😜 Promo`SM
@yonathan2895
@yonathan2895 6 ай бұрын
I don't like this guy:ደሞ ምኑም የአድስ አበባ ልጅ አይመስልም
@abaytesfaye4874
@abaytesfaye4874 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@GamerUniverseHQ
@GamerUniverseHQ 6 ай бұрын
🔥🔥🔥
@samriyeeeeeee
@samriyeeeeeee 6 ай бұрын
❤❤❤
@Asmra-v9t
@Asmra-v9t 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Teaching a Toddler Household Habits: Diaper Disposal & Potty Training #shorts
00:16
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 962 М.
Teaching a Toddler Household Habits: Diaper Disposal & Potty Training #shorts
00:16