"የእኛ ፖለቲከኞች ንስሀ የሚገቡት ሬሳን ለማስመርመር እንጂ በሽተኛን ለመፈወስ አይደለም!" - መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ _ Negere metsehaf

  Рет қаралды 58,723

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 125
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 8 ай бұрын
ወላሂ የመጋቢ ኣዲስ ንግግር በጣም እየሳቅኩ ምማርበት እና ምደመብበት ነው።ህዝብ ሰላም እንዲሆን እንዲስማማ በህብረት ተሰማምቶ እንዲኖር ምኞት ያላቸውና በኣንደበታቸው ሚጥሩ ሰው ናቸው ብየ ኣምናከምለሁ።
@suleimannesredin4484
@suleimannesredin4484 7 ай бұрын
መጋቢ እምነትን መወከል የሚችሉ ድንቅ አባት ናቸው ከህዝቡና ከአብዛኛው የሀይማኖት መምህር ነን ከሚሉት የተለየ አረዳድ ስላላቸው መደመጥ የሚገባቸውን ያህል እየተደመጡ አይደለም እኔ ሙስሊም ነኝ በእምነት ባልመስላቸው አከብራቸዋለሁ።
@SemahegnDemeke-oo1ed
@SemahegnDemeke-oo1ed 8 ай бұрын
ለሁሉ ሚሆን የነፍስ ምግብ ትምህርት ነው አባታችን፤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ዶ/ር እንዳለ እርስዎንም እግዚአብሔር ያክብርልን ፤ መልካም መልካም መርሓግብራት እየቀረቡ ነው።
@Adisu-i3u
@Adisu-i3u 7 ай бұрын
ልበብርሃና ንግግር አዋቂ ናቸው። መጋቢ እሸቱ እድሜና ጤናን ይስጥልን።
@hannakebede5823
@hannakebede5823 8 ай бұрын
ልበ ብርሃኑ አባታችን መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ዶክተር እንዳለጌታ በጣም እናመሰግንሃለን
@hannakebede5823
@hannakebede5823 8 ай бұрын
እህታችን ገሊላ እግዚአብሔር ያክብርሽ
@abelworku992
@abelworku992 7 ай бұрын
እውነትም መጋቢ አዲስ የምር መታደል ነው እሳቸውን መስማት እናመሰግናለን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር አገራችን ስላም ያርግልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏
@birhanekidanegirmay
@birhanekidanegirmay 7 ай бұрын
መጋቢ አዲስ እኮ ድንቅ ናቸዉ እርስዎን ማድመጥ አእምሮን መመገብ ነዉ:: ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@MebratuAraya
@MebratuAraya 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በተለይ ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን መምህራችን አባታችን ከኛ አልፎ ለኢትዮጵያም ጌጥ ናችው። አይነ ብርሃን የሆኑ አባታችን
@meryambekelemery
@meryambekelemery 7 ай бұрын
እህት ገሊላ ክብረት ይስጥልኝ ሁልግዜ ይመሰክራሉ የእውነት በዚህ ሰዓት የነፍስ ትምርት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 7 ай бұрын
Megabi Haddis Eshetu is one of my favorite person in the world.... A man of Fact....
@haftamuseifu2273
@haftamuseifu2273 8 ай бұрын
ዶ/ር እንዳለ ጌታ , መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ my faverite👏🙏👏🙏
@fekadutefera3184
@fekadutefera3184 8 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yonasgetnet8093
@yonasgetnet8093 8 ай бұрын
ዶ/ር እንዳለ ጌታ ክበርልን ! መምህር ሲያወሩ ቢውሉ አይሰለቹም !
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 7 ай бұрын
በጣም በጣም እውነቱን ያለውን መናገር። ትልቅ ሙሁር ልበ ብርሃን🙏
@sentayehuketema5742
@sentayehuketema5742 8 ай бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥልን ክብር ይስጥልኝ
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 7 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን ገሊላ
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ 8 ай бұрын
WOW WOW WOW bateme deseylale ❤❤❤
@etsubednkemulu1638
@etsubednkemulu1638 8 ай бұрын
ይህ አባት የምናገሩት መልካም ሆኖ የንግግር ፍጥነቱን ቢቀንሱ ጥሩ ነበር። የተጠየቁትን አጀንዳ እየጨረሱ ቢሄዱ ብዙ ርዕስ ባይቀላቅሉ
@tube-if2cg
@tube-if2cg 7 ай бұрын
ትክክል ለ አንዳንድ ሰዎች ትንሽ ከ አይምሮአቸው በላይ ነው
@ethiopiantube1014
@ethiopiantube1014 8 ай бұрын
Really good discussion
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 8 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏አባታችን
@geremew8126
@geremew8126 8 ай бұрын
Thank you!!!!!!!
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 7 ай бұрын
ምንም ማይሰለቹ ማንኛውም ሰው ሚሰማቸው አባት ❤❤❤
@MesfinGoji
@MesfinGoji 8 ай бұрын
Thanks Dr. Endale, I heard Ras Mengesha history before I red his book. Yes the history I heard is mach more than a written one. I suggest if every key achievements will be part of our text book for the generation to read at least this book. I wonder like you what an individuals can do for a nation.
@tube-if2cg
@tube-if2cg 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እውራንን ጠቢብ ያደርጋቸዋል መዝ 1..😌
@bezamamo-v6g
@bezamamo-v6g 7 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@GjHalima
@GjHalima 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 8 ай бұрын
ኑሩልን
@duliti7133
@duliti7133 8 ай бұрын
ልኡል መንገሻ የመቀሌ መንገድ መሃንዲስ ሆነው ቀይሰዋል አዋስን የከተማ መልክ እንድትይዝ አድርግዋል
@meskidegol8905
@meskidegol8905 7 ай бұрын
ሰወዳቸዉ እድሜአቸዉ ይርዘም
@ermiasberhanu6721
@ermiasberhanu6721 8 ай бұрын
ገሊላ ክብር ያድልልኝ!
@KidanuAsefa
@KidanuAsefa 7 ай бұрын
የሰውነት ልክ ናቸው።Nama guutuu dha.Karaa afuuraatiinis ta'ee jiruu addunyaatiif nama fakkeenya gaarii ta'uu danda'aniidha.nama gurraa fi qalbii qabuuf.
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 8 ай бұрын
Ras mengesha Seyum has done excellent job in his administration but he made one big mistake when he wrote about welkayit as if it was part of Tigray. But before he wrote the book he said on VOA that Tigray’s boarder has been Tekeze River which doesn’t include welkayit.
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 8 ай бұрын
ጭቅላት ያለው መናገርም ይችላል
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@andargemekonnen8786
@andargemekonnen8786 8 ай бұрын
ለልባሞች የተሰጡ 4 ዓይና!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 3 ай бұрын
የፊደል አባትስ
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 8 ай бұрын
For your info: In Indonesia, a country of 120+mn people, a couple of years ago, they elected a visually impaired leader. The Reverend Eshetu with his inclusive and constructive views, would be much more qualified, to lead Ethiopia. Afterall, mgt is to enable others do the job, and not to be the "Jack of all trade and master of none", like what we're witnessing in Abiy Ahmed Ali's behavior.
@kebedemoshe
@kebedemoshe 7 ай бұрын
ይህ ሰውዬ የሀይማኖት መምህር ሳይሆን የፍልስፍና መምህር ይመስላል።
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 8 ай бұрын
💪
@AchieversTutoring-j4r
@AchieversTutoring-j4r 7 ай бұрын
Essay Berta....
@luxafrican8744
@luxafrican8744 8 ай бұрын
during 2014 E.C
@tamratdifek1222
@tamratdifek1222 8 ай бұрын
😍😍😍
@coolnassa1420
@coolnassa1420 8 ай бұрын
እንደ አብይ አይነቱ እኔ ነኝ የማውቀው....
@tamratketema6926
@tamratketema6926 8 ай бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@AchieversTutoring-j4r
@AchieversTutoring-j4r 8 ай бұрын
Ezzay he4ta....
@alemwelela5777
@alemwelela5777 8 ай бұрын
መምህር ክርስትና እና ቀናነት ለመስበክ መጀመርያ በ2013 ዓ/ም በትግራይ እልቂት ዘመቻ ለመከላከያ ያሳዩት ድጋፍ እንዲሁም የተናገሩት እና ያሳዩት ሎያሊቲ ይቅርታ ይጠይቁ..
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 8 ай бұрын
ትክክል
@kaltes9766
@kaltes9766 7 ай бұрын
ወያኔ ይቅርታ ይጠይቅ'ንጂ። እሱ ነው ሕዝቡ ላይ እልቂት ያወጀው። የ27 ዓመት ግፍ ነው ሕዝቡ የተከፈለው። አቡነ ጳውሎስ የኤርትራ ሕዝብ ላይ የተካሄደውን ጦርነት ሲደግፍ ግን ባልሰማ አለፋችሁን😂😂😂።
@alemwelela5777
@alemwelela5777 7 ай бұрын
@@kaltes9766 ስካራቹ እና እብደታችሁ ገና አልበረደላችሁም እሳቱኑም ገና ይለበልባችሃል ኢትዮጵያ የምትባለው የወረበላ ስብስብና የሰይጣን ቁራጭ በአጭር ጊዜ ፍርስርስዋን ትወጣለች.. እብድ ሴት ቤትዋን አቃጥላ አሁን በራልኝ እንዳለችው አገር አልባ ስትሆኑና ብትንትናችሁ ስትወጡ ያኔ ይግባችሃል ግዜውን ጠብቀው አሁን በቅርቡ በአጭር ጊዜ እውን ይሆናል.... ለዛ ውሸታምና አስመሳይ ህዝብ ዋጋው ይከፈለዋል ያገኛዋልም.. you will see it very soon…!!!
@AshendaTigray-m5u
@AshendaTigray-m5u 7 ай бұрын
​@@kaltes9766ሁሌ ወያኔ ሰበብ የምታደርጉ አቅመ ቢስ በራሳቹ ድክመት ሰው አደከመኝ ሰው አደረገብኝ የምትሉ የሃሳብ ድሃዎች ናቹ እድሜ ልካቹ ከሰው ራስ የማትወርዱ ድክመታቹን በሙሉ ህወሓት ላይ የምታላክኩ ደካሞች፡፡
@mikimiki7052
@mikimiki7052 8 ай бұрын
Yhe megabi wshetam achberbari mew
@kebedemoshe
@kebedemoshe 7 ай бұрын
ደንቆሮ
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 8 ай бұрын
Enegeda tenareke
@zm645
@zm645 8 ай бұрын
Kezi sewye belay haymanotegna timkitegna ale ende ferisawi mechem pente alonm eyale misebk sibket yalekebet feday kalat derdari
@henokgiyorgis4385
@henokgiyorgis4385 8 ай бұрын
መብታቸው መሰለኝ አንድን ምናምንቴ እምነት እንኳንም አልሆንኩ ማለት ስትፈልግ አንተም መቼም ኦርቶዶክስ አልሆንም ማለት መብትህ ነው አንተ እሳቸው የሚያውቁትን አንዷን እንኳ አታውቅም መሀይም
@henokgiyorgis4385
@henokgiyorgis4385 8 ай бұрын
መብታቸው መሰለኝ አንድን ምናምንቴ እምነት እንኳንም አልሆንኩ ማለት ስትፈልግ አንተም መቼም ኦርቶዶክስ አልሆንም ማለት መብትህ ነው አንተ እሳቸው የሚያውቁትን አንዷን እንኳ አታውቅም መሀይም
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 8 ай бұрын
እና ለምን ገመድ ፈልገህ አትሄድም....
@zm645
@zm645 8 ай бұрын
@@henokgiyorgis4385 afhn sikeft chinkilath gemto yele ende agemahew betun ahun ante neh hedeh mitaskeds mefesawi enji haymanotegna atun eshi manew moitbaynor negeru yetun wengel awko yisbekew adarash hedo tefakeru bilo betekrstyan meto tilacha yisebkal negeru endante aynetu ye adir bayoch afekelate nw ende hagerm waga myaskeflen lemeta lehedew myachebechib trun shiro menagna myaweds
@duliti7133
@duliti7133 8 ай бұрын
ክፍት አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይመዘናል አሉ
@mulunehyeethiopia2459
@mulunehyeethiopia2459 8 ай бұрын
Ye woyane Felfel
@henokgiyorgis4385
@henokgiyorgis4385 8 ай бұрын
ደካማ ፍጡር አየህ ዘረኛ ስትሆን በኦርቶዶክስ እምነት ብትመሳሰል እንኳ ዘረኛ ከሆንክ የፈለገ ቢመጣ አትስማማም አንተ ፕሮፋይልህ የእመቤቴ ማርያምን ለጥፈሀል ግን ዘረኛ ነህ
@duliti7133
@duliti7133 8 ай бұрын
የሳቸው ትምህርት እንዲገባህ እውቀት ይፈልጋል እውነትህ ነው በልክህ ነው የፃፍከው ስላልገባህ
@kebedemoshe
@kebedemoshe 7 ай бұрын
እሸቱ አለማየሁ ሁሉንም ሀይማኖት ለማስደሰት፣ ሳይንሱንም ከሀይማኖት ጋር ለማጣጣም እየደከሙ ነው። በአንዱ ቢጠነክሩ ይሻላል።
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 7 ай бұрын
ታድለህ መሀይምነት ደፋር አድርጎሃል።
@me_212
@me_212 7 ай бұрын
እርሶ በየትኛው ዘርፍ ነዉ ይጠነከሩት???
@fekaduneka
@fekaduneka 8 ай бұрын
መጋቢ አዲስ እሸቱ ኮመዲያን ናቸው የቤተክርስቲያን ህግ የማይገዛቸው አለቃ ገብረሃናን የመሰለ የቤተክርስቲያኒቱን ሊቅ በቲያትር በጭፈራ መድረክ ቆመው የተሳደቡ ያዋረዱ ለዛቢስ በአዋቂዎች ዘንድ የሚባሉ አድር ባይ እንደ እስስት የሚለዋወጡ መንፈሳዊ ሳይሆኑ ፖለቲከኛ ሸቃይ ሰው ናቸው ይህን ስል ብዙዎች ቅር ሊላችሁ ይችላል ግን ዕውነቱ ይሄው ነው ምላሱ የሚያስቀውም የሚያደነዝዘውም የሚስቅበትን የሚስቅለትን የማይለይ ደካማ የዘመኑ ፍሬ አልባ ፍሬ ከሆነም መራራ የሆኑትን ነው ወስላታ ጥቅመኛ ጅል ካገኘ የሚያጃጅል የሚናገረውን የማይኖር የሚኖር የሚመስል አስመሳይ አደገኛ ሚዛን ጠባቂ መሠሪ ሰው ነው መጋቢ አዲስ እሸቱ
@zm645
@zm645 8 ай бұрын
Dena sew atachu nw hulunm ethiopiawi miwekl
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 8 ай бұрын
ምላስ ካለህ ትኖራለህ
@henokgiyorgis4385
@henokgiyorgis4385 8 ай бұрын
ምላስ ከእውቀት ጋር ሲሆን ልክ እንደሳቸው ነው አሉ አይደል እንዴ እርባና ቢስ ለፍላፊዎች
@duliti7133
@duliti7133 8 ай бұрын
ጭንቅላት ከልፈጠነ ምላስ ከየት ያምጣ የዘቀጥክ
@alease7494
@alease7494 8 ай бұрын
አለማወቅህን በ' ምላስ ስለሌለኝ ነው' እያልክ እራስህን እታታልል።
@alease7494
@alease7494 8 ай бұрын
እሱ ለጌታቸው ረ ይሰራል።
@romanmeressa2793
@romanmeressa2793 8 ай бұрын
አይንህ ጠፍቷል ምላስህን ይቆረጠው ዘርህን አጥፋው 🤑🤑🤑
@ኒሎኒሎ
@ኒሎኒሎ 8 ай бұрын
እውቀት ያለውን ሰው መዝለፍ ከድድብና ይመነጫል ቀፎ
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 8 ай бұрын
እረ አንተ እንዲህ አይባልም ለኝህ ለተከበሩ መምህር!! አንት ወራዳ ርካሽ ዘርህ የቃጠል ዘረኛ ሆሞ!!!!🖕
@dargazeasfaw112
@dargazeasfaw112 8 ай бұрын
ባዶ በርሜል ነሽ።
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 8 ай бұрын
ሥድብ ያሣፍራል፣ ሥድብ የበታችነት ሥሜት መገለጫ ነው። ሐሣብን ካለስድብ መግለፅ ይቻላል።
@Shibettube
@Shibettube 8 ай бұрын
Minaw didibinashin bakurat kalawekachulign alsh.
Alemneh Wasse አዲሱ የፑቲን ዛቻ!!
55:15
Alemneh Wasse
Рет қаралды 3,8 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Megabe Hadis Eshetu
50:02
ETH ADDIS
Рет қаралды 612 М.