የእኛ ቀናት#46 ትእግስት ብትኖር ኖሮ ነጠላ የሚያለብሰኝ አይጠፋም ነበር።

  Рет қаралды 44,656

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

የእሁድ ቀን የደብረዘይት በዓል ውሎአችን።

Пікірлер: 233
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
ሠላም እንዴት ናችሁ ቅዱስ ቁርባን ከመቀበላችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች አሉ 18 ስአት መጾም አለብን ንስሐ መግባት አለብን የቅዱስ ቁርባን ብቻ አሐዱ ከመባሉ በፊት መግባት አለብን ቤተክርስቲያን እውስጡ ብዙ ነገሮች አሉ ከቆርብንም ወዳ ምን ማድረግ እዳለብን ማወቅ ያስፈልጋል ያለዚያ ህይወት አይሆነንም አንድም የተከበረውን ማቃለል ነው የሚሆነው
@hulumlebegonew3870
@hulumlebegonew3870 Жыл бұрын
Betikikil mama ena kidus specially tilik nachew Nisha yasfelgal mekesef new
@sofiya6492
@sofiya6492 Жыл бұрын
ሰላም ለምንድን ነው ሰዎች ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲሄዱ ውስጣቸውን መንጻት ያለውበት እንደዚህ ያለን ብዙዎቹን ሃይማኖታቸውን እየጣሉ ወደሌላ እንዲሄዱ እንጋብዛለን ማንም ማንም ላይ ለመፍረድ ስልጣን የለውም የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ማንኛውም ሰው ስጋ ደሙን እንዲቀበል ታደርጋለች እግዚአብሔር የልብስ ንጽህና ሳይሆን የልብን እና ነው ሰዎች ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄደው በሚያደርጉት አገልግሎት ሆነ መገልገል ሁሉም የራሱን ላፊነት ራሱን በሚያውቀው አጎል አዋቂ ነን ያላችሁ ሰዎችን ወደቤተክርስቲያን እንዳሄዱ አታድርጓቸው
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ትክክል
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
ለምፍረድም አይደለም የግብጽ ራሱን የቻለ እዚያው አስተምሮ አላቸው የልብሱን ብቻ አይደለም ያልኩት እየሰነጠቃችሁ ባታነቡት ጥሩ ይመስለኛል የልብሱ ችግር የለውም ግን በፍርሃት ሆነን ገብቶንና ተገብቶን እንዲሆን ነው እንጂ አጠቃላይ እውቀት ያዙ ነው ያልኩት እኔ ላስተምራችሁ አላልኩም
@haymanotlegesse1398
@haymanotlegesse1398 Жыл бұрын
​@@sofiya6492 እህቴ የተናገርሽው ልክ ሆኖ ሳለ ቤተክርስትያን የራሷ የሆነ ስርዓት አላት ሰው እንደፈለገው መንቀሳቀስ የለበትም ከላይ ያለው ኮመንትም ትምህርት ለመስጠት የተፃፈ እንጂ የነቀፌታ አይመስለኝም....ሀይማኖቱን ሸሽቶ ሚወጣውም ለህጓ ለስርዓቷ ተገዢ መሆን ካለመፈለግ ነው.....በሀይማኖት ጉዳይ ላይ አለመሳደብ እንጂ ትክክል ያልሆነውን ትክክል አይደለም ማለት ያስመሰግናል ነገ ሌላውን ይዞ ስለሚጠፋ
@mahletfantahun7996
@mahletfantahun7996 Жыл бұрын
ገኒዬ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግን ለስጋወ ደሙ ስታስቡ ከኪዳን በፊት ብትደርሡ እህታችን ጥፍርሽን ብትቆርጪው በተለይ ሁለቱ ትልልቆቹ ልጆችሽ ይበልጥ ንስሀ አባት ቢኖራቸው
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
ኧረ ዊግም እኮ አደረገች 20አመት እኮ ሞላት ህፃንናት ከ7አመት በኋላ የንሰሃ አባት መኖር ግዴታ ነው እንዴስራአቱ እንማር መጀመሪያ ይማረን
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
ትክክል
@eldddi5584
@eldddi5584 Жыл бұрын
ይህን ቤተሰብ አከብራለሁ እወዳለሁ ሳየውም ከነ ልጆቼ ነው የማያችሁ ገኒ እኛ ከናንተ እንደምንማረው ሁሉ ጥፋትም ልንማር እንችላለን ምክንያቱስ ካልሽ ቅዱስ ቁርባን ክቡር ነገር ነው ካላወቅን አባቶችን ብንጠይቅ መልካም ይመስለኛል ካንቺ የበለጠ አውቄ ሳይሆን እናቴ ሴት ልጅ ፔሬድ ማየት ከጀመረች በኋላ መቁረብ ከፈለገች እኳን ንሰሃ ገብታ ነው ትላለች ወንድ ልጅም ከጎረመሰ በኋላ አስቦበት ከራሱ ጋር ተማክሮ ንስሃ አባት ይዞ ነው ትላለች እናቴ ወይ እናትሽን በደብ ጠይቂያቸው ችግር የለውም እያልን የምናደርገው ነገር ነገ ልጆቻችንን ዋጋ ያስከፍላል ቅስፈትም እንዳይሆንብን የማናውቅ ከሆነም መፍራትና ለመጠየቅ ዝግጁ ብንሆን በመጨረሻ መክሊት አስበሽ ቤተክርስቲያን እንሂድ ማለትሽን ወድጄዋለሁ ይልመድብሽ ከላይ በፃፍኩት ቅር ካላችሁ ይቅር በሉኝ ያው ቤተሰብ አይደለን እንተራረም ብዬ ነው
@emufenitube6953
@emufenitube6953 Жыл бұрын
በትክክል ቃለ ሕይወት ያሰማልን👍👍👍👍የምናውቀውን ማሳወቅ ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው እኔም ልጽፍ ነበር ይኸንን ሳነብ ትቻለሁ በተረፈ በርቱ
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Жыл бұрын
ህጉን አክብሮ ማስከበር ክፋት ስላልሆነ ይቅርታ አያስፈልገውም ተባረኪ🙏
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ወይኔ ታድላችሁ እኛንም ለዚህ ቅዱስ ያብቃን 🙏😢 በርቱ ጎበዞች ናችሁ🙏
@asterhagos4325
@asterhagos4325 Жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች እደጉ ለቁምነገር ያብቃችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ከልጆቻችን ጋር በሰላም ያድርሰን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭🙏🙏🙏
@dagites
@dagites Жыл бұрын
ገኒዬ እኔ በጣም እወድሻለሁ ልጆችሽንም እንደዛዉ ግን አሁን የቤተክርስቲያን ህግ ተላለፍሽ ቁርባን ከመቀበላችን በፊትና ከተቀበልን በኋላ ምን ማድረግ እንዳለብን አባቶችን ጠይቂ ቁርባን ደግሞ ድንገት አይቆረብም ንስሃ መግባት ከተቆረበ በኋላ ዝቅ አይባልም መረጋጋት ያስፈልጋል ከቆረብን በኋላ ምግብ እስኪቀመስ ድረስ አለማዉራት ያስፈልጋል ብቻ ብዙ ብዙና አባቶችን ከነምክንያቱ ይነግሩሻል ችላ አትበይ ካጠፋሁም ይቅርታ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሁሌም ሳቁልኝ እወዳችኋለሁ🖤🖤ግን አደራ የቁርባኑን ነገር ችላ አትበይ🖤🖤
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 Жыл бұрын
በስመ አብ እነ ሳልፈልግ ኮሜንት ፃፍኩኝ ግን ማለት ነው መክልት እዚህቴ ልምከርሽ በማቀው መሰረት ማለት ነው ይቅርታ ካጠፋው ግን 18 አመት አልፎሻል እና ቅዱስ ስጋውና ክብር ደሙን ስንቀበል አንደኛ ከላይ ያለው ቅጽል የሆነውን ፀጉርሽ ሁለተኛ ጥፍርሽ ያደገውን ጥፍር ማሳደግ ለሰይጣን ብቻ ነው ምፈቀደው ገኒ ደሞ ልጆችሽን በሀይሞኖት ጠንካራ እንድሆኑ ሰንበት ትምህርት በት አስገብያቸው ይጠቅማቸዋል እንጅ አይጎዳቸውም ካጠፋው ይቅርታ
@abaygirma3009
@abaygirma3009 Жыл бұрын
Beza layi kidase adu ketebale baye hedu
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ትክክል አርቲነገር ምን ይሰራል
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴ ነው እንጂ ተዘጋጅት መኖር ሰለ ቆረባቹ ደስ በሎኛል ማርያም❤ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን😢
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
ወይኔ ታድላችሁ ❤❤❤ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@rozaasrat9673
@rozaasrat9673 Жыл бұрын
ቁርባን ቀልድ አይደለም መጀመርያ ብዙ ስርአት አለው አብሶ ሁለቱ ትልልቆቹ ንስሀ ገብተዋል ነጭ ልብስመልበስ ነበረባቸው ጥፍራንም መቆረጥ አለባት ፀጉራን ቀለም አለው አረ ወገን እንዳንቀሰፍ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
ገኒ ሰለ ቅዱስ ቁርባን ብዙ ጥንቃቂ አለው ቅዱስ ቁርባን ትምህርት ስርች ደድርጊና ትምህርቱን በስራት ተማሪ ርስከልጅችሽ እሽ ቢሆንም ጎበዝ ነሽ ልብሳችሁ ደግሞ የሆላችሁም ነጭ ልብስ አሰሩ እሽ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ልጆችሽን በእምነት ጠካራ አርጉያቸው ሳስበው ካች እነሱ ጎበዝናቸው ማተባቸው ካገታቸው አይወጣም አች ስትፈልጊ ትበጥሽዋለሽ ታስሪዋለሽ ልጆችሽ ውብ ናቸው ሰላማችሁ ይብዛ
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
ገኒዬ እግዚያብሔር ይባርካቹ ደሙ ወ ሥጋው ለፍርድ ለወቀሣ አያድርግባቹ። ግን ገኒዬ ብትችሉ ማታ ፕሮግራም አድርጋቹ ገላቹን ታጥባቹ ከኪዳን በፊት ብትደርሡ መልካም ነው በረከታቹን አታሥወሥድ።ሌላው መክሊትና ቅድሥ ከ 18 አ መት በላይ ከሆኑ ከመቁረባቸው በፊት እንደ ህገ ቤተክርሥትያን ትእዛዝ ብታደርጉ መልካም ነው እንናንተን አይቶ ሌላውም እንዳይሥት ብዬ ነው። እና አደራ ባለማወቅ የሆነውን ሁሉ ክርሥቶሥ ይቅር ይላል ። እያወቅን ከሆነ ትክክል አይደለም መልካም ሠንበት❤
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil new yalshiw tebarekilign
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 Жыл бұрын
ወኔ ስታስቀኑ ደስ ይላል ግን ገንዬ ልጆችሽ ሲቆርቡ የሚለብሱት ነጭ ልብስ አሰፊላቹው እና ቀተቀበሉ በሀላ ጎንበስ አይበሉ ጫማቸው አቺ አጊላቸው ለክርስቶስ ክብር በተረፈ በርቱ
@eyobkasahun1290
@eyobkasahun1290 Жыл бұрын
በጣም ታኮራላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ 😍 እህትዬ ትንሽ ቅሬታ አለኝ ጥፍርሽ ከይቅርታ ጋር🤗
@tgstmeqnt3512
@tgstmeqnt3512 Жыл бұрын
መቁረባችሁ በጣም መልካም ነው ግን ብዙ ጉድለት አለ አዱ ከተባለ በሗላ ገብቶ መቁረብ ጥፍርሽ ፀጉረሽ አለባበስ ነጭ የመቁረቢያ ብቻ መሆን አለበት በምግዴለሽ የምናረገው ነገር ሕይወት የለውም የክርስቶስ ስጋና ደም መሆኑን አንርሳ ብቻ ወደ አባቶች ቀርቦ መማር ጥሩነው አለማወቃችን ከፍርድ አያስጥለነም
@marshet.gizachew
@marshet.gizachew Жыл бұрын
ሰላም ትግስት እናት እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ልጆችሽን እንደ ቀላል ነገር ቁርባን አታስቆርቢ አንደኛ ትልልቅ ናቸው ሁሉተኛ ንስሃ መግባት ገላቸውን ታጥበው ነጭ መልበስ አለባቸው ሲቀጥል እናንተ ለማስቀደስ እጂ ለቁርባን አዘጋጅተሻቸው አልሄጅሽም ሁለተኛ 18 ስአት መፆም አለባቸው እ ደሞ ቅዳሴ ከመጀመሩ በፊት ነው መድረስ ያለባችሁ ቀለል አድርገሽ አይተሽ ልጆችሽን እንዳታስቀስፊ በርግጥ እኔ ካንቺ ብዙ አላቅም ግን አንዳንዴ የማናቀን አለ ስለ ቁርባን እንወቅ ጥሩ አደለም መደፈር
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ ውድ ቤተሰብ❤❤❤
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላላችሁ ገኒ መቆርባችሁ መልካም ሆኑ ካለ ግን ሰርአቱን ብንጠብቅ መልካም ነው ትልቅ ብዙ ሰለ ቁርባን ማውቅ ያለባችሁ ይመሰለኝል ከምንም በላይ መክሊት እና ቅዱሰ ላይ ጥንቃቄ ያሰፈልጋል ካጠፍሁ ይቅርታ 🙏❤
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
አረ ልክ ነሽ 15 በላይ ምን ያህል ህግጋቱን ይጠብቃሉ ነሰሃ አባትም ሊኖር ይገባል ጉብዝናቸውን አደንቃለው
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil new yalshiw
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 Жыл бұрын
ገኒ በጣም ጎበዝ ነሽ ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለን ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@user-gk4jg8us1z
@user-gk4jg8us1z 9 ай бұрын
በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር በጤና በሞገስ ይጠብቃቹ።
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
ጎበዝ ገኒ ልጆችሽን በቤቱ አሳድጊ
@Ejigayehu
@Ejigayehu Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ስትቆርቡ. መቁረቢያ. ልብስ ልበሱ. ስትቆርቡ ብቻ የሚለበስ. አለ በተረፈ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@emufenitube6953
@emufenitube6953 Жыл бұрын
ከልብስ በላይ ንስሐ ነው የሚያስፈልገው የድፍረት እንዳይሆን ቅዱስ ቁሩባን በጥንቃቄ ተገቢውን ግዴታ ተወጥቶ ለሚቀበል መድኃኒት በድፍረት ለሚቀበል ግን የሚያቃጥል እሳት ነው የገኒ ቤተሰቦች ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ በትህትና እናገራለሁ በተረፈ እግዚአብሔር ያጽናችኹ በርቱ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እሠይ ፈጣሪ ሁሌም በደጁ ያኑራችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን
@NardosWerknhe-nt2oq
@NardosWerknhe-nt2oq Жыл бұрын
ሌላው ደግሞ ፀጉር በዊግ ተሰርቶ እና ጥፍርን አሳድጎ ቤተክርስቲያን ገብቶ ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን መቀበል እስከማውቀው ድረስ ልክ አይድለም ይህን video ሁሉም ስለሚያየው በሀይማኖታችን ጉዳይ ላይ ብንጠነቀቅ መልካም ነው
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil nesh
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 Жыл бұрын
Bawana ane yinafaqanyi yahe qaanawa Amalake Ata tawaqalah. Barakatachu yidarasan Amen 😊
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын
መቼ አስቀድሳችሁ ነው ግን ስጋ እና ደሙ የወሰዳችሁት ግን የድሮዋ ኦርቶዶክስ የለችም ማለት ነው ድሮ እኛ ስንቆርብ ለሊት አዛው አድረን ነበር የምንወስደው 😢😢😢😳❤❤❤❤❤❤❤
@user-zt5eq7ym5j
@user-zt5eq7ym5j Жыл бұрын
እሲ ተይኝ እግዚአብሔር በምህረቱ ይማረን እነሱ ለተቀበሉት እኔ ጨነቀኝ ስርአት እሚባል ነገር የላቸውም😭😭😭😭
@user-zt5eq7ym5j
@user-zt5eq7ym5j Жыл бұрын
እግዚኦ ስጋወ ደሙን በድፍረት ተቀበላችሁት😭ስርአቱን ታጠብቁ ቅዳሴ አስቀድሰን በስርአት ንስሐ ገብተን ከቆረብን ቡሀላ በስርአት ልንኖር እናንተ ጥፍር ቀለም ላብስቲክ አርቴፍሻል ፀጉር በዛለይ የቅዱስ ቁርባን የራሱ አንድ ልብስ ለብቻው ሁሌም የምንቀበልበት መኖር አለበት እናተ በዘ ፈቀደ አይይይይ😭😭
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ያቆረባቸው ካሀን ነው ስተት ካለም ሊነግራቸው ይችላል ማን ፈራጅ አረገን እነሱም የተዋኸዶ ልጆች ናቸው ያቃሉ ስርሀቱን
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Жыл бұрын
Ere gud new zendro Suri chapet wig tfrkelem andm alemawi neger saygol sgawe demun endewaza mekebet Maren yene geta ende
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv Жыл бұрын
ጀግና ጎበዝ❤❤
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ታድላቹ ደስ የሚል ቤተሰብ እዴት እደምወዳቹ እዴት መታደል ነው አስቀድሶ ስጋወደሙን ተቀብሎ እዲ መባረክ
@sarabya4574
@sarabya4574 Жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ብረቱ የሴቶቺ ምሳሊ ደስ ትላላቺሁ በረከታቺሁ ይድረሰኝ አድ ሀሳብ ከቆረቡ ቡሀላ ማንኝውም ስገዱ ሲባል የቆረበ ሰው አይሰግድህ እና ይቺን አይቻ እንዳላልፍ ብዬነው ወዳቺሆለሁ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ደስ ሰትሉ ከነ ነጠላቹ❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ ቆርባቹ❤❤❤በቤቱ ያፅናቹ።በጣም የተደነኩት በመኪታና በቅድስ ❤❤❤❤❤❤
@adee4662
@adee4662 Жыл бұрын
ሁሉንም ነው ያስቆረብሻቸው እዴት መክሊት ጥፍርሽ ፀጉርሽ ደምና ስጋሁን ለመቀበል ንሰሀ መግባት አለባቹ ሁላቹም 7 ሰባት ዓመት አልፍቻል የንሰአ አባት የላቹም ጠይቁ መቀለጃ አታርጉት 😢😢😢😢😢😢እባካቹ ገኒ በእምነትሽ ደካማ ነሽ ልጆችሽን ሰንበት ትምህርት አስጊባቸው ከዛ ይማራሉ አንቺም ጠይቂ ተማሪ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብቡ ስጋና ደሙን አትዳፈሩ 😢😢😢😢😢አዝኜ ባቸዋለው 😢😢😢😢
@selammebrahtu1667
@selammebrahtu1667 Жыл бұрын
You are right yene enat genye dnget new tqorbalachu yalechachew qdus qurban demo dnget aywesedm hxanatoch bihonum asben new neg qdus qurban yqorbalu blen new mnzegajew ene meklit tlalq nachew dnget tqorbalachu blesh atqurbaychew yensha abat meyaz alebachew byans mnm kufu mibal neger bayargum zfen yzfnalu ysemalu litalu ychlalu kesew gar byans wede nsha abt tedewulu aba nge qudus qurba eqebelalew ena be maweq ale maweqe yerahut hatyat futun blachu new qudus qurbanu miwesedew ena leliela gzie tmhrt endihon even meklitye xegura tesrtalch be wig xfurwa adgewal tfr qelm kalat mewsed tru aydelem mestkakel alebachu genye betrefe egziabher kenante gar yhun❤❤❤lela gzie endydegem eshi😂😂😂
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
እውነት ነው ልባና የሥጠን ደሞ ፆም አይፅሙሙ ለዚህ ነው መከራው የሚበዛብን
@ayantutesema5294
@ayantutesema5294 Жыл бұрын
Sewochi yamachewal eski yeraschun hiwote temelkutu eski medere konage hula
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
Ya baykeretse erasu teru new?
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 Жыл бұрын
Fetariye. Hoyyy. Ere sereat yazuuu. Manew nefess abat yaregachihu??
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤መክልትዬ ወድሞችሽን እዴት እደምትወጃቸው የእውነት የአመቱ ምርጥ እህት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betybetye1206
@betybetye1206 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
የመምህር አቤል ተፈራ ትምህር ገብታችህ አዳምጡ ቅዱስ ሥጋ ቅዱስ ደሙ ለመቀበል መስፈርቶች አልት ግን ጊዜ ነው የተባላሸው
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ተባረኪ እህታለም እደዚህ መፃፋ ቅዱስ የሚያስተምር መምህር መጠቆምሽ ጥሩነው ገጠመኝ ምናምን ከሚሉት
@hulumlebegonew3870
@hulumlebegonew3870 Жыл бұрын
Geni zare tesasatech
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 Жыл бұрын
Makilet demo tsegurishin shafigni bichalish wegi bataderig yimeratsali sigana demun siti qabeyi 😘😘😘
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
ገኒዬ በጣም ነው ደስ የምለው ወኔ ታድላችሁ
@user-gt4xf6ci9h
@user-gt4xf6ci9h Жыл бұрын
ቅዳሴ እንዴት እንደናፈቀኝ ወይ እንዴት መታደል ነው ቅዳሜ እና እሁድ ቀን ቅዳሴ ማስቀደስ አምላካችን ሆይ የሕዝብ ፀሎት ሰማ በቃ የወገን ሰቃይ እና ሰቆቃ ተዋሕዶ ሃይማኖት ውበትን ብቻ በማይት ያሰደሰታል ከቅዳሴ በኋላ በርከት መመገብ እንችላለን እግዚአብሔር አምላክ አገራት ሠላም ያደረገ ቸር ያሰማን
@mekdiewasihun3668
@mekdiewasihun3668 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ምርጦች
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
ስታምሩ ውይ ገኒ ነጠላ ስለብሽ ግረማ ሞገስሽ❤❤❤
@lassddf2180
@lassddf2180 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏😍😍😍😍🤗🤗
@samriesayas9420
@samriesayas9420 Жыл бұрын
Wey endat edemtamru tebareku😘😘😘😘
@eyerustadese4916
@eyerustadese4916 Жыл бұрын
በርቱ ከቤቱ አትጥፉ መክሊትዬ ሠው በምክንያት ባይወደድም አንችን ግን በብዙ ምክንያት ነው የምወድሽ
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
@MedronaBeti-nj9cf
@MedronaBeti-nj9cf Жыл бұрын
Betam des yemetelu nachu kemer
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
ታድላችሁ🥺🥺🥺 እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን 🤲🤲🤲
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy Жыл бұрын
ገኒዬ አስደነገጣችሁኝ በእውነት አልጠበኩም በቤቱ ያጽናችሁ የሚያሰቀና ቤተሰብ የገኒ ቤተሰቦች ፍቃደኛ ከሆናችሁና ይህችን ኮመንት ካነበባችኋት የመምህር እዮብ ይመኑ ስብከት እኛ ቱሪስቶች ነን የሚለውን
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 Жыл бұрын
ዛሬ ተለያቹብኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ጌታችን መድሀኔታችን ከፊት ይቅደምላቹ ከሆላም ይከተላቹ እመብርሀን ጥላ ከለላ ይሁናቹ
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 Жыл бұрын
Kuriban yemi qabeli sew mulu kidase masikadesi alebeti 😘😘😘
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
ተባረኩ❤
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 Жыл бұрын
Dinget New Qurebu Yalechachew Silezi Tebareku Wudoche ❤❤ Sewoch Zim Bilachu Atincacu Iski
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ጎበዞች እግዚያብሄር ይመስገን ግን ተደጋጋሚ ትግስትን ጠይቀን ጠፋች በሰላምነዉ??
@tamratsisay6950
@tamratsisay6950 Жыл бұрын
❤❤❤ እማምላክ ትጠብቃቹ
@tzelleke1026
@tzelleke1026 Жыл бұрын
ወይኔኔኔ የቅዱስ ቁርባን ዝግጅት ትምህርት መማር አለባችሁ። እንደደረሳችሁ ዘው ብላቹ ገብታቹ ምትቀበሉት የለቅሶ ንፍሮ አይደለም። በረከት እንዳለው ሁሉ ባለማወቅ ያለስርዓቱ ስናቃልለው መቀፀፍም አለው። ቅፅፈት ወዲያው ሚታይ ስላልሆነ ብቻ መዳፈር አይገባም በሕይወታቸው ፍርድ አታምጪባቸው ገኒዬ። የቅዱስ ቁርባን ዝግጅት ተማሩ እባካቹ ለእራሳቹ ስትሉ።
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil
@user-qh5xs4kn6g14
@user-qh5xs4kn6g14 Жыл бұрын
በእመቤቴ መንፈሳዊ ቅናት ቀነሁኝ በስደት ሁኘ እንዴት ደስ እንደምትሉ ኣትጠይቅኝ እግአብሔር ይጠብቃቹ ገኒ መልካም እናት ነሽ እመቤቴን
@abitube3078
@abitube3078 Жыл бұрын
ትግስትን አምጦት እስኪ እፍ ናፈቀችኝ ሳያት ደግም እንበየመጣ
@yayayaya5229
@yayayaya5229 Жыл бұрын
⛪⛪⛪❤❤❤selami lenate yihuni
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ገኒዬ እንዴት ናቹ ምርጥ ቤተሰብ ቪዲዮ የቆየ ነዉ መሰለኝ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
Des yilal gin geniye neseha iyasgebashachewu betam newu des yemitilut
@yordibekele1013
@yordibekele1013 Жыл бұрын
ኣምስቱ ኣእማደ ሚስጥራትን ለመማር ማወቅ ኣለባቹህ እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን
@ethiolove8490
@ethiolove8490 Жыл бұрын
ቅዱስ ቁርባንን እናክብር
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ገኒ እንኳን አደረሳችሁ ደስ ትላላችሁ - ግን አድ አስተያየት አለኝ አሱም ልጆሽን ስርአተ ቤተ ክርስቲያን አሰተምሪያቸው በርግጥ በስርዓት ያደጉ መሆናቸው ይታዎቃል ግን የቤተ ክርስቲያን አለባበስና ወደ ቅድስቱ ሲገባም አረማመድ የራሷ የቤተ ክርስቲያኗ ስርዓት አላት ስለዚህ እዚህ ላይ ክፍተት አይቻለሁ ሲቀጥል ገኒ የተቀደሰበትን ጸበሉን ስትባርኪ አይቻለሁ ይህም ሰዕተት ነው በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ያንችንም የልጆችሽንም ፍፃሜ ያሳምርላችሁ
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z Жыл бұрын
ዛሬ ማርያም በጣም አስደሰታችሁኝ እደዚህ አዳደየ እየሄዳችሁ አስደስቱን ለናተ እኔ ተደሰትሁ❤❤❤
@genetethio979
@genetethio979 Жыл бұрын
ቪዲዎውን እያየሁ የእኔን አስተዳደግ በነሱ እድሜ የነበረውን ጊዜ እያሰብኩ እያለቀስኩ አይቼ ጨረስኩት ገኒ የልጆችሽ ማስተዋል ሚስጥሩ ከየት እንደሆነ ገባኝ እኔም ዘግይቼም ቤሆን ክርስትና ገብቶኝ በባእድ ሀገር ሆኜ ለዝህ ክብር የምበቃበትን ቀን እየናፈኩ አለሁ ፈጣሪ ልጆችሽን በጥበብ እና በሞገስ በቤቱ ያሳድግልሽ 😇❤️❤️❤️
@tigisttulu6862
@tigisttulu6862 Жыл бұрын
Selam lnatuhn beta makidasu wist kamera aiclim mikurbacu idlahno ginhgun ixbikaw❤❤
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 Жыл бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@galwukro
@galwukro Жыл бұрын
ወይኔ ታድላቹ ቀናሁ መቼ ነው ሃገሬ ገብቼ እንደ ናንተ አሚሆነው😭 እግዚአብሔር በረከቱ ያብዛላቹ❤
@ermibale7552
@ermibale7552 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ገኒ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም መድኀኒአለም በቤቱ ያፅናቹ....ኮሜንት ምትፅፋ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ ?...ንስሀ ሚገቡት እናንተ ጋ ነው? ወይስ ንስሀ እየገባን ነው ብለው video ሰርተው ይልቀቁ? ኧረ ወገን እያሰብን እንጂ ማበረታት ካልቻልን ዝም እንበል..እኔንም ለዚህ ያብቃኝ ማለት ሲገባን የሌላውን ሀጥያት ለመግለጥ እንቸኩላለን ...እኔ አንተ አንቺ ማን ስለሆንን ነው በየትኛው ጽድቃችን ነው .....ልቦና ይስጠን...ገኒዬ ቤተሰቦችሽን እመቤቴ በዘርፋፋው ቀሚሱዋ ትከልልሽ ተባረኩ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
@user-vn7rq9uk7v
@user-vn7rq9uk7v Жыл бұрын
Geni camerawws biker....sel kurbanum melash enfelgalen
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
ደስ ሰል omg
@redeattesgaye8619
@redeattesgaye8619 Жыл бұрын
ስወዳቹ ❤❤❤❤❤
@ghccc5684
@ghccc5684 Жыл бұрын
ትጅ ቆጆ ትመለሰ ምትሉ👍
@happyfamiliy7964
@happyfamiliy7964 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ❤
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
የመምሕር ተስፋዬ አበራ ትምህርቶችን ጋብዣችኋለሁ እና ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብላችሁ ይቱብ ውስጥ ሰርች አርጉት ይመጣል እና ገጠመኝ ብላችሁ ግቡና አዳምጡ ታተርፋላችሁ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ኤጪ ገጠመኝምድነው
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l Жыл бұрын
@@janatmmm6876 እና ኤቫጪን ምን አመጣው ካላወቅሽ ጠይቂ ካወቅሽ አዳምጠሽ ተጠቀሚ ብዙ የጠፉን ተመልሰናል በገጠመኚ እግዚአብሔር ይመስገን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
@@user-xd3ey7zn1l ክክ ወዴት ሂዳችሁ ጠፋችሁ የመለሳችሁ ገጠመኝ ነው የክርስቶስ ፋቅር ነው ኸረ ዲያ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
@@janatmmm6876 ልክነሽ የክርስቶስ ፍቅር ሒወት ነው ገጠመኝምኮ መንፈሳዊ ገጠመኝ ነው እና የተኖረ ሒወት በአለማዊ የኖሩ ሰዎች ፆም ፀሎት ስግደት ሐይማኖት ምን እደሁ ያላወቅነው አውቀን በንስሀ አማናዊ ወደ ሆነው ወደ ክርስቶስ መቅረብ ነው እና ሒወት የሆነውን ቅዱስ ስጋ ክቡር ደም መቀበል ነው ምክንያቱም ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ሒወት አለው ስለሚል ቃሉ። እና ገጠመኝ የሚባለው ትምህርት ከፍ የሚያደርግ እንጂ ዝቅ የሚያደርግ አደለም ለጠቅላላ እውቀት ከመተቸትሽ በፊት ምን እደሁ ማወቅ ጥሩነው በደፈናው ኤጭ ማለት ጥሩ አደለም።
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
@@janatmmm6876 ግቢና አዳምጭው ታሪክሽ ታሪካችን እውስጡ አለ።
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
አይገርምም ውሻይቱ ለራሱ እያየናት አደገች ስታምር ቡቹቲ
@letarikdejene692
@letarikdejene692 Жыл бұрын
Neseha gn gebtawle ke kurbanu befite
@rttrtt9381
@rttrtt9381 Жыл бұрын
ደሰ ሰትሉ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemtsehaybahiru8568
@alemtsehaybahiru8568 Жыл бұрын
ደስትላላችሁ ግን ስለቁርባኑ vido ባሰሩ ጡሩ ነበር
@Belenz2421
@Belenz2421 Жыл бұрын
Ende lijsh tekorbalech??😮
@genetbegashaw6753
@genetbegashaw6753 Жыл бұрын
❤🙏❤
@mahletmolla3326
@mahletmolla3326 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mehertyohanes3510
@mehertyohanes3510 Жыл бұрын
😍😍😍
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын
መክሊት ግን ፀጉርሽን እንዲህ ማድረግ አልነበረብሽም ቢያንስ ነጭ ሻሽ ማሰር ነበረብሽ
@meazabirhane
@meazabirhane Жыл бұрын
ከመክሮባቸሁ በፊት. በያንስ. አሃዱ. ከመባሉ. በፊት. ለመግባት ሞከሩ. ቁርባን ሀግ አለው. አወኩት.
@saboontubalee1363
@saboontubalee1363 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
መክሊትዬ ከምን ቲጂ ምን ሆና ነው አይተናት አናውቅም ቀረች እንዴ ከእናትዋ ቤት
@rtgfyuftufgh42
@rtgfyuftufgh42 Жыл бұрын
Aelgebagm hulum new yekorebut😢😢
@salamsalam2945
@salamsalam2945 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን. እዳዘፍኑታድያ. እና አብራሉልን እስር እደቆረባችሁ ለሁላችንም ትምህርት ይሆነናል እናም እንማማራለን
@merisaud6140
@merisaud6140 Жыл бұрын
ቅዳሴው ደስ ሲህ
@user-rr6en6re5e
@user-rr6en6re5e Жыл бұрын
ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ስትቀበሉ ሳያችሁ ነፍሴ ሀሴትን አደረገች በርቱልኝ
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የገኒዬ ቤተሰቦች ፈጣሪ ጥበቃው አይለያችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ደሞ ❤❤❤
@yetnayethmariam380
@yetnayethmariam380 Жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ መክሊት ምንም ስርአት አላከበረችም ፀጉሯ ጥፍሯ የቤተክርስትያን ስርአት አደለም እና ስትዘፍኑም አይቼ አቹ አውቃለሁ አይሆንም እሳት ነው ገኒ ምን ነካሽ አይሆንም ትል ቅ ድፍረት ነው ሰ አታችሁም እረፍዶአል
@rtgfyuftufgh42
@rtgfyuftufgh42 Жыл бұрын
😮😮😮😮😮
@rakebtilahun8390
@rakebtilahun8390 Жыл бұрын
ሰላም ገንዬ መቁረባቸው ደስ ይላል ግን በተለይ ሴቷ በዊግ ፀጉሯን ተሰርታ መቁረብ አልነበረባትም ጥፍሯ እራሱ አይተሽዋል ልብ ይስጠን
@fevenrussom5424
@fevenrussom5424 Жыл бұрын
Medane alemn endante aynet beteseb lemsert egzamher xelite yesman
የእኛ ቀናት #41 ባቢ ገኒን አሯሯጣት! ለምን?...
11:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 48 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
የእኛ ቀናት #42 ዳዊት 'አይዞሽ እናቴ እክስሻለሁ' አለኝ።
15:41
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 45 М.
የእኛ ቀናት #50 ማሚ ሹካ ቁምሳጥኗ ውስጥ ደብቃለች።
10:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 70 М.
የእኛ ቀናት #51 ቅዱስ በቤታችን አስደንጋጭ ጉድ ይዞብን መጣ፡፡
13:03
የእኛ ቀናት #32 ገኒ የተናደደችበት የበአል ውሎ!
15:30
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 191 М.
የእኛ ቀናት#45 እንዲህ ያለ የሟርት ቪዲዮ አትስሪ ተባልኩ።
11:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 57 М.