የእኛ ቀናት #47 መማታት የለባትም ትልቅ ስህተት ነው፡፡

  Рет қаралды 52,716

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

ማሚ ደድቤ ከሆነ እታረማለሁ አለችን፡፡

Пікірлер: 124
@temesgenhailemariyam2473
@temesgenhailemariyam2473 Жыл бұрын
የዳዊትን ዕውቀት ይስጣችሁ ለሁላችሁ በጣም ነው ምወድህ you will be a reach level !!!
@savsav7194
@savsav7194 Жыл бұрын
አላህዬ እኔም ልጆቼ አድገዉ እንደዚ በፍቅር ምናወራበት:ምንጫወትበት ምንመካከርበትን ቀን አሳየኝ ።ገኒዬ አንቺም ልጆችሽም እድለኞች ናቹ የልጆችሽ ብስለት በጣም ይገርማል ሁሉንም አላህ የምኞታቸዉን ይስጣቸዉ ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ ።
@nefsneshfeteneashene3871
@nefsneshfeteneashene3871 Жыл бұрын
ዳዊት ብሩህ ልጅ 1ኛ !!ሁላችንም ደስ ትላላችሁ
@kassahunkassahun8498
@kassahunkassahun8498 Жыл бұрын
የፍለገ ብትበሳጭ ወንድየው የላችበትን ስሜት የሚያዳምጥና የሚያስተውላት ከሆነ ማረጋጋት ይቻላል በሌላ አባባል እሳትና ጭድ ከመሆን እሳትና ውሀ በመሆን ላይፍን መኖር
@user-cm7pt5lt6c
@user-cm7pt5lt6c Жыл бұрын
አችን ሳይ ካረብ ሀገር ሂጁ አግብቸ ወልጀ አድገዉ ስል ቀኑ በጣም ይጨቀኛል
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
ግን ለምድነው ላይክና ሸረ የሊለው እኔ በጣም የምደው ፕሮግራም ነው ገንዩ በጣም በጣም በፍቅር ነው የምወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@ad1187
@ad1187 Жыл бұрын
አሜን ትልቅ ሀሳብ ነው የህይወታችን ውስጥ ፍቅርን ከፍ ስናደርገው ሰላም በጋደኝነታችን ፣በትዳራችን ሁሉ ሰላም ይኖረናል ።ለዚህ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዴቭ ስወደው የኔ አስተዋይ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅሩን ያባላችሁ 🥰
@eyerusayele6710
@eyerusayele6710 Жыл бұрын
Geniye Anchi Edilgna Nesh Fexari Endezh Ayint Lijoch Silsxshe❤❤❤
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
ገኒ ማዳመጥ የምትፈልገዉና የበለጠ የምታዳምጠዉ ሴት ልጇን ነዉ መክሊትን 😂😂♥♥♥
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
በመጀመሪያ ደርጃ ውይይታችሁ ደስ ይላል ነገርግን በባልናበሚስትትስርርመካከል ባለው ነገር ሴትንልጂያከበረ የተከበረነው ሴትልጂያዋረደ የተዋረዴነው ብለውና ነብያችንን ስለላሁአለይሂወሰለም. ሴትልጂ እናት ነች እህት ነች ሴትልጂነች እስዋም የባልዋን ሀቅ መጠበቅአለባት እሱም እስዋን መከባከብ አለበት በጭራሽ ወንድልጂእጂን ማሳትየለበትም ሴትልጂስሜታዊነን ቶሎብንናደድ ባል ቢያስንደትእስከሚያልፍ ድረስ ጥሎወጣ ብሎ መመለስ ያኔንደትዋ በርዶ ያገኛታል ሴትልጂ ክብር አላት ባልም ክብርአለው
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
በእመብርሐን ስታምሩ ገኒ ታደለሽ የኔ ምርጥ እናት❤
@mekdiewasihun3668
@mekdiewasihun3668 Жыл бұрын
አቤት የዳዊት እውቀት እኮ ሚገርም ነው
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
የሴት ጥፊ የፍቅር ነው ዝንብ ያረፈበትም ያክል አይሰማውም ሊያረጋጋት ቢሞክር ሊያልፉት ይገባል ስትረጋጋ ሁሉ ይቅርታ ትጠይቃለች።
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
ፖፖፖፖፖፖ ቅዱስ ትክክለኛ ጠበቃ መሆን አለበት 🤔🥰🥰🥰🥰🥰ጀግና ነህ ሴት ነኝ ግን ሴት በብለሀት ማለፍ አለባት
@haregewoyinabebe8975
@haregewoyinabebe8975 Жыл бұрын
She is only one!
@bitsuanyesuneh9831
@bitsuanyesuneh9831 Жыл бұрын
ግልፅነታችሁ ደስ ሲል የምሰማችሁ መናገር እና ያምናችብት ነገር እንዳምናቹብት መወያይት ይሄ በጣም ትልቅ ነገር ነው:: ሌላው ዛሬ መክሊት ገኒ ተ ረዳቻት ገኒ አይምሮዋ ምያስበው እና ምታወራው አይገናኛግም ልክ ነሽ :: ከዚ ቦሀላ ገኒ ታስተካክላልች የኔ አናት
@jesusislor9719
@jesusislor9719 Жыл бұрын
We need this kind of family discussion more
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 Жыл бұрын
Mekilit yene konjo besal lij nesh siriatish betam migerim new Tebareki
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
መክሊት የትንሺ ትልቅ ነሺ አላህ አስብሺበት ያድርስሺ የኔ ምርጥ
የእኛ ቀናት #48 ይቅርታ እያልኩት ቀድሞ መታኝ!
18:30
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 112 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 165 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 120 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 51 МЛН
የእኛ ቀናት #51 ቅዱስ በቤታችን አስደንጋጭ ጉድ ይዞብን መጣ፡፡
13:03
የእኛ ቀናት #117  በኋላ የተከበረዉ የባቢ ልደት::
14:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 52 М.
ቴዲን አለመውድድ ከምቀኝነት ያስቆጥራል፡፡
24:31
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 67 М.
የእኛ ቀናት #85 እናታችን ያላሰብነውን መርዶ ነገረችን።
13:15
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 90 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 165 МЛН