የኛ Yegna Yehulachinm Tena | ክፍል 2

  Рет қаралды 124,191

Yegna

Yegna

3 жыл бұрын

በማንኛውም አይነት ሁኔታ ውስጥ መረጃን ከተገቢው ቦታ ማጣራት በጣም አስፈላጊ ነው። ሳባም ይህንን አስረግጣ ትነግረናለች።
Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' KZbin so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Пікірлер: 178
@user-kw4eu7lg8r
@user-kw4eu7lg8r 3 жыл бұрын
የኛዎች ተናፉቃችሁዋል ካቆማችሁበት ጀምርልን እስኪ ይጀምር የምትሉ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድር
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይን አድርጉኝ ውዶቼ
@user-kw4eu7lg8r
@user-kw4eu7lg8r 3 жыл бұрын
እሄው አረኩአችሁ ሁለታችንም ለደሞ ለሰብሰክራይብ 😂
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
@@user-kw4eu7lg8r እናመወግናለን ውዴ
@user-zh7ed7mx8l
@user-zh7ed7mx8l 3 жыл бұрын
እኔ
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 жыл бұрын
ጀምሮነው ወይስ ከጨረሰበት አልጀመረም ግራ ተጋባን ለሁሉም እኮን ደህና መጣቹሁ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። እህቴዋ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
አረጃችሁ እኮ ሳባማ ምን አከለች ደግሞ ቆንጆ ልጂ መጣች ልበል ስታምር
@user-mv7bw4dx9g
@user-mv7bw4dx9g 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የኛወች እናተን አብዝቸ ከመውዴዴ የተነሳ የዱሮውን እያለሁ😍😍😍😍
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
የኛ ምርጦች ስወዳቹ እኮ በጣም ጠቃሚ መልክት ነው የምታስተላልፉልን በርቱ
@tamrathile4293
@tamrathile4293 3 жыл бұрын
በጣም የምትወደዱና የምትናፈቁ ናችሁ ሁላችሁም ደሰና የምታምሩ ናችሁ እድግ በሉልኝ የኔ አንደኞችች የኔ ሱስ በናፍቆት እንጠብቃችዋለን አትጥፉ እሟሟ
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 3 жыл бұрын
Tweld Atatfu Egzabhern fru. Ye Hagere lijochi niku Ye Tekula lemd Be lebesu Atitalehu . Dingl Mariyamye Amalaje Amen.
@estifanosmulugeta840
@estifanosmulugeta840 4 ай бұрын
Sabina hona meseraw lij gen betamm gobez nat gena bezi edmewa endezi yeserach wedefit bright future yalat lij nat edegilen❤
@najmanur7935
@najmanur7935 3 жыл бұрын
This is very beneficial for everyone great massage thank you 🙏
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማር
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 жыл бұрын
ወይኔስወዳችሁ እንኳንበሰላምመጣቹህ
@redmondredmi3768
@redmondredmi3768 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ነው የናፈቀኝ
@user-to5vy2gm7q
@user-to5vy2gm7q 3 жыл бұрын
የኛወቹ እንኳን ዴህና መጣችሁ ሎሚየ ስወድሽ💋💋
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
አሪፍ መልክት ነው ቀጥሉበት 👍👍👍
@jemalseid2292
@jemalseid2292 3 жыл бұрын
Well come waw abeautyful ande my favorite movie
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-in3ow6sf4p
@user-in3ow6sf4p 3 жыл бұрын
ሳባየ አድገሻል አላህም ያሳድግሺ ምርጥ ጎደኛም አግንተሻል
@dengelmaryam1129
@dengelmaryam1129 3 жыл бұрын
Uffff ebakaxhu music betam new yewededkut telo belachu awetut
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ አትጥፉ ዉዶቸ ተናፍቃቹሀል❤❤
@user-gq1ys6gt3f
@user-gq1ys6gt3f 3 жыл бұрын
ውስጤ ናችሁ ኑልን ጀምሩልን የኔ ውዶች
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 жыл бұрын
ቆይ ድራማው ያቆማችሁበት ክፍል ጠፍባችሁ እንዴ ዘገየ እኮ
@user-ln9ns8vy5j
@user-ln9ns8vy5j 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mekayyesuf9921
@mekayyesuf9921 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ሳይሆን አይቀርም
@user-zn9uj4xu5g
@user-zn9uj4xu5g 3 жыл бұрын
ኪኪኪ እኮ
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂🙈
@user-pl8dc5kn2u
@user-pl8dc5kn2u 3 жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች ሳባ ምርጥ
@henokhailu2192
@henokhailu2192 2 жыл бұрын
የኛዎች ታናፍቃቹሃል😍❤
@ghgyghh5969
@ghgyghh5969 3 жыл бұрын
የኛወች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን የኛዎች
@HiHi-go4wn
@HiHi-go4wn 3 жыл бұрын
እንኳን ደህ ና. ምጣቹሁ
@user-eo4nu2qu2i
@user-eo4nu2qu2i 3 жыл бұрын
ዋው የኛዎቹ ስወዳችሁ
@Ruth-hf5dp
@Ruth-hf5dp 3 жыл бұрын
የኛዎች ስወዳችሁ በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው የምታስተላልፉት አሪፍ ነው እናመሰግናለን በጣም ! ድራማውን እስክትጀምሩ ድረስ በጣም ጓጓሁ ጀምሩልን እባካችሁ
@MASITUBE
@MASITUBE 3 жыл бұрын
Wude bekininet betesabi inhun
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። እህቴዋ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
@@MASITUBE እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማር
@mestumestu2715
@mestumestu2715 3 жыл бұрын
የኛ እኮን ደናመጣቹ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ
@wedaseayele5452
@wedaseayele5452 3 жыл бұрын
Errrrr ebakashu yegna drama yiketlenn
@zenaabaragetamalkaminewu6622
@zenaabaragetamalkaminewu6622 3 жыл бұрын
Wowoowwo Inkan matachu yemiwodachu yenAwochi
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 3 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አራፍ ነው እንኳን ስላም መጣችሁ የኛ ዉቹ መች ነው የምተጀምሩት
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። እህቴዋ
@Geni790
@Geni790 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ የኛወች ተናፍቃችሆል እረ 💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗💗 አገራችንን ሰላም ያርግልን
@MASITUBE
@MASITUBE 3 жыл бұрын
Gani betesabi inihun ehety
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
ወይ ሣብየ የኔቆጆ ተልቀሻል ሥታምሪ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@ki951
@ki951 3 жыл бұрын
የኛዊች ስወዳቹ እኮ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ያርግዘችዉ ወልደችእዴ አዘበራርቃችሁእሳ ካቆመበት ጀምሩ
@naimanafinaima2445
@naimanafinaima2445 3 жыл бұрын
Inkune ba Dana maxachu yenyoch baxam now mi wodachuu❤
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Nice new
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Waw bertu
@oragashligaba8020
@oragashligaba8020 3 жыл бұрын
እንኳንመጣችሁየኛዎች
@almazgadlove5435
@almazgadlove5435 3 жыл бұрын
Unkan bsalme matachu🖐🖐🖐🖐🖐👍👍👍👍
@obseeoromoo5480
@obseeoromoo5480 3 жыл бұрын
Wow well come yegna 😍😍😍😍😍
@MASITUBE
@MASITUBE 3 жыл бұрын
Obse bekininet betesabi inihun
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። እህቴዋ
@halimaal2017
@halimaal2017 3 жыл бұрын
ሰላም ዉዶች 😍😍
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ስወዳቹ 🥰
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። እህቴ ዋ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የኛ ምርጦች
@user-hf5bu8mf9s
@user-hf5bu8mf9s 3 жыл бұрын
ምርጦች
@honhany8874
@honhany8874 3 жыл бұрын
Enkwan be selam metachu selamachu bezete yebale
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 жыл бұрын
ወይኔ ስወደችሁ !!
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 3 жыл бұрын
የኘዎች እንኳን ደነ መጠቹ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። እህቴዋ
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 3 жыл бұрын
@@You-ex5rk ውዴ አብሽር ምን ብዬ ልፀፍ
@kiduskidus9515
@kiduskidus9515 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። እህቴዋ
@kiduskidus9515
@kiduskidus9515 3 жыл бұрын
Wend negn
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
የኛዎች ጠፋታችኊል
@rekiktilahun1421
@rekiktilahun1421 3 жыл бұрын
Yegnawoch enkuan dena metachu...dramawn Meraf 4 begugut eyetebekn nw meche ne yemtjemrut???
@hadira.1
@hadira.1 3 жыл бұрын
ሣባ 💋💋💋💋💋💋💋🌷
@aljof5109
@aljof5109 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@foziyafoziya5007
@foziyafoziya5007 3 жыл бұрын
Unet newu👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓💓
@tsegitkidane8656
@tsegitkidane8656 3 жыл бұрын
ILoveyou
@abdiyetub9322
@abdiyetub9322 3 жыл бұрын
💔💖💗💔💔
@rakcityrakcity457
@rakcityrakcity457 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ
@hikuyoutub3244
@hikuyoutub3244 3 жыл бұрын
ምንድነው አዲስ ነው
@batemtkubatemtku7626
@batemtkubatemtku7626 3 жыл бұрын
ውይ ሳባ አድገሻል
@hananni8551
@hananni8551 3 жыл бұрын
When is the drama start
@lebanon5184
@lebanon5184 3 жыл бұрын
መጣችሁ ዋዉ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@munirakamilbrue8528
@munirakamilbrue8528 3 жыл бұрын
Enkane bslame matajue yhiaoje
@user-sg4pf2cn7g
@user-sg4pf2cn7g 3 жыл бұрын
ግን እኮ ምን ላይ እዳቆማችሁ እርስተናዋሐል
@alillahalillah
@alillahalillah Жыл бұрын
በጣምጥሩላይናችሁ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
ሣባን አጡልንረ
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 3 жыл бұрын
እኔ አላምንም እ ጀምራችሁ ነው ወይስ ግን እኮ ከነ ፍቅር ቤት የሆነች እርጉዝ ቆርቁራ እና ሎሚ መንገድ ላይ ሁና ነው ያቆማችሁት ነው የማህፀን በር ክትባት አስመልክቶ ለማስታዋወቅ ነው ንገሩን
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ሀኒዬ ድምፅሽ የሰጠ ነው
@ashusofiyoutube704
@ashusofiyoutube704 3 жыл бұрын
እበከችን በቅንነት ደምሩኝ
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 3 жыл бұрын
ለስብራት የሬሳ ማድርቅያ እየወጋችሁ እንዴት አምናችሁ
@defartubeone5258
@defartubeone5258 3 жыл бұрын
የፋኒን እህት አየሀት ልበል
@hayatbifa7107
@hayatbifa7107 3 жыл бұрын
ሰባ ግን አደገች....mirtoch
@etalie4540
@etalie4540 3 жыл бұрын
ሰብዬ እንዴት ነሽ
@user-ee4sq7kh1g
@user-ee4sq7kh1g 3 жыл бұрын
ከ ክትበት ይልቅ እግ/ረ መፋትሄ አሌ በክትበት ብቸ አትመኩ
@user-mw4jg4ft9i
@user-mw4jg4ft9i 3 жыл бұрын
ሰላም
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-se2mi3ri3y
@user-se2mi3ri3y 3 жыл бұрын
ቆይ ሰላም ተቀይራለች ወይስ አይኔነው
@azeta9785
@azeta9785 3 жыл бұрын
አረ በጣም ተናፍቃችዋል
@user-js9dk2sd7z
@user-js9dk2sd7z 3 жыл бұрын
ካቆማቹበት ልቀቁልን
@hayattube9841
@hayattube9841 3 жыл бұрын
እርጉዞአ ወለደችዴ ጠፍቹሁ ትራስ መውለድ ያቆያል የማን ህፅን ሊተውን ነው ከመወለዱ አርቲስት ሊሆነው የኔን ልስጣቹሁ ግን ገና አርግዣ ነው
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
በቃ የኢትዮጲያ ፊልሞች መጨረሻ የላቸሁማ መጀመር ነውጂ ለምን አቆማቹት
@fhffdfjgruu3291
@fhffdfjgruu3291 3 жыл бұрын
Eyam tmhrt bet meta tktbnal
@mahubetube6317
@mahubetube6317 3 жыл бұрын
አስልጆቸመጡእደ
@HgwfmHgwfm
@HgwfmHgwfm 3 жыл бұрын
yenaweche inkane dena mexachewe
@abdisanasha6580
@abdisanasha6580 3 жыл бұрын
Baredaa garuu afaan oromo ho
@hannaataddasaa9320
@hannaataddasaa9320 3 жыл бұрын
Isaan oromoodhaa moo ???
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
ኤሬ ድራማዉን ጀምሩት
@user-mr1fg7kn7g
@user-mr1fg7kn7g 3 жыл бұрын
ጀምሯል
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
ያለ እድሜ ጡት ግራ ተጋብታችሁ ግራ አታጋቡን እህ
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቸ ወድሞቸ አይክፈልበትም
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 3 жыл бұрын
ምንድነዉ ?እርጉዝ ሴትጋ አይደል ያቆማችሁት፻
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
እስካሁን ልጁ ቁሞ እየሄደነዉ ሀሀሀሀ
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 3 жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l kkkkkkkkkkkkk
@user-zn9uj4xu5g
@user-zn9uj4xu5g 3 жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l ኪኪኪኪ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ
@ranemu7672
@ranemu7672 3 жыл бұрын
ለጅች ሙነው ማተብየለምካገት
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 жыл бұрын
ወረኞች መስቀላችሁን በጥሳቹ አትላላጡ
@user-uc9sc5nl3e
@user-uc9sc5nl3e 3 жыл бұрын
የፍቅር ፀጉር ግን ሁሌም እንደዚ ጭራሮ መስሎ ነው እንዴ ሚኖሮው😳🤔 ድራማ ላይ ብቻ መስሎኝ ነበር
@oromooromo1773
@oromooromo1773 3 жыл бұрын
Afanii oromoo nuu hojjadhaa malo
@user-qf5ld6ek1s
@user-qf5ld6ek1s 3 жыл бұрын
ሎሚየ እውነት ባአክል ባገኝሸ ደስ ይለኛል
@hawaaie2757
@hawaaie2757 3 жыл бұрын
እኔም
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
እኔ በእናተ እድሜ ጡቴን የዉሃ እናት አስነክስነበር ሆ የናተደግሞ በዛ
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 3 жыл бұрын
ክክክክ እኔም 😂😂😂
@abuselim5994
@abuselim5994 3 жыл бұрын
እና ምን ትሁን
@meron612
@meron612 3 жыл бұрын
መወፈር ለምትፈልጉ 😊👇🏼 kzbin.info/www/bejne/e6nRdnt4pNCSp8U
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 3 жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች ግን ምነው ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ መስቀል ብታደረጉ መጀመሪያ እምነታችሁን አክብሩ
@lendayesedeso9103
@lendayesedeso9103 3 жыл бұрын
አር ይጃምር በጠም እኮ ነው ምውዳችሁ ዌል ካም፣
@user-mr1fg7kn7g
@user-mr1fg7kn7g 3 жыл бұрын
ጥር 14 ይጀምርራል ዕሁድ ጀምሮአል
@zumachzumach9342
@zumachzumach9342 3 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ከ14 በላይ የሆነ ሁሉም ይችላል ?
@fhffdfjgruu3291
@fhffdfjgruu3291 3 жыл бұрын
Awo yechala betachm yechala
@fhffdfjgruu3291
@fhffdfjgruu3291 3 жыл бұрын
Gn Ethiopia akem selalat new
@ZeiedTube
@ZeiedTube 3 жыл бұрын
ኡኡ ጡቱ ከየትመጣ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 3 жыл бұрын
ሳባ አደግሽኮ ጡትም አወጣች
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
አዲስ መኪና ገዛን Audi Q3 🥰🥰🥰
24:41
Fani Samri
Рет қаралды 41 М.
Brotherly Siserly Episode 4 -  - Ethiopian Comedy 2018
21:56
Addis Films
Рет қаралды 86 М.
የኛ Yegna Yehulachinm Tena | ክፍል 1
16:16
Yegna
Рет қаралды 93 М.
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 7 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 2,1 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 16 МЛН