የቅ/ስላሴ ካቴድራል መሬት ላይ “ሚረገጠውን” መስቀል ተመልክቶ....🅰️ ሳይንቲስቶች ዐይናችን መሞቻ ግዜያችንን ይተነብያል አሉ🅱️Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

  Рет қаралды 10,841

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@binyamkebede3802
@binyamkebede3802 11 сағат бұрын
መምህር አትበሳጭ ይህንን አጋጣሚ ለመጠቀም የሚፈልጉ የጨለማው አለም አገልጋዮች በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ የሚባለውንን ታውቀዋለህ አንተንም እግዚአብሔር እንዳታገለግል የማድረግ ጎል አንደሆነ ልታውቅ ይገባሀል አንተ መምህር ምን እየሰራህ እንደሆነ የእግዚአብሔር ልጆች ያውቃሉ በአንተ አንደበት የአምላችንን ስም ሲጠራ የእውነት በጣም ያምራል እግዚአብሔ የመረጠህ መምህራችን አምላክ ይጠብቅህ አትበሳጭ
@AbainshHoga
@AbainshHoga 12 сағат бұрын
አይዞህ ወድማችን ፀጋ ይብዛልህ ❤❤
@aynadissisay4504
@aynadissisay4504 2 сағат бұрын
እግዘብሔርን መፊራት ጥበበ ነው ። ጌታ አንተን ይባርህ በተሰብክን 🎉🎉🎉
@dejeneetsegaye
@dejeneetsegaye 11 сағат бұрын
አብይ እጅግ በጣም ከሚወዱህ ሰዎች አንዱ ነኝ በቅድስት ስላሤ የተፈጠረው መቼም ይሁን መቼ ልክ አይደለም ቶሎ ሊስተካከል ይገባል በርታና ለቤተሰቦችህ ተገቢ መልስ እንፈልጋለን ደጀኔ ነኘ የድንግል ማርያም ልጅ።
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ክፉ ስራ የሚሰሩትን መልስልን።
@yosfebabi9024
@yosfebabi9024 11 сағат бұрын
አብያችን የሚሠራ ሠው ብዙ እቅፋት አያጣዉም ሥለዚህ በርታ ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ ሥፅፍ አባቶቻችን ምነዉ ሁሉንም ነገር በዝምታ ማየትና መመልከት መረጡ ግን ጥር ንግሥ ላይ መሥቀሉን እየተረገጠ ነዉ የምናነግሰው አልገባኝም እሥካሁን አላወቅንም ካወቅን በሃላ ምንድን ነው የሚባለው
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 3 сағат бұрын
መምህር ዐብይ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የጨለማ መንፈስ ተጠራርጎ ይወጣል እኛ ብቻ በፀሎት መበርታት እንጂ መሰዳደብ ድንጋይ መወራወር አንፈልግም ፀሎት ከምንም ነገር የበለጠ ግዙፍ መሳሪያ ነው በእግዚአብሄር ስም መገሰፅ አለብን ጨለማ ማስፈራራት እንጂ ኃይል የለውም ይፈርሳል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን🙏🙏🙏
@adanebabyloriso
@adanebabyloriso 2 сағат бұрын
ወይ አምላኬ,,, የሆነ መፅሐፍ ሳነብ,,,,,, ያገኘሁት,, መሰቀሉንም ባለመሰቀሉንም እናጋድመዋለን,,, ልዑላችንን ልዑልነቱ ይቀርና ንጉሴ ነገስት ይሆናል!!!!! ሲሉ በጣም ገርሞኝ ነው,,,,, ችግር የለውም ክርስቶስ በክብሩ አለ!!!!!!!! የምያስረግጡትም ሰዎች, መቼም የእግዚአብሔር ካህን ነን የሚሉ ሰዎችም ጭምር መሆናቸው ነው!!!!!! ብቻ ግን መሰቀሉ ይረገጥ እንጂ ባለመሰቀሉን መርገጥ አይቻልም!!!!!!!!!!! አሁንም ቢሆን ያድነናል ይታደገንማል,,,, እኛም በመጠበቂያ ግንብ ሆነን እንጠብቃለን!!!!!!
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 сағат бұрын
ለስጪዎች እግዚአብሔር ይስጣቸው ተባረኩ
@fikerneghe660
@fikerneghe660 8 сағат бұрын
ለምን አያነሱትም ታድያ በዚህ ጊዜ እድሳት ከሆነ ያንሱት ለመስቀሉ ክብር ካላቸው
@dejenealemayehu-m3i
@dejenealemayehu-m3i 12 сағат бұрын
be strong my teachera and GOD hands with you✍✍✍
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤abiye thanks for sharing this info ❤❤❤
@YaredTsige-h2k
@YaredTsige-h2k Сағат бұрын
በርታልን መምህራችን ግን የተሸወድነው ድሮ ነው ያኔ ቤተክርስትያን እንስራ ብለው በረዙን እና ካቴድራል የሚለው ስም እራሱ የነሱ ነው
@RAHELGETU-gu4hx
@RAHELGETU-gu4hx 24 минут бұрын
ዉድ መምህር በሚሰጡ አስተያየቶ አንተም ምንጩን ማየት ያስፈልጋል እና አንተ በምትሰራዉ ስራ ብዙዎች ነቅተዋል ተምረዋል ስለዚህ በዚህ ከንቱ ሀላፊ አለም መልካም ስራ መስራት መመረጥ ነዉ።
@emagag8161
@emagag8161 11 сағат бұрын
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ፡ፀጋም ይብዛልህ በርታ በርታ ❤ ትግልህ የፍትህ ነው፤ ።ድሉም ያንተ ነው
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 11 сағат бұрын
ስለእምነታችን ነፃነት እንፈልጋለን አቤት የመጨርሻው ዘመን በራሳችን እምነት የራሳችን የሆነውን ወንጌል መከተል አለብን ከቁጣው ከጥፋቱ አብረን እንዳንጠፋ ለዚህ ነገር መታገል አለብን
@FatumaBashue
@FatumaBashue 11 сағат бұрын
ትልቅበረከቱንፈጣሪይስጥልን
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 6 сағат бұрын
bravo
@lightpodcast1
@lightpodcast1 6 сағат бұрын
ከዚህ የስላሴ ስራ ጀርባ የጥልቁ መንፈስ የ666 መንፈስ አለበት ማለበት።
@mekonnen74
@mekonnen74 22 минут бұрын
አብይ አይዞህ ምንም አያመጡም ቢለፈልፉ ቢሳደቡ አጋንንት ስራው ይሄው ነው. አይዞህ!!
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 4 сағат бұрын
የወረስጡ ወለል አዲስ ሰራ ወይም ድሮ የተሰራ መሆኑን በጣም ማጣራት ያስፈልጋል።
@girmaaboye4149
@girmaaboye4149 4 сағат бұрын
ማንም ሊያምን አይችልም በአስቸኩዋይ ካልተስተካከለ ውጭ እንቆማለን እንጂ ውስጥ ገብተን አናስቀድስም እንደለመዱት አባቶች እየረገጡ ይግቡ
@YemaneBirhanu-v8l
@YemaneBirhanu-v8l 11 сағат бұрын
አብያችን እንኳን ደህና መጣህ አንድ ጥያቄ አለኝ የቤተክርስትያኗ አገልጋዮች ካህናቶች እሄን ሁሉ ዘመን ሲያገለግሉ መቸም ምንጣፎቹ ተነስተዉ የሚፀዱበት እና ቅየራ የሚደረግበት ወቅቶች አሉ እና ምነዉ እስከዛሬ በንጉሱ ዘመን ጀምሮ የነበረ ምንጣፍ አለተቀየረም እና ነዉ መስቀሉን ያላዮን እሄንን ወንድማችን አባቶች የተባሉትን እባክህ በደንብ ጠይቅልን አብያችን ባፎሚትን ማምለክ ጀምረዉ ከሆነም ይንገሩን እና እንረፈዉ ።
@abi-bq2er
@abi-bq2er 11 сағат бұрын
Betam ysazenale abiy ewnit miskile bezachin new betam new sew mefitra mew yastleg
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ 11 сағат бұрын
አባቶች ግን ከውጭ መዕመኑ ካልጮኸ መመርመር ማየት አይችሉም ማለት ነው😢😢😢😢😢😢
@Negaasefa
@Negaasefa 8 сағат бұрын
የሚለግሱ እጆች ፈጣሪ ቤተሰቡን በረከቱን ስራዉን ሁሉ ይባርካል የምትሰጡ ሁሉ ተባረኩ ሳይኖራችሁ ልባችሁ ቅን የምታስቡም ፈጠሪ ይሙላላቸሁ ሰጪ ያርጋችሁ።
@BerhanuTeka
@BerhanuTeka 6 сағат бұрын
መስቀሉ ይነሳልን አይዛብ ከዚ በላይ ምናረጉ በፍጥነት ይነሳልን
@mollademissie9892
@mollademissie9892 11 сағат бұрын
It is unbelievable
@sabllass1239
@sabllass1239 11 сағат бұрын
ቤቆይም ስህተት ነው
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw 3 сағат бұрын
እሺ ውንድሜ ዘንዶውን እንደዛ ተሯሩጠክ እንዲፈርስ ብዙ ሰርተካል እናመሰግናለን ግን አሁን ስለ መስቀሉ ይመለከትካል 80 አመት ሙሉ ሲረግጡት ቆዩ እግዚአብሔር ቀን አለው አሁን ግዜው ነው ይነሳልን 😢😢😢
@SsSsa-ty1lf
@SsSsa-ty1lf 7 сағат бұрын
በዝህ አይነት እሱ ለሎቹም ቤቴ ክርሰትያናትም መፈተሽ አለባቸው ብዙ የጰለማ አገልጋዬች በዬ ቤቴ ክርሰትያኒዋ ተሰግስገው የመሰቀሉን ሥራ ደብቀው ስለምኖሩ ሰለዝህ ነው አንነካም የምሉት በደንብ መታዬት አለበት።።።
@OrtoSon
@OrtoSon 8 сағат бұрын
Yezyane Ethiopa sitwerer mistrawiw mahber yeseraw sira yimeslal enam lemin zimbilew bemintaf meshefen asfelegew? Abatoch mabrarat alebachew. Abiy anten enawkhalen bertalin. God Shield you much more🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Mulermuler1616
@Mulermuler1616 6 сағат бұрын
ጥያቄ: ምንጣፉ ለ80 አመት ተነስቶ አያውቅም?ምንድነው ቤተክርስቲያንናችን ውስጥ እየሆነ ያለው?
@hiwotdemissie2495
@hiwotdemissie2495 Сағат бұрын
አረ አባቶቻችን ልቦና ይስጣችሁ የምዕመናኑን ያህል አይጨንቃቸውም????የሚስተካከልበትን መንገድ መፈለግ ይቀድማል እንጂ መስቀሉ ላይ ቆሞ በአሉን ማክበር መግለጫስ ለመስጠት መዘጋጀቱ ምን ፋይዳ አለው??????? እንደእኔ አንድም ኦርቶዶክሳዊ መሄድ የለበትም ።አሳዛኝ ነው እስከዛሬ ሳይታወቅ ለቆምንበት አምላከ ቅዱሳን ይታደገን
@alem7474
@alem7474 11 сағат бұрын
መረጃ ሲኖር ላኩ ያልከው፣ በምን በኩል ነው የምንልክልህ?
@teshagernegash9718
@teshagernegash9718 3 сағат бұрын
የስላሴ ቤተክርስቲያን ጉዳይ በቀላሉ የሚታይ አይደልም, ሌላ የአጋንንት መንፈስ ያላችው ከወስጥም ከውጭም አሉ. ስለዚህ ሁላችንም ድምፃቺንን እናሰማ ክትትል እናድርግ.
@BetabiMathewos
@BetabiMathewos Сағат бұрын
Abiy kante end alitebikim lib ewunetun yawukal
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 3 сағат бұрын
እኔ እራሴ የሰዎችን የውስጥ የዓይን በማየት ብቻ አዬዬዬ ይሄ ሰው ይሞታል እላለሁ😂😂😂
@AndsewSle
@AndsewSle 6 сағат бұрын
አቢይ ወለሉ አፍርሰው የሰሩት ራሳቸው የዛሬ 8ወር መድረክ ላይ ተናግረውታል
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 4 сағат бұрын
True 👌
@mekonnen74
@mekonnen74 23 минут бұрын
ታዲያ ለምን ምንጣፉንም ሆነ መስቀል ያለበትን ነገር አያነሱትም! ማነው ቤተክርቲያኑዋን የሚያስተዳድራት? ክርስቲያን መስለው የአጋንንት ተላላኪዎች ተቆጣጠሩት መሰለኝ. ጠቅላይ ሚንስትሩም ማክሮንን ሲቀበል መስቀል እያስረገጠ ነው የገባው ያሳዝናል በጣም. እያንዳንዱ ዋጋውን ይቀበላል አይቀርም!!
@kalu8560
@kalu8560 3 сағат бұрын
ሀበሻ በመስቀል ፍቅር ሳይኖር ነው ለመስቀል ተቆርቋር የሚሆኑት ፣ የዩቱ ወረ ነው የሚያራግቡት መጀመር በእምነት መኖር ነው የሚያስፈልገው ።።።
@alem7474
@alem7474 11 сағат бұрын
እዚህ ሀገርም በሚቀጥለው አመት ከሱፐርማርኬት ሸልፍ ላይ የማይኖሩ እንደ ቡና ያሉ ፕሮዳክቶችን ሃምስተር ለማድረግ አታመንቱ የሚል አንብቤአለሁ፣ አንድ በጣም ትልቅ ሱፐርማርኬትን ስም ጠቅሶ ነው የጻፈው፣
@alem7474
@alem7474 11 сағат бұрын
እዚህ ኢውሮፕ ያለ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንግዶች ለማስጎብኘት ገብቼ ሴራሚል ወለሉ ላይ መስቀሎች ዙርያውን እየተረገጠ አይቼ ነበር፣ ስለዚህ ድሮም ሆነ ዛሬ ዳቢሎስ ስራውን ይሰራል
@NunuMekonen
@NunuMekonen 10 сағат бұрын
የ ቅድስት ሰላሴ ታሪክ እጀግ እጅግ ያሳዝናል ይህን አይተው እዋወቁ የቆዩ አባቶቻቺን ምን ነካቸው እሰከ ጥር ቆይቶ ያኔ እናሰረዳልን መን ምን malt😂ነው አሁንም እነሱ እያወኩ ቸክነው የቆዩትን ምእመኑ የሚደፈር ይመስላቸዋል እኔ በበኩሌ በጣም አዘናለሁ አምላካችንን እስካሁን ያሰክፋነውን ይቀርታ ጠይክቀን ከዚህ behual😂እንኩዋን memenun😂 ሳይሆን አምላካቺንን በናከብረው ለ ሀገራቺን በናሰብ ሰው አባትቺን ስተች አልወድም ነበር አረ አያወቃ ቺሁ አትፈትኑን አምላካቺን ሰለ መሃይማን በለህ ማረን ይቅ ር በለን አሜን አሜን አሜን. መምህር አንተን የሰጥን አምላካቺን ይክበር ይመስገን አትናደድ በጣም በጣም በጣም እናውክሃልን በርታልን አምላክ ከ አንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@abebesahele3850
@abebesahele3850 3 сағат бұрын
ውድ ወንድሜ 1980 አካባቢ ልደታ የመድሃኒያለም ካቴድራል ቤተክርስትያን ስራ ላይ ዙሪያውን ሲራሚክ ሲነጠፍ ወለሉ በምስቀል ፓተርን ተንጥፎ ነበር ግን እንዳታ ያለ ክርስቲያን ወዲያው አስተያየት በማቅረቡ በወቅቱ የነበሩ አባቶች ወዲያው በወቅቱ ማስታካክያ አርገው ሊታረም ችሏል።ይህም እርምት ሊደረግበት ይገባል
@DerejeDere-n3z
@DerejeDere-n3z 9 сағат бұрын
አብይ የሚነቅፋህ የማያቁህ ወይም የነዛ ተከታዮች ይሆናሉ አንተ ባላማህ ቀጥልበት አትጨነቅ በዚህ የምሰራው ትክክል ነህ ማንም ሰው ቢሆን በቤተ ክርስቲያን ያገባዋል አንተም ቤትህን ማስከበርህ ትክክል ነው አባ በርታ ።በአለም ስትኖሩ ፈተና አለባችው ይላልና ተስፋ አትቁረጥ
@abrehamtube8419
@abrehamtube8419 2 сағат бұрын
አይመለከተኝም ስትል?
@HFentertainment-h5h
@HFentertainment-h5h 2 сағат бұрын
80 ዓመት ሙሉ ምንጣፉ አልተነሳም እያሉን ነው?
@NatanSelame
@NatanSelame 30 минут бұрын
አራት ቀን የት ጠፍተክ ነው
@danielshiferaw6067
@danielshiferaw6067 11 сағат бұрын
መደመር ይላል አንዳንዱ መደናቁርት ....??
@teshometilahun3890
@teshometilahun3890 11 сағат бұрын
As you said it could be at the time of initial construction. No one could understand at that moment. But I feel Vatican could be involved during that time as it's the 1st cathedral in Ethiopia. But it's not only the cross. If you see at the back of the building exterior part (on the way to Bethlehem) there is a sign of bafomit.
@danielshiferaw6067
@danielshiferaw6067 12 сағат бұрын
እንዴ እንዴ ኧረ የጉድ ሀገርናት ኢትዮጵያ ....??!
@mollademissie9892
@mollademissie9892 11 сағат бұрын
wodet new eyetehed yalew?
@AndsewSle
@AndsewSle 8 сағат бұрын
ወዴት ወዴት ማስተባበል ይመስለኛል።የሆነ ሴራ አለ በጭራሽ ምንጣፍ የሚሉት አላምንም ከጀርባው ያለው ፒራሚድስ? እና ሲረገጥ ይኑር ግዴለም ያማል ።አብይ አንተ የነገሩህን ተናገርክ ምንም ጥፉት አላየሁም የምወቅስበት አንተን የለኝም መረጃውን አጣራህ ያጣራከውን ነገርከን።ከሌላ ሚዲያየሰማሁት ወጪ አውጥተንበታል ምንጣፍ እናነጥፋለን አሉ ሲሉ ሰማሁ ስለዚህነው የነገሩህን ያላመንኳቸው።አንተ መምህር አቢይ ጀግና ሄደህ ማጣራትህ መጠየቅህ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው።
@HabetamuWassa
@HabetamuWassa 5 сағат бұрын
Ena yematetewew Kedada.ataseferara
@SherifKemal-r6m
@SherifKemal-r6m 9 сағат бұрын
ሴራሚክ ነው ባለማወቅ ለውበት ብለው ከሆነ ያፍርሱት።አለቀ።
@EmuyeNadaw-mj5bm
@EmuyeNadaw-mj5bm 11 сағат бұрын
turk
@elsalegesse-fk9rp
@elsalegesse-fk9rp 11 минут бұрын
Yekirta ydrgilgnena ye haymanot abatocha hineshe yhenine eyau zm new yemilut?? lbona yesten fetari yesazinale memihirachin tebarek magalethi tiru new hizbe yetazb
@nurbilquis4006
@nurbilquis4006 5 сағат бұрын
Abiy do you want salvation just do good this for you Chapter 2, Verse 62 of the Quran states: # "Those who believe (in the Quran), and those who follow the Jewish scriptures, and the Christians any who believe in God and the Last Day, and work righteousness, shall have their reward with their Lord; on them shall be no fear, nor shall they grieve." This verse emphasizes the unity of believers across different faiths, highlighting that
@GtheEthiopia
@GtheEthiopia 2 сағат бұрын
መምህር አብይ ሁሉም ሀየማኖቶች እግዚአብሔርን ያመልካሉ ብለህ ታስባለህ? እንዲህ አይነት ነገር ለሊቃውንት ብትተው የተሻለ ነው
@danielshiferaw6067
@danielshiferaw6067 11 сағат бұрын
ጭራሽ ኸእግራችን በታች መስቀል የሚገርም ነው በጣም በጣም ይገርማል ... ???
@sabllass1239
@sabllass1239 11 сағат бұрын
እረ መስቀል ነው የሚመስለው መልክት ያለው ነው የሚመስለው
@lightpodcast1
@lightpodcast1 7 сағат бұрын
ሊቀጠበብት ለቴሌቪዥን የተሠበሰበው ብር የት ገባ?😂😂😂😂
@mimiaklile7079
@mimiaklile7079 20 минут бұрын
Memherye er yetebkeh ayzoh er ale
@danielshiferaw6067
@danielshiferaw6067 11 сағат бұрын
በቃ ይነሳ ይነሳ አያስፈልግም.....??
@EyerusWSilassie
@EyerusWSilassie 11 сағат бұрын
አብይ በጣም ነው የማደንቅህ፣ ስለ ቤ/ክርስቲያኗ ግን ትምህርቷና ነገረ ድህነቷ ተበርዞ የለእንዴ።
@adanebabyloriso
@adanebabyloriso 2 сағат бұрын
አሁን የገባኝ ቤተክርስቲያኑን ማነው የሰራው???? በርግጠኝነት ነጮች ይሆናሉ!!!!!!!!!!
@YosefeBekele
@YosefeBekele 7 сағат бұрын
አብያችን እውነቱን እያጋለጥክ እንድትመሰገን ትፈልጋለህ እንዴ
@LulaGech
@LulaGech 11 сағат бұрын
80 amet menxaf alteqeyerm
@Hiwot246
@Hiwot246 8 сағат бұрын
Please do not believe " chilimate Chang ", የጨለማው፣ህብረተሰብ፣ they alter the climate of the world.
@geremewmaik304
@geremewmaik304 9 сағат бұрын
ያለ :ምክንያት : የ :ኢትዮጵያ : ኦርቶዶክስ : ሰው : ወደ : ገሃነም : እያዘጋጀች : ነው : አላልንም :መተቱ : ጥንቆላ : ደብተራው : ኤረ : ስንቱ :ቤትክርስትያን : ቢፈተሽ : ስንት : ጉድ :ይወጣል : ህዝቡ : እንደሆን : በመተት : ታስሯል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@binyamkebede3802
@binyamkebede3802 11 сағат бұрын
እሳተ ጎሞራ የፈነዳው ፈንታሌ የሚል መረጃ እያየሁ ነው
@AndinetChamo-tf8pq
@AndinetChamo-tf8pq 12 сағат бұрын
Weregn dese belogn nawu malet. Halakem malet eyene eyaye yalezegbekew.lalawen goregere tawetal yeu eyetaye. Yaga yegezawen wagu zegabe
@geremewmaik304
@geremewmaik304 9 сағат бұрын
ለዝያ : እኮ : ነው : ኦርቶዶክስ : 1000 ዓመት : በላይ ወጣቱን :ህዝቡን : ወደ :ሲኦል : እየመራች : ነው : የምንለው : ደብተራ : መተት : ጥንቆላ :😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 4 сағат бұрын
ጠብደል መሀይም መጀሪያ ተማር
@RoseMandefro
@RoseMandefro 6 сағат бұрын
Weshet new . Endhit new 80 amet mentaf yaltemsaw hahaha ...
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 29 минут бұрын
እንዳንተ እግዚአብሔር መስኪድም ፣ጴንጤ ቸርችም፣ ተዋህዶ ቸርችም እና ካቶሊክ ቸርችም ይመለካል ብሎ የሚያምን ዉሸታም የለም…ወንድሜ አንዱን ያዝ አታመቻምች እውነት(ሐይማኖት) አንድ ናት ይላል መፃፍ
@mekonnen74
@mekonnen74 16 минут бұрын
ስድብ ከአጋንንት ነው ! እግዚአብሄር ይገፅስህ.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 72 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.