KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በረራን በተመለከተ
27:00
ሙሉ መረጃ
34:49
It works #beatbox #tiktok
00:34
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
አየርመንገዱ መልስ ሰጠ
Рет қаралды 34,785
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 275 М.
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 297
@ፋፊነኝየደራልጂሰለምቴዋ
2 жыл бұрын
ማንኛዉን ስራ ተቀጥሩ ለመስራት ፀጉር ማዘላዘል ምክንያት አይሆንም በሂጃባችን ተሰትረን ማንኛዉንም ስራ መስራት እንችላለን ፍትህ ለሂጃባችንንንን
@tube-ms3iq
2 жыл бұрын
ተክክል
@3TOybaYemer
2 жыл бұрын
ልክነሽሰትያለሂጃብእፍቱንእዳደረምግብነዉእምንህነዉ
@ኡሙአቡበክር-ቀ5ቐ
2 жыл бұрын
ትክክል በቅንነት ደምሪኝ ውደ
@ኡሙአቡበክር-ቀ5ቐ
2 жыл бұрын
@@tube-ms3iq ውደ በቅንነትደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@3TOybaYemer
2 жыл бұрын
@@ኡሙአቡበክር-ቀ5ቐ እሽ
@merimatadese9126
2 жыл бұрын
ፋትህ ለሂጃባችን ፋትህ ለሳኡዲ አሰረኞች ወድሞቻችን
@ameuyoutube9715
2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@samiraomal2034
2 жыл бұрын
@@ameuyoutube9715 hawala sente geba semonu yemtaqu ngerugn
@zamotube5162
2 жыл бұрын
@@samiraomal2034 UAE ka Honesh 25 naber Yalakut ka 4 qan bafit
@samiraomal2034
2 жыл бұрын
@@zamotube5162tanks saudi negn
@islamispeaceforme4636
2 жыл бұрын
የሻገተ አስተሳሰባቸውን አሁንም ይቀይሩ ፍትህ ለሂጃባችን ፍትህ ለኒቃባችን ሀስቡናሏህ
@tube9549
2 жыл бұрын
እውነትም ሀቅ የሆነ ነገር ጨቋኝ ይበዛበታል የሚባለው እውነት ነው ሰብሀነላህ😥😥
@qssd2892
2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ታጠቅን በጉጉት የሚጠብቀው
@fatimahsid7376
2 жыл бұрын
እኔ,፣😍😍😍😍😍
@abutofik7654
2 жыл бұрын
እኔ
@ኡሙከዉሰር-መ2ፐ
2 жыл бұрын
እኔ 🌹🌹🌹
@ወሎየዋነኚ-ጨ4ወ
2 жыл бұрын
እኔ በጣምአድናቂውነኚአላህይጠብቀው
@monamohammed5046
2 жыл бұрын
Jzk tatek allah yetebkeh
@hafizmohammed389
2 жыл бұрын
ድሮም ከአማራ ክልል በጭራሽ መጅልስ ቦታ መሾም የለባቸውም መሆን ያለበት ከኦሮሞ፣ሱማሌ፣አፋር መሆን አለበት
@madinaali5732
2 жыл бұрын
ምድረ እራቁታም እነሱ ለሆዳቸዉ ነዉ የሚኖሩት እኞ ደግሞ ለነብሳቺን ነዉ በሂጃባቺን አንደራደርም
@اممفتاح-س4ل
2 жыл бұрын
ማነው እደኔ የስረኞችን በረራ በጉጉት የሚጠብቅ ያረቢ መቸ ይሆን😭😭😭😭
@ummufaizz7977
2 жыл бұрын
ስኞ ትብላል 3ብረራ ይብራለ ብቅን እሚብረዉ ሳኡዲ አረቢያ ኮሚቲ ኦሮሞ ይሚለ ጣፊና ታያለሽ ያረቢ እኔመሰ ብጉገት እይጠብኩ ነዉ
@FreihaYaissn
2 жыл бұрын
@@ummufaizz7977 አሏህ እውነት ያድርገው
@ሂክማየናቷቅምጥልያባቷተና
2 жыл бұрын
እኔ
@ማበዛሽYouTube
2 жыл бұрын
እኔ አናም። ወደሜ እስር ቤት ነዉ ገና ሳምት ሆኖቶል
@Lulu8049-c8d
2 жыл бұрын
@@ummufaizz7977 እእእእእ አሁንም እደበፊቱ ሶሶት ብቻ ነው እደ እሚበርው ያኢላሂ እደዛ ከሆነ መቸም አያልቁም 😥😥😥
@iubabasuleyman6969
2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር እንዳውም ወደ አረብ ሀገር ለሚደረገው ጉዞ በማሥተናገድ ሴት ሙሥሊም ህቶቻችን ቢሁኑ ይመረጣል
@myoutube1806
2 жыл бұрын
ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ በሂጃብ በኒቃባቸው ምክናያት ከስራ ለሚገለሉት እህቶቻችንን
@እራህማትዩብወለየዋ
2 жыл бұрын
ፍትህ ለሂጃባችን በሂጃባችን አትምጡብን
@sunlightsunlight189
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ስለምን ህዝብ ይሁን ኢትዮጵያ ሁል ከፍ ከፍ ይበል ኢነማስግነሌንአባት።
@الاال-م8ظ
2 жыл бұрын
መጅሊሡንንም አላህያጠናክረው ሸሊቱፍ እድሜና ጤና ይሥጥልንን
@ሦፊ
2 жыл бұрын
አድት ባክታን ሙተነቂብ ነች ፖይለትም ነች ማሻ አላህ ሙሥሊሙ ኡማ ንቁ እንቃ መብታችንን ማስከበር አለብን
@susu-r6b9r
2 жыл бұрын
ኒቃቢሰቶች ጥሩ የትምህርት ዉጤት አያላቸዉ በዉጤታቸዉ ተቀጥረዉ መሰራት አልቻሉም በጣም ካፍተኛ ዉጤት አምጥተው ፍትህ ኒቃብ ታላወለቅሺ አትቀጠሪም ለተባሉ አህቶች ታጠቅ ተቻልክ ድምጥ ሁናቸው አልሃምዱሊላህ በዱኒያ ጣጣ ዱኒችንንን አንሸጠዉም💎🎀👍
@عايشهياسين-ل9ط
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ታጠቅ ወንድሜ እኔ እህቴ ታማብኝ ሀኪም ቤት ናት እባክህን ተባበረኝ እኔ ስለማንችል ነው አእምሮ በሽተኛናት
@yallahuu8484
2 жыл бұрын
ታጠቅ ድዋ ሰፈር እራሱ መቀየር አለበት ለኡምራ እና ለሀጅ የሚሄድ ሰው ጠያራ ወስጥ እያለ ቅዳሴ ነው እሚያደርጉ ዱአ ሰፈር እራሱ እንዲስተካከልልን እእንፈልጋለን ??????
@እምአፈናአንእምመሀመድ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ መጂልሳችን በጣምእናመሰግናለን አላህ የስራዘመናችሁን ያማረየቀና ያረግላችሁ
@yimerhussen2154
2 жыл бұрын
ታጠቅ ስለእስረኞች ስታወራ ደስ ይለናል ለዚህም እናመሰግነሀለን የብልፅግና ካድሬ ነህ ተጠልፈሀል
@Nነኝእናቴንናፋቂዋ
2 жыл бұрын
ያአላህ ያረቢ በሂጃብ በኒቃብ ጠካራ አድርገን ቀልባችንን ሙሉ አድርግልን☝🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
2 жыл бұрын
ሀጂ ኢብራሂም ጎበዝ ናቸው ሳይሽሞጠሞጡ የሚናገሩ ናቸው
@aeideatube
2 жыл бұрын
በሰደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞች ፍጣሪ ከደገተኛ አደጋ ይጠብቃቺሁ በያላቺሁበት በአለም ዳረቻ ኢትዮጵያን ሰላሟን የመልሰልን
@ታምርዩቴብ
2 жыл бұрын
አሚን
@عرنالدالدكاك
2 жыл бұрын
በአየር መንገዱ አለመጠቀም ሀጇ ሆነ ኡምራ ትኬቱ ከሳውዲ አየር መንገድ ማንኛው ሙስሊም የጉዛ ትኬት እንዳይገቡ ቅስቀሳ ማድረግ አለበት መጅሊሱ ማናነቱን በዜግኔቱ ማረጋገጥ አለበት በእርምጃ
@seidmengstu5746
2 жыл бұрын
እንደ ሀገራችን አየር ምንገድ የሌቦች የማፊያ የዘራፊዎች ስብስብ የለም ከዘበኛ እስከ ሀላፊ ድረስ የሀገሬን ሚስኪን ስደተኛ ህዝብ የሚበዘብዙ ጉቦ ከከፈልክ የፈለከውን ያሳልፉለሀል
@mohammefakib6013
2 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ሙሥሊም በሌላ አየርመገድ በመሄድም መቅጣት ይቻላል።
@radn5736
2 жыл бұрын
ትክክል ታጠቅ. ኑርልን
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
2 жыл бұрын
በሂጃባቺን ድርድር የለም 😌
@እሙአብድላቢንትሙስጠፋ
2 жыл бұрын
ስለሂጃባቸን በዝህስራ ብቻሳይሆን በተላያዩየስራመስኮቸ ልሳተፉእድሜቸሉ በሂጃብምክንያት ማንምእነስት ከስራመታገድየለበትም መተውቅአለበት በሂጃብደረደረምየለ ክብራቸንማንነታቸነው እና መብታቸንይከበር።
@mnm1580
2 жыл бұрын
ኮሜቶች እባቹህ እኛ በምገቡት ይቱብ ሁላ ፍትህ በሳኡድ .ለሚሰቃዩ እስሮኞች ያአላህ በመካ እስር ቤት 2 ለት አመት የሆናቸውነው
@rewuda3462
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሂጃባችን በሂጃባችን አንደራደርም ሂጃብለብሠን ማሥተናገድ እንችላለን መሥራት እንችላለን
@ancharotube7658
2 жыл бұрын
አስተናጋጅነት ብቻ አይደለም ሌላም የሥራ ክፍል አይቀጥሩም
@hikmayousf3108
2 жыл бұрын
ፍትህ ለሄጂብ
@hadiyahadiya3633
2 жыл бұрын
አረፍፍፍፍህ ያረብ ፍትህህህ ወደአተሠሚዉ ጌታሆን ነጀበላቸዉ የወገኔሞትና መታረድ መግሥት ከልባ የሆኑትንየወለጋወገኖቸ😭😭😭😭😭😭😭👍☝☝☝😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahmamohd4916
2 жыл бұрын
ፊትህ ለኢጃባችን በኢጃባችን እነ በዲነችን አንደራደረም።
@ሀናንመሀመድ-ፐ6ሰ
2 жыл бұрын
በሂጃብ ቀልድ የለም
@bintyesuf9757
2 жыл бұрын
ጥሩ ነው እኔማ አድማ ላደርግ ነበር በኔ ጀምሬ በኢትዮ አውሮፕላን ላልሄድ ። ሙስሊም ሴቶች እውቀት በእውቀት ሁነው ሳለ እንደ ፈረንጅ ደሮ ካልተመላለጡ ስራ አይቀጠሩም ይከንንም ሊታሰብበት ይገባል
@አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ
2 жыл бұрын
ኢቶጲያ ላይ የዘር የፖለቲካ ጠብ የለም ችግራቸዉ ከድነል ኢስላምነዉ
@ዜድወሎየዋየሀይቆ
2 жыл бұрын
አሰለማአሊኩም ወንድም ታጠቅ መልካም ጁመአ ውዶቸ
@الاال-م8ظ
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ ታጠቅወድሜ እድህያሉትን ጥላቶች አላህያሣቸው
@hasinettube9205
2 жыл бұрын
🥀🥀 እህቴዬ🥀🥀 ✍ባንችና በጌታሽ መካከል ያለውንብቻ አሳምሪ ሰዎች ስላንች ባላቸው የተለያዬ አስተያየት ፈጽሞ ቦታ አትስጭ በሚወዱሽ አይኖች ሁሌም መልካምና ምርጥ ሰው ነሽ ምንምያክል መልካም ብቶኚ በሚጠላሽ አይን ሁሌም ክፋነሽ ጠንካራና በራሷ የምትተማመን ሴት ሁኚ!!
@Hi-vi5yo
2 жыл бұрын
በረዉመቹነው። ፍትፍትፍትፍትፍትለዉገነቸን
@ummufaizz7977
2 жыл бұрын
ስኞ 3ብረራ አለ ትብላል ዱአ አረጉ እሲ እዉነት ያረገዉ እስረኞቸ ናቸዉ ሃሳብ ይሆኑብነ 😭
@እሙፈቲሀ
2 жыл бұрын
ያረብብብብ
@hssangrhhfsb3489
2 жыл бұрын
ያረብ
@HabibHabib-z3v
19 күн бұрын
ነገ ነውደ በአላህ 😢😢😢አይይይ ጭንቀት ልሞት ነው
@seadayimam8488
2 жыл бұрын
ሀገራችን አንድ ናት አብረንም እየኖርባት ነው ስለዚህ ሙስሊሙም ክሪስቲያኑም እኩል የስራ መብት መኖር አለበት ፍትህ ለባለ ሂጃቦች ፍትህ ለእህቶቻችን በየቦታው በሂጃብ ምክንያት ለሚደርስባቸው ችግር
@almshher7245
2 жыл бұрын
ፍትህ ለሂጃባችን
@asahseid689
2 жыл бұрын
መጅሊሶች በርቱ አላህ ያግዛችሁ
@ሉሉየየሀራዋ
2 жыл бұрын
ሁሉምሙሲሊምበአላህጥበቃነውያረብያአላህጥበቃአይለያቺሁ
@-hadiya-youtube
2 жыл бұрын
ምዲረ ክፍት እነሱ ተከፈቱና እኛም እነሱን መምሰል አለብነ ማለት ነው በሂጃባችን ዲርዲር የለም
@محمدمحمد-ه9ج7ت
2 жыл бұрын
ታጠቅ መልስልኝ በአላህ በየመን ሲመጡ የመላይ በህግ አካል ተተኩሶባቸው የመን ቀይ መስቀል የገቡ የመብረር እድል ይኖራቸዋል
@emusara2016
2 жыл бұрын
الحمدلله على نعمة الإسلام
@ነኝየአላህባሪያ-ጸ7ዘ
2 жыл бұрын
ማነው እድኔ በርራንእስከሚጀማር ማየት ያጉጓው?በላይክአሳዩ
@ramadantube
2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@ሀሊማ-ፐ4ደ
2 жыл бұрын
አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀሚአን. አላህ ሂደያ ይሠጣቸዉ. ሙሠሊሞቺ በሂጃባቺን. በኒቃባቺን. ጠካራ. መሆን. አለብን
@umumahirእሙሙአዝ
2 жыл бұрын
ኢትዬ እንደነበርኩ ሆቴልና ቱሪዝም ነበር የምሰለጥነው አየር ላይ ወይም ትልልቅ ሆቴሎች ላይ ነው የምትቀጠሩት ተብለን ነበር አንድ ወር ተምሬ ወላሂ አለባበስ ሙስሊም ሴቶች ላይ ከባድነበር ሻርፕ ተፈቅዶ ግን አጭር ጉርድ ልበሱ በቁንጅና መሳብ አለባቹህ ደንበኛ እንድመጣ አሉን ወላሂ በሂጃቤ አልደራደርም ብየ ትቸው ስደት ሳውድ አረቢያ መጣሁ አልሀምዱሊላህ ስደት ቢከፋም ቢደላም በሂጃቤ በኒቃቤ እንድዋብ ተመችቶኛል ጫናው መቀነስ አለበት የወንዶች ግን ሱፍና አለባበሳቸው ሲያምር የሴቶቹን ግን ያስጠላ ነበር አልሀምዱሊላህ እስካሁን እመረቅ ነበር ግን አላህ ያለው ሆነ ደስተኛ ነኝ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ስደተኞች በሙሉ
@ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
2 жыл бұрын
ታጠቀ በረራው እምንደረሠ መቼነው የሚጀመረው ለእሥረኞች። ፈትህህህህህህህህህህ??
@habebasaidhabebasaid5882
2 жыл бұрын
❤❤❤💐💐🌷 ታጣቅ መልከም ሰዉ ነዉ🌹🌷
@እሙፈሪሀዩቱብ
2 жыл бұрын
ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል አሁንም ቢሆን ባስቸኳይ መስተካከል አለበት መጅሊሶች አጂራችሁን እጥፍ ዲርብ አድርጎ አላህ ይክፈላችሁ በርቱልን አላህ ይርዳችሁ
@khayriasoror4787
2 жыл бұрын
ሄጃብ ክብር መሆኑ አያቁም እዴ ራቆት መሄድ ነው የቀራቸው ጉልበታቸው ድረሰ
@fathiya3640
2 жыл бұрын
በፀጉራችን ምን ፈለጉ ሱበሀነላህ ገባህ. ያልተማሩ
@ekramyimam4895
2 жыл бұрын
*_ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ መልካም ጁምአ ሀባይቢ ፍትህ ለሂጃባችን ፍትህ ለሙስሊም መጭቆን ይቁም🙅_*
@زهرةشمس-و3ع
2 жыл бұрын
አጭር ቪድዮህን ሳይ እየጓጓው ነው ማየው 👍አጭር ና ግልፅ መልዕክት ነው በርታልን ሹክራን ወንድማችን !!
@zyadmohammed4090
2 жыл бұрын
እውቀት ከሁሉም መቅደም አለበት አለባበስ መስፈርት ሊሆን አይገባም ሃገር ሚለውጠው ልብስ ሳይሆን እውቀት ነው እንደው መች ይሁን ምንለወጠው ?
@AAA-vb1rt
2 жыл бұрын
ሽኩረን ለኩም መጅሊሶች 👌
@woyay2095
2 жыл бұрын
ሳህ በሁሉም ዘርፍ ሙስሊሞች መሳተፍ አለባቸዉ ችግሩ መፈታት አለበት በሂጃባችን አይምጡ ለብሰን እንሰራለን
@ancharotube7658
2 жыл бұрын
ልብ ማለት ያለብን ማስተናገድ ብቻ ሳይሆን ሌላም የቅጥር ቦታ ይከለክላሉ
@ሠአድቲዩበ
2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህ ለእስርኞች
@Tube-qr9de
2 жыл бұрын
ቆይ ግን የኢትዮጵያ ምን ስለሆነ ነዉ ሂጃብ የሚከለክለዉ በሰዉ ሃገር እየኖርን ሂጃባችን ተከብሮ እየኖርን ነዉ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
2 жыл бұрын
ሁሌም. ዝቅ ያለ የደንቆሮ አስተሳስብ ውይይ ሙስሊሞች. በርቱ. ሂጃብ ኒቃብ ሙሉ ጅልባብ ልበሱ. የጌታችን ትዕዛዝ ነው በቃ. ምን አገባችው
@ggwgeg3137
2 жыл бұрын
በረራው መቼ ነው የሚጀመረው 😭😭😭😭
@fatamadam9819
2 жыл бұрын
እኔም አለሁ አረ ሁሉም ሰው የታጠቅን ሚዲያ የማይጎጎ እህት ወዲም የለም ሁሉም ሰው በጉጉት ነው እሚጠብቀው
@ቢንትአብዱነኝ
2 жыл бұрын
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሊ ወበረካትሁ አህለን ታጠቅ እኳን ደህና መጣህ ፍትህ ፍትህ ለሂጃባችን
@seasea39
2 жыл бұрын
መጂሊሶች ጠንክሩ
@Fandshaፋንድሻ
2 жыл бұрын
እስቲ ሂጃብ 🧕🧕🧕🧕 ውበት ነው ንፅህና ነው ለምን ይከለክላሉ ሀስቢአላህ ወኒመል ወኪል
@ajtvnews2241
2 жыл бұрын
The Ethiopian Airport Sales Beer/Khamir/ and serve the traveler on board. So how Muslim server khamir?
@saheedithopiya8816
2 жыл бұрын
ፍትህለስረኞች ተሰቃዩወድምእህቶቻችን ፍትህህህህ
@islamispeaceforme4636
2 жыл бұрын
ለችግሩ መነሻ ሠበብ የሆኑትን ሠዎች በህግ መጠየቅ ነው
@ሠአድያሢን
2 жыл бұрын
እናመሠግናል ወድማችን
@አላህወኪሊ
2 жыл бұрын
ለህጃባችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@romanaabdella5626
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ከይረን መጀሊሶች🙏
@sabr9053
2 жыл бұрын
ሙስሊሞች የት እንሂድላቸው ወይ ጉድ 😞😞
@ramadantube
2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊ ውዴ
@gonder12
2 жыл бұрын
ከተገፉ ሙስሊሞች ጎን ነን! ሙስሊሞችን ያገለለ ተቋም መጨረሻው ውድቀት ነው።
@sabontuwalloo4444
2 жыл бұрын
ትክክል በሀይማኖት ጣልቃ መግባት ዋጋ ያስከፍላል በግዳቸው ይፈቅዳሉ እንኳን ሀገራችን አሜሪካ ፀጉር ተገለጡ አልተባልንም ሂጃብ አልተከለከልንም
@khayriasoror4787
2 жыл бұрын
ጉድ እኮነው ከሂጃብ ምን አያያዛቸው እዴ በቀ ሰወ ራቆቱ መሄድአለበትአዴ
@helimahelima5706
2 жыл бұрын
ምነዉ ከኛጋር ተመሣሠሉ አላችሁ የተላጠ ሙዝ መሥላችሁ እየሄዳችሁ
@ቀመሪነኝስሌጤዋ
2 жыл бұрын
ክክክ ሳህ
@khayriasoror4787
2 жыл бұрын
ደሞ ጸጉራቸው በሆና የፈረስ ጭራ ተሸክመው ለማሰተናገድ ደሞ ከከ
@jameelajam7839
2 жыл бұрын
ማሻላ ውድማችን አላህ ይጥብቅህ
@noornoor3552
2 жыл бұрын
ፍትህ ለሥልምናችን
@mekamustefameka4273
2 жыл бұрын
ታጠቅ እናመሰግናለን
@shatn2041
2 жыл бұрын
ሽኩራን መጅልስ
@hayattube3664
2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ጥሩ ነገር ይመጣል
@fetiahmed2738
2 жыл бұрын
ፍትህ ለሂጃባችንናለእስረኞች እኛ ሙሥሊሞች በሂጃባችን አንደራደርም
@mikelast1146
2 жыл бұрын
As wr wb akkam nagaah Jirituu. Telefonaa jaraa Nakinii
@ماريماحسن
2 жыл бұрын
ያረብ አተሰላሙንአምጣልንያረብ
@ahmdenderisaumer9879
2 жыл бұрын
ምን ዋጋለው ይቅርታልጠየቀ መልስ ሰጠ ይባላንዴ
@nuritahmed3785
2 жыл бұрын
እኔ እህቱ መሸአላህ የኢስላም ወንድሜ
@islamispeaceforme4636
2 жыл бұрын
ዘመድኩን ለሀጩን እንዳዝረከረከ ቀረ ክክክ ሀጂ ሙፉቲ ሀጂ ሙፉቲ እያለ ሲቃዥ ክክክ +ኢትዮ 360
@እሙፈቲሀ
2 жыл бұрын
በጣም
@dawudasalefew5750
2 жыл бұрын
በጽዳት የሙስሊሞች አለባበስ በአንደኛነት ሊመረጥ ይገባል ጸጉራቸውን በትነው የሚያሰተናግዱ ብዙም አይመቸኝም አንደኛ ጸጉራቸው ምግቡን ይቀምሳል ልብ ላለውእጃቸው ተጸጉራቸው ላይ ብዙም አያርፍም
@yygffhhggyu5325
2 жыл бұрын
ፉትህ ፉህት ፉትህ ለኒቀበችን ፉትህ ፉትህ ለሱድ እስረኘ
@josiman6039
2 жыл бұрын
ከሚስ መቸ ነው የክፍያ በረራ የሚጀመረው
@merimatadese9126
2 жыл бұрын
የአላህ ያረብ
@fatumayimer1583
2 жыл бұрын
ፍትህ ለሂዳባችን
@زمزمأمخالدأمدحوم
2 жыл бұрын
ታጠቅየ አሏህ እዱሚና ጢና ይስጥህ ያረብ
@-Ele
2 жыл бұрын
አህሌንንንን ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹
@fatimaabdallah1397
2 жыл бұрын
ወንድማችን ታጠቅ 👍👍👍
@ያዘኝእዳመሌዩቱብ
2 жыл бұрын
በአላህ ወንድማ ታጥቅ በመሰመርላገኘህእፈልገሀለሁበአላህ
27:00
በረራን በተመለከተ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
34:49
ሙሉ መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
21:37
አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ ወሳኝ መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
45:04
ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ተስማሙ❗️|የግብፅ የጥፋት አቋም| የባህር በር ጥያቄ የትውልድ ጥያቄ ነው| ኢሰመጉን በተመለከተ| @GATLeadershipAcademy
Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media
Рет қаралды 841
BARO MEDIA is liveወቅታዊ መረጀ በቀጥታ
BARO MEDIA
Рет қаралды 481
11:41
አሻራ ያለባችሁ በሙሉ ተጀመረ አወ ተጀመረ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
17:47
መልካም መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
12:45
ትልቁ ጥያቄየ መልስ አገኘ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
21:24
የዛሬው መልካም መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
21:43
በሳውዲ ለምትኖሩ መልካም መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.
16:59
የ60ቀኑ የምህረት አዋጂ የሚመለከታችሁ ተጠቀሙበት
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
29:32
57 ቱ ወደሀገር ሲመለሱ በቁጥጥር ስር ውለዋል
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН