የፎረፎር ማጥፊያ | Dandruff and Seborrheic dermatitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 215,879

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер: 691
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️
@ሉሉፍልቅልቅ
@ሉሉፍልቅልቅ Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@husseinseid8630
@husseinseid8630 Жыл бұрын
Selellahu aleyhi weselem
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@husseinseid8630 ደምሪኛ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@Kerutube
@Kerutube Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@betiabelo644
@betiabelo644 2 жыл бұрын
ምን አይነት የተባረክ ዶክተር ነህ በጌታ 🙏እናመሰግናለን
@mytube2450
@mytube2450 2 жыл бұрын
በጣም🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@mytube2450 ደምሪኛ
@gelilagetachew556
@gelilagetachew556 2 жыл бұрын
ሀኪምዬ ሠዎችን ለመርዳት የምታረገዉ ጥረት ይመቸኛል ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አቦ ምርጥ ነህ ኢ/ያ እንዳንተ ሀኪም ያብዛላት
@يامقليبالقلوبثبتقلوبىعلىدينكيا
@يامقليبالقلوبثبتقلوبىعلىدينكيا 2 жыл бұрын
😥😥😥ደክቶር ፀጉሬ እየተነቃቀለ አለቀብኝ መነቃቀሉን ለማቆምና ፀጉርን ማሳደጌያ መደሀኒት ካለህንገርኝ እባክህን😥😥
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@tube3808
@tube3808 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹
@Betelhem-c2z
@Betelhem-c2z Ай бұрын
በተፈጥሯዊ መንገድስ..ማለት ከአትክልቶች ምናምን
@seadihusna
@seadihusna 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ምርጥ አስተምሮነው እናመሰግናለን ደክተር በፈጣሪ እንዳታልፈኝ ጣፊያ ህመም በምን ምክንያትነው የሚመጣው ለምድነውስ የማይድነውና በየጊዜው የሚመላለሰው
@zakutuyb3229
@zakutuyb3229 2 жыл бұрын
ሳኣዲዬ አለሽልኝ( ጣፊያ ምን ማለት ናዉ
@tzzt5634
@tzzt5634 2 жыл бұрын
የኔ ፀጎር ከታጠብኩ ከ3 ቀን ቦሀላ በጣም ያሳክክኛል ስታጠበው የማቃጠል ስሜት በከፍተኛ ይሰማኛል
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
እኔም ሰለቸኝ ብታይ
@melkams9097
@melkams9097 Жыл бұрын
ለውጥ አለው ወይ?
@HalmaHalma-lb5jj
@HalmaHalma-lb5jj 13 күн бұрын
እኔም
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹👍👍👍🌼🌼🌼🌼
@tsionsolomon3926
@tsionsolomon3926 2 жыл бұрын
እኔ ምጠይቀው ከሚፈረፈረው ብናኝ ጨምሮ ፀጉሬ በጣም ይሸታል ማለት ታጥቤ ቢያንስ 3 ቀን ውስጥ ሚጀምረኝ እሱስ ምንድነው ችግሩ ዶክተር
@hayathaya4597
@hayathaya4597 2 жыл бұрын
ዛሬስ ለእኔ ነው የመጣሄው
@mezmur_channel1
@mezmur_channel1 2 жыл бұрын
Inem ka kirbi gize jamiroo ccirashii ayitefam kazihi bafit simeta sitatabi yitewow nebere
@hayathaya4597
@hayathaya4597 2 жыл бұрын
ጤና ሚድያ ላይ የፎሮፎር መድሃት የቀረበውን ገዝቸ ተጠቅሜ ዳነልኝ የፎረፎር ሻምቦ አለ ግዙ
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
@@hayathaya4597 ኧረ ንገሪኝ በፈጠረሽ ልሞትነው አክኬ
@hayathaya4597
@hayathaya4597 2 жыл бұрын
@@እስራሚዲያ ቁጥሪሺን ፃፊልኝ በውስጥ እድልክልሺ
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
@@hayathaya4597 በዋሳብ ውደ
@kemuti7847
@kemuti7847 2 жыл бұрын
አነጋገር ይመቸኛል ብዙ ጊዜ እስከ መጨረሻው ነው የማዳምጥህ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያለህ
@tebabe
@tebabe 2 жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ
@halimaberda4098
@halimaberda4098 Жыл бұрын
ዶክተር.ሠውነቴ.ላይ.ነጫጭ.ነገር.,መልኩ.ቋቁቻ.ይመስላል.ነገር.ግን.ቋቁቻ.አይደለም.መፍትሄ.ካለው.ሹክ.በለኝ
@tsionsolomon3926
@tsionsolomon3926 Жыл бұрын
🙏🙏🙏እባክህ ዶክተር ለኔ መልስ ስጠኝ ፀጉሬ ቆዳ ከመፈርፈሩ በተጨማሪ ይሸታል ታጥቤ 3ቀን በኋላ ጠረን ያመጣል በጣም ያሳክከኛል...ምን ትመክረኛለህ?
@Lube9398
@Lube9398 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ለሚነቃቀል ፀጉር በቤተሰብ ውስጥ መፍትሄ የሚሆን /ለፀጉር ጉልበት የሚሆን ሻቦ ንገረኝ እባክህ ፀጉሬ ከመጠን በላይ ይነቃቀላል
@tenayemusteahmed8378
@tenayemusteahmed8378 2 жыл бұрын
Kurunfud afilitesh tekebi ema
@Lube9398
@Lube9398 2 жыл бұрын
@@tenayemusteahmed8378 ሞከርኩት ግን ለውጥ የለውም
@medinaakmel7085
@medinaakmel7085 2 жыл бұрын
ይህዉልሽ እነም በጣም ነበር ሚነቃቀለው እኔ ምሰራበት ሰዉዬ የጎሎ ዘይት ያመርታል እሱን ስቀባ ለውጥ አመጣልኝ
@kadeerabagi5565
@kadeerabagi5565 8 ай бұрын
ሰለመ።ዶክቶር እኔ በጠሚ የሰክከኘል የቀጢለኘል ፀጉሬ በጠሚ።ይረጊፈል ከሲር አይነቀቀልሚ።ሰዊነቴሚ።የቀጢለኘል።በየ ሰአት ይቀይረኘል መፀኔሚ።በጠሚ።አሰቀዬኚ።ጠጊቤ።መቢለት።አልቺልሚ መፀኔ።ይዋጠቢኘል
@DanielDanielgerin
@DanielDanielgerin 8 күн бұрын
በጣም ጡሩ ነው ደኩተር እናመሰግናለን ጥያቄ ኣለኝ 1 የፎፎር ከፀጉር ኣልፎ ወደ ፊት ሊያጦቁር ይችላል እንዴ 2, የጭንቀላት ህመም ቅርጥማት ያመጣል እንዴ ኣመሰግናለው
@ababawaldamaryam4032
@ababawaldamaryam4032 Жыл бұрын
ሴላም'የኔችጊር'ፈገሲነዉ'ቴቢየታከሜነበረ'አልቴሻሌኚም'ሚንትመክረኛሌ
@girmahunde9242
@girmahunde9242 4 ай бұрын
ከሰው ወደሰው አይተላለፍም የሚለውን ትኩረት ሰተህ አብራራልኝ እኔፎሮፎርአለብኝ ከሰውየተላለፈ መሰለኝ ምክኒያቱም ድሮ የለብኝም አሁንበአቅራቢያዬ ካለሰው የያዘኝ መሰለኝ
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
አህሌን ዶክተር እናመሠግናለን ኧረ ፔሬድ ሲመጣ በጣም በሀይለኛ ያመኛል ዛሬ እራሤን ስቸ ነበር ምንይሻለኛል
@mekiyayusuf9477
@mekiyayusuf9477 2 жыл бұрын
እኔስ ፀጉሬበሙቀት እና በዉሀ ጫዉስለሆነየዝህሀገርዉሀ እየተመዘዘ አለቀ ናፈቀኝያቀዝቃዛያገሬወሀ🇪🇹
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ያሣክከኛል ግን አይቆሥልም እራሤ ብቻ ነው የሚደርቀው በየ ሶስት ቀን ሥታጠብ ይጠፍል ሣምት ሥቆይ ግን ይነሣል🙄🙄🙄🙄🙄🙄 መፍትሄው ምድነው ቀአቸቶ ሥታጠብ ይጠፍል ለሣምት ከዛም ተመልሶ ይመጣል🙄
@jemila-zz7hy
@jemila-zz7hy Жыл бұрын
የኔም እንዳች ነው አከክኬ ልሞት ነው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@jemila-zz7hy ለቆኛል ውደ አላሀምድልላህ ያላደርኩት ነገር የለም ነበር
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@jemila-zz7hy ማታ ሥተኛ በርከት አርገሺ ቅባት ተቀብተሺ በፌሥታል አሥረሺው ተኝ ጧት ለአንድ ሠአት ያህል እሮጎ ሎሜ ትንሺ አቸቶ ሺታው ሥለሚከብድ በጣም ትንሺ ተቀቢው ከዛ ማታ በሸፈሺበት ፌሥታል ሸፍኝው ከአንድ ሠአት በሆላ አቸቶና ሻቦ ለውሠሺ ሳታኪ እሸው ቆዳሺን ታጠቢው ከታጠብሺ በሆላ ማንኛውም ቅባት ይሆን ካልሺ ፈሳሺ ወይም የኮኮናት ቅባት የማይሸተውን ከሴደርያ ካገኘሺ ካላገኘሺ ባለሺ በብርጭቆ አርገሺ ከፈላ ውሀ አሥገቢው ለሠሥ ሲል ፀጉርሺን ለሶስትም ላራትም ጎንጉነሺ በቅዱ ቀቢው ሁለዜ ማታ ማታ እደዚሁ በትንሹ ቀቢው ትራሥ ካቆሸሸ በፌሥታል እሠሪው እሳምት ድረስ ከዛም የተለመደውን ነገር ቀቢው ቢያንሥ ለወን እደዚህ ተከባከቢው ድራሹ ነው የሚጠፍው አሁንም ምንም የለኝ ቆዳየ ነበር የደረቀው ፈሳሺ ቅባት ካለሺ ቁርፍድ ቀጥቅጠሺ ውስጡ ጨምሪበት ካላይ እያጠለለልሺ ቀቢው እሥከሚያልቅ አታውጭው ለውጥሺን ከውር በሆላ እድነግሪኝ
@sao4876
@sao4876 11 ай бұрын
የኔም እንዳንቺ ነው😢
@WorknehKassa
@WorknehKassa Ай бұрын
ዶ/ር የኔፎረፎር የሳክከኛል ዱቄት የመሠለ ብናኝ ይወጣል ፀጉሬ ይነቃቀላል የፀጉርቀለም ለነጩ ፀጉሬ እጠቀማለሁ ምንያድነኝይሆን ?
@mubarekyasinyeju-vw2jl
@mubarekyasinyeju-vw2jl Ай бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ማብራሪያ ነው የኔ ጥያቄ ለምን ያህል ጊዜ ነው shampoo ዎቹን የምንጠቀመው ከአቆመልን ቡሃላ ብናቆም ምንድን ነውresutu
@እኛለኛእኛስለኛ
@እኛለኛእኛስለኛ 2 жыл бұрын
አዳሜና ሄዋኔ ነይ ጉድሽን እይ እኔእኮ ፎረፎር የለብኝም ነበር በሰው ማበጠሪያ አበጥሬ ነው የያዘኝ የምትይ ሁላ 😂ፎረፎር አይተላለፍም!! ተባረክ ዶ/ር 🙏
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
😂😂😂
@addisLakew-pz2pf
@addisLakew-pz2pf Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ አስር ወሩነው በራስ ቅሉ እና በቅንድብ ላይ ፎረፎር በተደጋጋሚ ይከሰታል የተለያየ መዳኒት ሀኪም አዞለት ተጠቅሟል ግን ይጠፋና መልሶ ይተካል በተረፈ ሌላ የጤናችግር የለበትም
@NatinaelGere
@NatinaelGere 2 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ጤና ይስጥልን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም እያስቸገረኝ ያለ ነገር ነው ሳልታጠብ ሁለት ቀን ካለፈኝ በጣም ነው የሚያሳክከኝ እናም በጣም ይቦናል ቡዙ አይነት ሻምቦዎች ብጠቀምም መፍትሔ አላገኘሁም ምን ይሻለኛል ዶክተር
@SeyaMan-r2z
@SeyaMan-r2z 2 ай бұрын
የኔ ደግሞ ሰውነቴን ፀሀይ በሚያገኘኝ ሰአት የሆነ ማሳከክ የሚባል አይደለም ሰውነቴን የሆነ በመርፌ እንደመጨቅጨቅ አይነት በጀርባየም በደረቴም አካባቢ እና ሻወር ስወስድበት ቆዳዬ እንደ ፎረፎር አይነት ነገር ይኖረዋል ይቺን ተባበረኝ
@SeyaMan-r2z
@SeyaMan-r2z 2 ай бұрын
የኔ ደግሞ ሰውነቴን ፀሀይ በሚያገኘኝ ሰአት የሆነ ማሳከክ የሚባል አይደለም ሰውነቴን የሆነ በመርፌ እንደመጨቅጨቅ አይነት በጀርባየም በደረቴም አካባቢ እና ሻወር ስወስድበት ቆዳዬ እንደ ፎረፎር አይነት ነገር ይኖረዋል ይቺን ተባበረኝ
@HalimaBoshra
@HalimaBoshra 7 ай бұрын
ዶክተር እኔ ምንም ምልክትየለዉም ግን በጣም ያሣክከኛል ከዚያምሣከዉ ይለበልበኛል በእግዚብሔ ይህኮመት አይተህ አትለፈኝ ጨቆኛል ሌላነገር እንዳይሆንብኝ ፈርቻለሁ
@pfoe4190
@pfoe4190 Ай бұрын
እኔ ላብድ ደርሸ ነበር Nizoral ነው ትንሽ ያስታገሰልኝ ሻፓው 😢😢😢
@FetiFeti-o5z
@FetiFeti-o5z 4 ай бұрын
እኔ ግን Nizoral እና Vavo shampoo ተጠቅሜያለሁ ምንም አልጠቀመኝም በሳምንት 4 ቀን ተጠቀሚው ተብዬ አልፈየደልኝም 2 ኣመት ይሆናል ከጀመረኝ ደቃቅ ነጫጭ ነው ከምን እደጀመረኝ ግራ ገባኝ
@Ayu_tube
@Ayu_tube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን።
@mestimamo
@mestimamo 3 ай бұрын
እኔ እራሴን በጣም ያሳክከኛል በተለይ ማታ በጣም። በዚያው ልክ ጸጉሪ ይነቃቀላል ፎረፎር እንዳልል ቆዳይ ንጹህ ነው ምንም ነገር የለብኝም .ዶክተር እባክህ መፍትሂ ንገረኝ???
@kawulatMohammed
@kawulatMohammed 5 ай бұрын
እረ ወድሜ እኔ ብዙ ነገር ተጠቀምኩ በቃ ሊያሳብዴኝ ነው መፍትሄ ካለህ ንገረኝ ፀጉሬን እየቆራረጠው ነው ፈጥኖ የሚጠፋ መዴሀኒት ካለ ተባበረኝ
@mesigrma62
@mesigrma62 6 ай бұрын
ዶክተርየ ሳላመሰግንህ አላልፍም ለአመታት ሳማርር ነበር በየ 4 ቀኑ በዛ ብል 7 ቀን ነበር የምታጠበው የ አሁን vavo shanpo ገዝቸ አንዴ እንደታጠብኩ ድራሹ ጠፈ እፎይ ብያለው ክብርልኝ
@KemalnurhusenKemal
@KemalnurhusenKemal 4 ай бұрын
3አመቷ ነው በጣም ያሳክካታል ታደማዋለች እየቆሰለባት ነው ምን ላረግ?
@zeynbadadaabdlah3950
@zeynbadadaabdlah3950 8 ай бұрын
እረዶክተር የኔም ፀጉሬን መለጠኝ ምንም ሣላውቀው ይጠፋል ይመጣል መሀል አናቴን መለጠኝ 😥😥😥
@እማያላችባዶነኝ
@እማያላችባዶነኝ Жыл бұрын
ዶክተር እግርላይ ስለሚወጣ ክታሮት ወይም አረቦች እንደሚሉት. የግር ሚስማርይሉታል አብዛሃኛውን አረብአገር ያለን ከመቆማችን ብዛት ህመሙ ያጠቃናል ለዝህ ብሰራልን
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 5 ай бұрын
እሚገርምነዉ ዶክተር እኔ ይዞኝ እያሣከከኝ ከአምት ቀንበፉት ፋርማሤ ሄጄ ይህን ሻቦሠጥቶኝ በየ3ቀንሽ ታጠቢ አለኝ ሥታጠብ እራሤ መቆም አልቻልኩም ያዞረኛል እና አሁን በነገርኸን መሠረት በሣምት አደየ ብጠቀመዉ ቫሊዉ የለዉም ማለትነዉ
@DemelashiGete
@DemelashiGete 8 ай бұрын
ደኩተር ፎረፎር አለይ ግን እደምትለው አድረግሁት ማለት መሳሞናወች ታጠብኩ አልተወይም ያቃጥለኛል ላብ ላብ ይለኛል ምን ለድርግ
@alamshah560
@alamshah560 7 ай бұрын
ዶክተር ቤት ዉስጥ የሚያጠፋ ነገር የለም የፎረፎሮ መዳኒት ከቅርታ ጋራ ባአላህ እንደ አታርፈኝ አረብ አር ነወ ያአለሁት ሰዎች አኪም ቤት አይወስዱኝም
@bait1035
@bait1035 10 ай бұрын
እህቶቼ Nizoral shampoo ግዙና ተጠቀሙ እኔ ላብድ ደርሼ ሴትየዋ ገዝታ እፎይ ብያለው
@divdiv3495
@divdiv3495 3 ай бұрын
እባካቺሁ የተጠቀማቺሁ ያጠፍል ልግዛዉ በናታቺሁ ንገሩኝ😢😢😢😢
@hirutmekonnen6878
@hirutmekonnen6878 Жыл бұрын
ሠላም ላተ ዶክተር ልጄ 13 አመቱ ነዉ ግን ፎረፎር የለን ቆረ ቆረ አላወኩም ፀጉሩ እየተነቀለብኝ ነዉ ፍ ገረ ነዉ ብለዉኝ የፍ ገረ ሻቦ ገዝቻለሁ በሣምት ሁለቴ ይታጠብበት አሉኝ ግ መስቀሉ አላቆም ምን ትመክርኛለህ በጣም ጨቆኛል ዶክተር
@امبامنيخ
@امبامنيخ Ай бұрын
አረ የኔ ይቆስልብኛል ፀጉሪ እናም በጆረየ ስርም ይቆስልብኛል መስሀኔቱን ንገረኝ😢
@ሀምዳልየሀምዳልየ
@ሀምዳልየሀምዳልየ 9 ай бұрын
የስራ ቦታህን አሳውቀን እኔ ብዙጊዜ ሀኪም ሄጄአለሁ አልዳነም ከ4_10 አመት ሞላት ለውጥየለም
@TegegnMatiwos
@TegegnMatiwos Жыл бұрын
ሲጀምርእደፎሮፎርነበርእንዱቄትብንይላል አድራሻየትነው
@EyerusBarch
@EyerusBarch 11 күн бұрын
ሻንቦ መግዛት ካልቻልኩ በቤት ውስጥ ማድረግ የምንችለው ነገር የለም
@hhfj9761
@hhfj9761 Жыл бұрын
የምር እኔስ አክክኬ ልሞት ነው ፀጉረን በሁለት ቀን ካልታጠብኩ እጄ ከራሴ ላይ አይላቀቅም እስኪ አመክራለሁ መድሃኒት ያርግልኝ
@ZeynebNeGash
@ZeynebNeGash 2 ай бұрын
Dr ሻምውን ተጠቅሜው ነበር አይኔ መርገብገብ ጀመረ ለምን ይሆን doctor
@Pnice-bm9uh
@Pnice-bm9uh 5 ай бұрын
ይቅርታ ዶክተር ጅሥሜን እያሣከከኝ ነዉ መፍትሄዉን ልገረኝ እዳታልፈኝ
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
እኔ ፎረፎር የለኝም ግን በጣም ያሳክከኛን ጪራሹን አያስተኛኝም እና እራሴን በጣም ያመኛን እደምትመልስልኝ ተስፍ ነለኝ መፍትሄ ካለ
@Argobwa
@Argobwa Жыл бұрын
ፎረፎር ለረጅም ግዜ አስቸግሮኛል ሁሉንም ሞክራለው የሻንቦ አይነቶች ምንም አልቀረኝም የፀጉሬ ነጭ ቅርፌት ይበዛል መድሃኒት ማግኘት አልቻልኩም
@abatabebe3901
@abatabebe3901 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ፎረፎር 8 ዓመት በላይ ቆይቶብኛል ባለፉት 3 ዓመታት ግን ፎረፎሩ ለየት ብሏል በvideo እጢ ያልካቸው አይነት ድቡልቡል ደረቅ ነጭ ነገር ከፀጉር ጋር ይነቀላል የተለያየ መድሀኒት ብቀባም ከውስጥ ስለሆነ ለውጥ አላመጣ ሲል አቋርጫቸዋለሁ አሁን በመላ ሰውነቴ ተሰራጭቷል ይተላለፋልም ምን ተመክረኛለህ please
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
እኔ ም እለብን ግን ክቅባት ነው ስታጠበው የለም ቅባት ያባብስዋል
@melu-g
@melu-g 2 жыл бұрын
ዶክተር እንኳን ደና መጣህ ስልችት ያደረገኝ ፎሮፎር ስቃዬን ነው ያሳየኝ ልክ በዚህ እንዳሳየህኝ ነው ጸጉሬ ዓመት ሊሆን ነው አሁን ላይ ቅንድቤ ላይ ይታያል እፍፍፍፍ እንዴት እንደሚያሳክከኝ 😥😥
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
መታየት ያስፈልገዋል
@melu-g
@melu-g 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሺ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ🙏❤
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
እኔ ሀገር እያለሁ በጣም ያሥቸግረኝ ነበር 3አመቱ በምን እንደጠፋ አላወኩም ድራሹ ጠፋቷል የናእናእ ሻንፖ ተጠቀሚ እሥኪ
@tenayemusteahmed8378
@tenayemusteahmed8378 2 жыл бұрын
@@halimatube6233 simu mindinew esti ye shampoo
@melu-g
@melu-g 2 жыл бұрын
@@halimatube6233 የሻፖውን ስም ንገሪን እስኪ ኧረ ሰልችቶኛል አሁንማ ወደ ቅንድቤ እየገባ ነው
@MeazaTewelde-z2z
@MeazaTewelde-z2z 3 ай бұрын
ኣረ ዶክተር ከታጠብኩ ቆዳዪ ነጭነጭ ይወጣል የነጭ ባህርዛፍ ሻምቦ የት ይገኛል😢
@ArsemaMoges-xz9gl
@ArsemaMoges-xz9gl 6 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ለፎሮፎር ሻንፓ ነገርከን ከቻልክ የምንቀባዉ ቅባትሰ ምንድነዉ?
@wondewoseneshetu1451
@wondewoseneshetu1451 Жыл бұрын
ዶክተር ከታተብኩ በዋላ ማለትም ጸጉሬ ከደረቀ በዋላ ብናን ነጭ ነገር ይወጣብኛል ምን ናድርግ ዶክተር
@yasemeinassefa879
@yasemeinassefa879 3 ай бұрын
ዳክተር እባክህን ልጄ 3 አመቶ ነው በጣም አስቸገረኛ ምን ላድርግ ክሬም ካለ እባክህን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተረ እንኳን አደረሰህ. እረ የኔ ፀጉረማ በየቀኑ እየተነቀለ አለቀ ጭቅላቴ ባዶ ሆነ ከፎረፎሩጋረ ሰለቸኝ አፀጉሬ ነገረ እግዚአብሔረን
@Bire-rn6jr
@Bire-rn6jr 2 ай бұрын
ፀጉሬ እየተበጣጠሰ እናአያጠረ መጣ ፎረፎር አለኝ ምን ቅባት ልጠቀም?
@ሱናዩቱብ
@ሱናዩቱብ Жыл бұрын
ሠላም እደትነህ እኔ ጥያቄነበረኝ ከስምንት አመት በላ ምላሴ ይላላጣል ግን አያመኝም ደሞም እግሬ ያብጣል በጣም ስለምቆም የምላሴ አልፎአልፎ ደህና ይሆናል ደግሞ ይላላጣል ምንድነውስ መፍትሄው
@ሀዶቱብወሎወግዲ
@ሀዶቱብወሎወግዲ Жыл бұрын
አወወላሂ ፍቲካ ቅባት ስቀባ ፎረፎር ይፈጥርብኛል ታልተቀባሁ ግን ዴናነው
@معتصمالدوري-و6س
@معتصمالدوري-و6س Жыл бұрын
ሰላም ሰላም 💞💞💞ፍአጋ መዳንታ አሳየኝ ፊላስ 😢docitora 💞
@Gutene7199
@Gutene7199 Жыл бұрын
ዶክተር ፀጉሬ በየቀኑ ካልታጠብኩት ያሳከኛል ምን ላድርግ መፍትሄ ከለህ ንገረኝ እባክህን
@ElsaDgn-mh9ov
@ElsaDgn-mh9ov 9 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ልጄ ገና ሁለት ወሩ ነው ፀጉሩ ይበናል ፎሮፎር የሚመስል ነገር አለው ምን ላርግ እባክህ መልስ ስጠኝ
@zmzmjsi1197
@zmzmjsi1197 2 жыл бұрын
እኔ ፀጉሬ እየተነቀለ እቢ አለኝ ፎረፎር አለብኝ በጣም ይበላኛል ዶክተሩ ፋርማሲ ሄጀ ثيتلايف ተሰጠኝ 4 ቀኔነው እተጠቀም ኩነው
@DebeWYes
@DebeWYes Жыл бұрын
በጣም ተቸግሬአለሁ ያለሄድኩቤት የለም ምን ትመክረኛለህ ዶክ ሰለ ፎራፎር 9:34
@zaidasamhil5251
@zaidasamhil5251 2 жыл бұрын
ያማሀፀን ማገጠጠምያዬ ያሞዴስ ሰረቅ እደ ማግለማ ማሰከክ ሌለም በጠም ያጦቃረብኝ በጠም ያታቻገርኩት ቆይቶ ቆይቶ ይማጠብኘል እነ እበክ ንገረኝ
@zaidasamhil5251
@zaidasamhil5251 2 жыл бұрын
ሞዴስ እርጥበት ነገር ስነከኝ እነ ሂክምነ ከለው ንገረኝ እበክሂ አደዴ ስበለኝ በሞቃ ውሀ ስታጥብ ትንሽ ለውጥ ምሰጠኝ
@lubabaluvab3339
@lubabaluvab3339 2 жыл бұрын
ሠላም ቁጥር አሠቀምጥልኝ
@zeboyimer3394
@zeboyimer3394 Жыл бұрын
እርጥበት የሚፈጥር ከሆነ መታየት ያስፈልጋል ዶክተር መታጠብ ብቻ በቂ አይሆንም ወይ
@danielmilugeta
@danielmilugeta 5 ай бұрын
doctor ante ga metche theguren betaylye des yeleyal ena slkhn askemtlye
@MeskermMezmer
@MeskermMezmer 2 ай бұрын
ዶክተር በአፍንጫዬ በቅንድቤ ላይ ይወጣብኛል ዶክተር ምንላርግ
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ወሲብ ሳደርግ ምንም ፈሳሸ የለኝም ምክንያቱም ምንድነው በጌታ መልስልኝ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ጨንቆኛል ልጄ ገና 11 ወሩነው ፎረፎር ሊገልብኝ ነው. ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል
@DebeWYes
@DebeWYes Жыл бұрын
እኔ በጣም ተቸግረአለሁ በፎራፎር እና ዶክ ያለሄድኩበት የለም ምን ትመክረኛለክ
@lubabalubaba9096
@lubabalubaba9096 Жыл бұрын
እኔ ፎሮፎር አለብኝ።ብዙ ጊዜ በህክምና ሞክሬዋለሁ ግን አልዳነልኝም።
@ቀመሪነኝስሌጤዋ
@ቀመሪነኝስሌጤዋ Жыл бұрын
😭አይይይ እኔስ ዬለብኝም ነበር ግን በማበጠሪያ ተገባብኝ አሁን ምንም በደርግ አሎጣ አለኝ እስኪ መላ በሉኝ
@tiriworkchebude4343
@tiriworkchebude4343 Жыл бұрын
ዶክተር ልጀን ፈንገስ እየተባለ አሳክመያት ተመልሶ እየተነሳባት አስቸግሯታልና መፍተ ኸ ካለ ንገርልኝ ።
@SolomonMan-v1x
@SolomonMan-v1x 10 ай бұрын
የህፃናት ግንባር ላይ ችፍፍፍፍ ብሎ የሚወጣ ምንድነው ዶክተርዬ
@EndaleGetye
@EndaleGetye Жыл бұрын
ዶ/ር የእኔ ፎረፎር መል አናቴ ላይ ጭቃሆኖ ፀጉሬ እየተመለጠ ነው ምን ላድርግ ሻምፖ ስጠቀም ርግፍ ይላል
@ketty14325
@ketty14325 5 ай бұрын
አቤት ዛሬ ሽሮ እውነትዊ ወጣላት እግዚአብሔር ይስጢ ዳክተር
@semiramuhammed5704
@semiramuhammed5704 2 жыл бұрын
ዶክተር ሠላምነዉ እኔየክድ ስቀብሬነበር በአመት ከሠባትወር ተጠቅሜ ሁላይ አሶጣሁት ግንእስከአሁን አልመጣም ሶሳምንትሆነዉ
@naima-nj5yf
@naima-nj5yf Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ተረከሴ ይሰነጠጠቀል ምንድነው መረክ የለቢኝ
@maramawiteual2362
@maramawiteual2362 Жыл бұрын
ዶክተር መድሀኒቱ ምድነው በናትክ እናቴ በጣም ተሰቃይታለች
@AberaDesta-sp4hs
@AberaDesta-sp4hs 25 күн бұрын
1Forofor be ergzna geza lekset yechelale 2 be ergzna sat yememekru ye forofor matefya shampoo yetgnochu nachew
@familycastle5171
@familycastle5171 Жыл бұрын
ዶክተር ልጄ በጭርት ምክኔያ ፎረፎር ውቶበታል ግን ጭንቅላቱ ላይ ብቻ ነው ጭርቱ የውጣ መላ ሰው ነቱ ነው ምን ትለኛለክ
@aynalemteshome2469
@aynalemteshome2469 Жыл бұрын
Docter yet hakim bet endhed tmekregnaleg shmpoowichn hakim azolgn mokre ነበር lewt yelewim yalhut k/haGer new ያለሁት bdewl lagegnk alchalkum tsegure teneklo alekebign a.a metch ltakem felge neber
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 Жыл бұрын
እስኪ ልሞክረው ችግሩ ፀጉሬን ያከረዲዲብኛል ያሳየህን ሻንቦ እናመስግናለን
@Surafl.yonatan
@Surafl.yonatan 7 ай бұрын
የኔ ግንባሬ ላይ ቡናኝ እና ጠቆር ጠቆር ያለ ነገር አለዉ መፍትሄዉ ምንድን ነዉ
@FikaduGirma-pr1pn
@FikaduGirma-pr1pn 4 ай бұрын
Dr. Enem inde forofor negar hono eyeschegeregn new Inam betam tsegur yineklal neger gin foroforu tinanish hona nachechi ye tef fire mitakil neger allat betam eyeschegeregn new Dr. Mala balegn ebak! Kezi befit hospital heje neber neger gin minim lewut yellahum.
@Makia-pz3hy
@Makia-pz3hy 5 ай бұрын
ዶክተርየ ፎረፎር በጣምአሥቸግሮል የ2 አመትከ6 ወርህፅንልጂላይ አሥቸግሮኛል ምንባረግጥሩነዉ
@NgatwaBogale
@NgatwaBogale 7 ай бұрын
Ene bexam rezm gize honegn ahunma 4 amet lihongn new doctor lk bicha hono ynesal keziyam qrfitu betensabet degmo qey yhonna wha enkwan sinekagn bexam new miyaqaxlegn techegerkugn mn tlegnal place
@ሀቢባእዲሬስ
@ሀቢባእዲሬስ 2 жыл бұрын
እናመሠግን አለን ዶክተር አዲቀን ለሚበጣጠስ ፀጉር ብሰራልን ምንስ እደምጠቀም ብትነግረን 😍
@HIRUThirut-b4x
@HIRUThirut-b4x 10 ай бұрын
ዳክተርዬ እኔ በጣም ያሳክከኛል ቆዳዬ በጣም ነጭ ይሆናል ምን ላርግ
@sofiyanuresabo9994
@sofiyanuresabo9994 Жыл бұрын
ኢንደፎሮፎረ መስሎ ፀጉርን ሚነቀቂሉ ትስ ሚን ዪበለል
@bameniasefaethiopia7715
@bameniasefaethiopia7715 Жыл бұрын
ጥቃቁር ነገር ፍቴ ላይ ጀርባዬ ላይ ደረቴ ላይ አለ እንዴት ላጥፉህ እባክህን
@smaraoptions7115
@smaraoptions7115 10 ай бұрын
የሄሁሉ ትምርት በነፃ እናመሰግናለን
የቋቁቻ ማጥፊያ | P. Versicolor | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 70 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 16 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 55 МЛН
ልጆቻችሁን አሳክሙ
19:08
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 8 М.
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 198 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 16 МЛН