የራስ ጥላ አዲስ ድራማ ክፍል 2/Ethiopian EBS Yeras Tila EP 2

  Рет қаралды 146,970

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

#ebsdrama
#Ethiopian
#EBSTV

Пікірлер: 276
@zenamelese9790
@zenamelese9790 3 жыл бұрын
የራሰ ጥላ ድራማ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ማስተካከል ያለባቹህ ነገር አለ ምንድነው እሱ ካላቹህ እንግሊዝኛ ሲናገሩ ንግግሩን ከስር ትርጉሙን ፃፋልን ምን እደተናገሩ ምንም ያልተረዳን አለን ለማለት ያህል ነው በተረፈ ቆንጆ ነው በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ትክክል እኛ ከእዉቀትነጳነን ወዴ
@በትፍሽህልኑርየኔትርታM
@በትፍሽህልኑርየኔትርታM 3 жыл бұрын
ትክክል
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
@@መሲፍቅርከወሎ እንግሊዝኛ ማወቅ ብቻ አዋቂ አያስብልም እንደማንኛውም መግባቢያ ነዉ
@manenokambamba4406
@manenokambamba4406 3 жыл бұрын
Go back to school ok sorry
@user-ev6ij7pv5i
@user-ev6ij7pv5i 3 жыл бұрын
ትክክል እኔ በጥብጠው ቢግቱኝም ስለማይገባኝ ትርጉም ከሌለ ቅልጥጥ ቅልጥጥ ነው ክክክ
@foziyamohammed7402
@foziyamohammed7402 3 жыл бұрын
ገና ፊልሙ ሳይጀምር ገላቹ እኮ ጨረሳቿቸው መሀል ላይ እኛ ልንገባ ነው እንዴ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 жыл бұрын
ሳይሆን አይቀርም😄😄😄
@betelbbb3884
@betelbbb3884 3 жыл бұрын
😂😂😂
@husniethio2187
@husniethio2187 3 жыл бұрын
kkkkk
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 3 жыл бұрын
😂😂😂
@user-jf4ub4nj9f
@user-jf4ub4nj9f 3 жыл бұрын
ህህህህህሀሀሀሀሀ
@tinakonjotedila1145
@tinakonjotedila1145 3 жыл бұрын
እንኩዋን የኢንግሊዘኛው አማርኛውም በቅጡ አልገባኝም የሃገሬ ሰላም ማጣት ግራ ገብቶኛል እንኩዋን የናተ ድራማ ተጨምሮበት ግራ የገባው ድራማ 🙄🙄🙄🙄
@bbt911
@bbt911 3 жыл бұрын
ያገር ጉዳይ ከሳሰበሽ አንቺ እዚህ ምትሰሪያለሽ ማን አስገደደሽ እድታይ? ሲጀመር አንቺ ማዬት ዬለብሽ. ሲቀጥል መጣሽባቼው እንጂ አልመጡብሽም. ዱቄታም አሮጊት ባናትሽ ተዘቅዘቂ ያላከከሽ አትከኪ እከከም ጥባም
@bababetty8130
@bababetty8130 3 жыл бұрын
😅😅😅😅
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 3 жыл бұрын
kkkkkkk eko bikare teru nebar
@user-rt7re8jz7r
@user-rt7re8jz7r 3 жыл бұрын
ተጀምሮ እከሚያልቅ በጨለማ ውስጥ ነው የተቀረፀው በጣም ቀለዳቹብን
@yisehakwegene4632
@yisehakwegene4632 3 жыл бұрын
ትወና ዜሮ ታሪክ አጀማመር ዜሮ መብራት እና ድምፅ ዜሮ ካሜራ ዜሮ ርዕሱን የዜሮ ጥላ ብትሉት ሀሳቤ ነዉ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 жыл бұрын
Great Tofu making / ቶፉ አሰራር - ምርጥ የፆም ስልሲ - የቶፉ ስልሲ (ወጥ) - Tofu Stew Vegan Food kzbin.info/www/bejne/l3japKaphNKrfrM
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 3 жыл бұрын
እኔን ብቻ ነው ግን ድራማው ግራ ያጋባል አረ ጎበዝ😞😞😞😞😞
@bababetty8130
@bababetty8130 3 жыл бұрын
Ere enam gera gebetognal 🙄
@nejatkasim4902
@nejatkasim4902 3 жыл бұрын
እረ እኔም አልገባኝ
@user-xq7cd5zy7g
@user-xq7cd5zy7g 3 жыл бұрын
እረ እኔምግራሆኖብኛል ምንሸነዉ
@Koki1993
@Koki1993 3 жыл бұрын
Me too!
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺው ምኑም ሳይገባኝ ጀምሬ እጨርሰዋለው
@bezib2555
@bezib2555 3 жыл бұрын
ይልቅ የእግር እሳትን ጨርሱልን
@hasetyemule6198
@hasetyemule6198 3 жыл бұрын
የእግር እሳት ዛሬ ማታ ጠብቂ ይለቀቃል እሺ
@denzelwashington6743
@denzelwashington6743 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@kasubediru5452
@kasubediru5452 3 жыл бұрын
Ere yenem tiyake new
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
@@hasetyemule6198 የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@taibahassan311
@taibahassan311 3 жыл бұрын
ይልቅየእግርእሣትንጨርሡልን
@habhailu3312
@habhailu3312 3 жыл бұрын
የአርቲስት ነኝ ባዩ በሱ በኩል ያለው ትውና የቀረፃው ታይሚንግ እና የትወና ብቃት የዳይሬክተሩን ድክመት ያሳያል እባካችሁ ስትሰሩት እውነት እንዲመስል አርጋቹ ተውኑት እኛም ስናይ ፊልም እንደሆን እንዲታወቀን አታርጉ እውቅ አርቲስቶች እየተሳተፉበት ስህተት ማየት ይከብዳል።
@tigtig3947
@tigtig3947 3 жыл бұрын
ተንኮልና መገዳደልማ ከድራማ አልፎ በአካል እያየን አይደል ምን አለ ጥሩ ነገር ለሀገር የሚጠቅም ትምህት የሚሰጥ ቢሆን ኤጭ
@kidist6498
@kidist6498 3 жыл бұрын
ምንድነው ጭለማ ይበዛዋል
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 3 жыл бұрын
ማብራቱን አስተካክሉ ሲቀጥል ከታች የእንግዚዘኛ ትርጉም አስቀምጢ ??
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@zebibanuru5880
@zebibanuru5880 3 жыл бұрын
የምን አገር ድራማ ነው ግን ምንድነው የእንግሊዝኛ ጋጋታ ይደብራል በዛ ላይ በማታ ብቻ ነው ቀረፃው አይነጋላቹም እንዴ እናተጋር እጅ እጅ ትላላቹ ገና ከመጀመራቹ ቢቀርባቹ ይሻላል
@user-be3bv1mw4f
@user-be3bv1mw4f 3 жыл бұрын
እኮ ደግሞ መገዳደል ብቻ ኸረ ወደዚያ ቢቀርስ
@sansungj7225
@sansungj7225 3 жыл бұрын
እግሊዘኛውላይ ምናለ ከታች በአማራኛ ቢጣፍበት ደራሴወች💪
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
እንደዚህ ድራማ የሚያስጠላ አይቼ አላቅም
@emulove278
@emulove278 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም ናችሁ ያልገባችሁ ሁለቱም ክፍል አልገባኝም
@selamworku8060
@selamworku8060 3 жыл бұрын
Ene rase menm alhebagnm mn gud new
@misha8025
@misha8025 3 жыл бұрын
Ay enen gebtognal 😪😎
@mahletmahi1094
@mahletmahi1094 3 жыл бұрын
ምድነው ይሄ ድራማ ገና ከመጀመሩ ማስፈራቱ ሀገራችን ላይ የምናየው ሰቀቀን አይበቃንም እንዴ የመጀመሪያ ክፍል እራሱ ሰው ሲሞት ነው ሰው ካልሞተ መሰራት አይችልም እንዴ አደራ ደሞ እንዳታቋርጡት እንደ የእግር እሳት ድራማ
@enuyeenuye3843
@enuyeenuye3843 3 жыл бұрын
Ye egre esate nge yjmrale mehrfe 3
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
መቸም የራስጥላ ብልው ጥሩ ደራማ አይሆንም
@denzelwashington6743
@denzelwashington6743 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@misha8025
@misha8025 3 жыл бұрын
@@denzelwashington6743 yene wendim 14 amete new atabalgegn😎
@elijah5341
@elijah5341 3 жыл бұрын
እንዴ filmu ዝም ብሎ መገዳደል ነው እንዴ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Bizum dass ayilim
@user-ts5xr3qf8j
@user-ts5xr3qf8j 3 жыл бұрын
ምንድነው እየቀለዱብን ነው
@yisehakwegene4632
@yisehakwegene4632 3 жыл бұрын
ሞዴሉ ልጅ ቢቀርበት ይሻላል...ነጮቹማ የቆዳ ቀለማቸዉ ተፈልጎ እንጂ ትወና 0000000.ዐ
@user-fh8wf5mq3x
@user-fh8wf5mq3x 3 жыл бұрын
እረ እሄ ድራማ ጨለማ ጨለማ ጨለማ 😎😎😎😎😎🦹‍♂️🦹‍♂️
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ቆይ ለምን አንድ ፊት በግሊዘኛው አታደርጉትም ፣ ትርጉም የማያቁ አሉ እኮ ለእነሱ ቢያስ ፃፉ ፣ታሪኩን እዴት የወቁ ስታስቡት ,
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@misslove7961
@misslove7961 3 жыл бұрын
አፈር ብሉ ገና ከመጀመሩ ሰቀቀን ታሳያላቹ በአገሬ እቅልፍ የለኝ
@rekikmengstu1120
@rekikmengstu1120 3 жыл бұрын
Why is there no age limitation to this kind of drama? kids shouldn't watch movies with guns
@mesietube8261
@mesietube8261 3 жыл бұрын
ማፊ ማሎም
@user-tv6qc9oj2r
@user-tv6qc9oj2r 3 жыл бұрын
ወይኔ ሳምንቱ መሮጡ ፊልሙም ምን አይልም ብዙ ወዴል የበዛበት ነወ ያረቢ በተለይ በአሁኑ በሀገራችን እየሆነ ያለወን የሚያሳይ ይመሰላል
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 3 жыл бұрын
Good movie 👍👏👌
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ተኩስ ያለበት ብዙ አይመቸኝም ኤጭ ሁሉ ባለ ሽጉጥ እኛ እዴት እንሁን ቆይ ወታደር ይታዘዝልን በቃ
@miftahaako7980
@miftahaako7980 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@selamnasheyob2211
@selamnasheyob2211 3 жыл бұрын
@@miftahaako7980 kkkkkkkk yitazazali
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
@@selamnasheyob2211 የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@user-yb2fh4wo6z
@user-yb2fh4wo6z 3 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ገና ከመጀመሩ እሚያስፈራ ነው በጣም ያስጠላል
@endaletadesse2480
@endaletadesse2480 3 жыл бұрын
Aza yehone derama... Ye Eger Esat yegdelge
@sabasabina8372
@sabasabina8372 3 жыл бұрын
Hope will get it later
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 3 жыл бұрын
አክተሮቹን ጨረሷቸውኮ ማን ሊሰራው ነው ቆይ እስካሁን ሲሞቱ ነው እማየው ሰምተሽ ለምን ትቀሪ በአይንሽም እይ የምትሉ አስመሰለባችሁኮ የሀገሬን ሰቆቃ
@user-xk2fp2jr2o
@user-xk2fp2jr2o 3 жыл бұрын
ቀረፃኮ እስክትጨርስ ማስኩን ወይ እግሊዘኛውን አተወውም እዴ
@neftalemmarcon5967
@neftalemmarcon5967 3 жыл бұрын
ምንአይነት ዘመን ነው ዘመነ ድሪቶ አለ ድሪቶአም ፊልም!
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 3 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ምንም አይመስጥም አረ የእግር እሳት 1ኛ ነው
@mesitube153
@mesitube153 3 жыл бұрын
ተዉ ግን የእግር እናቶች ኑ ተው ተው ተው 💚💛❤️የሀገሬ ልጆች እንደኔ ስደተኛ ከርታቶች ሰላምችሁ ይብዛልኝ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 3 жыл бұрын
አልገባኝም ስንት ድራማ ነዉ የምታሳዩን አንዴ እንግሊዘኛ አንዴ አማረኛ እያደረጋችሁ ሀበሻነታችንን አጠራጠረኝ፤ እባካችሁን አትጨማለቁ ታሪኩንም ከዉጭ እየወረሳችሁ ቋንቋን ባይሆን ተዉት
@mahletmahi1094
@mahletmahi1094 3 жыл бұрын
ሙዚቃው ደሞ በዛ ይረብሻል በጣም
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
ከለሩን አስተካክሉ ጥራት የለውም የጭለማ ሲን አታብዙ ጥቁር ብቻ ነው
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 3 жыл бұрын
ታድያ እረሱን ምን ሆነ የራሰ ጥላ ጭለማ ማለታቸው እኮ ነው
@youditekubazgi4216
@youditekubazgi4216 3 жыл бұрын
Menm algebagem Azeg yehona derama naw .
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 жыл бұрын
ኸረ። እባካችሁ። ኢቢኤሶች። የእግር እሳት። ድራማን። አምጡልን። እንዴ
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 3 жыл бұрын
ነገ ይጀምራል
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 жыл бұрын
@@semuhabeshawit729 የምርሽን። ነዉ
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 3 жыл бұрын
@@aminanuredine4278 አወ እዉነቴን ነው
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@yisehakwegene4632
@yisehakwegene4632 3 жыл бұрын
@@natthyasaye2704 ታዲያ ይሔ ከ Amina እና Semu ጋር ምን ያገናኘዋል?
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Turu new Egzabehir LeEthio selam yaragalan
@hiwilove8481
@hiwilove8481 3 жыл бұрын
አንደኛ👍👍👍
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ
@jerrytefera7981
@jerrytefera7981 3 жыл бұрын
አይነጋም እንዴ በጨለማ ጨረሳችሁት እኮ ድራማውን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ምንድነው ግን መገዳደል በዛበት ብዙም አልገባኝም ወደፊት ይገለፅልኛል ብዬ ነው አሪፍ ይመስላል እንዳታቋርጡት ደሞ
@hana-zy9xt
@hana-zy9xt 3 жыл бұрын
🤗🤗🤗🤗🤗 ተመችቶናል በርቱ ወደፊት የበለጠ እንጠብቃለን
@elsabetyeyesuslijj2932
@elsabetyeyesuslijj2932 3 жыл бұрын
Lemindinew cilema
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በsubscribe እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።
@jorgesteven9501
@jorgesteven9501 3 жыл бұрын
Ye`Eger esat number one
@user-ez7gu8ng6m
@user-ez7gu8ng6m 3 жыл бұрын
ውይ እስቲ ሙዚቃውን አጥፉት ከሰዎቹ ድምጽ በለጠ እኮ መቼ ይሆን የኢትዮጵያ ድራም እና ፊልም ጥንቅቅ ብሎ ያለምንም እንከን የምናየው አንዱ ሳያልቅ ሌላ ድራማ ይጀምራል 100%ው 50% ቱ እንኩአን ይለ እንከን የተቀረጸ የለም ያሳዝናል!
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 3 жыл бұрын
እኔስ ክፍል 20 እስኪሆን አላይም ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ፊልሞች መጀመርጂ መጨረስ አያዉቁም
@hayatahmed3338
@hayatahmed3338 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣👌
@hibaheyab2873
@hibaheyab2873 3 жыл бұрын
ሁሉም አክተሮች ሞተው አልቀው ተመልካች ብቻ ቁጭ ብሎ እንዳይቀር ፈራሁ።
@user-ud5ur4rl8t
@user-ud5ur4rl8t 3 жыл бұрын
Haha 😁😁😁
@dododubaibloshy7143
@dododubaibloshy7143 3 жыл бұрын
dirama malet iyazinana qumnegr yaminemarbt inji sawoch indigadadelu iyastemarachu mehon yalebtim btm yideberal
@yenineshsbaneera308
@yenineshsbaneera308 2 жыл бұрын
የገረመኝ ገና ፊልሙ ከመጀመሩ ሟች በዛ ከዛስ መጨረሻ ላይ ልታነስዋቸው ነው ግራ የገባው ፊልም ደሞ ጭለማው🤔🤔🤔
@azizamohmad3827
@azizamohmad3827 3 жыл бұрын
ድምፅ ላይ ቢስተካከል ጥሩ ይመስላል ያስፈራል ።
@familytube3845
@familytube3845 3 жыл бұрын
4፡27 ያለው ነገር ስንቴ ደጋግሜ አየሁት ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@user-ev6ij7pv5i
@user-ev6ij7pv5i 3 жыл бұрын
እኔም አልገባኝም ግን ሲመስለኝ ልጅቱን የገጫት ልጅ አብሯት የነበረውንም ገገጭቶት መሰለኝ እስኪ እናየዋለን ወደፊት
@familytube3845
@familytube3845 3 жыл бұрын
@@user-ev6ij7pv5i ትክክል ነሽ ግን የገጨው ከኋላ እሚታየው ከፊት ለፊት
@mesi5687
@mesi5687 3 жыл бұрын
መጀመር እንጅ መጨረስ አታውቁ የእግር እሳት ድራማ ቆመ በቃ
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 жыл бұрын
ለምን አአ
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@user-ev6ij7pv5i
@user-ev6ij7pv5i 3 жыл бұрын
ምንድነው ቀረፃው በጨለማ ገና ከጅምሩ መገዳደል በዛ ላይ እግሊዘኛው በዛ ላይ ከኋላ ያለው ድምፅ ሲረብሽ ኧረ ወዲያ ባይታይስ
@bluedropsltd1212
@bluedropsltd1212 3 жыл бұрын
ከእግር እሳት ወደ ጨለማ እራት አትውሰዱን......ሌላው ደሞ እንደምንም ብለው ዲክሽነሪም ይዘው ምን እንዳሉ ይድረሱበት ብላቹ ነው በእንግሊዘኛ የሚያወሩትን ?? ይገርማል ድካማቹ ቢሆንም በቀጣይ ታስተካክሉታላቹ ከትርጉም ጋር ብዬ አስባለው ....አለዚያ እንዲገባን ካላደረጋችሁን ግን ለናንተም አልገባቹም ማለት ነው
@amlaketarikenkeyirew6162
@amlaketarikenkeyirew6162 3 жыл бұрын
ይሄ ድራማ መልዕክቱ ምንድነው? ይሄ ፊልም ከተጀመረ ጀምሮ አዲስ አበባ ውስጥ የህፃን ልጅ ሞት እና መጥፋት ተስፋፎቶአል ህዝቤ ንቃ ንቃ ንቃ
@sarajuilyet7059
@sarajuilyet7059 3 жыл бұрын
አይ ኢቢኤስ የጀመራችሁትን ሳትጨርሱ ለማንኛውም ይህንንም ጀምሬዋለሁ እስክታቋርጡት አረ ግማሽ ጨረቃ ናፈቀኝ አረ የእግር እሳት ናፈቀኝ የሰሚ ያለህ
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@MohammedMohammed-ir2fg
@MohammedMohammed-ir2fg 3 жыл бұрын
እንዳለ በጨለማ የተዋጠ ድራማ
@woynshettefera450
@woynshettefera450 3 жыл бұрын
Endeeeee ere meche new yeminegaw, always dark?????
@mhammadmjawaz3828
@mhammadmjawaz3828 3 жыл бұрын
ድራማዉ አሪፍ ነዉ ግን በጨለማ ተጀምሮ በጨለማ አለቀ ደግሞም እንግሊዘኛን ባማርኛ ይተርጎምልን ።
@kidustube
@kidustube 3 жыл бұрын
ልጀምረው አሪፍ ነው እስቲ ያያቹ ንገሩኝ
@tigistgbermeskel3238
@tigistgbermeskel3238 3 жыл бұрын
እረ በናታችሁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ሙዚቃ ቀንሡ በጣም ጨለማ ነው ብዙ አይታይም እንጊሊዘኛውንም ተርጉሙት ሲቀጥል እንጊሊዘኛ አታብዙ ዋይ
@Koki1993
@Koki1993 3 жыл бұрын
FIX THE SOUND!!!!🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@melatgetaneh5909
@melatgetaneh5909 3 жыл бұрын
ምንም አልተወጠልኝም ይሔ ድራማ
@whatshot8613
@whatshot8613 3 жыл бұрын
mekina adegaw lay tnsh maymesill ngr yetayal
@lubabayusuf1524
@lubabayusuf1524 3 жыл бұрын
ገና ከጅምሩ ኣስጠላኝ the background is very noisy ረብሻ በዛበት
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 3 жыл бұрын
mejemer EnjE Mechers Atawekum
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 3 жыл бұрын
ውይ ጭንቅ የሚል ድራማ ነው
@buetukangermwuo6895
@buetukangermwuo6895 Жыл бұрын
ምራፍ ሁለት መች ነው ሚጀምረው
@eyueyu6789
@eyueyu6789 3 жыл бұрын
እንየው እስኪ ካማረባቹ ሰላምና ፍቅር አንድነትን ይስጠን
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@netsanetgetahun1293
@netsanetgetahun1293 3 жыл бұрын
Is it English or Amharic movie?
@SamsungJPrime-ur6pq
@SamsungJPrime-ur6pq 3 жыл бұрын
ማይለፍ ሁለቱንም በአንድ ላይ አልገጫቸውም ማናጀሩን (አብሮአደግ ጓደኛው እዛው ቦታ ላይ ሆኖ በስልክ መረጃ ሲቀርፅ ነበር ምናልባት ወጥመድ እያዘጋጀለት ይሆናል ለጓደኛው ግን በወቅቱ አባትየው ልብስ ሲያለብሳቸው የነበሩት ሁለቱ የጎዳና ልጆች ወዴት ገቡ አካባቢው ላይ ማንም አልነበረም ማለት አይቻልም ምን ሊሆን እንደሚችል ወደፊት የምናየው ይሆናል በሌላ በኩል አባት ለልጅ ያለው ፍቅር እና ልትሞትብኝ ነው የሚል ፍርሃት ያሳዝናል ወደፊት ታሪኩ በደንብ ሲገባን አሪፍ ተከታታይ ድራማ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ በተረፈ እንግሊዘኛ ሲያወሩ አማርኛ ፅሁፍ ከስር ብታስቀምጡበት ሀገረኛ ተከታታይ ድራማ እንደመሆኑ መጠን
@yabetsadugna4557
@yabetsadugna4557 3 жыл бұрын
mndinew filmu giltse ayidalm tergumun ketache betaregut teru nw
@misha8025
@misha8025 3 жыл бұрын
Egna hager yetesera rasu aymeslim betam new yewededkut bertu... Commentoch demo gena mejemerachew silehone ereft situachew. Weredachubachew eko 😎
@sebleasres7319
@sebleasres7319 3 жыл бұрын
ምንም ደስ አይልም መጥፎ ትምህርት እያስተማራችሁ ነው
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 3 жыл бұрын
እባካችሁ የእግር እሳትን ና ግማሽ ጨረቃን ጨርሱልን ይሄ ገና ከመጀመሩ ጭለማው ይሄም ይቋረጣል እመኑኝ ላትጨርሱት አጀምሩት እባካችሁ የተጀመረው ይለቅ መጀመሪያ
@misha8025
@misha8025 3 жыл бұрын
Yemaychersut eko endachi yalut mayet silemiyakomu new. Kaltaye genzeb ket yametalu😎
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 3 жыл бұрын
@@misha8025 ስለሱ አያገባኝም ደግሞ ለኛ ሀገር ፊልም የፈለኩትን እንጂ ያልፈለኩትን ያለማየት መብቴ ነው አጀማመሩም አያምርም አጨራረሱም አያምርም ምክንያቱም የኛን ሀገር ፊልም ስለማቀው
@misha8025
@misha8025 3 жыл бұрын
@@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ weregna gena filmu besereat sayjemer tashkabitalachu. Lerasish atyi gin sewinm atiyu yemalet mebt yalesh aymeslegnm
@saratamere4471
@saratamere4471 3 жыл бұрын
camera ጥራት ያለውም
@mussieyehdego808
@mussieyehdego808 3 жыл бұрын
Menem filemu kongo bihonem English gen lemen filemu agergna new betam yedbrale English film eko amarnga ayawruem enate gen be ged English kalawran eyalachu new bikeres
@adisutube2827
@adisutube2827 3 жыл бұрын
Welcome
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 3 жыл бұрын
ትንሽ ጨለማው አልበዛም ወይ?ምንም አልገባኝም ሀሳባችሁ
@meskinigatu9331
@meskinigatu9331 3 жыл бұрын
እኔ ይሄ ድራማ ግራ ገብቶኝእል ❗️
@seadabilalbefekerulum9573
@seadabilalbefekerulum9573 3 жыл бұрын
Mejemerya yedemtse terathun asetekakelhu
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድንግል ትከተላችሁ መላዕክታት ፃድቃን ሰማዕታት ይደግፏችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@abihabeshawittube8066
@abihabeshawittube8066 3 жыл бұрын
እሺ ነይ አብረን እንደግ
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 3 жыл бұрын
@@abihabeshawittube8066 እሽ
@abihabeshawittube8066
@abihabeshawittube8066 3 жыл бұрын
@@user-wt7gn1gd3k demreshalehu demrign anchim
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 3 жыл бұрын
@@abihabeshawittube8066 ደመርኩሽ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
I don’t like it at all so far. Will give it a chance though..
@genetamberbir858
@genetamberbir858 3 жыл бұрын
በጨለማ ውስጥ ነው የተቀረፀው በጣም ቀለዳቹብን
@tonynabaau0p564
@tonynabaau0p564 3 жыл бұрын
🤣🤗🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v 3 жыл бұрын
አረ ድምጽ አይሰማም
@MaryamMaryam-pr9eh
@MaryamMaryam-pr9eh 3 жыл бұрын
ለምን ጨለማ አደረጋችሁት አይታይም
@henontube2116
@henontube2116 3 жыл бұрын
ምነው ኢትዮጲያዊ ፊልም ብትሰሩ?
@hrhrhj4j4j70
@hrhrhj4j4j70 3 жыл бұрын
ዋዉዋዉዋዉ
@werkyeamare6526
@werkyeamare6526 3 жыл бұрын
ጭልምልም ጭልምልም ያለ ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 3 жыл бұрын
ቆይ ግን አበሻ በሙሉ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ወይም ይሰሜል፤ ብዙ ሰዉ ያየዋል። ለምንድ ነው የማይተረጎመው ወይስ መሰልጠን ነው። ስለዚህ ወይ ትርጉሙን ጻፉ ወይ እንግሊዝኛውን ተውት።
@shamsiyaaman9270
@shamsiyaaman9270 3 жыл бұрын
Demts terat yansewal
@hyataynes7400
@hyataynes7400 3 жыл бұрын
እራ ይድበረል
@Writer-Respect-Hup
@Writer-Respect-Hup 3 жыл бұрын
በምን ስሌትነው በተለያየ ቦታ ላይ የነበሩ አባት እና ልጅ በአንድ ሰው የተገጩት?!
@dessalegnalemu9679
@dessalegnalemu9679 3 жыл бұрын
ዛሪ ጀመርኩት ግን አስጠላኝ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
ምንድነው ጨለማ ኡፍ ኑሮው ጨለማ ፌልሙም ጨለማ ወየው ባላይስ ምን ላተርፍ ቻው።
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?kzbin.info/www/bejne/fpW7ZnmbZtKAn6c ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
@@natthyasaye2704 እኔ ገነ ነኝ እንኳን ለመከላከል ለዋነውም አረ ሰውን አትወስውሱ ለማንኛውም ሙያችሁን ስለማደንቀው ቤተሰብ ሆነለሁ
@natthyasaye2704
@natthyasaye2704 3 жыл бұрын
@@nounaphones3020 ከልብ እናመሠግናለን።በሌሎች ርዕሶችም ቪድዮ ስለምንሰራ ተከታተይን።
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 64 МЛН
የራስ ጥላ አዲስ ድራማ ክፍል 1/EBS Yeras Tila EP 1
32:55