"የራሱን ስጋ ቆርጦ በላ!! የአልጋ ክፍል ከገባን በኋላ አውሬ ሆነ ጥፍሩ እየረዘመ መጣ!" | Addis Ababa | Ethiopia

  Рет қаралды 13,347

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 77
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
ቼሩ መድሀኒአለም ሆይ እኔ ላተ ምንም ቃል የለኝም ተመስገንልኝ ተመስገን ስሊተረፍካት
@Eumy-zp8ft
@Eumy-zp8ft Жыл бұрын
ወይኔ እይዞሽ እሕቴ ኡፍ የራሔል የሶስና እንባ ታብሷል ፈተናሽ በዝቷል እመቤቴ ትርዳሽ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ Жыл бұрын
ያሳዝናል ለሰውየው መዳይ ይስጠው የመምህር ግርማን ቪድዮ ለተመለከተ ስለ ታሪከኛዋ ሙሉ መረጃ ያገኛል
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ችግር ከባድ ነው እህቴ አይዞን ክፉ ቀን ያልፋል
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ድሮ አ አ ውስጥ ቀጨኔ የሜሮሩ ቡዳ የሜባሉት ለሊት እንደጅብ እየጮሁ ይወጡ ነበር አሁን ግን ንሰሐ ገብተው ሁሉም ከርኩስ መንፈስ ወተው ጤነኛ ሆነዋል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ሲባል እሰማ ነበር
@maryfekadu3662
@maryfekadu3662 Жыл бұрын
Memher tesfay gar hejy esu sera yasgbshla ye temhert yestshal ayzosh ❤
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
ድንጋጤው እራሱ በሽተኛነው የሚያረገው ፀሎት አርጊ እህቴ እግዚአብሔር ከሞት የታደገሽ ምክንያት አለው ነገ የተሻለ ጊዜ ይመጣል
@menutube7647
@menutube7647 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ችግር ከባድ ነው ጸልይ የእረፍት እንጅራ ይስጥሽ
@esset1685
@esset1685 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ሆይ ይድረስልሽ 😭🤲🤲
@Emanethiopian403
@Emanethiopian403 Жыл бұрын
ማማዬ አላህ ያግዘን አላህ ያግዝሽ በጣም ያሳዝናል ወላሂ አይይ ድህነት፡፡
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
ወደፀበል ሂጂ እግዛብሄር ይርዳሽ
@muluandwassfamily8594
@muluandwassfamily8594 Жыл бұрын
እግዚያብሄር አሁንም ይርዳሽ አይዞሽ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yerdasch Ehte Ayzoch🙏🙏🙏
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
ሰምቻለሁ እንደዚህ አይነት ምስክርነት ከዚህ በፊት
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ተረጋጊ እግዚአብሔር ይጠብቅሻል ደግሞም ከብዙ አውሬ አድኖሻል
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Жыл бұрын
Oh Amelak hoye yesew leji fetena abezazu. ayezoshe kemenem belaye behewete yakoyeshe Egezabhere yemesgen. eraseshen aregagi Thebel tetemeki ged new. thelote adergi. menged yalew Amelake esu yemerashe. ayezoshe.
@masreshalakachew6535
@masreshalakachew6535 Жыл бұрын
እመን እንጅ አትፍራ
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አለው ይበልሽ የኔ እናት😢😢
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
አይ ሰይጣን አሁን እማ ተደራጅተው የሰይጣን ስራ እየሰሩ ነው
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض Жыл бұрын
እውነት ነው የምታወራው በጣም የሚገርም ነው 🤔🤔
@ዳዊትነጋ-በ9ጨ
@ዳዊትነጋ-በ9ጨ Жыл бұрын
የኔ ምስኪን 😭😭
@KiyaHaile-j8s
@KiyaHaile-j8s Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@helenkiros6647
@helenkiros6647 Жыл бұрын
Bsmeab weweld wmenfes kidus,yhe digmet menfes medhanyalem yatfaw kmedrachin
@itelmek5180
@itelmek5180 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን
@astergebresillasie9803
@astergebresillasie9803 3 ай бұрын
ጠያቂዋ መልካም ነገር ብትሰሪ ይሻልሻል የበዛ ባለጌ ባትሆኘ ይሻልሻል ባለጌ የውሸት ለገንዘብ ብለሸ ሴትየዋን ታሰዋሻሻታለሸ
@astergebresillasie9803
@astergebresillasie9803 3 ай бұрын
ጠያቂዋ የነጌሌ ቦረና ልጅ ሊዲያ የምትባይው ነሸ ለምን እራሰሸን ትደብቂያለሸ ውሸት ሰለሆነ ነው አንቺ አሰዳቢ የሚገርመኘ ባለቤትሸ አሹ ነው አንቺ አገር አሰዳቢ ነሸ
@AffectionateBreakingWave-dt4zy
@AffectionateBreakingWave-dt4zy 6 ай бұрын
የ ዉሸት ፣ ያለህ ፣አቤት ፣ቀደዳ ፣አቤት ፣አቤት እግዞ፣እግዚሆ ፣እግዚሆ ፣
@AffectionateBreakingWave-dt4zy
@AffectionateBreakingWave-dt4zy 6 ай бұрын
የ እስራኤል ፣ዳንሳ ፣ሚስት ነች እንዴ 😂😂😂😂😂
@AffectionateBreakingWave-dt4zy
@AffectionateBreakingWave-dt4zy 6 ай бұрын
ዉሸት ይበዛዋል
@DigasaDimato-pr9cv
@DigasaDimato-pr9cv Жыл бұрын
Amazing እንዲህም አለ ለካ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን አስጨናቃዘመን ዝሙት የበዛበት😢😢😢እግዚኦ😢😢ፈጣሪ አትረፎሽልእህቴ😢
@DigasaDimato-pr9cv
@DigasaDimato-pr9cv Жыл бұрын
Amazing እንዲህም አለ ለካ
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 4 ай бұрын
Yegzabher cherntu ygermegnal bewnet edegna sera ema teften neber
@Nuria-m8h
@Nuria-m8h 5 ай бұрын
ጠያቂዋ ለምን ተደበቀች ?
@mmh4991
@mmh4991 Жыл бұрын
Horror film😢
@bahrugetachew9388
@bahrugetachew9388 Жыл бұрын
እስቲ አንጠይቅ ማውራት ተሳነኝ ብላ አልጋ አለ ብሎ መጠየቅ እንዴት ተቻለ? 🤔
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 Жыл бұрын
The best wishes from South
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Ekkkkkkk.........😂😂 Mekeded kalkere endih mebetrek new. Yegna media betrakotch 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Sewyew enanten bikoretm yigelaglen neber.👽👿👽👿😈😈😈🤓🤓
@enuye
@enuye Жыл бұрын
Gn yhe Ethiopia wusti new
@NaturalSavvy
@NaturalSavvy Жыл бұрын
ለምንድነው እናንተ የሌለ ጥንቆላና መተት ሁልጊዜ የምታቀርቡት? አድማጭ ለመሳብ ስትሉ ለወጣቱ ጥሩ ያልሆነ መልዕክት እያስተላለፋችሁ መሆኑን እወቁ።
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly Жыл бұрын
በቃ ዝሙትን በሚዲያ በይፋ ታስተላልፉ ጀመር ኸረ ባለሚዲያዎች የምታስተላልፉትን ነገር ምረጡ እግዚኦ 😢
@Ethiopiaaa869
@Ethiopiaaa869 Жыл бұрын
ሌላውስ እሷን አይቶ መማር እና መተው የለበትም መተላለፍ ነው የቆጨሽ አስበሽ ብትፅፊ ምን አለበት በደመ ነፍስ ከምትፅፊ
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
Ena bedebik yeshala.... ?.???? Hulum neger yeweta .... hager metedenew .... hezebu siden naw
@ናትናኤል-አ4ቐ
@ናትናኤል-አ4ቐ Жыл бұрын
​@@Ethiopiaaa869ዝም በይ ከዚህ ምንድን ነው የሚማሩት የኢትዮጵያ እናቶች እኮ እንጨት ተሸክመው ነው ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት ዘንድሮ ግን ያለሽርሙጥና ሌላ ስራ ያለ አይመስላቸውም
@yeshiharegeshetu1225
@yeshiharegeshetu1225 Жыл бұрын
ኢንተቪው የምታደርገው ፓሊስ መሰለች ምን አይነት ጋዜጠኛ ነሽ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 11 ай бұрын
እናንተ ሚዲያዎች አሁን ይህንን ለእዝህ እዝብ የምታቀርቡለት እወቁ ይህ ለትውልድ ያስተምራል ወይስ ያጠፋል ምንእየሰራችሁ ነው ዝሙት ነው እራስን መሽጥ ነው ይቺ ሴት የምታወራው ይህ ምንትንህርት ይሰጣል በመጀመርያ አባት ወይ ቤተሰብ ካላት ልጆችዋን ትታ የጉልበት ስራ ሰርታ ልጆችዋን መርዳት ትችል ነበር ሀረብ አገር እህቶቻችን ልጅ ቤተሰብ ትተው ሄደው ነው ተገርደው እራሳቸውን ሳይሽጡ የሚረድይች እህት ግን የምትለው ምንም አልገባኝም እናንተም ምን እንደምታቀርቡ አወቁ 30:10
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Ay Lidya 😂😂😂 kubet atchisesh teznagnalesh aydel? Ende mikeyer endet aweksh? Mastish sbeshal? Semesh yihene kitesa butusa new. Enante bututu were akrabiwotch tultulawotch natchihu. 😂😂😂😂
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 Жыл бұрын
ይች የእስራኤል ዳንሳ ሚስት ናት
@solomonhagos8812
@solomonhagos8812 Жыл бұрын
ዥልጥ በአካል ያየችዉን እየነገረችህ ሰዉ ሳይጣን ካደረበት አይሆንም ነዉ ?
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 Жыл бұрын
@@solomonhagos8812 እስራኤል ዳነሳ ሲስማት በቪዲዮ አላየህም ? የገጠር አረ ጥፈኝ
@solomonhagos8812
@solomonhagos8812 Жыл бұрын
@@fekadusyoum1007 ሲበዳትም እዳያሳየን እፈራለሁ መሳሙንስ አላየሁም ኪኪኪ አሳቅህኝ ለብቻየ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Atsefaris teteqami nat
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 Жыл бұрын
አንዲት ሴት ። ሴተኛ አዳሪ ከሆነች ተጠቃሚዉ አዉሬዉና ሳይጣኑና እስራኤል ዳንሳ ናቸዉ😄😄😄😄😄😄😄
@SaraSara-yj7dg
@SaraSara-yj7dg Жыл бұрын
እንዴዴዴ !! ግንኮ በጣም ግራ ያጋባል እሷ እምትለው ብዙ ነገር የተራራቀ ነው
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Жыл бұрын
መጀመሪያ፡ከወላኢታ፡ምን፡ልትሆን፡አ.አ፡መጣሽ፡ገንዘብ፡የሚታፈስ፡መስሎሽ።እናንተ፡ሚዲያዎች፡ደግሞ፡የሚረባ፡ነገር፡አቅርባችሁ፡አታውቁም፡ሃሜትና፣ችግር፣ሽርሙጥና፡መልክታችሁ፡ሁሉ።
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
እረ ወዲያ እማትረቡ የሌለ ነገር አታውሩ ። ሚዲያውም የቀሽም ስብስብ ነው ለካ ያለበት።
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
ዩ ቲዩብ ብዙ ጊዜ ውሸት ሊሆን ይችላል ገንዘብ ለማግኘት ተብሎ
@MeronAbebe-on1xd
@MeronAbebe-on1xd Жыл бұрын
እንዴት ስራ ይባላል
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam Жыл бұрын
የምታወራው ነገር ግን እውነት ነው ? በጣም ይዘገንናል ።
@hamidin1396
@hamidin1396 Жыл бұрын
አስር ሳንቲ የለኚም አላለቺም ነበር
@Ismael-isa
@Ismael-isa Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ 2500 ብር ስትሰማ ትንሽ የስራ የሞያ ቅየራ ያሰበች ትመስላለች።
@mariaethiopia9867
@mariaethiopia9867 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
ረጅም ህልም ነው🤔
@elaelias
@elaelias Жыл бұрын
2500 ብር ለአንድ አዳር!!! እዲ ተወዷል እዴ?
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
🤭🫣🤐
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ቀላል ?? የኩንታል የጤፍ ዋጋ ነበር እኮ
@abebatube3540
@abebatube3540 6 ай бұрын
Kkkk
@Ismael-isa
@Ismael-isa Жыл бұрын
እናግዛት ሌላው የጡዘት ታሪክ ነው።side effect new አካውንት አስከምጪ እና 100 100 እናዋጣላት።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Machesuan altenagerechim leba nat.
@Ismael-isa
@Ismael-isa Жыл бұрын
@@werqzeleke2815 ምትወስደው የጭንቀት መድሀኒት አለ እና ከመጠጥ ጋ ተጓዳኝ ውጤቶች አሉት ሆረር ይለቃል።
@solomonmeteku9751
@solomonmeteku9751 Жыл бұрын
ሰይጣን ከፈለገች አራት ኪሎ ገብታ ትመልከት ድንጋይ እራስ ደንቆሮዎች፣ ውሸታቸውና ቅዠታቸው አንሶ እንደ ትልቅ ሙያ ተቆጥሮ በየመንደር ሜዲያ ላይ ለህዝብ መታየቱ ምን አይነት ሀገር ምን አየይነት ህዝብ ነው የየሚያሰኝ ነው፣ ያዝልቅላችሁ።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Smoking weed side effect causes momentary psychosis but she didn't tell us of smoking but one can tell from her narrative
@Ismael-isa
@Ismael-isa Жыл бұрын
ጡዘት ነው ።ሀሀሀሀ ጡዘሽ ነው።
9ኛው ሺ - ምዕራፍ 3 ክፍል 8
24:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 99 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 93 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
ትኩረት የምትሻ እህታችንን እንታደግ
21:52
neba tube ነባ ቲዩብ
Рет қаралды 126
ዝናብ እየዘነበ እኔን ሲያይ መንገድ ይቀይራል
1:12:01
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 39 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 93 МЛН