የአውሮፓን ሊቃውንት ያወዛገበው ጥንታዊ መፅሐፍና ኢትዮጵያ - S01E13

  Рет қаралды 81,020

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@mehary.mezemir
@mehary.mezemir 5 жыл бұрын
በአንድ ወቅት በጀርመን ሀገር የሀምቡርግ ዩኒቨርሲቲን የመጎብኘት ዕድል ገጥሞኝ ነበር። ስታስጎበኘኝ የነበረችው ጀርመናዊት የ PHD ተማሪ ስትሆን የምታጠናውም አገኘሁት ያለችውን ፬ ዓይነት የቅዱስ ላሊበላን ገድል ማመሠከር ነው። በጣም የገረመኝ እኛ ጥበቡን ለማወቅ አለመሻታችን ብቻ ሳይሆን ቅዱስ ላሊበላ እንኳ የገድል መጽሐፍ እንደታተመለት አብዛኞቻችን አለማወቃችን ነው። እንደ እነርሱ ጥናትና ምርምር ቢሆን ካሰቡትና ከተመኙት በላይ መድረስ ይችሉ ነበር። ግን የግዕዝ ቋንቋን መማር ብቻ ጥበቡን ለማወቅ አለማስቻሉ ነው። የአባቶቻችን ዕውቀትና ጥበብ ከዚያ በላይ እጅግ የረቀቀ ነው። በርቱልን፡ አምላከ አበው ጨምሮ ማስተዋሉን ያድላችሁ።
@addis3304
@addis3304 5 жыл бұрын
ብናዉቅም አንቀበለዉም ለምሣሌ ላሊበላ ቀን የቆፈረዉን ለሊት መላእክቶች አፈሩን አንስተዉ የጠብቁታል የሚለዉን የቢቢሲ ተንታኝ አላምንበትም ይላል የኛም ህዝብ የነሡን ይከተላል ሌላዉ የቆፈረበት የእጅ መዳፍ የምታክል ብረት ስናይ ከአእምሮ በላይ ይሆንብናል እንደ እኔ እምነቱ ከሠማይ ተቆልፎብናል ለምን ቢባል ከጠላት በላይ አጥፊዎች ሆነናል እና
@getawbelku262
@getawbelku262 5 жыл бұрын
Mehary Mezemir ዛይ - ዝኩር እግዚአብሔር what is the name of the book?
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 5 жыл бұрын
#በቅድሚያ #ይህንን #ላደረገ #እግዚአብሔር #ይመሰገን #ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ተገርሜለሁ ሀይማኖቴን ሀገሬን እንድወድ ያደረገኝ ና ስሜታዊ ነው ያደረገኝ ላዘጋጆቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልን
@getumillion8731
@getumillion8731 4 жыл бұрын
ይህንን ደንበኛ ለመሰብሰ ብላችሁ እንደማታቀረቡ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም አስተማሪ ነው
@Saloltravel
@Saloltravel 5 жыл бұрын
ውድ የ ኢትኤል ቤተሰቦች ለምን አንድ ትልቅ ማህበር አንመሰርትም የእውቀት ጥማት ያለን ሁላችንም እባካችሁ አስቡበት
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እወቀቱን ጨምሮ ይስጣችሁ። Thank you so much.
@tamirueshaneber6192
@tamirueshaneber6192 5 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ እንደዚህ ስለ ሐገራችን እና ስለ ታሪካችን የሚነግረን ስለጠፋ ነው እየተባላን ያለነው፡፡
@ኢትዬጵያዬእናቴ
@ኢትዬጵያዬእናቴ 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ከምናውቀው ይልቅ የማናውቅው ይበዛል ።ኢትዮጵያ ምስጢር ናት ያንን ለማወቅ ደሞ ተመልሶ የአባቶችን መጽሃፍት ሳይንቁ ማንበብ መመርመር ያሉትንም መጠየቅ ይገባል።
@tewodrosnigussienigatu6867
@tewodrosnigussienigatu6867 4 жыл бұрын
ሰላም እምነተአብ ዮሐንስ እባላለሁ።የራፋቱኤል ዝግጅት ተከታታይ ስሆን። የምታቀርቡት በጣም ጥሩና ይበል የሚያሰኝነው። በርቱ ግፉበት። እኔ ስለ አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ የመፃፍ ክህሎቱም ባይኖረኝ እንዲሁ ሀሳቤን ትረዱታላችሁ በማለት ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ሳይሆን በደንብ ሀሳባችሁን ለማጠንከር የሚጠቅማችሁን ጠቆም ለማድረግ ያህል ነው። አባ ተስፋ ስላሴ ማለት ድንግለዊ፣ የታሪክ ምሁር፣ ብዙ የፃፏቸው ነገር ግን የህትመት ያልበቁ ብዙ ጥራዝ በቤታቸው የተከማቸ ፣ በ1985 ዓ/ም የተመለከትኩት ሙሉውን የእሳቸው ቪዲዮ አግኝታችሁ ከ አዳም ጀምሮ ....ከጀርመን አገር ለምን በ24 ሰዓት ለቀው እንዳስወጣቸው፣ የመጀመሪያው ቁራን እንዲተረጉሙ እንደተሰጣቸውና በእጃቸው እንዳለ፣ ሌላም ብዙ ሐሳቦችን የያዘ ስለሆነ ብትመለከቱት እና ከመጽሐፍቶቻቸው ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ፣ የቢቢሲ ቃለ-መጠይቃቸውን በመጽሐፍ ከወጡትም ብዙ የገለፁአቸው በጥቂቱ ለምሳሌ ሰብሰገል የሳባ ነገስታት እንደሆኑና የአምላክ ሰው መሆንን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደ ጊዜ ወርቅ ለክብሩ፣እጣን ለመንግስቱ፣ ከርቤ ለሞቱ አቅርበውለታል። እግዚአብሔር አምላክ ከሶስቱ አካል አንዱ ወልድ ከሞት ሊያድነን ወደ ቀደመው ክብራችን ይመልሰን ዘንድ እንደመጣና ሞታችንን ሞቶ ትንሳኤ እና ሕይወትን ሊሰጠን እንደመጣ፣ ይህም ምንን ያመለክታል አሁንም ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ከርቤ ከአስክሬን ስር መጨሱን፣ የሰብአሰገል እነማን እንደነበሩ ከነስማቸው እና ስንክሳር ለይ ተአምረ-ማርያም ለይ ሳገኘው እንዲህ ይላል ከሩቅ አገር ከምስራቅ ስለመጡ ሲሄዱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለመንገድ ይሆናቸው ዘንድ ስንቅ ለመንገዳቸው ጥራጥሬን እንዳሰጠቻቸው ። እዚህ ጋር ጥሬጥሬ የአባቶቻችን ገዳማውያን ምግባቸው እንደሆ፣ እነኝህ የሳባ ነገስታት አምላካቸውን የነገስታት ንጉስ የሆነው ከከበረች እናቱ በከብቶች በረት እንሰሳት ትንፋሽ ሲለግሱት በገኙት ጊዜ ሰግደውለት ገፀ በረከታቸውን አድርሰው ወደ ኢትዮጵያ ሀገራቸው በደረሱ ጊዜ የንግስና አልብባሳቸውን አውልቀው ወደገዳም እንዳ ገቡና እደመነኑ ሞትንም እንደ ማይቀምሱቃል ጌታ ቃል ገብቶላቸው ስውራን ሆነው እንዳሉ በመጨረሻው ዘመንከነ ወንጌለዊ ዮሐንስ፣ ኤልያስ፣ ንአኩቶ-ለአብ ስለክርስቶስ መስክረው ሰምዓት ሆነው እንደሚያልፋ፣ እና እኔ ከብዙ ጥቂቱን ነው ያነሳሁት እንደው በጎልዳፋ አንደበት ያወራሁት አንተ ግን ቪዲዮውን እና መጽሐፍቱ እንድ ትመለከተው ለመጠቆም ነው ።
@tsagenettsagenet2410
@tsagenettsagenet2410 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠቃሚ መርጃ ነው በረታ
@ermifeker771
@ermifeker771 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የምትሉት ቀጥሉበት
@salamss6657
@salamss6657 5 жыл бұрын
እግዚሀቤር ይባርክህ ወንድማችን
@lovebahrain3637
@lovebahrain3637 5 жыл бұрын
እናመሰግናለ እማናውቀውን ነገር እያሳወቃችሁን ነው በርቱ
@ተመስገንአሜን
@ተመስገንአሜን 5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ምነው የዛሬው ትውልድ ፍቅር አጣን ለአለም የሚተርፍ እጁግ ብዝ ሰጦታ አለን ተነግሮ የማያልቅ እኛግን አሻግረን የኛን ሰጥጥተን የሰው ማንነት እነከተል አለን ከአለባበስ ጀምሮ እግዚአብሔር ያበጠውን ልባችንን ሰብሮ ወደቀድሞ ማንነታችንን ይመልሰን።
@terengoshiferaw6354
@terengoshiferaw6354 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ አሁን ገና ስለኢትዮጵያ እውነተኛ ታሪክ የሚያሳውቅ ተገኘ በርቱ
@tilahunmamo47
@tilahunmamo47 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱን ስለ ሀገሬ መልካም ነገር መስማት በጣም ደስ ይለኛል
@kiduish21
@kiduish21 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ እንደ አንተ ዓይነቱንም ያብዛልን። እኛንም ስላለን ጥበብ እያሳወቅኸን ነው።
@senayamelake7483
@senayamelake7483 5 жыл бұрын
ይገርማል እናመስግንለን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ክንድ ይረፍባት ይደግፈን እንድንበርታ።
@cbacbacba8392
@cbacbacba8392 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ እና አዲሱ ትውልድ እኔ ምን እየሰራው ነው ብሎ እራሱን እነዲጠይቅ *የገዘፈ (በጣም ትልቅ) ታሪካዊ ሀይማኖታዊ መልዕክት ነው*
@mahinahi3885
@mahinahi3885 5 жыл бұрын
ይሄ ያልገባን በዘር እንባላለን ሀገራችንን ሳናውቃት አምላክ እንደቸርነቱ ይቅርታውን ይስጠን እንጂ እንደቸርነትህ ስለምታኖረን ክበር ተመስገን
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
ሲስተር አታፍሬም የማርያምን ፕሮይል አድርገሽ በዘር የሚያባላን የምትይው በዘር የሚያባላን እነሡ የደብተራ ልጅ የሚገብሩለት ሳጥናኤን ነው እሽ ሰለዚህ አላማቸው ማወቅ ከፈለግሽ መምህር ተስፊየ ብለች ግቢ ይገባሻል
@New-k4
@New-k4 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮጵያን እያሳያችሁን ነው።
@rtrt1443
@rtrt1443 5 жыл бұрын
አሜን እጅግ ድንቅ መልእክት ነው
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 жыл бұрын
ኢትኤል የጥበብ ምንጭ ስወዳችሁ አትጥፉብን ተባረኩ
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 5 жыл бұрын
እናት ሐገራችንን ወደ ቅደሞ ክብሯ መልሶ ያሳየን ; ትውልዱ የውጪውን ሴራ ከማየት ከመርመር ይልቅ ወንድም ለወንድሙ ቢላዋ ይስላል እግዚአብሔር እንዴት ቢቆጣብን ይሆን እንዲ ሆድና ጅርባ ያደርገን እንዳንግባባ ሐሳብ ቋንቋችንን ይደበላለቀብን ብቻ የመጣብንን እሳት እርሱ ያብርድልን ; እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተን ይሄን መረጃ ለምታደርሱን በርቱልን
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
Ethel ኢቴል ሊሊያን ቮይንች ግንቦት 11 ፡ 1864 ተወልደች ። ሰኔ 27- 1960 አመተ ምህረት በ96 ዓመቷ አረፈች። አንተ እያልክ ያለኸው መረጃ አጥጋቢ አደለም ቋንቋው ሳታወቅ እንዴት ኢትዮጵያ እንደሚገኙ መጠቆሙ ታወቀ ? በፍፁም የማይገናኝ መረጃ ነው ። የቋንቋው ተናጋሪ ምድር ላይ አልተገኘም። የሚተረጉመው ካለ ተብሎ ፖስት post ተደረገ ግን የሚያቀው እስካሁን የለም ። እውነታው ይህነው ። from 272 pages around 32 pages are disapear. 240 ፡ ገጽ ብቻ ነው የቀረው ። ያል ኮሌጅ ላይብረሪያቸው ውስጥ አስቀምጠውታል ። እፀዋቶች ምድር ላይ የበቀሉ በመሆናቸው በየትኛውም የምድር ገፅ ሊገኙ ይችላሉ በተለይ ምስራቅ አውሮፓ እና አፍሪካ
@cho1st2024
@cho1st2024 2 ай бұрын
ሰላም ትረካው በጣም ጥሩ ነው። ግን በተለያዩ ትረካው ላይ ባሉ ነገሮች ምስል ቢታጀብ መልካም ነበር።
@alhamdan6379
@alhamdan6379 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ሰሚ አያሳጣ ሰለማንነታችን እንድንገነዘብ የጥበብ አይናችንን ይግለጥልን አሚን ።
@surafelfikadu694
@surafelfikadu694 5 жыл бұрын
ይገርማል!!! የምታቀርቡት ነገር እጅግ በጣም ደስ ይላል። ሀሳብ ለመስጠት ያህል ግን በምታቀርቡበት (በምታስተምሩን) ጊዜ አንድ photo(ምስል) ብቻ ባታሳዩን፤ ለምሳሌ፦ ስለላሊበላ ስትነግረን የላሊቢላን ምስል እያሳየኸን ቢሆን ከተቻለም ናዚ የተጠቀመበትን ላሊበላ ላይ ያለውን ምስል እያየን ቢሆን መልካም ነው።
@hachhum3162
@hachhum3162 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን የእግዚአብሔር ሚስጥር ሀገር እሷን ህዝቧንም ጭምር ዲያቢሎስ ክግብር ልጆቹ ጋር አብሯል በርትተን እንፀልይ አይናችንን እንክፈት እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@genettadesse3907
@genettadesse3907 5 жыл бұрын
አገልግሎትህን ይባርክ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 жыл бұрын
አሜን ለካ ማንነታችንን አናውቅም በርቱልን 💚💛❤
@habtaም
@habtaም 5 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ብለህ ነው እኛ አልተጠቀምንበትም ምክንያቱም ክርሶቻአችን እየተሰረቁ ሌቤቹ አዴጉበት ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይህንን መስማት
@esuyawkalagmas8690
@esuyawkalagmas8690 5 жыл бұрын
በርቱ በርቱ!
@cብ
@cብ 5 жыл бұрын
አመሰግን አለሁ ብዙ ግንዘሰቤ ወስጀበት አለሁ
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 5 жыл бұрын
በበኩሌ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው; እንዳውም የናዚዎች ምልክት በጣም ይገርመኝ ነበር ሁሌ ከላሊበላ ጋር ምንድነው የሚያያይዘው እያልኩ እራሴን መጠይቅ ነበር ; እባካቹ ቀጥሉበት ትልቅ ትምህርት ነው ።
@tsinat982
@tsinat982 5 жыл бұрын
የጀርመንና የግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ በጋሮ በር እየገቡ የሚሰሩትን ደባ ያላወቀ ትውልድ
@tsinat982
@tsinat982 5 жыл бұрын
Yeabkal Alemu እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እናቱን ለማሳዘን ለማስለቀስ የተነሳው ትውልድ አይኖርም እራሱ ያለቅሳል የኢትዮጵያ አምላክ ትልቅ ነው
@ganaahmed3645
@ganaahmed3645 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጴያ ሐገሬ እመጣልሻለሁ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 5 жыл бұрын
Amen amen amen wide wondemachen rafatuale egziabeher anetenem yebarekelen betam new yemenamesegenew bertalen egziabeher tebebune yabezalek egnam kezih tarik bezu negerochen temerenale gena bizu yalesemanachewune yalawokenachewune yehagerachenen tarikoche endemenawuk ena endemenereda be egziabeher tesefa alegni hagerachenenm yebelete endenewodat endenetebekat yemiyaderegen telek tarik telek temert telek ewuket new yasetelalefachehulen egziabeher endenanete ayenetune yabezalen hagerachenen egziabeher kekefu hulu kefetena ahune kalechebet chgerena mekera yetadegelen
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
እንዲያው አታፍሬም እግዚአብሔር ያክብርህ ስትይ
@kuwaitkwt1684
@kuwaitkwt1684 5 жыл бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን የታደሉ ፈረጆች ሀገራችን ይፈትሻሉ ሳተላይት ይወረውራሉ ያልታደልነን ኢትዮጵያን ደሞ አስማትመተት ድግምት ስንወረውር እናድራለን በዘርኝነት ስንጨፋጨፍ እንውላለን ጥሎብን 😭😢😭😭😭
@yergalemyetbarek6011
@yergalemyetbarek6011 5 жыл бұрын
ብዙ ጥያቄ ይፈጥራል ማወቁ መልካም ነው ግን በርቱ
@mahietiopia3213
@mahietiopia3213 5 жыл бұрын
ውይይይ ስወደዳችሁ ቁጭ ብየ ስጠብቅ ከች አላችሁ
@danihabesha21
@danihabesha21 5 жыл бұрын
The Voynich Manuscript has been dubbed "The Most Mysterious Manuscript in the World".I remember last year I watched a video about this book and try to know more about it and i was amazed by this book and the connection wiz our book thanks for sharing My Ethiopia and Ethiopian been great and we will be again
@meheret6030
@meheret6030 5 жыл бұрын
And we are now too
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
ቋንቋው ግን ስለኢትዮጵያ አይጠቁምም
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ራፋ በርታ
@michaelfeyesa2310
@michaelfeyesa2310 5 жыл бұрын
Amen wedemachen egzeyabeher Legneam selam ena fekerun yeseten ,enamesegenalen
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
ኧረ ባካችሁ አስተውሉ ጥበብ የሚለው እኮ አባቶቻችን በፀበል ቦታ የሚጋለጠውን ነው አትሸወዱ
@leyunew
@leyunew 5 жыл бұрын
አቀራረቡ ራሱ ይመስጣል!! በርቱልን
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 5 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 5 жыл бұрын
TEBAREKU
@edomiyasanbesu3781
@edomiyasanbesu3781 5 жыл бұрын
Thank you so much, We are struggling with our safety because of our ignorance of our history.
@eyerusalemdesta5605
@eyerusalemdesta5605 5 жыл бұрын
enamesegenalen yehen tarike selasemacheun.beretu.
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 5 жыл бұрын
ምንድን ነው እየነገርከን ያለው ለመስማት እጅግ ይከብዳል !!
@genetbekele2015
@genetbekele2015 5 жыл бұрын
በጣም ተምረናል እናመሠግናለን
@ississ6995
@ississ6995 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaithaile3790
@senaithaile3790 5 жыл бұрын
Bereketachwu Yedeeebachu Yederben!!! Egziabhir yistlgn!!!
@kaleabiy6553
@kaleabiy6553 5 жыл бұрын
በርቱ
@meketealemesged1259
@meketealemesged1259 5 жыл бұрын
Praise to the lord of all hosts, only stay away from pride and you shall have all the wisdom and glory the world has never seen.
@endalkachewassefa5313
@endalkachewassefa5313 2 жыл бұрын
እጸልያለሁ ልቦና ላይ ያለው ትንታኔ በደንብ ተሥተካክሎ በስእላዊ መግለጫ ተደግፎ ቢቀርብ
@mrshiruthseyoum5521
@mrshiruthseyoum5521 5 жыл бұрын
"ግብፅ: ሥልጣኔ: "ሲባል: ያው: የኢትዮጵያ: እንደነበርና: ዛሬ: ግን: ካርታ: ላይ: የሚታየው: ግብጽ: የሚባለው: ውስን: ቦታ: - ከዛሬ: 700 ዓመት: እስከ 1000 ዓመት: በፊት:- ( ማለትም: ቀድሞ: ለብዙ: ሺህ: ዓመታቶች: የኖረው: ሥልጣኔ: ከወደቀ: በኃላ:) በበአረቦች: የተወረረና : የተያዘ: ቦታ: እንጂ: የጥንቱ: ታሪካዊ: ባለቤት: ኢትዮጵያውያን: እንጂ: አረቦች: እንዳልነበሩ:- የጽሑፍ:- የሥዕልና: የሐውልት ማስረጃዎች: ይመሰክራሉ:: የግብጽን: ስልጣኔ: የወለደው: ቀዳሚው: የኢትዮጵያ: ስልጣኔ: ነው::
@bahunegn
@bahunegn 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል። የመጀመሪያ ስሙ ግብጽ ሳይሆን ምስር ወይም የኬም ምድር ተብሎም ይጠራ ነበር። ምስር የተባለበትም ምክንያት በምስር ግብርና ይታወቅም ስለነበረም ሳይሆን ኣይቀርም። ኬም―ስትሪ ብለን የትምህርቱን ዘርፍ ስንጠራ ከዚሁ ከኬም የተወረሰ መሆኑን ኣንዘንጋ።
@kirasolution6454
@kirasolution6454 5 жыл бұрын
betam arif sera new bezihu ketey
@shambelabera8427
@shambelabera8427 5 жыл бұрын
continue by this my brother that is pure facts about ethiopia
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 5 жыл бұрын
Wondimachin berta egzyabehr abizito yibarki
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 5 жыл бұрын
እመስግናለሁ
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾 በጣም እናመሰግናለን👍🏾💚💛❤️
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 5 жыл бұрын
Etealoche ejige betam be egziabeher sem enamesegenalen yehen egziabeher yenatachen yeqedest denegele mariyame tselotena meleka tebeka ayeleyachehu bedeme betsega beselam ena befiker nurulen egziabeher kezihem belaye tebebune masetewalune yesetachehu egnam yemanawukewune yehen hagerachenen tarik selasawokachehune yehen yesew genezeb nafaki tewulede endineka ena lehageru tebeka endihone tariken kersen hageren enditebek halafinet endalebetena balem laye kalu hayalan hageroche yemetebeletewune wudituane yehen egziabeher hager ethiopia endehoneche endenawukena endenereda seladeregachehune lenanete telek keber ena mesegana alene egziabeher yetebekachehu bertulen atakuaretuben esh
@zeinuko
@zeinuko 5 жыл бұрын
Amazing history ❤❤❤ thank you so much.
@yitbarekgirma3398
@yitbarekgirma3398 5 жыл бұрын
The most important history we Ethiopians should know.
@ቤተቃና
@ቤተቃና 3 ай бұрын
በኢትዮጵያ ዊነት ግን እንደት ያስደስስታል የምር
@senaithaile3790
@senaithaile3790 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!
@binyamabraham8714
@binyamabraham8714 5 жыл бұрын
ጉድ ፈላ የነጭ አምላኪው የ60 ዋቹ አባቶቹን የናቀው ትውልድ ንፁህ መሀይም ሆኖ ቁጭ አለ አይ የፊደል ምሁር :: ታሪካችን አውጡት እኛ አዲሱ ትውልድ እንፈልገዋለን
@brihanayele5088
@brihanayele5088 5 жыл бұрын
i proud of Ethiopian so i am lucky
@liyufkir8351
@liyufkir8351 5 жыл бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ ! በጣም ደስ ይላል ! ያልተሰማ ድንቅ የሀገሬን ታሪክ እንደዚህ ለ ሕዝብ እንዲደርስ ማድረግህ የሚያስመሰግን ነዉ 🙏 !! ወዲያውኑ Subscribe አድርጌ ያለሁ ! እንኳን አንተን ፍለጠው ቁረጠውንም subscribe አድርገን እናይ አይደል ??? 😊
@centurynintynine9s258
@centurynintynine9s258 5 жыл бұрын
I need Voinche as wel as etse debdabe and others in Amharic or english.would you help me?
@soltray8427
@soltray8427 5 жыл бұрын
Century NINTYNINE9S If you ever find out please let me know , thank you
@belannegash4473
@belannegash4473 5 жыл бұрын
wow batam thx
@182960la
@182960la 5 жыл бұрын
በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ 5 жыл бұрын
This is what we could have had heared it on the ethiopian main media stream. But....
@millionyenew9426
@millionyenew9426 5 жыл бұрын
Ethiopian higher level
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 5 жыл бұрын
Qedestitua hager ethiopia aneche genanan hager mesetereshen yalawoke hayaleneteshen yaletereda zare latefat belo yefokerale telatoche yetefalu enji aneches atetefim tenetawe telekeneteshen genananeteshe eyaseben yahunune kebade fetena derone eyaseben negem endetenetu talak hayale hager endemetehogni be egziabeher tesefa enadergalen wondemachen sele hagere yehen hulu etsub denek yehonu tarikochuane sesema mamen new yaketegni yaleneger meche yehe hulu fetena bezabat egziabeher esu yewodeken yemianesa amelak newuna hagerachenen tenesaewan yasayen etalochenem betam new yemenamesegenachehu bertulen tesemetewu yemayetegebu selehager tarik mesemat endet ejige des yasegnale selehagerachehu tarik semetachehu endene bedeseta alekesu ene hageren betam new yemewodat ahune kegebachebet fetena mawutat balechelem betselot hagere selam endetehonelegnina wode kedemo manenetua endetemeleselegni hulegizem betselot amelaken elemenewalehu ethiopiaye lezelealem tekeberesh nuri fitem hayale nebershe wodefitem hayale tehognaleshe egziabeher hezebocheshen selam fiker be egziabeher yemimeru hezeboche yaderegelen amelak hoye ethiopian bemehereteh bechereneteh temelketelen emebete qedest denegele maroyam yaserat hagershen ethiopian betselotena meljashe asebiyat
@የሰውነገር-ጸ9በ
@የሰውነገር-ጸ9በ 5 жыл бұрын
ዬኢትዮጵያ ወጣት ተንኮል ትታችሁ ወደ ታላቅ ዋ ሰላም ተመለሱ ዬዌስተን ዬተዉሶ ስልጣኔ ዋጋዬለዉም በቃ።
@hageretsiontube3411
@hageretsiontube3411 4 жыл бұрын
john d Rockefeller beteseb new ende?
@hopezemene6804
@hopezemene6804 5 жыл бұрын
Can you please suggest me books that I can read please please please
@goldelockperos642
@goldelockperos642 5 жыл бұрын
yet agere naew yalsheew?
@enochenoch524
@enochenoch524 5 жыл бұрын
Spread the words, #Rafatoel much needed...weep not: behold, the lion of the tribe of juda, the Root of David, hath prevailed to 0pen the book, and to loose the seven seals thereof Revelation 5:5>
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 5 жыл бұрын
Bereta Wedemachen Endenanet Lejioche LeEthiopiana Yabezalate Kalehiwot Yasmalen
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 5 жыл бұрын
አዎ ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት ።
@ganaahmed3645
@ganaahmed3645 5 жыл бұрын
ማርዳ እና ጠልሰም አያቴ እስከ ቅርብ አመታት ትጠቀማለች ለጌጣጌጥ እና ሴት ለነፍሰጡር ሴት እዲጠብቃት ይደረግላት እኔ በደንብ ባይሆንም አዉቀዋለሁ
@masreshayayeh1082
@masreshayayeh1082 4 жыл бұрын
በደንብ ተማር ጊዜህን ተጠቀምበት አልረፈደም. የጥንት መጽሃፎች ካሉህ ኮፒ ወይም ስካን በማድረግ ብታካፍለን እና እኛም ብናነባቸዉ ስለ ማእድን ፤ ስለ መድሃኒት ፤ሲለ ህዋ አመሰግናለሁ
@abdrhamanabdrhamanmailn1823
@abdrhamanabdrhamanmailn1823 5 жыл бұрын
etse lebawit enie awkatalew dro sew saykefa eya yeabate abat bdemb adrgo astemhrognal gn eswa lemekenteb hiweyhn ltkefl tchlaleh man ykentbat new chgru
@dawitalyu2628
@dawitalyu2628 5 жыл бұрын
ኢትዬጰያዊው ሄኖክ ነው ያልከው? ዘሩን ተመልከት መልሱን ታገኘዋለህ
@tsiontsion9767
@tsiontsion9767 5 жыл бұрын
Aman wendma manintan endak erdthegal ewktun tsgawin yabzachu fetarre
@footballhighlighttube5528
@footballhighlighttube5528 5 жыл бұрын
wushet new brk hula
@gannathachem4506
@gannathachem4506 5 жыл бұрын
Eremberhn ewent asaweky beroat
@zufanmiheretu2069
@zufanmiheretu2069 5 жыл бұрын
yethiopa ena ytwhdwo mert ljoch AMELK KIDUSAN YETBEKACHU
@tsiontsion9767
@tsiontsion9767 5 жыл бұрын
Btam dink nw ymsmawn nger btam btamnew ydnkge minga ytadlachu nachiu silmtsaf hanok liknk yalkew tnkolgoch nachew atamew yatsafut
@mahderneway3518
@mahderneway3518 5 жыл бұрын
Playback speed 1.5x. Thank me later!
@fbruck555
@fbruck555 5 жыл бұрын
የመረቀኑ የደብተራዎች ታሪክ
@hailezmaryam5848
@hailezmaryam5848 4 жыл бұрын
ergetegna negne ende brelie anget(neck) enji chenkelat yelehem!
@boopidybaapbaap
@boopidybaapbaap 5 жыл бұрын
Very poor recording
@ladnew1974
@ladnew1974 5 жыл бұрын
DSM V
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
Ethel ኢቴል ሊሊያን ቮይንች ግንቦት 11 ፡ 1864 ተወልደች ። ሰኔ 27- 1960 አመተ ምህረት በ96 ዓመቷ አረፈች። አንተ እያልክ ያለኸው መረጃ አጥጋቢ አደለም ቋንቋው ሳታወቅ እንዴት ኢትዮጵያ እንደሚገኙ መጠቆሙ ታወቀ ? በፍፁም የማይገናኝ መረጃ ነው ። የቋንቋው ተናጋሪ ምድር ላይ አልተገኘም። የሚተረጉመው ካለ ተብሎ ፖስት post ተደረገ ግን የሚያቀው እስካሁን የለም ። እውነታው ይህነው ። from 272 pages around 32 pages are disapear. 240 ፡ ገጽ ብቻ ነው የቀረው ። ያል ኮሌጅ ላይብረሪያቸው ውስጥ አስቀምጠውታል ። እፀዋቶች ምድር ላይ የበቀሉ በመሆናቸው በየትኛውም የምድር ገፅ ሊገኙ ይችላሉ በተለይ ምስራቅ አውሮፓ እና አፍሪካ ።
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
false information. No one knows this language. Sorry
@Aloha83
@Aloha83 5 жыл бұрын
Amara tonkay
@handm1095
@handm1095 5 жыл бұрын
እባካችሁ ተረት ማውራት አቁሙ::
@gebrutube7524
@gebrutube7524 4 жыл бұрын
Man smi aleshi.askeyami
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
@@gebrutube7524 አስቀያሚስ አንተ ምን ታውቃለህ ሰለአላማቸው ጥበብ የሚለው አባቶቻችን በጸበል ቦታ የሚጋለጠውን ነው እማታፍር አንተም የደብተራ ልጅ ነህ እንደተራኪው ከፈለግህ መምህር ተስፈየ ብለህ ገብተህ አዳምጥ
@alexh3653
@alexh3653 5 жыл бұрын
ውሸት
@alexh3653
@alexh3653 5 жыл бұрын
እውነትና ውሸትን ለመለየት እኮ መጀመሪያ መስማት ያስፈልጋል ።
@tadssenegatu9366
@tadssenegatu9366 5 жыл бұрын
ውሸትለመሆኑ ምን ማሥረጃ አለህ አለበለዚያ ዝምበማለት ተባበር አለማወቅ ትልቅነት ነው የማያውቅ ከታሪክ ይማራልና
@alexh3653
@alexh3653 5 жыл бұрын
Tadsse Negatu ከአፈ ታሪክ ያለፈ አንተስ ምን ማስረጃ አለህ? በተረት ተረት እኮ 3000 አመት አልፈን አሁንም ረሃብተኛ ነን። ምናለ ፋይዳ ያለው ነገር ብታወሩ።
@አይዞሽማማኢትዮጵያዬ
@አይዞሽማማኢትዮጵያዬ 5 жыл бұрын
@@alexh3653 ayeh endant ayent yemayrba teweld selhonen new deha rehabtegna yehonew yerasachenen telen yesew senfelge
@meron7563
@meron7563 5 жыл бұрын
Rash felgeh manbeb yalebhnkonew yemiyaneblh tanx malet sigeban mitgerm neh
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 5 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen!
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ 5 жыл бұрын
This is what we could have had heared it on the ethiopian main media stream. But....
@annatikuye9603
@annatikuye9603 5 жыл бұрын
መድኃኒቴ ጌታ መድኃኒቴ ✅ 💚💛❤️
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
የወደቁት መላዕክት እነማን ናቸው : Ethel  S01E05
46:18
Rafatoel Initiative
Рет қаралды 58 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН