“የእስካሁኑ ፍጅት ቁንጥጫ ነው” | “አራት ኪሎን አታስቧት” አብይ በፓርላማ 07/04/24

  Рет қаралды 58,288

Reyot

Reyot

24 күн бұрын

#ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #Tigray #Amhara #Fano #Oromia #OLA #ENDF #TewodrosAsfaw #TewodrosTsegaye #Reyot #ኢትዮጵያ #ዜና #ትግራይ #አማራ #ኦሮሚያ #ፋኖ #ፖለቲካ #ቴዎድሮስጸጋዬ #ቴዎድሮስአስፋው #ርዕዮትሚድያ
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551

Пікірлер: 139
@Jobiraw404
@Jobiraw404 22 күн бұрын
ቴዲ የአማርኛው ጠበብት የቃላት አጠቃወም እና አሠዳደርህ ሁሌም ግሩም እና ድንቅ ነው ትንታኔህ ለእኔ መፅሀፍ ነው እርግጠኛ ነኝ ለወደፊቱ በመፅሐፍ እንደምትመጣልን!
@goyatsega6470
@goyatsega6470 21 күн бұрын
😅😊፨፨በቨኀ😊
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 21 күн бұрын
የትኛው ቴዲ ?
@saraahmed293
@saraahmed293 22 күн бұрын
እኔ አሁን አሁን ንግግሩን ስሰማ በጣም ውስጤ ህመም እየፈጠረብኝ ነው ውሸት የማይሰለቸው የመንግስትነት ባህሪ የማይታይበት አጭበርባሪ ሰው ነው
@sciencerules150
@sciencerules150 22 күн бұрын
Respect for the two Teddys
@saraahmed293
@saraahmed293 22 күн бұрын
በአፉ ስለሰላም ስላወራ ሰላም ፈላጊ እዲባል ይፈልጋል ሰላም ባለፈበት አልፉ የማያውቅ እጭጭ ነው
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 22 күн бұрын
ይመቻችሁ ቴዲዮች!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፋኖ!!!!💪💪💪💪💪💪💪
@user-wp5bx9lu3o
@user-wp5bx9lu3o 22 күн бұрын
እንደምን አላችሁ ትንታኔያችሁ አሳማኝ የምታቀርቡት ፕሮግራም አጥጋቢ እና የማይሰለች በመሆኑ ደስተኛ ነኝ በርቱ ።
@gebrutesfay9272
@gebrutesfay9272 22 күн бұрын
ዋዎ ተባረክ ገለፅከው ሰለ ሌብነት የሱሌብነት ዘገነነኝ ሁለት ቴዲዎች ምርጦች❤🎉
@surafelgezahegn5741
@surafelgezahegn5741 22 күн бұрын
እኔ አሁን ከኑሮ ውድነቱ በላይ ያንገሸገሸኝ የዚህን ሰውዬ ድምጽ መስማት ነው።
@teddywwswwt5541
@teddywwswwt5541 22 күн бұрын
እግዚአብሔርን እውነትህን ነው
@user-ns6yv9fi2i
@user-ns6yv9fi2i 22 күн бұрын
ቴዲ2 ጎበዝ ናችሁ በርቱ
@1453-y9h
@1453-y9h 22 күн бұрын
እንዴት ነው ግን ችላችሁ ምትሰሙት?
@alibakil5033
@alibakil5033 22 күн бұрын
Absolutely right
@temporary995
@temporary995 22 күн бұрын
VIVA REEYOT
@user-uw3sf4gg1f
@user-uw3sf4gg1f 21 күн бұрын
ቴዲ አብይ አህመድን ባንተ ልክ የተረዳው ሰው አላየሁም በርታ
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 22 күн бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ቴዲ ስለ አብይ የሚገልፅበት የቃላት አጠቃቀም የትኛውም ጋዜጠኛ ተጠቅሞ አያውቅም ። ከልቤ አደንቅሀለው
@abeserasara746
@abeserasara746 22 күн бұрын
Thankyou @Tedy
@danielbelay9731
@danielbelay9731 22 күн бұрын
Thank you guys
@user-ny9nu2ew4u
@user-ny9nu2ew4u 21 күн бұрын
ልበ ብርሃን❤
@GetuRidek
@GetuRidek 22 күн бұрын
ቴዲ ትንታኔህና እይታህ እንዳልከውም ቁንጥጫ ነው ሰውዬውንቁንጥጥ አደረግከው ካድሬዎችም ምላሽ እስኪያጡ ድረስ
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 22 күн бұрын
አይ ቴዲዬ ምጡቅና በሳል ❤❤❤❤❤፣ ትክክል ፣ ይሔ አህያ እኮ ረጅም እድል አገኘና አቀረሸብን ፣
@tsige9158
@tsige9158 21 күн бұрын
ቴዲዎች በርቱ የሚዲያ ጀግኖች
@criticalethiopia
@criticalethiopia 22 күн бұрын
ሌላው ቤት ሲሰራ ፣ ያንተን ቤት አፍርሶ የሌላው ልጅ ሲስቅ ፣ የአንተ ልጅ አልቅሶ "አንድ ቀን" እያለ ፣ አንድ ዘመን ከፍሎ አንድም ቀን ሳይመጣ ፣ አንድ ራሱን ጥሎ አይሆኑትን ሆኖ ፣ አይችሉትን ችሎ ማለፍ በጎ አይደለም ፣" ለበጎ " ነው ብሎ። ።።። ትመር እንደሆነ ፣ ምረር እንደ ኮሶ መኖር አያጓጓም በየ ደረስክበት ፣ ሞትህ ተደግሶ! ።።። ጊዜ ጀግና አይደለም! ተስፋና ህልምህን ፣ ጊዜ ላይ አትጣል ዛሬን ስቆ ማለፍ ፣ ከነገ ይበልጣል ሲያለቅሱ ከመኖር ለሳቅ ታግሎ መሞት ፣ ከማር ይጣፍጣል! BB. Woya
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 21 күн бұрын
Sharing!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 12 күн бұрын
ጎበዝ ይቺ ጥጋብ የትም እባቱ እትደርስዉም ይህንን እኩይ ልቡ ያበጠ ሳይቆነጠጠጥ ያደገን ባለጌ ተማስወገድ ሌላ አማራጭ የለንም ልብ ያላችሁ ልብ በሉ !!!!!!!!!!!!!!!
@user-dn1pt3id9y
@user-dn1pt3id9y 22 күн бұрын
ኡፍ ቴዲ እኔ እኮ እሱ ሲናገር በቃ ልቤ መምታት ነው የሚጀምረው የሌለኝ በሽታ ሁሉ ነው የሚያመኝ
@haftombeyene4546
@haftombeyene4546 22 күн бұрын
ሌላው ተዉት እና በወታደሮቹ ኣመራር የታመነ በኣንድ የ5ት ዓመት ህፃን የተደረገ ድርጊት ኣስታውሱ "ጁንታ ነው ብለው እስከ ኣንገቱ ኣሸዋ ላይ ቀበሩት"
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 22 күн бұрын
Thank you gentlemen for your great information and Abiy Ahmed is He is still the country.
@samm8405
@samm8405 22 күн бұрын
Vuvuzeela በለዉ!! ከመድፍ :ታንክና ድሮን ሌላ ምን ሊያመጣ ነዉ? አቶሚክ ቦምብ? ጨቅላ በለው ::
@blenmehari8401
@blenmehari8401 19 күн бұрын
የህዝብ ድምፅ ናቹ በርቱ
@kiyaisraeal8514
@kiyaisraeal8514 21 күн бұрын
Teddy Tesegaye wendme tebarek
@mahmodbabay1741
@mahmodbabay1741 21 күн бұрын
ጥሩ አገላለፅ ነዉ ቀጥሉበት ድሉ የኛ ነዉ ተጨቋኝ ህዝብ ያሸንፋል😍
@tefwraababe6217
@tefwraababe6217 22 күн бұрын
Teds you have understand well the coming GREAT DESASTER.
@senaytireka7581
@senaytireka7581 21 күн бұрын
ቴዲ ጸጋዬ ክብረት ይስጥልን🙏
@GuleleBetle
@GuleleBetle 21 күн бұрын
Hi 2 tedeys u guyed nice to see u we wish a good discussion tnx
@wolkaitraya4546
@wolkaitraya4546 21 күн бұрын
የኢትዮጵያ ምርጫ በየአራት or አምስት አመት ነው ? እና ምርጫው መቼ ነው ?
@user-uc4bf3eo1i
@user-uc4bf3eo1i 21 күн бұрын
የሚገርም ትንታኔ ቴዲ ትልቁ ይመችህ።
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 20 күн бұрын
ቴዲዬ ውሸትና ቅዠት ተያያዥነት እንዳላቸው የተረዳሁበት ንግግርህ😂👌 ቴዲዬ የአለም ስላየሁህ ደስስ ብሎኛል፣ሁሌም በጣም እየበሰልክ የመጣህ ትንሹ ልደት❤🙏 እጅግ ምርጥ የሞክሼዎች ጥምረት!!!
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 22 күн бұрын
ፋኖ ከአገዛዙ ጋር ፈፅሞ ፈፅም አይነጋገርም፤አይደራደርም!!!!!!ፍትህ የማይሰፍንበት ድርድር በራሱ ከባድ ስህተት ነው አባቴ!!!በዚህ ጉዳይ የአማራ ማህበረሰብ እየሞቱም ቢሆን መደራደር ስለማይፈልጉ ፋኖ የህዝብን ፍላጎት ብቻ ነው የሚፈፅመው፤እናሸንፋለን!!!!!!💪💪💪💪💪💪
@mengeshawelehslassie5403
@mengeshawelehslassie5403 22 күн бұрын
Selam Tediwoch btam wdwoch nacheo ketlbet tefiche nebr,ante tenagreh sel miwatalacho enea gen benate bcha new yefwesew wlacho gobologn.asatkogn?
@TizitaMekete
@TizitaMekete 22 күн бұрын
❤❤❤
@danielsson1994
@danielsson1994 21 күн бұрын
❤❤❤❤
@thevoiceofgracetube
@thevoiceofgracetube 21 күн бұрын
Good job
@markget4327
@markget4327 20 сағат бұрын
እስካሁ ን ካየሓቸው እንደ ፖለቲካ ተታኝ ወም እንደ ጋዜጠኛ ሰዎች እናንተ በብዙ ርቀት ትሻላላቹ ምክንያቱም ብዞቹ በቦታ የታጠሩ እና በጣም ጽንፍ የረገጡ ናቸው እና ምን ይባላል በርቱ ነው
@aman7077
@aman7077 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tedrosseyum2357
@tedrosseyum2357 16 күн бұрын
❤❤
@meazatilahun1700
@meazatilahun1700 20 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfinlemma4258
@mesfinlemma4258 21 күн бұрын
Mekelle ❤
@abidan2755
@abidan2755 21 күн бұрын
I really respect you both , nef dinkurena nw eyayen yalenew 🙏
@user-qv5qn9pi9w
@user-qv5qn9pi9w 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@fisehaTDF
@fisehaTDF 22 күн бұрын
ኣሁን ባለንበት ሁኔታ ኣብይ ኣሕመድን ከስልጣን ማውረድ ይቻላል?
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 21 күн бұрын
selam reyot 1 yetigl leader bemamtat layi sewu wede fit endimeta hasab bitisetu social base yalewu leader beterefe tedy bertu
@ggzeru233
@ggzeru233 22 күн бұрын
ለምንድነው ወደ ነጥቡ የማትገቡት ? ምእራባውያን Genocide መፈፀሙን ያውቃሉ ? ግን በስልጣን ላይ እንዲቆይ ይፈልጋሉ እንዴት ነው ይህን በድፍረት የማትዘግቡት ???
@wondo1
@wondo1 22 күн бұрын
ይሄ መሀይም ከሞት ተርፎ ለፍርድ ከቀርቦ እዴት ብሎ እነዚህን ቅርሻቶች እደሚከላከል ማየት እናፍቃለሁ
@fikretedla5794
@fikretedla5794 21 күн бұрын
የአብይ አህመድን ንግግር ስሰማ ደምብዛቴ ከፍ ይላል ቴዎድሮስ ፀጋዬን ስሰማ ደግሞ ዝቅ ይላል ለእኔ ጤንነት ቴዲ ኑርልኝ ።
@bababob1697
@bababob1697 22 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሞቴን ከ አብይ በሆላ አድርግልኝ መጨረሻውን ማየት እፈልገዋለው
@zelealemberhe2227
@zelealemberhe2227 22 күн бұрын
What you expect, when people are die, he is not concerned he is not neighborhood police. Never say sorry.
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 22 күн бұрын
For Abiy to stay in power, everybody and everything is a 'legitimate' target. The sad thing: he is surrounded by human-like decoy generals, activists, and advisors who compete among themselves for his attention and favor.
@desalegnabera1242
@desalegnabera1242 22 күн бұрын
Taddy Ena min endamle alekam this guy beshta new Beka
@zenashteshome1719
@zenashteshome1719 22 күн бұрын
Ye ewnati kalati ayigalatsawmi iko
@gebesotesema5520
@gebesotesema5520 22 күн бұрын
እኔ በበኩሌ በልዩነት እወዳችዋለው አከብራችዋለው እርዮቶች ሁለታችሁንም በታላቅ አክብሮት ነው ምወዳችሁ
@user-jo9ev2se8c
@user-jo9ev2se8c 22 күн бұрын
ትክክል ትንተና: ማን ይሆን ተረኞው??
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 22 күн бұрын
❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮😮😅😅😊😊
@MerresaHaddiss
@MerresaHaddiss 20 күн бұрын
Please make middieter
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 22 күн бұрын
Adnakot beztobachewu sisegd nw yewalewu
@samekassahun3485
@samekassahun3485 21 күн бұрын
ሳይተከል የተቆረጠ😅😂😂😂
@geberdinousman489
@geberdinousman489 21 күн бұрын
Abiye is A Hero Belive or not teddy yene konjo 😅😂😂😂😂😂😂
@geberdinousman489
@geberdinousman489 21 күн бұрын
Ayzosh Gelete
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 21 күн бұрын
ወራዳ ህፃን
@wondo1
@wondo1 21 күн бұрын
ዶክተር ዳንኤልነ ብሆን ዛሬውኑ አገር ጥዬ እጠፋ ነበር። ምናለ በለኝ ቀጥሎ የሚበላው እሱ ነው
@user-td2dm1xf3k
@user-td2dm1xf3k 20 күн бұрын
ቴዲ ኣስፋው እናቴን ያስለቀሰ እህቴን ደፍሮ የገደለ ወንድሜን የገደለ ቤተሰቤን የበተነ አንቱታ ሰጠሀው ? ለራስህ ክብር ይኑርህ ። በጨዋ ቋንቋ እየተናገርኩህ ነው ።
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 10 күн бұрын
Damaqamiilaa damaqamiiraa iittiituufii rafamuudhaa dhalaafii dhadhaadhaa phartiibadhaadhiinaa najaladeemtamoo kaleeniinsiitiidulaan dhamsaakaleetii
@haileseged1124
@haileseged1124 22 күн бұрын
በሚሊዮን የተጨፈጨፉ ህጻናት አዛውንቲ በመቶ ሺ የተደፈሩ እናቶች በቲሪሊዮን የወደመ ሀብት በሚሊዮን ያለቁ ወታደሮች በአስር የሚቀጠሩ የተከሰከሱ ጀቶች አሁንም እተጨፈጨፈ ያለው ህዝብ በውስጥና በውጭ ለቁንጥጫ ነው !!! ቲሽ ! አሰልቺ የሆነ ሰው !!!
@azifisseha6028
@azifisseha6028 21 күн бұрын
Teddy I feel the same way. I can't stand that guy. 🤮🤮🤮
@user-uc4bf3eo1i
@user-uc4bf3eo1i 21 күн бұрын
ቴዲ ግን ይሔን በደም የጨቀየ ሰው እንዴት አንቱታን ይገባዋል ? ለምን ይሔ እያልክ አታወራም
@AgriTechSolutions360
@AgriTechSolutions360 21 күн бұрын
Tedy, it already done though..at the end we will die together......
@GoitomM
@GoitomM 22 күн бұрын
ፈሩ?
@user-uh8ym9tw4q
@user-uh8ym9tw4q 19 күн бұрын
ስሜትና ፕሪንስፕል ይለያያሉ ..ዝምበለህ እያጋነንክ አታውራ
@user-td2dm1xf3k
@user-td2dm1xf3k 20 күн бұрын
ቴዲ ርዕዮት ኣቢይን በደምብ ገለፅከው 😂 ❤
@kalalemgetaneh5621
@kalalemgetaneh5621 21 күн бұрын
አብይን እንደ ቴዲ እና ታምራት ነገራ well explain የሚያደርገው አልገጠመኝም
@taybaMohammed-in4xv
@taybaMohammed-in4xv 21 күн бұрын
አብይ አህመድ ገማን ኡነት አሡን መሥማት ያሣምማል
@wolkaitraya4546
@wolkaitraya4546 21 күн бұрын
ለአብይ የሚሆን አንድ ጀግና ጠፋ አንድ ጠባቂዉ ይበቃዉ ነበር ከስልጣን ዉረድ or else የሚለው
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 12 күн бұрын
ይህ እኩይ እንዴት ቢጠግብና ቢባጥጥ ነዉ እፉን ሞልቶ ያውም በፓርላማ ቁንጥጫንና ግድያን ፍጂትን ሊያመሳስል የበቃዉ ???????????
@Sewhishum
@Sewhishum 20 күн бұрын
YEMIGERM QINGNIT
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 22 күн бұрын
Azige-belew
@selamrest
@selamrest 19 күн бұрын
ቴወድሮስ አስፋው የምትባል የማትመቸኝ ሰው አብይን አንቱ እያልክ በማውራትህ ዲሰንት እንድትባል ነው የፈለግከው ግን አራጅ ገዳይ አረመኔን ላክብር በማለት ለአንተ የሚሰጥ ክብር የለም ቴዲ ርእዮት አንተ መልካም ሰው "ሳይተከል የተነቀል" ድንቅ አባባል! ምንም ክብር የለም:: ቴዲ ፅጋዬ
@jigsachable
@jigsachable 22 күн бұрын
አብይ ያሳቀኝ ጥርነት ጀምሮ ሁሉም ሲሸነፍ ጄኖሳይድ
@user-jr3en1jc9x
@user-jr3en1jc9x 21 күн бұрын
Shermuta 😂😂😂gala😂😂wede borenash😂😂😂tehejyalesh😂
@genocidalstate
@genocidalstate 21 күн бұрын
ደሮ ብታልም ጥሬዋን ኣብይ ብታልም ወንበሯን
@azifisseha6028
@azifisseha6028 21 күн бұрын
ቴዲ አንቱ ለመባል አይገባውም
@tamemengsha9856
@tamemengsha9856 22 күн бұрын
ቴዲ አስፋው አብይን እያንቆለጳጰስክ የምትጠራበት ምክኒያት ምንድን ነው??? በዓለም ቁጥር አንድ ወንጀለኛን አንቆለጳጵሶ መጥራትህ የአንተን የስነ ምግባር ልክ ለማሳየት ነው?? ምን ያህል ተመልካች አዳማጫችሁን እንደምታናድድ አስበህ ታውቃለህ ??
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 22 күн бұрын
አንዴ አንቱ፣ አንዴ አንተ። ለመሆኑ ልዩነቱን ያውቃል? አብይን አንቱ ማለትን መቸ ነው የሚያቆመው? መስማት ስለጠላሁ አቋርጫለሁ።
@mza2884
@mza2884 22 күн бұрын
Yemiglew jeneral ale bettekikil
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 22 күн бұрын
ቴዲ ፀጋዬ እንጭጩን ቀጣፊ ጠ/ሚ ነኝ ባዩን በሚገባ የተረዳህው..... ቴዲ አስፋው እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቀጣፊውን አብይ አህመድን አንቱ እያልክ የምትጠራው መቼ ነው???
@Yimer-ik8lc
@Yimer-ik8lc 21 күн бұрын
ወንድም ቴድሮስ ፀጋዬ! ግን ከጎንህ አብይ አንቱ ሲባል አያምህም?? morally correct ለመባል ነው ቴድሮስ አስፋው አብይን አንቱ የሚለው?? እንዳውም morally wrong የሚያደርገው አብይን አንቱ ማለት ነው!
@nebilbiketouring5836
@nebilbiketouring5836 21 күн бұрын
Ere tinishu Tedi antutawn tewew
@user-wm2hx2rn9h
@user-wm2hx2rn9h 22 күн бұрын
መጀመሪያ ስለ እራስህ አስብ አንተ ከተውገድክ በኋላ አራት ክሎን እናሳምራታለን አንተ ብቻ ከነዉሸትህና ዘረኛነትህ ለቀህ ጥፋ ወይም እራስህን ግደል።ከቆየህ መያዝህ አይቀርም።
@fentawalemu8017
@fentawalemu8017 21 күн бұрын
ሁለቱ ቴዲዎች፣ ስለ አለማችን ደደብ በትንሹም ቢሆን ጥሩ እይታ አሳይታችኋል።
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 21 күн бұрын
ለሚያይ ሰው የዶ/ር አብይ ሥራ የሚታይ ነው
@user-jr3en1jc9x
@user-jr3en1jc9x 21 күн бұрын
Mn Sera?😂😂😂mebrat😂😂😂
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 21 күн бұрын
" በአብይ ልክ መደደብ ይቻላል ወይ? " አይቻልም የተዛባ ጴንጤነቱ ነው ያዛባው
@greeneggs7558
@greeneggs7558 18 күн бұрын
Teddy You are trying to cover up for Danial, what is wrong with you? He should be lined up in court to be asked what he had done to the people of Tgrians genocide
@derejemk
@derejemk 18 күн бұрын
The most irrational and groundless analysis. The darkest mind of Journalism.
@ggzeru233
@ggzeru233 22 күн бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ ኣእምሮ ነው እየገለፀ ያለው ኢሊቱን በገንዘብ ከያዘ ማን ይጠይቀው ? እየተናገረ ያለው ይህዝቡን የማመዛዘን ኣቅም ተጠቅሞ ነው እየፎከረ ያለው ለዚህም በትግራይ ህዝብ ላይ ላደረሰው እልቂት የህዝቡን ተባባሪነት ደግሞ ምስክር እየሆነ ነው !! ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥነው መሪ አግኝቷል ይቻለው ፡ ኣ/ለቃ ብርሃኑ ጁላ እንዳለው ኢትዮጵያውያን ቻሉት !! እኔ እንደሆንኩ ራሴን ኢትዮጵያዊ ንኝ ብዬ ከምጠራ ሞቴን እመርጣለሁ ስለሆነ አሁንም ቻሉት ቻሉት !! በዚህ ኣጋጣሚ ርእዮት ሚዲያን አለማድነቅ የሰው ፍጡርን መካድ ነው !! ይመቻችሁ
@dont464
@dont464 21 күн бұрын
ወድርድር ወሬ የሚገቡት እንደከሙ ሲያቁ ነው
@user-uh8ym9tw4q
@user-uh8ym9tw4q 19 күн бұрын
ቴዲ የምታወራው ፀረ ፋኖ ነህ ነገሮችን
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 60 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
Seifu ON EBS : አፍቅሪዋለሁ ላገኘው እፈልጋለሁ | SeifuONEBS | NewEthiopiaMusic2024 | EBS
10:11
በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ቆይታ ከዳኒኤል ብርሃነ ጋር
1:25:45
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 13 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00