የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብ እና መጠጦች | 25 Foods avoid for Blood pressure & Diabetes

  Рет қаралды 161,114

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Күн бұрын

Пікірлер
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 2 ай бұрын
አለማዳመጥ ይሻላል መሰለኝ:: የሰውነት እንቅስቃሴ በማድረግ በፀሎትና የፈጣሪን እገዛ በመጠየቅ ቀሪን እድሜ በንስሀ በመዘጋጀት መኖር:: የባሰ ጭንቀት ጨመርክብኝ:: ዶክተርዬ የራሴን ነው የተናገርኩት::
@gosayea.6648
@gosayea.6648 9 ай бұрын
'በፍፁም አትጠቀሙ' የሚባል ነገር የለም። ትርምስምስ ያለ ምክርና እርስበርሱ የሚጋጭ ነው።
@lovefrist1886
@lovefrist1886 9 ай бұрын
በፍፁም የማንጠቀማቸው አሉ፣ግን በመጠን የምንጠቀማቸውም አሉ ፣ ስለዝህ ወደ ኋላ ቭድዮን ማየት አለብህ
@teklegiorgisdaniel2580
@teklegiorgisdaniel2580 20 күн бұрын
ጎበዝ በልተህ ሙት አይቀር የኔ ቦርጭ ተራራ ያክላል አንድም በሽታ የለብኝም ቀይ ወይን ለስኳር ምርጥ ነው
@Alamnaw
@Alamnaw 17 күн бұрын
ዶ/ር። ያስዳኸን ሁሉ። የተበከለ ነው
@abebea1397
@abebea1397 Жыл бұрын
ዶ/ር የተውክልን ምግብ ገብስ ቆሎና ውሀ ነው፣ ተመስገን ነው።
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Ай бұрын
እናመስግናለን ቡላ በጣም ስለምወድ ጉዳቱና ጥቅሙን ያሳውቁኝ እባኮ የቅባት እጠቃቀሙን ችግር የለም ቡላውን ብቻ እመስግናለሁ
@YemaneNegash-d8r
@YemaneNegash-d8r Ай бұрын
ደኩተር እየሰጠሀን ያለው የአመጋገብ አስተመሮ በጣመ ስለሚጠቅሙን ሁሌ እንዳትለየን አደራ እንላለን እጅግ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ፡፡
@Hadera-od7jn
@Hadera-od7jn 14 күн бұрын
Wuha adegegna new bicha aytibelen!!🎉 thank you!
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 10 ай бұрын
Dr. ትምሕር ሰጪ ነው የተረዳሁት ጠቃሚ, ጎጂም መለየት እንድንችል አና ሁሉም በመጠኑ መጠቀም እንዳለብን 👏🙏
@EagerBocce-vl1ri
@EagerBocce-vl1ri 8 ай бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ነው ድንቅ ተባረክ
@AlemayehuDeresse
@AlemayehuDeresse Күн бұрын
uluneme megebe kelekelke mene enebela😊
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 7 ай бұрын
Thank you so much Dr yoni for a good important Education you are Sharing us God bless you
@healtheducation2
@healtheducation2 7 ай бұрын
Amen🙏 thank u too
@teklegiorgisdaniel2580
@teklegiorgisdaniel2580 20 күн бұрын
ሁሉም ዶክተር የተለያየ ሀሳብ ነው የሚሰጡት ልላዉ ዶክተር ስጋ አሳ እንቁላል በደንብ ብሉ ይላል የትኛዉ ነው ትክክለኛዉ ዶክተር
@hailemeskeltessema4182
@hailemeskeltessema4182 9 ай бұрын
የኔ ወንድም ይሄን ምክር ሰምቼ ጠረጴዛ ላይ የማየው ምግብ በሙሉ ለኔ ማስፈራሪያ ሆኖ በጭንቀት የሚመጣብኝን በሽታ ፈራሁ
@birg1325
@birg1325 9 ай бұрын
😂
@fatumamahammad7001
@fatumamahammad7001 Жыл бұрын
ወላሂ ደም ግፊት እና ስኳር አለብሽ በፍጥነት መዳኒት መጀመር አለብሽ ተብየ ደምግፊቱ እጀን በተለይተኝቸ ስነሳ እጀ አይታጠፍምነበር ከዛ ጣፋች ነገር ጨው ቡና ትቸ የባሀርዛፍ ቅጠል ቁርስ ከበላሁ በሀላ አፍልቸ ትንሽ አቀዝቅዠ እጠጣለሁ ማታ ከመተኛቴ በፊት የበሀርዛፍ ቅጠልእና ቀረፋ በአድላይ አፍልቸ ጠጥቸ እተኛለሁ እስቦርት እሰራለሁ አሁላይ አላህምዱሊላ ስኳር ተመርምሬ ለቆኛል ደምግፊቴ ደሞ በጣም ቀንሶልኛል አሁንም መጠጣቴን አላቆምኩም እጀም ተኝቸ ስነሳ ደህና ሁኖልኛል ከጭቀን እና ከብስጭት እራሳችሁን አስወግዱ በዚህ ምክንያት መዳን ይቻላል
@fatumamahammad7001
@fatumamahammad7001 Жыл бұрын
መደሀኒት ላልጀመራችሁ እኔ መደሀኒቱን አልጀመርኩም መደሀኒት ለጀመራችሁ ደሞ ሞክሩት ለውጡን ታዩበታላችሁ
@SefiyaMohammed-t7m
@SefiyaMohammed-t7m Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@SefiyaMohammed-t7m
@SefiyaMohammed-t7m Жыл бұрын
እባካችሁ መላ ሰጡኝ እድሜዬ53 ነዉ ሰኳሬ460 ድረስ ይወጣ የምወሰደው እንሶሊን ጥዋት 40 ማታ 30ነው የምወስደው ግን ያው ነው
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 10 ай бұрын
​​@@SefiyaMohammed-t7mአቴ ጾም ጀምሪ ??አስከቻልሽዉ አና በዛ መጠን ስኳሩ ይወርዳል ደሞ ለአንድ ወር ምን አለበት ስጋና ወተት ቅቤ ቢቀነስ ለጤነ ተብሎ ይደረጋል ያግዛልም 40 አና 30 ማለት ብዙ ነዉ በአዉሮፓ ያስደነግጣል እባክሽ ወይ አባክዎት ሁሉ ነገር ቀነስ አድርገዉ አድሜዎን ከእግዚአብሄር ጋር ያራዝት❤ ❤❤ ደሞ ስኳር ከተጠነቁለት በጣም ቀላል የምቾት በሽታ ነዉኮ አኔ አለኝ ዝም ብየ አይደለም የምጽፈዉና መጠንቀቅ አለብን አመሰግናለዉ.
@Kidist136
@Kidist136 9 ай бұрын
@@SefiyaMohammed-t7m ምግብ አራርቀሽ ብይ በቀን ሁለቴ ሳትጠግቢ ለመመገብ ሞክሪ .. በየቀኑ የእግር መንገድ ጉዞ ወክ አርጊ ውሀ ጠጪ በጣም ለውጥ ያመጣል.. እግዚያብሄር ይርዳሽ !
@genetasfaw1386
@genetasfaw1386 Жыл бұрын
በጣም ትክክል የሆነ መረጃ እናመሰግናለን::
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe Жыл бұрын
ሽኩረን ዴክተር በጣም ደስ እሚል ትምህርትነው ኑርልን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@GwoldeZabraga
@GwoldeZabraga 8 ай бұрын
ምርጦቼ
@MeseretBeyene-rr9zr
@MeseretBeyene-rr9zr 10 ай бұрын
አናመሰግናለን
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 9 ай бұрын
እናመስግናለን!
@demekewondimneh442
@demekewondimneh442 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@TigrayLove1
@TigrayLove1 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@MantegaftotZeleke
@MantegaftotZeleke 7 ай бұрын
Wow best information
@dagnachewtilahun8627
@dagnachewtilahun8627 Жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ
@ashagriegebeyehu8039
@ashagriegebeyehu8039 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@SintayehuKassaye-v3n
@SintayehuKassaye-v3n 26 күн бұрын
We woud try to live with out food.
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 9 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ የምጠይቀው ጥያቄ እኔ ስኳር አለብኝ ግን ቀን ስትበላ ስጠጣ ውየ ማታ ስለካው 120 እስከ 140 ነው ጥዋት ስለካው ግን በጣም ከፍ ይላል እከ 180 200 ይደርሳል ለምድን ነው?
@MesfinHayilegiyorgis
@MesfinHayilegiyorgis 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጥያቄ መድሓኒት የልጀመረ ሰው የስኳር ምልክት የሚያሣይ ምንሜድረግ አለበት ? በተጨማሪ በምግብ ይሥተካከላል ወይ?
@workenahusheburu360
@workenahusheburu360 Жыл бұрын
ሀይ ጥሩ information
@ObsinanAbaBarii
@ObsinanAbaBarii 8 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ መን ጉድ ነዉ ?? በምድር ላይ ብሉ ብለህ የፈጠርካቸዉ ነገሮች በሙሉ ተከለከሉ ይሄ እርግማን ነው እባክህ አንተዉ ምድራችንን ፈዉስ።
@mihretbantiwalu27
@mihretbantiwalu27 8 ай бұрын
Thanks
@TesfayeW.giorgis
@TesfayeW.giorgis 9 ай бұрын
ቀይ ስጋ አትብሉ የሰባ ሰጋ አትብሉ ከተባለ መን ዓይነት ሰጋ እንብላ
@berhanuchala1735
@berhanuchala1735 7 ай бұрын
ቆዳውን ወይ ሸኮናውን
@goldman-e3o
@goldman-e3o 9 ай бұрын
እሺ ምን እንመገብ ዋና ዋነው ውድቅ ሆነ ኮ ዶክተር ?
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 28 күн бұрын
Geta yebarkh
@HagaziKahsay-uu5ic
@HagaziKahsay-uu5ic 7 ай бұрын
ካለ ችግር መበላት የሚችሉስ ምን ኣይነት ምግቦች እንደ ሆኑ ኣላጠናህም?
@Gustagood-f1l
@Gustagood-f1l 27 күн бұрын
Doctor ine hule gira yemigabegn ersberasachihu atismamum inde anidu bila yemilawn lelaw degimo atibla yilal tesmamitachihu yegara haseb lemin ateskemitu gira ategabun
@ZemeneAdugna
@ZemeneAdugna 10 ай бұрын
ሥለዚህ ምን እንመገብ?
@LuluOmer
@LuluOmer 10 ай бұрын
Sel Yedem mergatn
@Adies-u9j
@Adies-u9j 9 ай бұрын
Mn endmebela gera gebgn ahunes
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 4 ай бұрын
የእኔ ችግር BLACK LABEL Whisky ነው ብዙ እጠጣለሁ USA ፡ውስጥ
@TsegayeGamelake
@TsegayeGamelake 8 ай бұрын
ምንድነው ሁሉን አትብሉ ነው የምትለው ታድያ ምን እንብላ
@bethelderibie
@bethelderibie Жыл бұрын
Beets are rich in antioxidants and nutrients that have proven health benefits for everyone. Consuming beets appears to be especially beneficial for people living with diabetes. Beets can help lower the risk of complications that may arise from an unmanaged condition, including nerve damage and eye damage.
@SenaitGirma-o9b
@SenaitGirma-o9b 9 ай бұрын
Dr what about serdin
@birg1325
@birg1325 9 ай бұрын
@getnorway5048
@getnorway5048 8 ай бұрын
🎉ምን እንብላ እሺ ዶር ? ሙዝ;ድንች;ቲማትም ወዘተ?
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 7 ай бұрын
ገንፎ በቃሪያ 😂
@taddesemelese6943
@taddesemelese6943 3 ай бұрын
hi.doctsryanase how are you doing.yougive.eadictian.health.very.good every.day.vido.i..waching..thank .doctar.yanas.iam.liveing.canada.toronto.so.thank.so.much
@healtheducation2
@healtheducation2 3 ай бұрын
Thanku you too much brother🙏
@שבעראוטר
@שבעראוטר 7 ай бұрын
❤❤❤
@EndalTerefe
@EndalTerefe 8 ай бұрын
Ayene tenshi new myayew dem gefite Alebgn yesetkakelale
@ፀሐይበጭለማ
@ፀሐይበጭለማ 9 ай бұрын
ዶክተር ዮሀንስ አመሰግናለሁ:: የኔ ኔትወርክ ይሁን እንደሆን አላውቅም በጣም ይቆሪረጥ ነበር::
@kassa4882
@kassa4882 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 9 ай бұрын
Gera yegbaw mekr
@lamesginewtere
@lamesginewtere Ай бұрын
ሁሉም ችግር አለበት።ግን መጥኑ ነው።ምን ይብላ ካዲያ
@SamsomWelday
@SamsomWelday 7 ай бұрын
ዶ/ር ሙሉ ለሙሉ የሚበላ ነገር የለም ለደም ግፊት ታማሚ ማለት ነው
@BekeleDaba-k4b
@BekeleDaba-k4b 7 ай бұрын
ጭራሹኑ ምግብ አትመገቡ ብትል አይሻልህም ወይ?
@TasfayeTulluu
@TasfayeTulluu 10 ай бұрын
እኔ ሁለቱም አሉብኝ ስግ ተጠብሶ ቢበላ
@tofecmmmm8787
@tofecmmmm8787 Жыл бұрын
በጠም እናሚሰጊነለን
@melestesfay5687
@melestesfay5687 Жыл бұрын
Sour do bread ጥሩ ነው ይላሉ ሰዎች ዳቦ መብላት ካላቹህ ነጭም ቢሆን sour do bread ጥሩ ነው ይባላል እና እባክህ መልስልኝ
@dawitanechemo2975
@dawitanechemo2975 Жыл бұрын
No yememekerew brown Brad new
@mediajebo
@mediajebo 9 ай бұрын
ray bread is good
@ShimelsAbebe-j8h
@ShimelsAbebe-j8h Жыл бұрын
የተከበርከዉ አዘጋጅ ፣ እባክህን እንግሊዝኛን አቸትጨምር ደ
@LemelemLemi-k7w
@LemelemLemi-k7w 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ስኳር አለብኝ እና ማርገዝ ፈልጌ ነበር በኦፕሬሽን ነው የመወልደው መውለዲ ይቻላል
@abcabdi8523
@abcabdi8523 9 ай бұрын
ካይፌን ???? cafein
@ObsinanAbaBarii
@ObsinanAbaBarii 8 ай бұрын
በቃ ምን ቀረ ታዲያ የሰዉ ልጅ ከሚበላቸው ምግቦች ምንም ያልጠራኸዉ ነገር የለም ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ወፍራም አይደለሁም።የምንም ነገር ስስ የለኝም ።ስካርም ድምፅ ብዛት ኮሌስትሮም አለብኝ እንዴት ልሁን።
@fatumamahammad7001
@fatumamahammad7001 Жыл бұрын
በሀርዛፍ እያፈላሽ ጠች ይለቅሻል
@sofisofi7083
@sofisofi7083 10 ай бұрын
በሀርዘፍ ከየት ለምጣ ማሬ እኔ ሀረ በጋራ ነው ያለሁት 😭😭
@Rahelworkenh
@Rahelworkenh 10 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ታዲያ ምን እንብላ ?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ተስማሚ ምግቦችን ቪድዮ ሰራለሁ እሺ በዚህ ሳምንት!
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki Жыл бұрын
እኔም ልልነበር
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki Жыл бұрын
እንጀራ በሽሮ ሠላጣ ዝኩኒ ብሮኮሊ ካሮት ጎመን
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
​@@KidistShanko-op8ki😅😅
@yageratube2197
@yageratube2197 Жыл бұрын
ሙዝ በዳቦ ብሉ ተብለናልኮ ወዳጄ !
@jemalshambel
@jemalshambel 11 ай бұрын
ዙኩኒን መመገብ በኩላሊት ላይ ያለው ችግር ምንድን ነው?
@Sisay-l6y
@Sisay-l6y Жыл бұрын
ምን ዓይነት ምክር ነው? ሙዝ ፖታሲየም ስላለው ለደም ግፊት ጥሩ ነው ።ቲማቲም ከፍተኛ ፖታሲየም ስላለው ለደም ግፊት እና ለኩላልት ጉዳት ያመጣሉ።it is very contradictive conclusion.
@letebirhangebremariam7381
@letebirhangebremariam7381 9 ай бұрын
!
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 9 ай бұрын
ግድ የላችሁም ዶክተሩን ስሙ ይጠቅማል
@genetzerihun5658
@genetzerihun5658 7 ай бұрын
Ok for the information but I don’t want to hear don’t eat እምትለው
@SirajNuriye
@SirajNuriye 9 ай бұрын
ዶክተር ሁሉንም ከለከልከን ምን እንብላ
@kesete767
@kesete767 10 ай бұрын
Dr,,zero,sugar,yemil,xuhuf,yalew,leslasa,metet,gn,yesugar,taem,yalachew,metetoch,,endet,new
@johnzeleke2301
@johnzeleke2301 9 ай бұрын
ምን እንብላ ሁሉንም ከለከልከን እኮ ዶ/ር
@merongeta2570
@merongeta2570 9 ай бұрын
You need to go school temari
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 10 ай бұрын
አልኮል ላይ አልኮልነቱ ነዉ? ወይስ ፈሳሹ፡ ለምሳሌ ቢራ ከ5-6% አልኮል ነዉ። ከ5-6 አልኮሉ ነዉ ወይስ ከ95-94% ያለው ፈሳሽ ነዉ ጎጂዉ? ሙዝስ ጥሬ ወይም በጣም ያልበሰለ በጣም ግሉኮስ አላቸዉ?
@YordanosMulu
@YordanosMulu 10 ай бұрын
Moringa le Dem gfit ytekmal?
@meharimekonen7374
@meharimekonen7374 9 ай бұрын
What about coffee and peanut butter? You can’t eat or not
@Wankooshow
@Wankooshow Жыл бұрын
Dansaadha. Continue more language jajjabaadhu.❤ በርታ ወዳጄ 🎉
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Gallatomii/Thank u/አመሠግናለሁ እህቴ🙏
@derejefanta8445
@derejefanta8445 10 ай бұрын
እና ምን እንመገብ? ምን እንጠጣ ? አልተመቸኝም።
@hani9864
@hani9864 Жыл бұрын
ካይፌይን ነው የሚባለው ወይስ ካፌይን ነው የሚባለው ? ስታነብ ካይፌይን እያልክ ነው የተፃፈው ካፌይን ነው የሚለው ትክክሉ ካፌይን ይመስለኛል እንደምነ ክ እወድ ካ ለሁ እንደሚሉት ፊደል አጣማሚዎች አንተም እንደነሱ ለመሆን ነው?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Hhhh አይደለም በትክክል pronounce ሲደረግ ካፊ -ይ- ን ነው የሚባለው!
@KakiuKakiu-y9e
@KakiuKakiu-y9e 8 ай бұрын
ምንይበላ ሁሉንም አይበላ ካልክ
@bethelderibie
@bethelderibie Жыл бұрын
Beetroot is low in carbohydrates as compared to other root vegetables, making it a considerable option for diabetics. It is a good source of fibre which helps to increase satiety and slow down the absorption of carbohydrates preventing sudden spikes in blood sugar levels.
@anahiyab7211
@anahiyab7211 Ай бұрын
አንዱ መቶ ይሄን ብሉ አንዱ ደግሞ አትብሉ ማንን እንስማ
@FjgjHjghju
@FjgjHjghju 9 ай бұрын
ቡና😢😢😢በሎሚ😢😢😢😢😢ያከሣልደ😢😢😢😢🥺🥺😭😭😭😭
@alextube9267
@alextube9267 10 ай бұрын
እንዴ ሁሉንም ምግቦች እኮ ከለከልከን ታዲያ ምን እንብላ?
@kesete767
@kesete767 10 ай бұрын
Artificial,sugars,endet,new
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 Ай бұрын
ቀይ ሥጛ አትብሉ ጮማ አትብሉ በአጠቃላይ ሥጋ አትብሉ ማለት አይሻልህም
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ Жыл бұрын
ዶ/ር እናመሠግናለ ግን እኔ ደሜ 140 /80 ነው ስኳሬ ደግሞ 86 ሲሆን ኖርማል ነው ተብዬ ለደሜ ውሀ በብዛት ጠጪና አትክልቶች ተመገቢ አሉኝ እና ውሀ እንድጠጣ ዱቤ ሽንብራ እወስዳለሁ እሱስ ችግር ያመጣብኝ ይሆን ?
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Жыл бұрын
Sikarna yemesaselut ende nech Dabo weyib yedabo duket bicha Meraki engi anchi dehna derega lay new yalesh.silezih atfiri enesu atiblu engi bilu ayilum. Wanaw neger lesira mazegaget new gift kalesh bizu chew bizu sib yalew alemeblat new lielaw gin minim ayilum tienega minim Maneater new liela chinket stochemiri. Yehabesha minim hulum bahlawi sikehone tienegna new.
@ራህማእንድሪስ
@ራህማእንድሪስ 7 ай бұрын
አረ የኔም በትክክል እዳችዉ ነኝ መዳኒት ጀምሪ ተብያለዉ ለግፊቱ
@MekonnenYilma-f6t
@MekonnenYilma-f6t 10 ай бұрын
ምንም አትጠቀሙ ማለት አይሻልም ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
ምን ላርግ ለጤናችሁ ብዬ ነው!
@mulatugetachew
@mulatugetachew 10 ай бұрын
Dr please Go back to school You have no idea
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
If you have diabetic and high blood pressure and if you want any Health complications try it okay!
@teklegiorgisdaniel2580
@teklegiorgisdaniel2580 20 күн бұрын
ጎበዝ በልተህ ሙት አይቀር የኔ ቦርጭ ተራራ ያክላል አንድም በሽታ የለብኝም ቀይ ወይን ለስኳር ምርጥ ነው
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 60 МЛН
የስዃር ህመም እና አጃ!!!! Oats and DM
15:28
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 60 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН