No video

የስፔን ኩራት፣ የእንግሊዝ የልብ ስብራት | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 48,292

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Ай бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 60
@user-di9hr9fv2x
@user-di9hr9fv2x Ай бұрын
መንሱሬ እንቅልፌን አጥቼ አፍጥጬ ያየሁት የኮፓ አሜሪካ የፍጻሜ ጨዋታ በጠበቅሁት ልክ ማራኪና ከበድ ያለ ጨዋታ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። የዋንጫ ጨዋታ ከመሆንም ከፍ ያለ ባላንጣነት የታየበት የደም ልገሳ ቀን ነበር። ንጉሣችን እግሩ ላይ የደረሰበት ከባድ ጉዳት አስግቶኛል። የአርጀንቲና ተጫዋቾች ግን ለአርጀንቲና ብቻ ሳይሆን ለሜሲና ከእሱ ጋር ላሉ የእድሜ እኩዮቹ ተጋደሉ ማለት ይቀላል። ብቻ Argentina vs Colombia ገራሚ የፍጻሜ ጨዋታ። እንኳን ደስ አለን የሜሲና የአርጀንቲና ደጋፊዎች! 🏆💪🏆💪🏆💪🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷
@ermiyastadesse5097
@ermiyastadesse5097 Ай бұрын
Football won today.....እንኳን ደስ አላችሁ እግር ኳስ ወደ ቤትዋ...!!!
@user-cg3gp1qv9n
@user-cg3gp1qv9n Ай бұрын
Ll
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Ай бұрын
እኔ ደስስ ብሎኛል በቃ እስፔን ይገባታል ከጅምሩ እስከ ፍፃሜዉ አሳምና ነዉ ዋንጫ የበላችዉ ጀግና እስፔ ዋዉ ኳሷ እራሱ እስፔኖች እግር ስር ሲጫወቷት ስታምርታቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይገባቸዋል
@Matiman-c1r
@Matiman-c1r Ай бұрын
😢😢😢
@miku_2074
@miku_2074 Ай бұрын
I cant wait to see a more matured and experianced Spain team for the next world cup, surely a formidable contender after 2012 . Viva Espagna!
@MubaKhalid
@MubaKhalid Ай бұрын
Espana make history and England talk Espana history. That is it.
@HenokYefath
@HenokYefath Ай бұрын
I have been weeping since shock
@FayisaGadisa-nx7ms
@FayisaGadisa-nx7ms Ай бұрын
አርጀንቲና አይገባቸውም ኮሎምቢያ አስገራሚ ነበሩ አልቀናቸውም የአርጀንቲና ተጫዋቾች በመጨረሻ የተጫወቱት ጠንካራ ነበር እንጂ ኮሎምቢያ እንደ እስፔኖች ተጫውቶ ነበር ለዋንጫ የደረሰው
@salihAfare-o2w
@salihAfare-o2w Ай бұрын
ምርጥ በድን ባለድል ሆነ❤❤❤
@Ezelbiruk19
@Ezelbiruk19 Ай бұрын
ስፔን ይገባቸዋል ለፍተው አሳምነው ነው እዚ የደረሱት 💪bonza 🇪🇸Spain
@bezabihtariku4995
@bezabihtariku4995 Ай бұрын
ስፔኖች ይገባቸዋል ፣ነገር ግን ከዝህ በሀላ ለጥቁር ተጫዋቾች ክብር ይኑራቸው።😊
@SRTeta1
@SRTeta1 Ай бұрын
England is very racist country.
@user-cp6dm3iu2f
@user-cp6dm3iu2f Ай бұрын
30 deqiqa bichemrem spain tashenef neber
@EebbaaBoromjyaa
@EebbaaBoromjyaa Ай бұрын
Hii mensur England didn't explain as much as what we expect from their team sorry for we miss this cup!!!!
@IsraelGenbar
@IsraelGenbar Ай бұрын
Ingiliz belta bihon xibarachewn anchilom neber bravos spen
@eliasalemie
@eliasalemie Ай бұрын
😊😊
@Ambassel
@Ambassel Ай бұрын
እንግሊዞች ሊጋችን ከአለም ጠንካራና ተወዳጅ ነው እያሉ የሚያወሩትን ማቆም አለባቸው::ቁማርም ማቆም አለባቸው::
@nyo1026
@nyo1026 28 күн бұрын
England team seems as if they are the home team for Ethiopian media. Ludicrous!
@abenezerasfaw9410
@abenezerasfaw9410 Ай бұрын
የኔዋ ስፔን ኳሷን እንደት አሽሞንሙነው ወደ ጎል እየገፉ ሲሄዱ ሲጫወቱ ኳሷ ከእግራቸው ጋር ታምራለች❤ዋው ይገባቸዋል
@Honad-uy3xe
@Honad-uy3xe Ай бұрын
እውነትክን ነው የስፔን ኩራት ቀሺቃዟ ነክ መንሱር ትናት ለእንግሊዝ ስታጨበጭብ አልነበር እርር በሉ
@Matiman-c1r
@Matiman-c1r Ай бұрын
ሀገሬ እንግሊዝ ተሸነፈችብኝ😢😢😢😢
@netsanetzema6341
@netsanetzema6341 Ай бұрын
Rodri 💯🙌
@Tawfikdetamo
@Tawfikdetamo Ай бұрын
እስፔን ትለንት የእውነት ተጨወተች እውነት ሁሌም የሸንፈል እስፔን በመሸነፋዋ በጠም ደስ የምል ምሽትን አሰላፍኩ።
@miku_2074
@miku_2074 Ай бұрын
Dude are you from a parallel Universe ? 😊
@JordanM-l1u
@JordanM-l1u Ай бұрын
Vamosssss spain yigebatal.... Kedink chewata gar
@SaamiDiriba
@SaamiDiriba Ай бұрын
Viva❤
@AbdurahmanAbdulkadir-xe8ft
@AbdurahmanAbdulkadir-xe8ft Ай бұрын
ስፔን ይገባታል።በጣምደስብሎኛል።
@misgwo-in3wr
@misgwo-in3wr Ай бұрын
ማንሱሬ ሜስ እነ በሜስ እጅ የታጣማቃ ያማል ወንጫ በማንሰታቼዉ በጣም ዳስ ብሎኛል
@dejenehunde4112
@dejenehunde4112 Ай бұрын
መልካም የስራ ቀን እና ሳምንት ይሁንላችሁ ?
@BesufekadTesfaye-hp5sx
@BesufekadTesfaye-hp5sx Ай бұрын
Wow Espan
@GemalGemal-u7v
@GemalGemal-u7v Ай бұрын
ይገባዋ/እስፔን
@user-fo8yz8ti5w
@user-fo8yz8ti5w Ай бұрын
Ye England players betam Fezewal tinantina gid neber meshenefwa Kane gin asazenejn.
@FissehaMarkos
@FissehaMarkos Ай бұрын
anten billo proffessional tentangne
@user-yn4vf9mj2q
@user-yn4vf9mj2q Ай бұрын
Ballondor for Rodri
@HabFkr-pn7hl
@HabFkr-pn7hl Ай бұрын
የስፔን ድል ይገባታል የእንግሊዝ እርግማን ግን መች ነው ሚያበቃው ???
@sisayneberga3616
@sisayneberga3616 Ай бұрын
Mnsura yemecheh mert iyta nw span yigebatal england simetum asamagn honw alnberm
@habtaamuuxiyyaa7469
@habtaamuuxiyyaa7469 Ай бұрын
ብራቮ እስፐን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@alemayehuseyoum2641
@alemayehuseyoum2641 Ай бұрын
Comment ayiteh milash bitiseten Be tournament ena league performance bibal balondor Lautaro, Rodri ,Carvial, Jude,vijusjunir Koy honestly Spain Dominant in All postion Lene Game Change Rodri,Olmo& William I feel Sorry Saka and Maino
@RamadanRamadan-v6g
@RamadanRamadan-v6g Ай бұрын
England minim alatefam yemirnw asalxagnunaw baka iresssw
@ethiotick8778
@ethiotick8778 Ай бұрын
የእንግሊዝ መርገምት ግን መቼ ይሆን ሚነሳው
@FissehaMarkos
@FissehaMarkos Ай бұрын
eski sil palmer skill awera,yehna ye arsenal/utd techawach bihone tikeded nebr,ye sauthgate ego mindn nw
@user-nm7ie5bk2q
@user-nm7ie5bk2q Ай бұрын
እንግሊዝ ዋንጫ ብትበላ ኖሮ ሌላ መልክ ያለው ትንታኔ ይኖርህ ነበር
@user-fo8yz8ti5w
@user-fo8yz8ti5w Ай бұрын
Gate lemin yiketilal? Yibekewal Gobez new gin Edil demo yasfelgal.
@ramseyahmed7499
@ramseyahmed7499 Ай бұрын
Why is it all about England?
@user-zy7te2bv1b
@user-zy7te2bv1b Ай бұрын
Mecha new football wod batwa yemtmetawo 😢???????
@utty3720
@utty3720 Ай бұрын
እንግሊዞችን ኑ ለቅሶ እንድረሳቸዉ እንዳዉ እንግሊዝ አንድ ጀግና ትጣ ያሳዝናል መሲ ኮፓ አሜሪካን ስላሸነፈ ደስ ብሎኛ እንግሊዝ ግን ጉጉት ብቻ እስፔኖች ተጫዉተዉ ነዉ ዋጫዉን ያነሱት 😢😢
@thomasbirhane34
@thomasbirhane34 Ай бұрын
ምን አሐ ስለ ገንዘቡ ባናወራ ስለኳስ ነው የምንፈልገው።ትናንት ገን የኔ ex clubአሸንፏል
@derejemulugeta1323
@derejemulugeta1323 Ай бұрын
መንሱር ግን ዬ ስፔን ደጋፊ ነው
@ramadanmehamed6465
@ramadanmehamed6465 Ай бұрын
@user-tw6ye6yp5b
@user-tw6ye6yp5b Ай бұрын
እስፔን ይገባታል ዋንጫው
@AmNotHere
@AmNotHere Ай бұрын
This is boring program you have done so far, ስለ Spain ሻምፕዮና ልሰማ መጥቸ ስለ ኢንግላንድ ተጫዋቾች ስፖንሰር ሰማሙ
@Bogale-gb3iy
@Bogale-gb3iy Ай бұрын
ስፔን ይገባታል ምንም አያጠያይቅም
@AbdiJamel-ze2ie
@AbdiJamel-ze2ie Ай бұрын
የምገሪም ክለብና አጨዋወት spain
@LIBENBENTI
@LIBENBENTI Ай бұрын
አንተ እንግሊዞች መቀመጫህን ተገናኝተዉሀል እንዴ??? ቢበሉት ኖሮ ብለህ ትቀዝናለህ እንዴ?..ስለበላው አታወራም,,,መቀመጫህ ሰፍቷል,,,,ድጋሚ አራም ነህ
@AmanT241
@AmanT241 Ай бұрын
It’s time for south gate to quit and walker and foden are overrated players they are only good because they are under pep
@robertsun7214
@robertsun7214 Ай бұрын
Specialy waker the big guy big garbage
@user-ew7jt9sr7z
@user-ew7jt9sr7z Ай бұрын
ጭገራም ወሬ አታብዛ ለራሳችን ቆስለናል
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 2,3 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
ስፔን ሻምፒዮን !"እግር ኳስ አሁንም ወደ ቤቱ አልመጣም ! " Fikir Yilkal Tribune Sport
13:43
ሂፓፕ ማን ጀመረው ቀሽም ጥያቄ ነው! | MC Siyamregn |
2:27:36
ሊዮኔል ሜሲ - የአርጀንቲና እግር ኳስ "መሲህ!"
36:07
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 16 М.
7 Greatest Footballers In EVERY Position & Greatest XI Since 2000
3:32:42
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
مناظرة القرن بين الإسلام والمسيحية
3:38:31
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 2,3 МЛН