ጥቁር እንግዳ | ‹400 ሺ ብር ከምሰጥህ ስራ ከምትገባ አለኝ… 400 ሺ ብሩን በአራት ቀን ነው የምጨርሰው አልኩት› | ክፍል 2 |

  Рет қаралды 14,950

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@onelove8524
@onelove8524 3 жыл бұрын
"ያየህ የለም እንጂ ያላየኸው የለም ወንድሜ" አይዞኝ ወንድሜ
@hiwotm7506
@hiwotm7506 3 жыл бұрын
ገኔ የእንግዶችህን ምስጢር ሁሉ ልቅም አድርገህ አውቀህ ስታፋጥጣቸው በጣም ነው ምታዝናናኝ። ፕሮግራምህን በጉጉት ከሚጠብቁት አንዷ ነኝ።
@ዳግማዊዳግም
@ዳግማዊዳግም 3 жыл бұрын
አሻም ቲቪ 1ኞች በጣም ነው ፕሮግራማችሁን የምወደው ገነነ አንተን የመሰል ፕሮግራም አዘጋጅ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ በርታ በዚሁ ቀጥል
@Worky-N
@Worky-N 3 жыл бұрын
አቀራረብ ለዛና ቀልድ ከእውቀት ጋር በማቅረብ ና ስለእንግዶች የተሞላ መረጃ የሚያቅርብ ዝግጅት....ጋሽ ገነነ በዚህ ይቀጥሉ..I wish you all the best!!!
@aleahirut7248
@aleahirut7248 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርምና አስተማሪ ታረክ በአውነት የፈጣረን ማስተማር በንተ ላይ አየውት ፡፡ ከዚህ የተሻለ ቦታ እንደማገኝክ አልጠራጠርም ጌች በርታ
@dawiteyaya2251
@dawiteyaya2251 3 жыл бұрын
እኔ የነሙልጌታ ከበደ እና ገብረመድሕን ኃይሌ ዘመን ተመልካች ነኝ ጌታሁን መንግስቱን በተጫዋችነት ዘመኑ ጥሩ ተክለ ሰውነት እንደነበረው ብቻ ነው የማስታውሰው።ነገር ግን ውጣ ውረድ የበዛበት የሕይወት ታሪኩን ሰምቼ ምን እንደምል ግራ ነው የገባኝ።ከቃለ ምልልሱ እንደተረዳውት ልጁ አሁንም ከፍተኛ የሆነ የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልገዋል።በተረፈ ገኔ ሃገር ውስጥ በነበርኩበት ግዜ ተወዳጆ ሊብሮ ጋዜጣ አታመልጠኝም ነበር አሁንም ካገር ውጪ ሆኜ ዝግጅትህን በጉ ጉዳት ነው እምጠባበቀው በርታ!!!!!!!!!
@zieyob
@zieyob 3 жыл бұрын
ትክክል !
@semerehabte5738
@semerehabte5738 3 жыл бұрын
Getahune , you should write a book....talk to Mr. Genene, he will definitely help you. Your story could help many young generation on their outlook on becoming a professional sport player...and ...the life as well.....
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 жыл бұрын
Yes
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 3 жыл бұрын
የሚያሳዝንም የሚገርምም ታሪክ ነው፡፡ ስንቱ እንደዚህ፡፡
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
ገኔ በመጀመሪያ አንተን እናመሰግናለን ታሪኩ ደሞ በጣም አስተማሪ ነው ዞላ uk
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Migerm tarik new amlak enkuan redahe wendme .......thx genem le mert programhe
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 жыл бұрын
You have to write a book .abet genzeb le 30 birr aydel getachin yeteshtew yichi Yihuda nech enkuan kerech Aykentim
@lamrof
@lamrof 7 ай бұрын
ዋናው የወንድ ልጅ መጥፊያውም መልሚያውም ሚስት ናት። መጥፎ ሚስት ያገባ ከሰው በታች ይሆናል። ያቺን እርኩስ የጎረሰው ይነቃት።
@kedir5245
@kedir5245 3 жыл бұрын
ገኔ በጣም እናመሰግናለን የሚገርም ታሪክ ነው ያሰማኸን ጌታሁን በወጣትነት ጊዜ የነበረህ እልኸኛነት ቀስ በቀስ ህይወትህን ወደየት መንገድ እንደወሰደው ነው ከኣንተ ታሪክ ለመረዳት የቻልኩት የእኔ ወንድም ያለፈው ኣልፏል ነገር ግን ለቀሪው ህይወትህ ሁሉን ነገር በማስተዋል ኣድርግ ኣቶ ኢሳያስን ሳላውቃቸው ለኣንተ ያደረጉትን ነገር ስምቼ ወደድኳቸው በችግርህ ጊዜ የደረሱልህ የጥሩ ስው ምሳሌ ናቸው ( በዛሬ ግዜ ከኣንድ ሚሊዮን ኣንድ የሚባሉ ኣይነት ስው ናቸው) በርታ ኣሰልጣኝ ሆነህ እንድናይህ እንፈልጋለን
@cococake6803
@cococake6803 2 жыл бұрын
I know ethio football very well espcially 90's i never seen this guy before
@hn-vn5yo
@hn-vn5yo 3 жыл бұрын
በጣም ሲበዛ ተቺኝግ ታሪክ ባለቤት ነው አቶኢሳያስ እና በስራቸው ያሉ ሰዎች እጅግ ሊመሰገኑ ይገባል ጌታሁን መንግስቱ ባለ ብዙ ታሪክ ነው የእግርኩዋስ ህይወቱ እና ይፕግል ህይወቱ በራሱ አሰልጣኝነት ሆኖ ሲሰራ ለብዙሀን ይጠቅማል እንኩዋን ከዛ አስቀያሚ ህይወት ወጣህልን እናከብርሀለን ገኔ አስደማሚው ታላቅ ሰው እናመሰግንሀለን ከነአጠያየቅህ እና ከነሙሉ መረጃ ምት ስራው ስራ ልዩነትህን ያሳያል ገነነ መኩርያ ክበርልን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 жыл бұрын
Wow.. እንክዋን እግዚአብሔር ረዳክ... በርታ ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@ashenafiyacub1080
@ashenafiyacub1080 3 жыл бұрын
ይገርማል ትልቅ ትምህርት
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 3 жыл бұрын
Ato Esayas egzber edemhen yebarkew
@yohannesAbaye
@yohannesAbaye 3 жыл бұрын
Enqwan mdehanylme derslke work yhon aseltagh new ymthonew terter ylwem.
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 3 жыл бұрын
ኦ ጌታሁን መንግስቱ ድንቅ ነህ እውነት
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
I hope bezi programhe teru dereja endemiders gene 😘
@teferraalemayehu3579
@teferraalemayehu3579 3 жыл бұрын
Gene you are hilarious when you said he is the commander of the army on that conflict ended up with 2 persons lost their life. I like your investigative skills and orderly transition of one event after the other
@mohatube777
@mohatube777 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ዋናው መጨረሻው ማማሩ ነው 👍
@dawitr
@dawitr 3 жыл бұрын
Don’t give up and be 💪🏾
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 11 ай бұрын
ጌታሁን አሪፍ አጥቂ ነው
@ኣናፍራንክ
@ኣናፍራንክ 3 жыл бұрын
አርጀንቲና ሄደህ የወለድክላትን እና ልጅህን ፣ ከሷ ጋር ተግባብተህ ጠርተህ ተጠቃለል ። ( ምናልባት የሷ የአርጀንቲናዋ ግፍ ይሆናል በዚች በሀገርህ ልጅ በደል የፈፀመችብህ )
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ለዛ ያለው ቃለምልልስ
@johnnyberhanu5946
@johnnyberhanu5946 3 жыл бұрын
ከቃለ መጠየቁ በተገኘው ።ተጫዋቹ ባለጌ መሆኑን ያሥረዳል ።።
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 3 жыл бұрын
ባለፈው እኮ በሳቅ ገደለኝ ፡፡ አርብ ትናፍቃለች ገኔ በአንተ የተነሳ
@fitsumyirga67
@fitsumyirga67 3 жыл бұрын
ገኔ እናመሰግናለን
@sofonyasamsalu5490
@sofonyasamsalu5490 3 жыл бұрын
Esyas akaberkut barovi libro batam nw mewodhi ,,batam asetamare intriviwe
@alemerge6434
@alemerge6434 3 жыл бұрын
Ayzone wendeme be strong
@ethio4012
@ethio4012 3 жыл бұрын
ጁዲ የት ነው ያለችው የድሮ ገርል ፍሬንድህ በጣም ምርጥ ልጅ ነች ስላም በልልኝ
@hailehaile16
@hailehaile16 3 жыл бұрын
Arif koyta neber Gene best & Getahun be strong bezu neger entebkalen
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 3 жыл бұрын
Respect to ato esyas
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
እንካንም ህይወት ተስተካከለ
@aklilualemu
@aklilualemu 3 жыл бұрын
PLEASE LEKEKUT
@lamrof
@lamrof 7 ай бұрын
መሐመድ ኡስማን፤ ሚግ፣ አሁን ምን ደረጃ ላይ ይሆን?
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 6 ай бұрын
በእይወት የለም
@dawiteyaya2251
@dawiteyaya2251 3 жыл бұрын
ገኔ የኦሜድላ(police)አርማ እና ግርማ ሞገስ የነበረውን ጥበ በኛ እና አመለ ሸጋውን ተስፋዬ ፈጠነን አቅርብልን
@abiy541
@abiy541 3 жыл бұрын
Yigermal btam yasazenal
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
ከወንጂ ናዝሬ 10 ኪሎሜትር ሲሆን ያማለት ድሮ የታከኛ አፕ የነበረው ድረስ ነው ብዙ ግዜ የኳስ ጨዋታ ለማየት በእግራችን እንሄድ ነበር
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 3 жыл бұрын
አላህ ከተበዳዬች ጎን ነው::
@hiwot8664
@hiwot8664 3 жыл бұрын
ይገርማል ጊዜ ዳኛ🤔🤔
@esayasabate1059
@esayasabate1059 3 жыл бұрын
ገነነ ላይብረሪ ነው
@solomangutema6655
@solomangutema6655 3 жыл бұрын
አንበሳ
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
መሰሏት ነው አዎሪ
@zieyob
@zieyob 3 жыл бұрын
አቶ ኢሳያስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 Жыл бұрын
@baconsuma6777
@baconsuma6777 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው:: መንጌ ሚስትህ ጅጅኪያ ትሆን እንዴ? 😃
@hiwot8664
@hiwot8664 3 жыл бұрын
😂😂🤣🤣
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН
እንገላችኋለን ተብለናል Arts Sport @ArtsTvWorld
57:37
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН