የቴምር ጠላ አሰራር

  Рет қаралды 8,988

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Жыл бұрын

የቴምር ጠላ አሰራር #nibret #ማር #የቴምር

Пікірлер: 51
@mesi21tube
@mesi21tube Жыл бұрын
ንብረትዬ ባለሞያ በርች እግዚአብሔር ይመስገን የሀገሬ ልጆች በሙሉ ለምዬ ሀገራቹህ በሰላም በጤና ለመግባት ያብቃቹህ አሜን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@achutube1688
@achutube1688 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው
@tube9919
@tube9919 Жыл бұрын
አሰላም አላይክም እድ ትንሽ ማር ማር አሪፍ ነበር አገረችንን ሰላም የደረገው❤
@mesiArsitube
@mesiArsitube Жыл бұрын
Wooooww yemiral ijish ye beraki 🇪🇹🇪🇹
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 күн бұрын
❤❤❤
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw Жыл бұрын
እዴት ነሸ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ በርች ማማየ ጠፍሸ አዲሰ ሰራ ተለቀቀ ከቤቴ ነየየየ
@lidiyatube
@lidiyatube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለእናንተ ዉድ የሀገሬ ልጆች ቸርነቱ የማያልቅበት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሁሉ ይጠብቃችሁ እንኳን ደህና መጣሽ መንዜዋ ዋው ዋው በጣም የሚያምረነው እጅሽ ይባረክ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
አሜን 💚💛❤🙏
@sendusendu
@sendusendu Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ በክርሰቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሽ የምወድሽ በጣም ደስ ይላል ለአመት በአል ዝግጅት ነው ቅድመ ዝግጅት በስደት ስንኖር ጠላ አዘጋጅተን መጠጣት እንደምንችል ጥሩ ነው በስማም ድፍድፍ መሆን አለበት
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
አወ በጣም ሽታው ይማርካል ሞክሪው ውዴ
@fekerkiros7614
@fekerkiros7614 2 ай бұрын
👌😍😍😍😍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤️😘👈
@user-wi1vd8pl3o
@user-wi1vd8pl3o 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤️❤️
@user-hf3dx4oo9q
@user-hf3dx4oo9q 2 ай бұрын
አሰራሩ ጥረነበር ግን ግላብ ልበሺ ላይን ደስ ይላል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤😘
@hani9864
@hani9864 8 ай бұрын
ለስኳር ህመምተኞች ይጠቅማ ይፈቀዳል ?
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 ай бұрын
የኔ ውድ ስኳር ስለለው እንደውም በጣም ቆንጆ ነው ለጤና ቴምር ግን ታይኮመጥጥ ማታ ጠምቀሽው ለጥዋት እንደ ብርዝ በጣም ቆንጆ ነው ቴምር የምግብ አፕታይልም ይከፍታል
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 10 ай бұрын
🌷🌺❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ንብረትየ ደግሞ ሠክረሽ ጉድ እንዳትሆኝ ዋ😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
እኔ ለምጃለሁ ብዙም አልሰክርም 🤣🤣🤣
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 2 ай бұрын
ye menze konjo wedekuat nebreten
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤️🙏
@hani9864
@hani9864 8 ай бұрын
ቱመር ነው ወይስ ቴምር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 ай бұрын
ቴምር በአረበኛ ቶሞር ይሉታል በሱ ለምጀው ነው ውድ
@Jawhar-if1vy
@Jawhar-if1vy 2 ай бұрын
ኪኪኪኪ
@merhawitnguse1254
@merhawitnguse1254 4 ай бұрын
ስላም እህቴ እባክሽን በፍጥነት መልሽልኝ ልክ እዳቺ ነበር አይቼ ያደረኩት ግን ለምን እደ ሆነ ነጭ ሆነብኝ ምናድርግ በት ደሞ ለእንግዳ ነበር የስራውት አመሰግናለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ውሃና እርሾውን አብዝተሽበት እንደሆነ በጅሽ ዳጭው እሽት አርገሽ እንደ ድፍድፍ ወይም ሻይ ቅጠል ጨምሪበት ውዴ ቴምሩን አሶ እንደሁ ውድ ይቅርታ ስለዘገየሁ ❤
@merhawitnguse1254
@merhawitnguse1254 4 ай бұрын
@@nibrettube8913 እሺ አመሰግናለሁ
@merhawitnguse1254
@merhawitnguse1254 4 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@lalinegaso5849
@lalinegaso5849 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂1wowowowowow
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤😘
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 3 ай бұрын
በሄዳችሁበት ስካር ነው አሳባችሁ ደግሞ አረብ አገር በቴምር በተከበረው የምግብ ጠላ
@Jawhar-if1vy
@Jawhar-if1vy 2 ай бұрын
ካልሠከሩ የኖሩ አይመሥላቸዉም
@user-gq8vl4tf9i
@user-gq8vl4tf9i Жыл бұрын
ብለሽ ብለሽ ስራው ማን አንዲሰራ ነው ጠላ የመጣሽው በጣም ሀይል ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ስተኝ ተጠቀሚው ጡሩ እንቅልፍ ትተኛለሽ 🤣🤣🤣አሰሚም አለሚም
@zenebeworkbelay3912
@zenebeworkbelay3912 2 ай бұрын
በእጅ ከማሸት ፍሬውን አውጥተን በመፍጫ ብንፈጨውስ? ሌላው ልኬቱን እኮ አልነገርሽንም እኛ የተዠረገገ የለንም በአንዷ እሽግ ምን ያህል እንደሚሰራ አሳይን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
የኔ ውድ ማሸትም አለማሸትም ትችያለሽ ሲፈላ በራሱ ግዜ ይመዘምዘዋል ያናህል ከባድ አይደለም ልኬቱ አላቅም ምን ያህል እንደሚዝ የታሸገውን ስለማመጡ አንች እንደመጠንሽ እንደ ቤተሰብሽ ብዛት መስራት ትችያለሽ ችግር የለውም ያናህል አይከብድም ውዴ አመሰግናለሁ ❤️😘
@zenebeworkbelay3912
@zenebeworkbelay3912 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ መልስ ስለሰጠሽኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
@@zenebeworkbelay3912 እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤
@fatimaaterab7033
@fatimaaterab7033 Жыл бұрын
ሀራም አሌኪ ፡ ቴምር እንደቁርባን እንደሆነ ታቂያለሽ ለመሆኑ የት ነሽ ሡዳን ፣ኢጅብት ወይስ ሣውዲ ጠላ ትያለሽ ማፈርያ ነሽ ማፈርያ ሠካራም።
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ስድቡ ይቆየን ምንችግር አለው በመጠጥ በኩል ቢጠጣ ጌሾ አልገባቀት
@SelamshYenza
@SelamshYenza 2 ай бұрын
ወገኞች ጥቁር ድንጋይ የምታመልኩበት አገር እየተሸጠላቹሁ ነው የኞወቹ እኮ ጉራቹሁ አያልቅም😂😂
@ummalakseid4889
@ummalakseid4889 Ай бұрын
ቴምር የሙስሊም ነዉ ጠላ። አትበይ ጠላ በጌሾ። ነዉ የሚሰራዉ የቴምሩን ስም። አጠፋሽዉ
@user-nz3pv1vp7i
@user-nz3pv1vp7i 2 ай бұрын
በሽታ ያንጠልሽ ቆሻሾች በሄዳችሁበት ሰካራም
@tinaiema5107
@tinaiema5107 2 ай бұрын
እደው ሰደቡን ምን አመጣ አለማይት ተችያለሽ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ክብር ይስጥልኝ ❤😘
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ምን በወጣኝ እረ ምን በወጣኝ የማይበጀኝ እህቴ የትኛውን ድበርሽን ገፍቸብሽ ነው ይህ ሁሉ እርግማን የሰጠሽኝ 🤔
@zeyinbomer
@zeyinbomer 2 ай бұрын
ቂጣ አይጨመርም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እኔ አልጨመርኩበትም ከፈለግሽ መጨመር ትችያለሽ ውዴ ❤️
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 39 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 152 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
የሻይ ቅጠልና የቴምር ጠላ አሰራር ለጤና ጠቃሚ የሆነ ልዩ ነው !
12:21
የቴምር ጠላ Ethiopian food
6:49
Yefiker kitchen
Рет қаралды 3,1 М.
Ethiopian Drink "How to make Tela " የጠላ አሰራር
55:05
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 521 М.
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 15 МЛН
СДАЧА (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
1:00
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,4 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 51 МЛН