No video

የሻይ ቅጠልና የቴምር ጠላ አሰራር ለጤና ጠቃሚ የሆነ ልዩ ነው !

  Рет қаралды 1,453

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

የሻቅጠል ና የቴመር ጠላ አሰራር ለጤና ጠቃሚ የሆነ ልዩ ነው !#ethiopia #food #youtubeshorts #mbc_العراق #ሀበሻዊ #ጠላ

Пікірлер: 76
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ተቀላቀሉ ነባር ቤተሰቦቼም ሁሌም ስለምትከታተሉኝ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 8 ай бұрын
ቴምር ⬅☑
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 ай бұрын
@@Yemenzwerkyoutube1930 🤣🤣🤣እኔ እነደሁ አይሆንልኝ ታልገደፍኩ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 8 ай бұрын
@@nibrettube8913 😂😂
@adona16
@adona16 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ንብረቴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የሻይ ቅጠል የተምር የሎሚ ነብርቱካን ጤናማ ጠላ ነው በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ አሪፍ የሚያምር የሚጣፍጥ አዘገጃጀት ነው ሞያማ አለ እዚህ ቤት እየቀሰምን ነው ተባረኪልኝ ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤️😘
@konjonesh
@konjonesh 8 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ ሲያዩት እራሱ ያምራል ጠላ አልወድም ግን ሳየው ደስ ይለኛል ባልጠጣውም የሀገራችን ብሀል ደስ ይላል ሀገሬ ስላምሽ ይብዛልኝ ሼር ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘
@slmgl37
@slmgl37 8 ай бұрын
17 beğeni benden gelsin sana 👍 eline emeğine sağlık çok güzel görünüyor afiyet olsun size
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
❤️😘
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 7 ай бұрын
አሪፍ ነዉ በርችልኝ እህት😍😍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
😘
@jonimercy
@jonimercy 7 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ንብረትዬ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በቀላሉ ለየት ባለ መልኩ ጤናማ የሆነ ጠላ ነው የጠመቅሽው ግን ብዙ እንዳትጠጪ እና የሚያሰክር ይመስላል ወፈር ያለ ቆንጆ ነው ያው አልጠጣም ግን አሰራርሽ ልዩ ነው ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን ❤️🥰🙏👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ካንድ በላይ ከተጠጣ ይከነትራል 😂😂❤️😘
@adona21adona16
@adona21adona16 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ንብረቴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ለጤና ተስማሚ የሻይ ቅጠል እና የቴምር ጠላ አዘገጃጀት ነው የተለያዩ ግብአቶችን ተጠቅመሽ የሚገርም ጠላ ነው በቀላሉ እንደዚህ የሚያምር አዘጋጅተን አምሮታችን ለመወጣት የሚያስችል ነው ሞያ አንደኛ ነሽ ብርቱካን እርሾ ሎሚ እርሶ ስኳር ተጠቅመሽ ልዩ አዘገጃጀት ነው ጋኑ ራሱ ገራሚ ነው😂😅
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ የጋኗ ነገር 😂😂
@hargtube216
@hargtube216 8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሞያ የዛሬ ደግሞ ይለያል በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳዬሽን መልክ ይስጠን ብቻ የማይታይ የለም እኮ እኔ የጠላ አፍቃሪ አይደለሁም ግን ልዬ ነው ንብርትዬ እጅሽ ይባርክ ❤❤❤❤ሸርርር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
❤️😘
@SamiraMTube
@SamiraMTube 8 ай бұрын
ሰላም እንኳንም ሰላም መጣሽ ንብርትዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራረ ነው የኔባለሙያ የሰሩ እጆችሽ ይባርኩ ዋዉ ያስጎመጃል ገና ሲታይ የኔልዬ በርችልኝ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤️😘
@betitube12
@betitube12 8 ай бұрын
እንኳን ድና መጣሽ ንብርት በጣም ቆንጆ አስራር ነው ጎበዝ ነሽ አስውችሽ አያዩሽም ሽታውን ሲሽታቸው 😊 የሴት ልጅ ፍተና በደሮ ውጥ ና በጠላ ነው አልሽ ንብርቲ😂😂 ያልቻለችስ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
መቻል ነዋ 😂እረ እንደት ነሽልኝ ቤትዬ አለሽ ግን ውድ ❤️😘
@hayatuu
@hayatuu 8 ай бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን
@rgebeytube
@rgebeytube 8 ай бұрын
ሰላም ንብረትየ ዋውውው ያምራል 👍👍👍
@Rose.ehtshet.12
@Rose.ehtshet.12 7 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ንብረቴ 💞እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው ያካፈልሽን እንዳትሰክሪ ታዲያ ተጠንቀቂ😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
እሺ 😂
@romanethiopia
@romanethiopia 8 ай бұрын
ንብረትዬ እንደዚህም ጠላ ይሰራል መካወኩልሽ የኔዋ ወቅቱን የጠበቀ ሞያ ነው እናመሰግናለን እኔም ሰራዋለሁ❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ስሪ ው ❤️😘
@selamtube7930
@selamtube7930 8 ай бұрын
Wowwwwwww egzbhr yemesgn selamish yebzalegn marr yetebarek yehun marr❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
❤️😘
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
ዋዉዉዉ ምርጥ አሰራርነዉ 👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
❤️😘
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 7 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውው ያበደነው በቃ ለገና እሞክረዋለው❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
❤️😘
@elanahermontube
@elanahermontube 7 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ጠላነው የሰራሽው እቃዋ ግን ከአይኔ ያትርፋት 😂በጣም ነው የወደድኳት ጎበዝ ይሄ ለሰውነትም ጠቃሚ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
ልላክልሽ እኔ እኮ እጠብቃለሁ ላለሁ ሲበዛ ይችን ስለፈነኳት እንጂ 😂😂
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 8 ай бұрын
ንብረቴ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የበዓል ጠላ ነዉ ዋዉ እንዴት ያምራል በቀላል ግብአት እጅግ ዉድ ጠላ ነዉ የሰራሽዉ ከለሩ ሲያምር ደሞ ቴምሩ ለጤናም እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ ይህ ሀገር ቤት ራሱ ላይነት ያገለግላል ልክ እንደ ጠጅ ማለት ነዉ የደረቆት ጠላ ይመስላል ያገራችን አስታወሽዉ ያገራችን እጅ ይባረክ በይ ፉት በይልኝ እናመሰግናለን መልካም በዓል 👍👌❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘
@mesitube6372
@mesitube6372 8 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዛሬ የገና ጠላ ነው ይዘሽ የመጣሽ ዋውውውውው ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ደህና ጋን አደል እዴ ከየት አገኘሽው ማዲጋውን😂😂😂😂😂እንቅልፍ አጣን እንጂ ምን ጠቀመን ጥሩ ልጆች አግኝቸበታለሁ ሌላ ወፍ የለም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
በጣም 😂ግን ብዙ ነገር አትርፈናል እውቀት እራስን መቻል ሌላው ደሞ እየተራመድን እናገኘዋለን ውዴ ❤️😘
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 7 ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ከቴምር የተሰራ ለበዓል የሆነ ጠላ ነው የጠመቅሽው ጤናማ የሆነና ለማንኛውም ሰው ሊጠቀመው የሚችል አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እውነትሽን ነው እራስን መጠበቅ ግድ ይላል እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ ሼርርር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤
@genetchannel30
@genetchannel30 8 ай бұрын
Wow nibrate batem yemirel 😮😮😮 enem lemokirewu 😅
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
ሞክሪው ውድ ❤️
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 8 ай бұрын
ሠላም የኔ ውድ እኛ የመዳም ቅመሞች የማሰርው ጉድየለም እኮ በርችልን
@Bzu632
@Bzu632 7 ай бұрын
ሰላም ሸይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ የልቤ😉 አሜን አሜን አሜን እዉነት ሸነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርገልን ችሩ አምላካችን🤲🏽 የጠላ አሰራር ግበ አቶ ችሸ ,ሻይ ቅጠል ካሜራ ሌሙን ብርቱካን ቴምር ሰኳር ማሮ ባንደ ደባልቅሸዉ ጠመቅ ሸዉ ዋዉ👌የጠመቅሸ በት እቃ ትንሹ እረቶ በይዉ🤣ቴምር ብዙ ጊዜ አትጠቅሜ ጣፍጨ ሰለሆነ ለጤንነት ሸ አሰቢበት የልቤ🙄ባንደ እጀሸ ተምቀርጨ ለምንጓደኛሸ አቀርጥሸም?? በማገሰቱ ከፈትሸዉ ልክ እደ ሀገራችን ጠላ ተላይ ገፈቱ ዋዉዉዉ ደጋሚ ብርቱካንእና ማር ጨመረሸበት ጃቦ ጃቦ ነዉ የሚለዉ አልሸ😳 ክክክ ጃቦጠጥተሸ ነበር እደ🤔ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ ክክክ ትክክል በገጠሩ አካባቢ ሴትልየምትፈተነዉ በዶሮ ወጥ እና በጠላነዉ😃 አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰገናለን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን አመን{3}👏💚💛❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
አሜን ፫አወ የልቤ ጓደኛዬ ትቀርፀኝ ሀገሩ ኮተቱ በነፃ እካችሁ ነው 😂😂😂ስለዚህ በራሴ እፍጨረጨራለሁ 😂
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 8 ай бұрын
ንብረቴኮ የማትሰሪው የለሽም የዛሬው ደግሞ ይለያል ግን እርሾ አታብዢ ከለሩም ጠላ ነው የሚመስለው👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ❤️😘
@Meftah-Yglae
@Meftah-Yglae 8 ай бұрын
አሰከረኝ ንብረትየ ያማረ ነው ዋው
@dyidgi5051
@dyidgi5051 2 ай бұрын
Enda mini honeshe new sekoruni kamarwin bexami abazashew
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
የኔ ውድ ስኳሩ በጣም ደቃቅ ስለሆነ አያሰማም አንች እንደሚመችሽ አርገሽ መስራት ትችያለሽ ስኳር አለመጨመርም መጨመርም ይቻላል ውዴ ❤️😘
@hawawussen
@hawawussen 8 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉበጣምነዉ❤❤❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube 8 ай бұрын
በዐል መጣ ድባቡ ጀመረ ሁሉ ነገር መዘገጃጃ አይይይ እኔ እንደ ጠላ የምወደዉ የለኝም ግን ይህ አብዝተን ከጠጣን እራስ ያዞራል በመጠኑ ጠጡ የመዳም ቅመሞችዬ 🍷🥃
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
ትክክል አናት ላይ ወቶ ቁጭ ነው የሚለው 😂አመሰግናለሁ ውዴ ❤️😘
@Hana_tube
@Hana_tube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ሰልካካ ዋውውው ለካ ሙያም አለሽ በቃ መኪና እና ቤት ካለሽ የወንድሜ እድርሻለሁ እሺ ነይ በውስጥ እናውራለን 😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 ай бұрын
ይሄ ካለኝ ዩቱብ ላይ ምን አደረቀኝ 😂😂ባክሽ ለኔም ቤት ያለው መኪና ደርጅት ያለው ቦርጫም ያልሆነ ሰልካ ሸበላ እፈልጋለሁ ሹክ በይኝ ሽማግሌ ልኬ አጋባዋለሁ 😂😂😂
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 7 ай бұрын
አያሰክርም ንብረቴ😀❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
ተበዛ ይከነትራል ውዷ 😂
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
እደኔ ሁነሻል ንብረትዬ😂 እኔም ኩሽና ከገባሁ አፊ አያርፍም ጠላ ሁሌም እሰራነበር አሁን ትቻለሁ ዳቦ እጀራ ጠላ ሁሌምነበር የምሰራዉ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
😂😂😂የእውነት አፌ አያርፍም ተተቀመጥኩ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 8 ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛልን ሎሚ፣ ሻይ፣ ቅጠል ፣እርሾ ፣ስኳር ፣ቴምር ፣ የሚገነው ሎሚውና እርሾው ያገነዋል ግን ተምር አብዝተሽ አትብይ አይመከርም እህቴ አሁን ብይ ብይ ቢልሽም ምግብ እንድትመገቢ ብለሽ ብታስቢም የስኳር ህመም ተጠቂ ያደርጋል ይህን የምልሽ በምክንይልት ነው እራስን መጠበቅና መንከባከብ ጥሩ ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ስንገባ ገልበትኛ እንሆናለን😅አይ ንብረት ታስቂኛለሽ እኮ ጃንቦ ጃንቦ ይላል አይደል ጣሙ ክክክ ስለዚህ ቀምሰሽ ነበር ማለት ነው ዶሮ የሰራች ጠላ የጠመቀች ሊጥ አብክታ እንጀራ የጋገረች ዳቦ የጋጉረች በገጠር ልጅሽን ለልጅሽ ነው😅መሬቱም ይቅመሰው ይላሉ ገጠርማ ምርጥ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ እህቴዋ ጎበዝ ነሽ ስልሽ ግዜ የማይፈጀ ቀላል ፈጣን ጉልበትም የማጠቅ በየሁሉም ቤት የሚኖር ነው ሳይበዛ ጥሩ ነው ጥንስስ በኪሴ ነው በአንድ ቀን ማታ ተሰርቶ ጥዋት ምርጥ ነው ❤❤❤❤አንድ ኩባያ ጠጥተሽ ተሳስተሻል 😅ምን እንዳልሽ ግን አልነገርሽም 😅
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
ሳቂልኝ 😂ልጅ ሆኜ አድሳባ ዘመድ ጥየቃ መጣንና ተጋበዝን ከዛ ሳያዬኝ አጎቴ ግላስ ላይ ሙልት አረኩት 😂
@umemuaztube
@umemuaztube 8 ай бұрын
ሰላም ሰልም ንብረትዬ አተብሺ በምርቀና የመዳምን ባል እንደትቀመያት😂😂😂😂😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
😂😂😂
@twbaamaraa4059
@twbaamaraa4059 8 ай бұрын
እኔ እሩዝም ጨምሬቤት በጣም አረፊ ነዉ በጣም ያሰከራል ማታ ማታ ጠጡ😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
ትክክል አሽከርክሮ ቁጭ ነውየሚል አመሰግናለሁ ውዴ ❤️😘
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
ጋኑ ደሞ ከየት መጣ😂 እኛቤት አለ ሶስት ግን መቸ መጨረሱ እያልኩነወ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
😂😂እኛጋር በተለያዩ ያመጣሉ እንደዚህ አይነት ደባወች
@user-ic4ek6qp8g
@user-ic4ek6qp8g 4 ай бұрын
ሻይ ቅጠሉ ከነወረቀቱ አደረግሺዉ ብትፈቺዉ አይሻልም😂😊
@IsrealGebru
@IsrealGebru 3 ай бұрын
ስራሺ ቆንጆ ነው ግን ወሪ አበዛሺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
🤣🤣🤣እንደው ወይኔ
@dyidgi5051
@dyidgi5051 2 ай бұрын
Awo wara abezache
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 7 ай бұрын
አያሰክርም ንብረቴ😀❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
❤️😘
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 23 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,6 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 85 МЛН
ለበዓል የቴምር ጠላ በብርቱካን ሎሚ አሰራር እንኳን አደረሳችሁ @Yemenzwerkyoutube1930
11:37
ለዬት ባለ መልኩ ለጤና ተሥማሚ የሆነ የቴምር ጠላ
19:56
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 23 МЛН