የፋሲካ በአል ልዩ ቀላልና ፈጣን ዝግጅት በሜላት ማእድቤት

  Рет қаралды 30,040

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ *የተጠቀምኩት የግብአት ልክ ጦስኝ oregano ጉግል thyme ብሎ ነው ያስቀመጠው ጦስኝን እኔ አልስማማም ጤናዳም Rue በሳብላ basil ዝንጅብል ginger ነጭ ሽንኩርት garlic የስጋመጥበሻ rosemary ኮረሪማ black cardamom በድጋሚ መልካም በአል ይሁንላችሁ!!
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ክበሪልን ሜሉ ቅልጥፍ ፅድት ያለ ስራሽን ስወደው መልካም በአል ይሁንላቹ 🙏💚💛❤
@senihome6127
@senihome6127 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የክፉ ቀን ደራሼ ብዬሻለሁ🥰 ባይገርምሽ እናቴን ካጣሁ ሁለት አመት ተኩል አለፈኝ እና ከሷ በኋላ በአልም በአል አልመስልሽ እያለኝ ሁሉን ነገር ትቼ እና ረስቼ ነበር እግዚአብሔር ይስጥሽ🙏 አሁን እድሜ ላንቺ ሳላስበዉ ለመስራት ተነቃቃሁኝ የተባረከ በአል ያድርግልን🙏🥰🥰🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አስተያየት ብዙ ግዜ እንድጠነክር እንድበረታ ያረገኛል ለአንድ ሰው መፍትሄ መሆን በራሱ ትልቅ ነገር ነው። ሰንዬ የእናትሽን ነፍስ ከደጋጉቹ ጎን ያርጋት እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ ደግሞ እድሜ ከጤና ጋር ሰቶሽ ሁሌ የምታነሻቸው የምታስታውሻቸው ያርግሽ። ሂወት ይቀጥላል አትዘኚ በዚህ ዘመን የሚያሳዝን ነገር ብዙ ነው በሽታው ጦርነቱ ናፍቆቱ ቢያንስ በአልን እንኳን ምክንያት አርገን ደስ እንሰኝ
@senihome6127
@senihome6127 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አሜን ሜልዬ አንቺም ከዚህ የበለጠ ታዋቂ ኮኮ ሆነሽ እና አለማቀፍ የምግብ ዝግጅት መፅሐፍ ፅፈሽ አኔም መፅሐፍሽን ለመመረቅ ያብቃኝ ሆሌ ያንቺ ስኬት እመኛለሁ በጣም ታታሪ እና ጠንካራ ሴት ነሽ መደነቅ ሲያንስሽ ነዉ ሜሊዬ 🥰🙏
@godloveme854
@godloveme854 2 жыл бұрын
Hi seni I'm sorry about your mom, I lost my beautiful mom 5 years ago but I just feel like I lost her today and before even I don't have enough I feel like I have everything but now it's been very hard sepicaly the holiday time anyway I'm glad Mellye makes you feel productive. Happy Wonderful Ethiopian Easter Seni 🐣 💖 ❤ 😊 💕 💛
@senihome6127
@senihome6127 2 жыл бұрын
@@godloveme854 ohhh i am sorry too Rest In Peace our Moms 😭😭😭 this is the most difficult moment in the world i feel you love. And happy Easter to you too🥰🥰
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
Am sorry about your mom ...ayzosh keep her legacy.
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔ ባለ ሞያ እጅሽን ይባርከው ደሞ በወይን እና በማር ጠጅ ይሰራል እንዴ አላውቅም ነበር እናመሰግናለን Woww it's so delicious and healthy yummy yummy and taste good bales to you my sister Tanks for sharing with us like and Share my sister good job with you and your family 👪 👌 👍 🤗 ❤️ ❤️ ❤️
@genetabraha3943
@genetabraha3943 2 жыл бұрын
ሚሊየ በጣም ጎበዝ 👏❤ንጽሕናሽን ፈጣን አሰራራሽ ጎበዝ ጎበዝ❤👏❤😘😘😘
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ሜሉዬ በዛውም ሴቶችን አነቃቂ ብዙ ሴቶች እኔንም ጨምሮ ልጅ ስንወልድ እራሳችንን እንረሳለን እንደአንቺ ዝንጥም ተብሎ ምግብ መስራት ይቻላል እቤት ውስጥ ነኝ ማን ያየናል እያልን የምንለብሰው ልብስ ይለመድና ልክ እንደኖርማል ይቆጠራል በተረፈ ለሁሉም እንኩዋን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ
@adanechawoke8051
@adanechawoke8051 2 жыл бұрын
Betam eko balemuya nesh melyee💯💯💯
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው አዱዬ
@asegedechbayu3815
@asegedechbayu3815 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን የኔ ቅመም ሚላት ባልሞያ ንሽ!!!!!
@weyineshetweldetinsae7410
@weyineshetweldetinsae7410 2 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Girum set nesh Egziabher yibarikish Gobez!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ጉዳዬ
@hiwottesfaye832
@hiwottesfaye832 2 жыл бұрын
I admire your creativity and simplicity , happy Easter !
@godloveme854
@godloveme854 2 жыл бұрын
Hi mellye, I love you so much my sister. You're amazing I love watching your video and I think your husband is very lucky he have you truly You're amazing woman. I wish you and your family Happy Ethiopian Easter 🥰😘😘😘👏👏👏 great job my sister keep it up.
@elizabetheshete4763
@elizabetheshete4763 2 жыл бұрын
Am so proud of u 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እንኳን አደረሰሽ ከነ መላው ቤተሠብሽ 🥰🥰🥰❤❤❤
@medanol07
@medanol07 2 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ እጆችሽ ይባረኩ ቀላል, ፈጣንና ንፁህ 🤩 🤩🤩 መልካም በዓል ይሁንልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 жыл бұрын
እንደዚህ ምግብ እየስራሽ ግን ወፍራም አደለሽም ታድለሽ??
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 2 жыл бұрын
ወይኔ ሜሉ የአሬራውን ጥብስ ለበአል ሞክሬው እንዴት እንደሚጣፍጥ : እንግዶቼም በጣም ነው የወደዱት በዛ ላይ ሽንኩርትና ቃሪያው መጨረሻ እንደዛ መሆኑ ልዩ ጣእም ሰቶታል 😍ተባረኪልኝ ❤️
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 2 жыл бұрын
KK. Happy Easter to you and your family. Great job and keep it up. Thanks.
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሚሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነመላ ቤተሠቦችሽ የኔ ውድ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ኢክሩ
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜላትዬ: መልካም በአል
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ እኮ ነሽ
@rahelzewdie1939
@rahelzewdie1939 2 жыл бұрын
ሜሉ የሚሚገርም ባለሞያ ነው የሆኩት በጣም ነው የማመሰግነው
@guenetassefa1550
@guenetassefa1550 2 жыл бұрын
Happy Easter Melly. So impressive. May God bless you and your family
@bisratsu4859
@bisratsu4859 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜሉ እናመሰግናለን።
@maregk4154
@maregk4154 2 жыл бұрын
Melikam awidiamet(Beal) yihunilishe kene melaw betesebish. Thank you Meliye.
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እንኩዋን ለትንሳኤ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ አመቱን ያድርስሽ 👏🌷
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሐና ሐናዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ እህት መልካም ዋዜማ 🥰🥰🥰💕💕💕💕
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
@@le1785 ሊሊዬ የኔ ውድ አሜን እህቴ እንኩዋን አብሮ አደረሰን 💐💐👏💕
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ሜልየየ የኔ ውድ መልካም ዋዜማ ይሁንልሽ ሁሌም አንች ስታዘጋጀ ሁሉም ነገር እንዴት እንደሚያጎጎ ብርክ በይልኝ 🙏🙏🙏👍👍👍👍💚💛❤️🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ለሁላችን
@shironganga1395
@shironganga1395 2 жыл бұрын
I love your sauce jars❤️I love pepper sauce but my husband makes the best pepper sauce with scotch bonnet and chilli peppers and a mix of dry crayfish and I can’t match up to that😊
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
እውነት ማሉ ሞያ በጣም ጨምረሻል ሁሉንም ነው የወደድኩዋቸው እስከነቃዎቹ መልካም በአል ይሁንልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 2 жыл бұрын
Edenete nesh meliye betam eketateleshalehu yene balemuya equane lefasika beale aderesesh😘❤🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚስጥርዬ
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 2 жыл бұрын
Yenye Konjo Enkuwan adersesh..Thanks
@kassechsirgut6550
@kassechsirgut6550 2 жыл бұрын
Melliyeee I need good machine to grind spices, please pur your machine link thank you I n advance ❤️ 💜 🙏.
@hibisetkassay923
@hibisetkassay923 2 жыл бұрын
ሜልዬ ጉበዝ ነሽ
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 2 жыл бұрын
Thank you sister 🙏 Melkam Fasika.
@todtod5393
@todtod5393 2 жыл бұрын
i am ur sub. but never commented ,,,, just finished my Doro Wet .. For Fasiyka ,,,, let me take this Opportunity to Thank you to teach me how to prepare Black Seed (Tekur Azmud ) my mom she used to do same recipe BUT i forgot it ,,, when i see ur recipe(Vid ) .. clicked back ...( used to mash row black seed as it is lol was disgusting )im absolutely loved it !! Also Meklesha you the best !! Go Girl !! Mlekam Fasyka !! Thanku !! Im Ur Fun From Australia !!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እግዛብሄር ያክብርልኝ መልካም ፋሲካ ለሁላችን
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
enkuan abero aderesne melly🙏🙏🙏❤ Betam konjo asrare new amesegenalewe 🙏🙏🙏❤
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 жыл бұрын
መልካም ፋሲካ ይሁንልሽ አመሰግናለሁ
@YaAb2016
@YaAb2016 2 жыл бұрын
መልካም የፍሲካ በአል ሜሉ Thank you for everything .always you are amazing thank you again for sharing 🥰🤩🥰🤩🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን አይዱ ለሁላችን
@suntsehay8975
@suntsehay8975 2 жыл бұрын
You are absolutely amazing 🤩 Thank you 🙏 Happy Eastern everyone 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን ሱዛንዬ
@sara-rb9il
@sara-rb9il 2 жыл бұрын
Enekuwan abero aderesen🙏🏽my dear enamesegnalen😍
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜሉዮ። You are planner organized and thinker.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ አመሰግናለው
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
welcome meluye 🌺🌺 melkam beal yihunilish kan betasabochis 💕💕💕💕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@dhainicell8031
@dhainicell8031 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ እንኳን አደረሰሽ እናመሰግናለን ማሚዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንካን አብረ አሰረሰን የኔ ውድ
@ruthmime73
@ruthmime73 2 жыл бұрын
ሚሊዬ እንኳን አደረሰሽ የእኔ ባለሙያ እርጥብ ቃሪያ በደቡብ "ዳጣ" ይባላል በእጅ ወፍጮ ( በድንጋይ ወፍጮ) ነው የሚሰራው። እጅሽ ይባረክ👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሩትዬ እኔም እዛ ሄጄ ነው ያየሁት
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ዋውውውው የኛ ባለሙያ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ መልካም ፋሲካ ላንችም ለመላ ቤተሰብሽ እመኛለሁ ተብረኪልኝ ❤️🙏❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን ዛዬንዬ
@marthamande
@marthamande 2 жыл бұрын
Melly Melkam Fasica. Thank you We love you ❤️ 💜 ♥️
@samrawitdesta8544
@samrawitdesta8544 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን እደረሰሽ እጅሽ ይባረክ አድናቂሽ ነኝ አንድ ጥያቄ አለኝ ጠጁን ለመስራት ማንኛውም ወይን ይሆናል ወይስ አንቺ እምትመክሪው አለሽ አመሰግናለሁ
@anisabdi7203
@anisabdi7203 2 жыл бұрын
Wow 👌 👏 ejish yibarek
@tigistsintayehu1707
@tigistsintayehu1707 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜሉ ለበዓል አትመጣም እንዴ እያልኩ ነበር። ❤❤❤
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እንኩአን አደረሰሽ መልካም በአል ይሁንልሽ እስከመላው ቤተሰቦችሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@genettesfayeaga4843
@genettesfayeaga4843 2 жыл бұрын
Thank you Melu
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ከነመላው ቤተሰብሽ እንኳን ለትሳኤ በዓል በሰላም እደረሳችሁ!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
😍👀
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
great job sis happy ester you and your family 🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሊዬ መቼ ነው በቀሚስ የምናይሽ በዓል በዓል አስመስዪው እንጂ በጣም ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ
@umuyusra922
@umuyusra922 2 жыл бұрын
ሰላም ሜሉ ጠጁን በ አልኮል ፍሪ መስራት ይቻላል?
@fouziaah4132
@fouziaah4132 2 жыл бұрын
Tabarki yene konjo melekam behalf yehunelesh Ken mala betsebesh
@zaidhyab9117
@zaidhyab9117 2 жыл бұрын
You are intelligent
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ቅመም ምን ላድርግሽ ነፍስኮ ነሽ በቃ የሚሰራ ነገር ነው ምያሳዪን ብርክ በዪልኝ። በነገርሽ ላይ ያሳየሽንን ዳቦ ቁልጭ አድርጌ ሰራሁት ቤተሰቦቼ በሽታው ሆዳቸውን ሳጮህ አመሸሁ ነገ በጠዋት እንገናኝ ብዬ ሰስፔንስ አድርጌያቸዋለሁ ኑሪልኝ እድሜ ላንቺ ለቅመሚት ኮራ አደረግሽኝኮ።
@kananelofxlempe6914
@kananelofxlempe6914 2 жыл бұрын
Good
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪ መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 2 жыл бұрын
Enkuan Aderesesh Mellye
@yalgaayalew7076
@yalgaayalew7076 2 жыл бұрын
Tebrekiy♥️♥️♥️
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 жыл бұрын
ሜሊ ሽኮር ከመላው ቤተሰቦችሽጋ መልካም በአል ይሁንልሽ 🇪🇷💞🇪🇹
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን አውትዬ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
እንኳን አደርሰሽ ሜሉ ከነ መላው ቤተሰብሽ ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሪዬ
@tg5355
@tg5355 2 жыл бұрын
ሜሉ እንኳን አደረሰሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ!!!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቲጂዬ እንኳን አብሮ አደረሰን
@guucitube5942
@guucitube5942 2 жыл бұрын
Enkan Aderesesh MY ቶop 10 😘😍😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
እባካችሁ like በማድረግ እናግዛት። ጎበዝ ሴት ነች
@tiruworknicola7417
@tiruworknicola7417 2 жыл бұрын
Hi please write cooking book thank you
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 жыл бұрын
👍👍👍👍💯💯💯💯💯
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 2 жыл бұрын
Yena gobezi balemuya ehita
@ghideyhagos9446
@ghideyhagos9446 2 жыл бұрын
Zamanshen fatary yebarkaw
@dekisebina73
@dekisebina73 2 жыл бұрын
Happy Easter to you dear Melly. Thank you for the great recipes & for telling us the herbs names in English. 🙏
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 2 жыл бұрын
ስወድሽ፡ሜሉ፡እንኳን፡አደረሰሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
እንኻን አደረሰን🌿❤
@tesfayekassa920
@tesfayekassa920 2 жыл бұрын
በአጋጣሚ ነው ያየሁት እና የምትጠቀሚውን ግብአት በእንግሊዘኛ ምን አንደሚባል ብትገልጭ ጥሩ ነው ። ለማዘጋቸት እንኮን ብፈልግ ምን ብዬ ልግዛው።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሁሉንም አስቀምጫለው የመጀመሪያው አስተያየት መስጫው (comment box)ላይ
@seblea2090
@seblea2090 2 жыл бұрын
ሜሉ የቅመም መፍጫሽ ስሙን ብትነግሪኝ
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 2 жыл бұрын
Enquan Adersehsi!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ብርሀንዬ
@wpletesilasie9303
@wpletesilasie9303 2 жыл бұрын
እህቴ ስናፍጭ ያልሽው ሰሊጥ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አይደለም የጎመን ዘር አይነት ነው mustard ይባላል በእንግሊዘኛ
@jargoweltmeister5600
@jargoweltmeister5600 2 жыл бұрын
Bekam Gomez nesh
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@dawitmuluye1892
@dawitmuluye1892 2 жыл бұрын
Enqwan lefasika Beal aderesh adnakish negn Tena yestesh
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 2 жыл бұрын
አንኳን አደረሰሽ ከነ መላ ቤተሰብሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሱዛንዬ
@ghideyhagos9446
@ghideyhagos9446 2 жыл бұрын
Lamglx batam kalat yatrghal
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 2 жыл бұрын
መልክ ሥጠኝ እንጂ ሙያ ከሁቱብ እያሉ ነው ሤቶች ሁሉ
@helaftwi368
@helaftwi368 2 жыл бұрын
Hahaha
@ghideyhagos9446
@ghideyhagos9446 2 жыл бұрын
Batam moyashe gadab yalwom
@zertumuhie7555
@zertumuhie7555 2 жыл бұрын
የኔውድእኔካንችእየተማርኩባለሞያልሆንልሽነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nanonobiang9607
@nanonobiang9607 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o3nEkHljmtiYfs0 Cake NY Omonyah
ቅዳሜ ሰርተን የበላነው
24:55
Melly spice tv
Рет қаралды 3,6 М.
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
00:32
Celine Dept
Рет қаралды 28 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
ስላም  ቤተስብ  ምርጥ  የዶሮ  አስራር  ትወዱታላቹ   ስሩት
8:24
Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ ዩቱብ
Рет қаралды 4,1 М.
የኛ ቤት የሰንበት ቁርስ  ልዩ ጉዝጓዞ ሰራሁ
21:37
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
00:32
Celine Dept
Рет қаралды 28 МЛН