የፎሶልያ በካሮት አሰራር How to make Green beans with carrots //Ethiopian food//

  Рет қаралды 797

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Күн бұрын

#food #ethiopiancooking #ethiopianfood #eritreanfood #cooking #recipe #yummy

Пікірлер: 14
@jonimercy
@jonimercy 3 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ፎሶሊያ በካሮት ነው የሰራሽው አስቀድመሽ በዘይት ጠብሰሽ ሽንኩርቱን ቀምመሽ ጠብስሽ አንድ ላይ ቀላቅለሽው ቀለል ባለ መልኩ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ለአይን ይማርካል እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️🙏👍
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የፍቅር ዋው የኔ ባለሞያ
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 3 ай бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi ዋዉ በጣም ቆንጆ የፎሶሊያ አሰራር ነው ፍቅርዬ የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ ❤❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፊቅርዬ ፎሶልያዉን እና ካሮቱን ጥብስ አርገሽ አሰታረሽ በጣም ነው የሚማርከው ብዙ የምግብ አሰራሮችን ካንች እየተማርን ነው እውነት እነመሰግናለን ዴስ የሚለው ቀለል አርገሽነው የሚሰሪውም የምታሳይንም ለማየት እራሱ ይማርካል❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 ай бұрын
Selam fikirye enkan selam metashi betam yemitafit konjo yehone carottes be fosoloya new yeserashiw egish ybarek ❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
ላይክ ሼር❤
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 3 ай бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የካሮት በፎሶልያ አሰራር ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ❤❤
@woynitube315
@woynitube315 3 ай бұрын
ሰላም ፍቅር እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ የሚገርም አሰራር ነው እጅሽን ይብንርከው 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 3 ай бұрын
ስላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው ወድጀዋለሁ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለሁ።❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 ай бұрын
ሰላም ላንቺ የፍቅርዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ ፍሶሊያውን ጥብስ አርገሽ ካሮቱንም ጥብሰሽ ነው የሰራሽው በውነት በጣም ያምራል ያስጎመጃል ፎሶሊያ በካሮት አሰራርሽን ወድጀዋለሁ ❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ ጣፋጭ የሆነ ፎሶሊያ እና የካሮት ጥብስ ነው ለየብቻ ጠብሰሽ ከሽንኩርቱጋር ማቀላቀልሽ በጣም ያጣፍጠዋል ያስጎመጃል ብሉኝ ብሉኝ ይላል የሱሩ እጆች ይባረክ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 3 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው የዛሬው ደግሞ ይለያል በጣም ቆንጆ የፎሶሊያና የካሮት አሰራር ነው የተጠቀምሽው ቅመም ቀለል ያሉ ናቸው ጎበዝ ባለሙያነሽ እኔ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው እጅሽ ይባረክ
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም የፍቅርዬ !ዋውውውው እንዴት ያምራል መልኩ ! በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ የፈሶልያ በካሮት ጥብስ ነው የሰራሽው። ቀላል በሆነ መንገድ ግን የሚጣፍጥ እና አይን የሚስብ ነው❤
@kershfood8611
@kershfood8611 3 ай бұрын
تسلم ايدك بجد راوعة وطريقة سهلة وبسيطة والنظافة مشاء الله تبارك الله جزاك الله خير الجزاء على مجهودك الرائع بارك الله فيك ❤like ‏
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 24 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
ምርጥ ጎመን በስጋ አሰራር ethiopian food
9:16
Yefiker kitchen
Рет қаралды 331
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН