ምርጥ ጎመን በስጋ አሰራር ethiopian food

  Рет қаралды 277

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

26 күн бұрын

#ethiopianfood #food #cooking #recipe #yummy #ethiopian #cookingrecipes #eritreanfood #youtubefood #ethiopianfoodrecipe

Пікірлер: 16
@Selamawit
@Selamawit 24 күн бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ዋውው የምር ጎመኑ ሲያምር እንደዚህ አይነት ጎመን ካገኘሁ ቆየሁ እኔ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሺው ያምራል በጣም ጣሙም ልዩ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም ሼርርር
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 24 күн бұрын
❤❤❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 24 күн бұрын
የፍቅርዬ በጣም ነው የሚያምረው ! ሽንኩርቱን እና ስጋውን አንድ ላይ ጠብሰሽ ጎመኑን ለብቻው ከቀቀልሽ በሁዋላ ነው ያቀላቀልሽ። ዓይን ይስባል ልዩ ነው። ምርጥ የሀበሻ ጎመን በስጋ ነው የሰራሽው። እጆችሽን እግዚያብሄር ይባርክ❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 24 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ብዝት ይበል እንዴት ያስጎመጃል እኔ ከምወደው ምግብ ይሄ ነው ጎመን በስጋ በጣም ቆንጆ ለብቻው አቁላልተሽ ስጋውንም ክስ ያገነፈልሽውን ጎመን ጨምረሽ ሚጥሚጣ ቅቤ ተጨምሮ ፕርፌክት አሰራር ነው ❤❤❤
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 24 күн бұрын
ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ በርች❤❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 23 күн бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw fkrye edet yemiyamr gomen besga siwod waw mereku liyu new waw betam ❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 23 күн бұрын
Selam Fikirye enkan selam metashi ewnet betam liyu yehone aserar gomen besiga bibela yemaltegbew mirt migb egish ybarek siyasgomeji yummy yummy 😋😋
@jonimercy
@jonimercy 20 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም የሚያምር የሚያስጎመጅ ጎመን በስጋ ነው የሰራሽው ጎመኑን ለብቻው ቀቅለሽ ስጋውን በሽንኩርት ጠብሰሽ ማጣፈጫ ግብአቶችን ተጠቅመሽ በድጋሚ አንድ ላይ ጠብሰሽው ዋው ልዩ ነው እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️😋🙏👍
@jemstube
@jemstube 23 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዋዉ በጣም ያምራል ልዩ የሆነ ጎመን በስጋ ነዉ የሰራሽዉ በጣም ወድጄዋለሁ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ያስጎመጃል❤🎉
@Azzistyle
@Azzistyle 23 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው የኔ ጎበዝ እውነት ይሄ ይለያል ሲያምር ምርጥ ጎመን በሰጋ አቤት ወድኩት
@woynitube315
@woynitube315 23 күн бұрын
ሰላም ፍቅር እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ያምራል ከሙያሽ ስላካፈልሽኝ ከልብ እናመሰግናለን💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍
@kershfood8611
@kershfood8611 21 күн бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻21❤Welcome good morning Very good ❤
@BezTube1627
@BezTube1627 23 күн бұрын
Fikir Enkuan dehna metash betam konjo ye gomen be siga aserar new shinkurtun ke sigaw gar mejemerya bedenb abselesh genfel yargeshiwin gomen kelaklish kelel yal aserar yemitafit gomen be siga yetbarek yehun❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 23 күн бұрын
ጎመኑን ቀቅለሽ ሽንኩርቱን ነጭ ሽንኩርት ስጋውን በመጨመር ከሽንኩርቱ ጋር በደንብ አብስለሽ ከጎመኑጋር ቀላቅከሽ ኮርሪማ ሚጥሚጣ ለጋ ቅቤ እንዴት እንዴሚያምር❤❤
@seltes3901
@seltes3901 24 күн бұрын
Is this kale ?
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 24 күн бұрын
Yes
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН
ጎመን በስጋ Gomen be Siga
8:08
Ethio Eskuti Tube እስኩቲ ቲዩብ,Ethiopian food Recipe
Рет қаралды 74 М.
የጥብስ ወጥ አሰራር //Ethiopian Food //stew
9:58
MARE & MARU
Рет қаралды 315 М.
ጎመን በስጋ አሰራር || Ethiopian Food how to make Gomen besiga
8:01
የፆም በያይነቱ //ማህበራዊ//Ethiopian popular Food
18:58
ምርጥ ሰላጣ አሰራር Healthy salad //ethiopian food
8:08
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 7 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,8 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 10 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 128 МЛН