የትንሳኤ መፈሰኪያ ትእዛዛችሁን በዚህ መልክ አገልግለን አስረክበናል

  Рет қаралды 10,875

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Ай бұрын

Пікірлер: 240
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles Ай бұрын
በዚህ መልካም የእርዳታ ሀሳብ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ዋጋችሁን በወዲያኛው አለም ይቁጠሩላችሁ፣ያስባችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ በእውነቱ ❤መምህር የሚቃወመው አጅሬውነው የመልካም ነገር ጠር
@ghhu231
@ghhu231 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማስግን እንድት ድስጊለል
@user-yy4tv2ec8v
@user-yy4tv2ec8v Ай бұрын
አሜን
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m Ай бұрын
የነፍሴ መጋቢ መምህሬ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ እዚህ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ በወጣው ይተካ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን እኛንም እንደዚህ ያለ የነፍስ ዋጋ ከሚያስገኝ በረከት እንድንሳተፍ እግዚአብሔር ይርዳኝ ❤
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
በእውነት የሰጣችሁ አማኑኤል ይስጣችሁ በቦታው የተገኛችሁ በሙሉ ክብር ይገባቹዋል በእውነት ግን ግን እጅግ በጣም ነው የምናሳፍረው ዘንድሮም ትልልቅ ሽማግሌዎች አልገባቸውም መምህርን አልተረዱትም እንኳን መከልከል እንኳን እንቅፋት መሆን ይበልጥ እጅጉኑ ሊረዱት አይገባም ነበር አሳፋሪዎች ናቸው እመቤቴን አዎ መምህር ወርቅ አፈራው እና ሌሎቹም የበኩላችሁን ተወጥታችዋል እጅግ በጣም ላመሰግናችሁ እፈልጋለው ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በተለይ ዘማርያን እህቶቼ ብሩክ ሁኑ
@sile-sew
@sile-sew Ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ክርስቶስ ተሳሙታን በአብይ ሐይል ወስልጣን አሰሮ ለሴጣን አጋአዞ ለአዳም ሰላም እሚኢዜሰ ኮነ ፍሰሐ ወሰላም❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዝ የበረከት ስራ የተሳተፋች በወጣ ይተካላች የነብስ ምግብ ያርግላች ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰🕊️🥰🌿🌿
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 Ай бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው...ለሁላችሁም እግዚአብሔር ብድራቱን ይመልስ !!
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
ለሰጪ ይስጥልን እኛም ለበረከቱ ያሳትፈን ፀጋው ያልብሳቹ
@hgffvggf9238
@hgffvggf9238 Ай бұрын
መምህራችን በውእነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የገልግሎት ዘበንህን ይባርክልህ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የበረከት ሰራ የተስተፍችህ በወጣ ይትክ
@user-jp3cp3jz5d
@user-jp3cp3jz5d Ай бұрын
እድለኛ ነኝ የንጉሡ ልጆች ነን የመድኃ ዓለም ማህበረተኛ ስለሆንሁ ተመስገን
@user-gq5yr4ik1z
@user-gq5yr4ik1z Ай бұрын
ማህበር ላይ መግባት ፈልጋለሁ ምእመናን
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Ай бұрын
ቴሌግራም ላይ ስረች አድረጊ​@@user-gq5yr4ik1z
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እኮ መመረጥ ነው ተመስገን ኣምላኬ
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም ተሥፋ ሥላሴ ሁላቹሁም በዚ የተሳተፋቹሁ እግዚአብሔር በዓንደ ወርቅ ይፃፍላቹሁ መታደል ነው እንዃን ጣላት አፈረ ጎዶልያስ
@Tyitbarek2053
@Tyitbarek2053 Ай бұрын
በእውነት እንደዚህ የምታገለግሉበትን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያርዝምላችሁ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
.በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን ቅዱስሚካኤል ምስጋና ይድረሰዉ ለጥያቄ መልሡ ፈጣነዉ ለሁላችነም መልስ ይስጠን ለሠጣችሁ ሁሉ እመብርሐን ትስጣችሁ መምህርየ እድሑም የስራ ባልደረባህ በክፉከሚመለከታቾሁ ጠላት ትጠብቃችሁ አምላኬ ጌታየ ፍቀድልኝ እድሳተፍ ዝማሬመአላአክት ያሠማልን ተስፋመግስተሠመአትን ያዉርስልን በሠላም ለቀጣይ አመት ያድርሳችሁ መምህርየ
@habhabshi8263
@habhabshi8263 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን አደረሳችሁ በእውነት በዚህ በረከት የተካፈላችሁ ሁሉም የበረከት ያድርግላችሁ በረከታችሁ ይደርብልን አሜን
@fkrfkr9816
@fkrfkr9816 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስንን መስጠት ብቻ ሳይሆን የተሰጠውን ቦታ ቦታ ማስያዝ በጣም ትልቅ ስራ ነው በእውነት መምህራችን ወንድሞቻችን ተባረኩልን ከነቤተሰቦቻችሁ እድሜ ከጤና ያድላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እንቁወች እንደናንተ ያለውን ያብዛልን🙏
@etoeto5473
@etoeto5473 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያሰየን ጌታ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d Ай бұрын
ንቁ መምህራችን አግዚአብሄር ይጠብቅህ የሰጣቹ ደግሞ አግዚአብሄር በረከት ወደቤታቹ ያምጣ አኝም ለመስጠት ያብቃን ❤❤ገብረማርያም ብላቹ በፀለታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ❤❤
@waanofiwaanofi8307
@waanofiwaanofi8307 Ай бұрын
እመብረሐን ለነደያን እንደቆማቹ ለናተም ትቁምላቹ እናታችን።
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሰጪው ይስጥልን❤❤❤
@fikirf295
@fikirf295 Ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ❤
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🌿🌹🌹🥀🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🌹🌹🥀🥀🥀🌹🌹🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Ай бұрын
መምህርየ ልፋትህ ፍሬ አፍርቷል እንኳን ደስ አለህ ኑጹህ ፊሬ ስላፈራ የእውነት በአተ ትምህርት ህዝቡ ለእውነት ለእግዚአብሔር ተገዝቷል 😢😢😢😢እምነተታችን ይጨምርልን የማያዳምጡትንም እዳዳምጡ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን የእግዚአብሔር ቃል ይማርካል ሀያላንነን ብለው የማስቡትንም ነገስታት ይማርክልን 😢😢😢😢ሁላችንም ለሀገራችን እንጸልይ😢
@mulye8211
@mulye8211 Ай бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💐💐💐💐💐 እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
@ggvg-om6lu
@ggvg-om6lu Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታችን 🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Ай бұрын
የእውነት ልፍታችሁ ድካማች የቅዱሳ ድካም አረጉ በበረከት ይሙላላችሁ ቤታችሁ መምህረዬ በጣም ልዬ ነው የደከማች ድካሙ ቀላል አይደለም እግዚአብሄረ ያክብራች🙏🙏
@user-fc6or5sd1j
@user-fc6or5sd1j Ай бұрын
በእውነት ቀናው ስለ አልተሳተፉ ፈጣረ በበረከቱ ይጎበኛቹ
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት መታደል ነው በወጣ ይተካ ለዚህ በረከት መብቃት መታደል ነው
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዮባ ዳኒ ለዚህ ቅዱስ ስራ ሰለጋበዛችሁን ሰላሳተፋችሁንከብረት ይስጥልኝ ይሄን ኮመንት የምታነቡ ኢትዮጵያዊያን❤የመዳን ቀን ዛሬ ናት ወደ እግዚአበሔር እንመለስ መች እንደመንጠራ አናቀውም ንሰሐ እንግባ❤❤❤
@SabalSabal-od2bi
@SabalSabal-od2bi Ай бұрын
መድሃንያለም አባቴ ያገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክልን🙏🙏🙏
@webit312
@webit312 Ай бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ እንደዚሁም በገንዘብም በጉልበትም የምታግዙ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤
@getiadino2938
@getiadino2938 Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@avg4628
@avg4628 Ай бұрын
መነኛ መታደል ነው በእውነቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ይድረስህ በኔ ሓጥያተኛ ባርያህ
@hhhvj
@hhhvj Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ መመረጥ ነው ለዚህ በረከት መሳተፍ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
የኔ እቁ መምህርዬ ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ከነ ቤተሰቦቹ ባአታ ለማርያም ትጠብቅልን ይህ የበረከት ስራ አግዚአብሔር የፈቀደለት ብቻ የበረከቱን ስራ ይሰራል አግዚአብሔር ይመስገን ወደፊት ጤናዬን ይስጠኝ አሳተፋለሁ አንባዬ መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ ወንድማችን ወርቃፈራሁ በገንዘብ በጉልበትም የተሳተፋችሁ ሁሉ አግዚአብሔር ይስጣችሁ በንቁ ይህ ፐሮግራም በወንድማችን የኔ ነህ በከርስትና ስሙ ወልደ ገብርኤል አንዲህ አይነት የተባረከ የበረከት ስራ ይሰራል በስደት ከቤታቸዉ የተፈናቀሉ በተለያየ ምከንያት ከቤት ወጠዉ የተራቡትን መመገብ ማልበስ የአገዚአብሔርን ቃል በማስተማር የሰዉ ህይወት ።ሊለወጥ ይቻላል ስለ ሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@aroza5670
@aroza5670 Ай бұрын
ያሳዝናል በቃል መስበክእጂ ተግባርየለምእግዚሐቡሔርእዴትይስማን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@MarkosWeecha
@MarkosWeecha Ай бұрын
እንኳን ለትንሳኤው አደረሳችሁ መምሕር አንተንም ፈጣሪ ፀጋሕን ያብዛልሕ ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልሕ
@maqdasmaqdas4941
@maqdasmaqdas4941 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በስመ ስላሴ እንዴት ደስ ይላል የነፍሴ መጋቢ መምህሬ ኪዳን ምሕረት ትጠብቅልኝ
@user-vj9og4od2z
@user-vj9og4od2z Ай бұрын
በእውነት ለዚህ ሁሉም ለተሳተፋቸው በወጣ ይሙላላቸው
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Ай бұрын
እግዝአብሄር፡ይባርክህ መምህር ሁላችሁም በጉልበትም በገን ዘብእ፡የተሳተፋችሁ ያላችሁ በሙሉ ፈጣሪ የነፍስ ዋጋ ይክፈላችሁ ፡እኔንም ከዚበረከት እንድሳተፍ ፈጣሪ ይርዳኝ
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደሰሠን ለሰጪዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤❤
@alembesufekad145
@alembesufekad145 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@hiritabvs1500
@hiritabvs1500 Ай бұрын
በእውነት እንዲሕ አይነት መልካም ነገር አስባችሁ ላደረጋችሁ በጉልበትም በገንዘብም በጸሎትም በሁሉም እግዚአብሔር በወጣው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ በረከቱን ይስጣችሁ ❤
@HanauNew
@HanauNew Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አብሮ አደረስን
@hi-kt1uh
@hi-kt1uh Ай бұрын
ስላደረጋቹህት መልካም ተግባራት እግዚአብሔር ጻጋውን ያብዛልህ ያብዛላቹህ ።ይህንን እንዲሰፍ ከመንግሥት፣ ከግል ተቋማት ድጋፍ ብትጠይቁ
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እዲሁም ለሰጣቹሁና ለተሳተፋቹሁ እግዚአብሔር አምላክ በመንግሥት ሰማያት ዋጋቹሁን ይክፈላቹሁ መምህር ወንድሞቻችንም እግዚአብሔር ይስጣቹሁ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Ай бұрын
በጎነት ከንተ ነዉ የወሰዱት መምህርዬ ስለዝ ገና ቡዙ ስራ ይሰራል ደሩ ግን ግፋኞች በያ ቤተክርስቲያኑ ሰለ ታሰገሰጉ መስራት ትንሽ ይከብደል እንጂ በጣም የታለወጣ ሰው ቡዙ ነዉ በርቱ በረከታቹ ይደርብን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kw7fk8vd4v
@user-kw7fk8vd4v Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን...
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Ай бұрын
ዋው የልጁን ብር እና ስልክ መሰረቁ ምክኒያት አለው ብሩ ብቻ ቢሰረቅ ኑሮ ብሩ አይመለስም ነበር እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ምክኒያት አለው
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
ወይኔ ብሩ ከጠፋ ቡሀላ የተገኘዉ በጣም ድቅነዉ የእግዚአብሔር ስራዉ
@hiwettube7iv2rl1i
@hiwettube7iv2rl1i Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በረከታችሁ ይድረሰን❤
@KidusAfnin
@KidusAfnin Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፤ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሁሉም ሰው እንደዚህ ቢተጋገዝ መልካም ነው
@Mekde.2126
@Mekde.2126 Ай бұрын
እግዛብሔር የስታችሁ ምንኛ መታደል ነው በወጣ ይተካ ጉልበታችሁ ይባረክ
@Kuskuam206
@Kuskuam206 Ай бұрын
በረከታችሁ ይደርብን ክርስቶስን ስለመገባችሁ በእዉነት ተባረኩ❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይባርካቹህ የሰጣቹህ እግዚአብሔር ይስጣቹህ የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹህ ❤
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y Ай бұрын
Egziabher Yistlin Tsegawun Yabzalin
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጣችሁ የሰጣችሁ መምህር እናተንም እሱ ይባርካችሁ❤❤❤❤
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Ай бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህ እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት በዚህ መልካም አገልግሎት ለተሳተፋችሁ እህት ወንድሞቼ አባቶች እናቶች እድሜ ከጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን🤲
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Ай бұрын
በዚህ መልካም ስራ የተካፈላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Ай бұрын
በጠም ደስ የምል ነው በዚህ ቦታ ሆናችሁ ለርደችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ወጋችሁን ይክፍልላችሁ በእድሜና በጤና ያቆይልን መምህርችን
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ ለሰጣቹ በእውነት ቀናሁ መምህርየ በረከታቹ ይደርብን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህር ዘመንህ ይባርክ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በወጣ ይተካ ለኛም በረከቱ ይደርብን
@sile-sew
@sile-sew Ай бұрын
በጣም ከፍቷቹ ያቃል እግዚአብሔርን ነው ምላቹ እምታማክሩት ሰው ስታጡ ምን ታረጋላቹ አዳማ አልተመቸኝም የመምህር ገጠመኝ ላይ አለሁኝ ከነ ልጆቼ 2ት ሳምንት እማርፍበት ቦታ ባገኝ በእግዚአብሔር ውለታ ዋሉልኝ🙏
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach Ай бұрын
አዲስ አበባ ነው የፈለግሽው?
@sile-sew
@sile-sew Ай бұрын
አዎ እህቴ የመምህር ገጠመኝ የቀረብኩት ልጅ ነኝ ፈተና ገጠመኝ 125 የናዝሬቱ ወጣት የሚለው ያለሁት ልጅነኝ ግፋቢል በደንብ ለማሰር ያክልነው እሚረዳኝ ስላጣው ነው❤❤❤🙏🙏🙏
@sile-sew
@sile-sew Ай бұрын
ኮሜንቴን ስላነበብሽው እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያንብብልሽ በጣም አመሰግናለው ቢሆንም ባይሆንም አመሰግናለው🙏🙏🙏
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach Ай бұрын
@@sile-sew Etanu agegnehu ብለህ በሜሴንጀር አናግረኝ
@sile-sew
@sile-sew Ай бұрын
እሺ ሰላም ብያለው በሚሰጀር ካልተሳሳትኩ🙏
@aroza5670
@aroza5670 Ай бұрын
በተግባር የለም መምህር እምነታችን ተበላሸ ቤተክርስቲያንየደሀናየአፀንተስፋነበረችድሮ አሁንየለም😢😢😢😢
@alemaztube
@alemaztube Ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ በእውነት ፈጣሪ የልብክን አሳብ ይፍፕፅምልክ
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 Ай бұрын
የተናቁት የሚሀነሳዉ እግዚአብሄር ይርዳቹሁ
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስ መምህር❤❤❤
@user-kp9ks1tk9w
@user-kp9ks1tk9w Ай бұрын
selam
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህንን ያደረጋቹሁ በረከታችሁ ይደርብኝ የልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ ደስ ይላል😢
@user-vi5gl6gq8i
@user-vi5gl6gq8i Ай бұрын
በእግዚአብሔር እርዳታ ለላው ግዜ እኔም መሳተፍ እፈልጋለሁ።እግዚአብሔር ይርዳኝ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያስደስታል 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@HamidAlo-yl7qe
@HamidAlo-yl7qe Ай бұрын
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@fevenhailemariam7686
@fevenhailemariam7686 Ай бұрын
እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኛም ባላሰብንበት ዋልን
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሰጣችሁ ላገለገላችሁ ለተባበራችሁ ሁሉ ፈጣሪ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ
@Genet398
@Genet398 Ай бұрын
እድት እደቀናሁ የበጎ ስራ እዲ ስትስጥ ድስስል😢 በረከታቹ ይደርበን እልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬምላእክት የስመዐልና እንካን እደረሳቹ መምህራችን ብዕድመን ብፀጋን ይሓልወልና
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g Ай бұрын
Amen amen amen enkan Abro Adersen yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
እልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን አሸንፋችሁ ለዚህ ያበቃችሁ መድኃኒዓለም ይመስገን ❤❤❤አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
@betelhemtadese8699
@betelhemtadese8699 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tamworknesh5378
@tamworknesh5378 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 Ай бұрын
ልልል ልልል 🙏🙏🙏👏👏👏👏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
የሰጣችሁ የጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት እናቴ የጎደለውን ትምላላችሁ
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d Ай бұрын
በእውነት ተባረኩ መምህር በእንባ ነው የጨረስኩት😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Ай бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ ❤❤❤❤
@salamnuguse4523
@salamnuguse4523 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእኳንአብሮአደረሠን
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf Ай бұрын
ታድላችሁ ፈጣሪዬ ሆይ ልቤን ቀይርልኝ
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t Ай бұрын
እግዛቤሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በኪነ ጥበቡ ይጠብቃችሁ የውነት በጣም ደር ይላል
@ghhu231
@ghhu231 Ай бұрын
ማህምር ዬምሰጥ ልስ ነበርኝ በማርያም እንድት ደስ ይለል እግዚአብሔር ይክብርልኝ ርጅም እዲሜ ይስጥልኝ ሁነት
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በስመ ሥላሴ እንደት ደስ ይላል።
@hgjkh5391
@hgjkh5391 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ወልደ የዋንሰ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ማይናገር ልዬ ስጦታው 🤲🤲🤲በእውነት ፀጋዉ ያብዛላችሁ የአመት ሰው ይበላችሁ 🌻መምህርዬ ወንዲማቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by Ай бұрын
በወጣ ይተክ በዚ በርክት ለተሳተፋችሁ መምህር እገልግሎትክን እብዝቶ ይጨምር
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እደትነህ መምህር በያለንበት ልብስ ብናሰባስብ ሁሉም ይለብስ ነበር እስኪ ዱባይ ያላችሁ እናሰባስብ
@annahanna8932
@annahanna8932 Ай бұрын
☦️❤🤲☦️❤🤲☦️❤🤲❤
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@fafi-zana
@fafi-zana Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@Keuser-gc2mb1hk2h
@Keuser-gc2mb1hk2h Ай бұрын
Egzabehare Yemsgen Temsgen Yehane Yaderge Amelake
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 104 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 10 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 179 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 15 МЛН
223ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ተጥሎ የተገኘው ልጅ ከአመታት በኋላ  የማን ልጅ ቢሆን ትላላችሁ
1:13:32
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
2ኛውና የመጨረሻው (ስለታቦትና ፅላት ዋና ምስጢር ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
3:42:16
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 10 МЛН