የምትወዳትን ልጅ እንደምታስብላት የምታሳይበት መንገድ

  Рет қаралды 20,885

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

3 жыл бұрын

#ፍቅር #Fikeryibeltal
#Relationshiptips
#Love
/ fikeryibelta. .
Telegram
t.me/Fikeryibeltal
fb
/ fiker.yebeltal
KZbin
kzbin.info/door/7Ki...
Tiktok
vm.tiktok.com/ZS9nR
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
www.youtube.com/watch?v=6mhiV...
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
www.youtube.com/watch?v=LV51f...
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
www.youtube.com/watch?v=w45m8...
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
www.youtube.com/watch?v=AQ3X7...
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
www.youtube.com/watch?v=0OfOp...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
www.youtube.com/watch?v=D__P3...

Пікірлер: 97
@ideagraphics6516
@ideagraphics6516 3 жыл бұрын
ፍቅር እጅሽ ላይ 💍 አየሁኝ ልበል ያጠፋሽን ነገር አሁን እኔ አወኩኝ እንኩዋን ደስ አለሽ ለማንኛውም አንወድሻለን
@samuelts7461
@samuelts7461 3 жыл бұрын
ፍቅር ፈጣሪ የኑሮ ውጣ ውረድሽን ያቅልልሽ 🙏 አትጥፊብን አንቺ በጣም ታስፈልጊናለሽ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 3 жыл бұрын
አረ ፍቅርየ እድሜሽ ረጅም ነው ወላሂ ምን ሆና ነው የጠፋችው ብየ ፌስቡክ ላይ ስፈልግሽ ነበር ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
@USA55653
@USA55653 2 жыл бұрын
Good advice
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 жыл бұрын
ሴት ልጅን ከተንከባከብካት እንደምታፈቅራት ካወቀች እርግብግቢትህን ነው ምትረግጥህ። ሴትን ተንከባክበን አጥተን እናውቃለን። እንደውም ትዝ አለኝ; የጓደኛዬን ሞተር አንዱ አጥቦላት ቆንጆ አድርጎ ሲሰጣጥ Thank you ብላው ነገር ግን ወደኔ ጠጋ ብላ በምላሱ ነው መሰለኝ ያጠባት እያለች ትስቅበታለች።ይጋብዛታል የምትፈልገውን ሁሉ ያቀርብላታል።ከዛን በጣም ሲንከባከበኝ ማፍቀሬን እየረሳሁት ነው ድሮ ነበረ የምወደዉ።አሁን ቀነሰብኝ ምናምን ትለዋለች። ታሪኩ ብዙ ነው ለማንኛውም ሴት ልጅን በጣም መንከባከብ ጉዳትም አለው። በጠቅላላ ሴት ልጅ እንደምትወዳት ካወቀችህ ትጫወትብሃለች። አለቀ። ስለደረሰብኝም ነው ማካፍላችሁ
@tsehayyimer3635
@tsehayyimer3635 3 жыл бұрын
ሁሉም አንድ አይደለም
@Zainab-ne8ro
@Zainab-ne8ro 3 жыл бұрын
@@tsehayyimer3635 ትክክክክል ወደዩ እህቴ ሁልም እንደ አይደለም እውነት ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ሁሉም አንድ አይደለም ወንድሜ
@matigola6873
@matigola6873 3 жыл бұрын
Welcome back fiker!
@wassihunguade1592
@wassihunguade1592 3 жыл бұрын
oh I like the motto of your channel written on the T-shirt. The graphics is nice
@muhibmuhib9724
@muhibmuhib9724 3 жыл бұрын
ከተፈጥሯዊው ጣፋጭ የፍቅር ምንጭ የተቀዳ ፍቅርን አስተማሪ፣ ፍቅርን አቀንቃኝ፣ የእውነተኛ ፍቅር ቀንዲል ፣ ከልብ የምንወድሽ የምናከብርሽ ፍቅር ይበልጣል፣ እንኳን ደህና መጣሽ። በተለመደው ማራኪ ትምህርታዊ ገለፃሽ ዳግም ተገናኘን። እንዴት ነሽ? እንዴትስ ሰነበትሽ? ፍቅር ይበልጣል።❤️
@Abc21dc
@Abc21dc 3 жыл бұрын
ኧረ ፍቅር አትጥፊ
@getachewbekele7425
@getachewbekele7425 3 жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ነው ሠላምጤና ይስጥልኝ
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ፍቅርዬ ጠፍተሽ ነበር ዌል ብለናል✨💞
@elenitube3599
@elenitube3599 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሸልን ፍቅርዬ ሰውድሸሸሸ😘
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 3 жыл бұрын
ፍቅር ውዴ እዴት ነሽልኝ እንኳን መጣሽ እህቴ ጠፍተሽ ነበር
@NatiNigatu-vt8ju
@NatiNigatu-vt8ju Жыл бұрын
በጣም እንወድሻለን ይመቻል
@habtamudachasa8166
@habtamudachasa8166 3 жыл бұрын
Barchi fiker Enamsginalen
@tadelemulugeta6834
@tadelemulugeta6834 3 жыл бұрын
ወሳኝ ርዕሰ 👌👌
@eleniqueen2587
@eleniqueen2587 3 жыл бұрын
ke 18 amet betach lehonewm sle school life mnamn eski amakrin
@habtamudachasa8166
@habtamudachasa8166 3 жыл бұрын
Welcome fiker
@umarume8817
@umarume8817 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጥፋት አልሽ እኮ ደግሞ ንፍቅ ብለሽናል ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሰላምሽ ይብዛ ይበል እህት።
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ፍቅር ቅመም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@andumekael355
@andumekael355 3 жыл бұрын
Tnx konjo
@4babyo
@4babyo 2 жыл бұрын
ዛሬ አምሮብሻል
@user-yt5ll4gd3m
@user-yt5ll4gd3m 3 жыл бұрын
Wow welcame...
@yang5058
@yang5058 3 жыл бұрын
My queen fiker lv u much Empuaa
@user-xn2yl8sh6w
@user-xn2yl8sh6w 3 жыл бұрын
እንኳን ዳነ ማጣሽ ነፍቀሽነል እኮ ጠፍተሽል😘😘
@birukeberhanu9217
@birukeberhanu9217 3 жыл бұрын
enkoan basalame matashe fiker
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ እንዴት ነሽ ውድ እንኳን በስላም መጣሽ
@abdulfetahaman
@abdulfetahaman 3 жыл бұрын
First comment
@lisanemenberu2386
@lisanemenberu2386 3 жыл бұрын
በጣም ነው የናፈቅሽኝ ኧረ አትጥፊ
@user-hd1gs4dq8p
@user-hd1gs4dq8p 3 жыл бұрын
Welcome fker
@gatahunlakia200
@gatahunlakia200 3 жыл бұрын
ፍቅር እንወድሻለን 🙋🏾‍♂️
@melakywale7441
@melakywale7441 3 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣሽ ፍቅረ ይበልጣን በጣም ጠፈተሻን
@yenatulj3924
@yenatulj3924 3 жыл бұрын
Wayena fikar nefak belashag naber
@Zainab-ne8ro
@Zainab-ne8ro 3 жыл бұрын
ስላም ነሽ እህቴ በስላም ነው የጥፍሽ ወደየ
@natenaelafework7080
@natenaelafework7080 3 жыл бұрын
bena feker weset betame fetena bezbehe men laderege
@ma9546
@ma9546 3 жыл бұрын
እንዴ ፍቅር በሰላም ነው እንኳን ደህና መጣሽ
@endrisesme7874
@endrisesme7874 3 жыл бұрын
ቅመም ቅመም የሆነ ሀሳቦችን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን
@tsehaynebsu7260
@tsehaynebsu7260 3 жыл бұрын
የኔ ማር ጠፍተሻል በሠላም ነዉ
@abdirzaqemoh9893
@abdirzaqemoh9893 3 жыл бұрын
Minaw fiqer tifit alishibin iko .enas nifiq bilashy yalafawin video sayi nabar..
@jsjssjs4151
@jsjssjs4151 3 жыл бұрын
የኔቅመም እንካንበሰላም መጣሽ።
@solot.5304
@solot.5304 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ እኔ መጥፋትሽ በጣም አሳስቦይ ነበር ምክንያቱም የምሰሪው hospital በመሆኑ ነው።
@user-lj5cv8os5m
@user-lj5cv8os5m 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰 ተናፍቀሻል ፍቅር
@user-wq8hr6wo9m
@user-wq8hr6wo9m 3 жыл бұрын
እንካን ደህንና መጣሽ
@IbrahimMohamed-ot1ev
@IbrahimMohamed-ot1ev 3 жыл бұрын
ፍቅር በፍቅር
@tsegaabaklilu2481
@tsegaabaklilu2481 3 жыл бұрын
Fiker kanchi bizu temireyalehu bewnet......bizu mitaweriyachew negeroch betam litegeberu migebu ena tikuret manisetachew nachew....gn tefteshalll
@fikeryelekal9955
@fikeryelekal9955 3 жыл бұрын
Ejesh lay yaywet mndenw
@No-zw4ky
@No-zw4ky 3 жыл бұрын
የጠፋሽ ፍቅር በሰላም ነው እንዴት ነሽ
@anan2029
@anan2029 2 жыл бұрын
Selamsh yibeza fiker enamesgenaln yelban adrshelyi er wendoch ye sexotawun negr asbubet 🙄🇪🇹🇪🇹selam le hagerachen
@zionamsalu4379
@zionamsalu4379 3 жыл бұрын
Enkuan dena betashilin
@essa2094
@essa2094 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@abeltamiratyoutube2144
@abeltamiratyoutube2144 3 жыл бұрын
😢🙊💝 enkuan dena metash fkrye 💑
@bsrattube
@bsrattube 3 жыл бұрын
amrobsh metshal fikir
@caticati3875
@caticati3875 3 жыл бұрын
😍😍😗
@temutitemu2970
@temutitemu2970 3 жыл бұрын
ናፍቆቴ ቅድም ሳስብሽ መጣሽ😍😘
@hiwegeda7151
@hiwegeda7151 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምነው ጠፋሽ
@masturate2006
@masturate2006 3 жыл бұрын
Are matfti wuda welcome beylho
@EyasuAdmasu-mk9lt
@EyasuAdmasu-mk9lt 25 күн бұрын
Ye miwodetin lij enidet yene medical echilelawu
@aregafentie9065
@aregafentie9065 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር በሰላም ነው ጠፍተሻል ?
@wezirseidofficial3626
@wezirseidofficial3626 Жыл бұрын
Fikir iskii be zihi comment layi yarakuti KA fikir agare ga ahuni talayayitanali gin wanawu break yaderaginibati mikiniyati be anchi vedio bataa qoyyishii basarashiwu vedio mulu be mulu silayawubati innaa dagagime lamanikuwati betam tagesikuwati la 7 warii . Gin besita macharasha wadaa brother lamaqayari mokarin gin annddi ngri ke andabatuwa samawu isum Fikir indayizanyi ke talayayu sawochi gaa innda mitawara be silikim , FB , imo , telegram innaa iskii ichiin lij be anchii iyita gilachiyati mikirim be intebiqalanii .
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 жыл бұрын
Well come back KZbin friend
@siseyketema1024
@siseyketema1024 Жыл бұрын
Faqir an kuwaan maxxaash
@samsungGalaxy-ng1vr
@samsungGalaxy-ng1vr 3 жыл бұрын
አዎ ጠፈሽ
@user-or5ut1wv1w
@user-or5ut1wv1w 3 жыл бұрын
የኔኮን ሣሥፈው የሚስብላት ሣይሆን ይመሥለኛል ዱላና ጥፈነው ሤቶችንማ ሥጦታሣይሆን ጉላነው መሥጠት
@elminshe8659
@elminshe8659 3 жыл бұрын
🙏🙏🥰🥰🙋‍♂️
@user-sf6vc9tw8f
@user-sf6vc9tw8f 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ እኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሻል በሰላም ነው. እና ጥያቄ አለኝ ባሌ. እስከ ሳምንትም ባንገናኝ በራሴ ምንም ችግር የለም ተማምኜብሻለው. አላማችን ለማሳካት. ባለሁበት ስራዬ ልቀጥል ስራሽን ቀጥይ ይለኛል ግን በጣም ስራ ይሰራል በጣም አርቆ ያስባል ስራ ይወዳል. ግን አወራን አላወራን አትበይ ዋናው እምነት ነው ይለኛል. ባለሽበት ጠክረሽ ስሪ ጠክሬ ልስራ. ይለኛል ግን እንደምናፍቀው ይነግረኛል. እኔ ደሞ አላመንኩትም እውነተኛ ፍቅር በየደቂቃው ይናፍቃል ሰው በፍቅር አለም ሆኖ ሳያወራ በእምነት ብናወራም ባናወራም ችግር የለውም ይላል እኔ ስደት ነኝ እሱ ሀገር ነው ለምን በሳምንት እናወራለን ስለው እንደኔ አንድ ልብ ሁኚ. እኔ ከምንም በላይ እተማመንብሻለው የኔ በመሆንሽ አልጠራጠርም አለኝ ግን ሂኔታው ሁሉ ያስረዳኛል ሁሉንም ነገር ያስታ ውቀኛል ግን እኔ ኣላመንኩትም. ቴክስቴ ያነበባቹ ሀሳባችሁን ለግሱኝ ፍቅር እጠብቅሻለው
@dubaisharjha6346
@dubaisharjha6346 3 жыл бұрын
የኔማረ ዉነቱነዉ ዋናዉ እምነትነዉ እኔም እዳች ነኚ
@slntayehutube4462
@slntayehutube4462 3 жыл бұрын
ጠፍተሻል
@nadewkasahun6731
@nadewkasahun6731 2 жыл бұрын
siwodish eko
@lgeletabanti9926
@lgeletabanti9926 3 жыл бұрын
Ere benatish yerasish guday ende sew asbi
@newpopularsongs4144
@newpopularsongs4144 3 жыл бұрын
Adis negn gin be and ken wededkush
@BirhanuD
@BirhanuD 3 жыл бұрын
ፍቅር አግብተሻል?
@Abenier369
@Abenier369 3 жыл бұрын
Fkr mertua endt nsh hulu slm nw a....Endi teftesh kemetash ayikr kumnager sl fkr le awarash nbr ena endayeshu text argilgn 🙅
@dagemsorsa6887
@dagemsorsa6887 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ግን አንቺ የሚትነግርን በአካል የሚተወዋቁ ጓደኞችን ነው የነዋ በርቀትና በፌስ ቡክ ነው የሚወዳት እሷም እወዳለሁ እያለችኝ ነው ግን እንዴ እነ እንደሚትወደኝ በምን ሊመናት በምን ላረጋግጣት ረቀት አለ እንዳንገናኝ በተሰፍ ብቻ እንኖራለን ነጌ ዛሬ እያሌን ግን ጨነቀኝ መገናኘት ከባድ ሆነ ኤሬ መላ በይኝ እስክ
@cr7bigband687
@cr7bigband687 3 жыл бұрын
አትመን
@user-fy6kx1uw2k
@user-fy6kx1uw2k 3 жыл бұрын
እረ የት ጠፍተሸ ነው ኡኡ
@musamohammed6191
@musamohammed6191 3 жыл бұрын
Vedion salkaftinow like bexam now yemiwodish
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 2 жыл бұрын
ከዩ ቱበር ወደ ቻናለር ትራንስፈር እድሪጊ
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 2 жыл бұрын
Means Tv channel
@samritube4224
@samritube4224 3 жыл бұрын
ዉደ ጠፋሽብን
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 жыл бұрын
Female behaviors are complex.
@BIGBOSS-tt1if
@BIGBOSS-tt1if 3 жыл бұрын
አማራ ሆነሸ እንጂ ቆንጆ
@ademfas20
@ademfas20 3 жыл бұрын
አላበዛሽውም በጣም ጠፋሽኮ
@imaniman1068
@imaniman1068 3 жыл бұрын
Hhhhhhh ወፍራልሀለች አግብታ ነው መሰል
@imaniman1068
@imaniman1068 3 жыл бұрын
እርጉዝ ናት መሰል አራስ ለማየት ተዘጋጅ
@addismisale
@addismisale 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር። ሴቶች ለምን ዲርዬ ወንድ እንደሚወዱ ሚያስረዳ ቪድዮ ሰርቼ ነበር አይተሽ comment ብታደርጊበት በጣም ደስ ይለኛል። kzbin.info/www/bejne/bHzUpKOHbpyZkJI
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 3 жыл бұрын
ቅመም
@lalumba1678
@lalumba1678 3 жыл бұрын
Hallo🌹ጸ ላ ም ብ ሮ ት ዘ ላ ታ አ ብ ም ዕ ጉ ር ታ ስ እ ል ኺ ስ ደ ድ ለ ይ መ ዘ ከ ር ታ
@Daniman843
@Daniman843 3 жыл бұрын
እኔ ምልሽ ፍቅር እንዴት ነሽ እምኖረው ለንደን ነው እና ፍቅረኛየ ነጭ እንግሊዛዊ ነች አንድ አመት ሆኖናል ከተዋወቅን እሷ እኔን ለማስቀናት እመቱን ሙሉ ቡዙ ነገር አደረገች ተይ ብላትም ብዙም አልሰማቺኝም እኔም ሲሜቱ ትዬው ብየ ከሆንች ልጅጋር እሷ ፍት ሆነ ብየ ኖርማል ምባል ወሬ አውራሁ ከዛም ሲበዛ ቅናተኛ ነች እና ተጣላችኝ ከተጣላን ሳምንት አለፈን እወዳታለው ላጣት አልፈልግም ግን ደሞ ሃይለኛ ነች ምን እንዳረግ ትመክሪኛለሽ??
@dubaisharjha6346
@dubaisharjha6346 3 жыл бұрын
ኡፍ እወዳታለሁ ሲትል ተመቸሕኚ ወላሂ
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 26 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 171 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 97 МЛН
ወንዶች እንድታውቁልን የምንፈልገው (ከሴቶች)
19:23
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
ያልበሰሉ ሰዎች በፍቅር ግንኙነት ውስጥ የሚያሳዩት ባህርያት
10:36
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 25 М.
የምታፈቅራት ከሆነ እነዚህን 4 ነገሮችን አድርግ
12:45
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 161 М.
ፍቅርን የሚቀንሱ ... የማናስተውላቸው ስህተቶቻችን
19:46
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 60 М.
5 የወንዶችን ልብ የሚያሞቁ የሴቶች ሁኔታዎች
14:13
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 45 М.
ወንዶች ስለሴቶች ልታውቁ የሚገባችሁ 6 ነገሮች
20:14
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 43 М.
የፍቅር ግንኙነት ከመጀመራችን በፊት ማወቅ የሚገቡን 5 ነገሮች
17:21
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 51 М.
የታማኝ ሰዎች መገለጫ ባህርያት
12:47
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 8 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН