🔴የታሪክ ጥቁር ጠባሳ // እጅግ የሚወደዱ ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ፣ እጅግ የተከበሩ ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት

  Рет қаралды 43,830

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@asead5209
@asead5209 2 жыл бұрын
አባታችን ይፋቱን ይባርኩን አደበታቸው ትሁት የሆኑ ብጹህ አቡነ ኤርሚያስ እግዚአብሔር ይጠብቀዎት
@user-tg5sl2wy5v
@user-tg5sl2wy5v Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ እኛ በእናንተ ጸሎት እና ለቅሶ ነው ቆመን የምንሄደው
@user-yr2mr3gu3w
@user-yr2mr3gu3w 2 жыл бұрын
ዳንኤል ሆይ እባክህ ብትችል ዝም በል እስኪ አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰን
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
ለምን ዝም ይላል?ቆይ የትኛው ፅድቃችን ነው እሱን ለመኮነን ያበቃን???የትኛው?እኛ እኮ አይደለም ቤተክርስቲያንን እለት እለት እኮ ነው ጌታን የምንሠቅለው??አሁን ጊዜው የመወቃቀስ አይደለም ለያይዞ የመሻገር እንጂ፡፡በአሁን ሰአት ከተከፋፈልን የመጣብንን መከራ አንወጣውም!!ወቃሽ አንሁን
@dejenefikadu
@dejenefikadu 2 жыл бұрын
ብትችል ከራስህ ጀምር
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 жыл бұрын
@@amorthodox661 thank you ❤️……. Lelaw demo lemndenw yegna lejoch ye yehager guday lay sera seru malet yehone neger mekeyer endalebachew yemiseman Sejmer eko hulum eko hulum nger lay gobez mehon alebt malet mogent new manachnm biseten mewetat yemanechlew halafinet yenoral keza wechi manguatet bezu metkm ayemselgnm
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 жыл бұрын
@@yemaryam5183 benasetwl melkam new egna getan bebzu shetenewal manem bihon bereket hono mefered yekelewal berget ene mn lay endale alakem gn politica west geba malet le orthodox becha meserat alebt malet endalebone erdalew Lelaw sewn lemeredat kerb benhon ena bekenent negerochn benay bewnt melkam new
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 2 жыл бұрын
አንቺ ዝም በይ ሥዷ
@atsedemariam2162
@atsedemariam2162 2 жыл бұрын
ለአባታችን አቡነ ኤርምያስ እና የላሊበላ አስተዳዳሪ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
@user-yl5fj6zi5r
@user-yl5fj6zi5r 2 жыл бұрын
አይይይ ዳንኤል ክብት ከሁሉ ጥልቅ ትላለህ እንደ ዝምብ ወተት ጋኔል ክብረት አለ
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ኢቶጵያ እና ህዝቦቻን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ይፍቱን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ላገራችን ሰላም ይስጥልን ለህዝቡም ይጠብቅልን ይማርልን የሞቱትን ነፍስ ይማርልን♥ አቤቱ በቃ በለን በቸርነቱ
@henok_et2121
@henok_et2121 2 жыл бұрын
ዲ/ን ዳንኤል ክብርተ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር አትለይህ!!
@adenaden804
@adenaden804 2 жыл бұрын
አባታችን እርጂም እድሜ ከጤናጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏
@Apih.domestic
@Apih.domestic 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይህንን መስማት ስንት knowledgable and multiprofessionals ኢትዮጵያዊያን all over the world እያሉ የትውልድ ሀገራችን መኩሪያና መጠሪያ ቅርስ ሲፈርስ ማየት። please let's stand together and renovate the Holly Lalibella!
@woldemirach5669
@woldemirach5669 2 жыл бұрын
Are you aware of now? Where have you been when the same thing was happened in Tigray?
@user-bo5ls4df5p
@user-bo5ls4df5p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት በጸሎታቹ አስቡን አባ።
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
ኮመንቶች🙆‍♀️ በቃ ሰው ካላወራ የሰራ የማውቅ አይመስላችሁ አደል 👉 ዳኔኤል ❤ ዝም ሰትል የማታቅ የማትስራ ይመስላቸዋል ምክነያቱም እነሱ በማውራት ሰለማምኑ ግን የማወሩትን አይኖርቱም አንት ግን ልታወራው የፈለግህውን ኑረው ያኔ የኖርህው እውነት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እዳልህ ሰወች ያውሩታል💪 እኔ አምናለሁ ዝም ብለህ እየሰራህ እደሆነ ባትሰራም እደማትጎዳን አውቃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
@@yemaryam5183 😏 ገና በይመስለኛል ይሁዳ ብሎ መሳደብ 😭
@tigistmekuria9468
@tigistmekuria9468 2 жыл бұрын
የ አባታችን በረከታቸው የደርብን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል በጣም የማደቀው ሰው ነው ግን ዝምምምምምም በማለቱ ብዙዎች አዘኑ ብናስተውል ኢየሱስ ክርስቶስ በዝምታ ነው እኛን ከሞት ያዳነን። የቤተክርስቲያን ልጅ እንደመሆኑ ፍቅር ትትናን ከክርስቶስ ተምሯል በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አባቻችን ይፍቱን🤲🤲🤲🤲።
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 2 жыл бұрын
መምህሬ ወንድሜ በማንም ስድ ባለጌዎች ብትብጠለጠልም አንተ ግን መቼም መች ከዲያቆን ሙሐዘ ጥበብነትህ አይነቀንቅህም በጣም እንወድሐለን ዳኒ የዘመኔ ጀግና ነህ መምህሬ ፅናቴ ኑርልኝ
@zufanabebaw8008
@zufanabebaw8008 2 жыл бұрын
ፅናቴ ክክክክክ 😂
@adenaden804
@adenaden804 2 жыл бұрын
ለቤተ ክርስቲያን የማይቆርቆር ስም ብቻ አይ
@user-np2yd8cp7k
@user-np2yd8cp7k Жыл бұрын
አንቺ እንደርሱ በቁምሽ ሞተሻል የትግራይ ህዝብስ ይለቅ እሺ ማን እያለቀ እንዳለ እያየን ነው የወለጋ ሙሲኪኑ ህዝብስ ምን አጠፋ ይሄ ሰው እውነት ለቤተክርስቲያን የቆመ ለመከላከል ነው ለመፍረስ አይጉድ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይፈርዳል
@HTT6892
@HTT6892 9 ай бұрын
Afihin kefto fitihn tsefto anagrohal. Yihudam luterim awakiwoch neberu. Sile betekiristian tekorkuari bememsel ... ene gin yemigermegn lemin yihun abatochun yemayakebir sew endemitigabzut new???? New Weyis yemengist tewekay new?
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር እድሜ ይስጡት🙏🙏🙏🙏🙏
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachen Barakatun Yasadereben Abatachen 🙏🙏🙏❣💕💞🥰
@user-zq3is1ux4g
@user-zq3is1ux4g 2 жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማል በእውነት እድሜ ፀጋ ያድልልን
@mitikubekele514
@mitikubekele514 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አሜንአሜን
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
የኔአባትፈጣሪይጠቢቁቶመልካሚሰዉ
@tesfuteklu7936
@tesfuteklu7936 2 жыл бұрын
ወይ ዳኒኤል ሳጥናኤል
@user-kd4vo1hc9i
@user-kd4vo1hc9i 2 жыл бұрын
በውነት የአባታችን በረከት ይደርብን
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
የኔአባትእድሚጢና❤❤❤❤
@prontocell6321
@prontocell6321 2 жыл бұрын
Abatachen bstu Abune Armiase Egziabher yagelglot zemenwon yebark ❤👏👏👏❤👍👍👍
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 жыл бұрын
እኔ ግን የ ዲያቆን ዳንኤልን መጨረሻ ማየት እናፍቃለው ። እንዲያው ምን ነክቶህ ይሆን እናት ቤተ ክርስቲያን እንደ መስቀል ችቦ ስትነድ ዝም ያልከው ?
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ልቦና ይሰጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d 2 жыл бұрын
ዳኔል ክብረት ግን ይገርማል ክፉ ከመናገር ዝም ማለት ይሻላል
@user-yx7pt1fg8j
@user-yx7pt1fg8j 2 жыл бұрын
ይቅር ይበለን
@tesga9705
@tesga9705 2 жыл бұрын
እስኪ የአብምኔቱን አድራሻ የምታዉቁ እባካችሁ ተባበሩኝ
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 жыл бұрын
ዳንኤል የቤተክርስቲያኗ ልጅ ነው ማለት አይከብድም እረ ወደዚያ ሆ እስከ ዛሬ የት ነበር😥😥😥
@dejenefikadu
@dejenefikadu 2 жыл бұрын
አንተ የት ነበርክ ??
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 жыл бұрын
@@dejenefikadu ስራ
@dejenefikadu
@dejenefikadu 2 жыл бұрын
@@teddyafro2409 ታዲያ የት አይተህው ለወቀሳ በቃህ ወንድሜ በአሉባልታ የሰሚ ሰሚ እንዳትለኝ ቤተክርስቲያን አትፈቅድም
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 жыл бұрын
@@dejenefikadu ዝም በል የጥምቀት ሶስት ልጆች ስናጣ ዝም ፅላቷ ሜዳ ሲያድር ፀጥ አሁን አራት ቤተክርስቲያን ሲነድ ፀጥ ዛሬ ታዲያ ምን አመጣው
@dejenefikadu
@dejenefikadu 2 жыл бұрын
@@teddyafro2409 ያማል ግን እኛ ግን ምን አደረግን ምንም ፖሳቾ የት ደረሱ ማን ጠየቀ ማንም ስለዚህ የአዲስአበባ ሀገረ ስብከትን ትተህ ግለሰብ መውቀስ አስቻለህ እሱም እንደኛ ምዕመን ነው ስለዚህ ስንጠየቅም በጋራ ነው ምን አደረግን??ከለቅሳ ውጪ አባቶቻችን አልቃሻ አልነበሩም አማራሪም አልነበሩም ወቃሽም አልነበሩም ታዲያ እኛ ከየት አመጣነው አብርሃምን ተመልከት ይሳቅን መርምረው
@asead5209
@asead5209 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ብታስተምር ብዙ ነፍሳትን ማዳን ነበር አሁን ግን ሆድ አደር ሆንክ ተው ውጣ እና ሴራቸውን አጋልጥ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስ
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 2 жыл бұрын
አባታችን፡የቤተክርስትያን፡ደጇ፡የናፈቀኝ፡ስደተኛ፡ነኝና፡ይፍቱኝ፡ይባርኩን፡እንደኔ፡ያሉትን፡አንድ፡ላይ፡ይፍቱኝ፡ይባርኩን፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን፡የማቱሳላን፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡ያድልዎ፡፡
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 2 жыл бұрын
ማንንም፡ለመውቀስ፡አንቸኩል፡እኛ፡ለቤተክርስቲያናችንም፡ሆነ፡ለሀገራችን፡ድርሻችንን፡ለመወጣት፡እንሞክር፤ማን፡ያውቃል፡ይህ፡የምንተቸው፡ሰው፡አንድ፡ቀን፡ያልጠበቅነውን፡ዕውነት፡ሊያመጣ፡ይችላል፡ስለዚህ፡ለሐይማኖታችን፡በርትተን፡እንፀልይ፡ሳንጠብቀው፡የጥፋቱ፡መንስኤ፡ማን፡እንደሆነ፡የቤተክርስቲያን፡አምላክ፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡ያጋልጠዋል፡አምላካችን፡ዛሬ፡በትዕግስት፡ቢመለከተንም፡ፍርዱን፡ከመስጠት፡ወደኋላ፤አይልም፡በፀሎት፡መበርታት፡ብቻ፡ነው፡፡
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 жыл бұрын
ላሊበላ ታላቅ ቦታ ነው ። ይህ ቅዱስ ሥፍራ እና አካባቢው የውጭው ዓለም ከፍተኛ የትኩረት ማዕከል ነው።
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 2 жыл бұрын
ዋይ ጉድ የምን ሙሑዘ ጥበባት ነው ደግሞ እስኪ እባካቹ አትቀልዱ በእግዚአብሔር እይን እንመልከት ወይ የድሮ አባቾች አይስሙ የዘመናችን መምህራችን ነን ባልዎች ስም ብቻ ሆንዋል ውስጣቸው በዘርኝነት ፣በክፉ መንፈስ ተጠምረው በአንደባቸው መልካም ይናገራሉ ።በጣም ያሳዝናል ያስቃልም ሁሉ
@aynalemalgo4898
@aynalemalgo4898 2 жыл бұрын
😍😍😍🙏🙏🙏❤❤❤
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ሰላም
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 жыл бұрын
አርፈህ ተቀመጥ ቋንቋዬ ነሽ ደግመህ ዳንኤል ሚባል ሰው ብታሳዬን አንተም ከሱ ጋር ተባባሪ እደሆንክ ነው ምንቆጥረው ገባህ?☝
@lovepeople3769
@lovepeople3769 2 жыл бұрын
ላሊበለ ከለመነ ሌሎች ገቢ የሌላቸው ገዳሞች ምን ላይ ናቸው፡፡
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን
@tatafiker1432
@tatafiker1432 2 жыл бұрын
ዳንኤል ዝም በል ዝም ብለሀልና ማን ግባ አለህ እዛ ውስጥ ገብተህስ ምን አተረፍን ? በግሌ የሚተካህ ማነው ብዬ አስብ ነበር ግን ይገርማል የሰው ልጅ በጣም አዝኛለው በለህበት ቦታ
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 жыл бұрын
Lalibela amhara Hezb alseraw beza zemen amhara kelele cristinaa selalnbrea
@habendenbel4329
@habendenbel4329 2 жыл бұрын
ዳንኤል ክብረትን አታቅርብብን !!!!!
@onlygodcanjudgemehavebless5750
@onlygodcanjudgemehavebless5750 2 жыл бұрын
ፓለቲካውንና ፣ እምነቱን ፣ ካልቀላኩ ያለ ጭፍን አብረን ካልጠፋን የሚል በመንጋ እያሰበ ሙዐዘ ጥበባት ዳንኤልን ያብጠለጥልልኛል። ምናለ አዳሜ የራስህን ብትሰራ : በወሬና በስድብ የሚቀየር ሀገርም እምነትም የለም። እምነት ፅናት ፈጣሪ አምላክ የወደደውንና የፈቀደውን ሆኖ መኖር እኮ ለራስ ነው !!!
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
አቤት ጌታሆይ አተዉ ድረሰልን በጣም ያሳዝናል😭
@tadesseshiferaw9113
@tadesseshiferaw9113 2 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል የገጠማትን የ 15 ኛ ክህለ ዘመን ፈተና ስሙን መጥቀስ ምን አስፈራህ?
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
ዳንኤል የቤተክርስቲያን ጠንቅ
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
ብፁ አቡነ አብራሐም ታዘብኮዎት የእዉነት መስለዉኝ ነበረ
@azebalemu3491
@azebalemu3491 2 жыл бұрын
አንተ ዓይን አለኝ ብለህ በዚህ ቦታ ይሁዳ ጌታን በ30ብር የሸጠ
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
💚💛♥👍👍👍👍👍
@kasilas498
@kasilas498 2 жыл бұрын
Le Gragni ahmed gedl tsaflet engi dani Christian ena bete Christian bematfat wuleta wulolhal resahew?
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 2 жыл бұрын
ሰው 1ዴ ነዉ የሚሸውድኝ ዳንኤል 🤫🤫🤫
@adineg4651
@adineg4651 2 жыл бұрын
ዳንኤልን ሳየው ይሁዳን እንዳየሁ ሁሉ ይሰቀጥጠኛል ምክንያቱም ይሁዳ ጌታን አሳልፎ የሸጠው ስሞት ሰላማዊ መስሎ ነውና ዳንኤልም ይመሳሰልብኛል።
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 2 жыл бұрын
አንተ ደሞ ገዢዎቹ ነህ ልክሥክሥ የት ታቀዋለህዳኒን
@mtwag4190
@mtwag4190 2 жыл бұрын
በደንብ ገልፀህዋል የምር ይሁዳ!!
@user-kq4fv8kk4q
@user-kq4fv8kk4q 2 жыл бұрын
ካሀድዉ ጋኒኤል ክብረት አይይ ሠዉነትኮ ጠፍቶብሀል
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
እኔ ከፀሎት ውጭ እኔ ምን ኣቅም አለኝ 😭😭😭😭😭
@woldekirkosmengesha2841
@woldekirkosmengesha2841 2 жыл бұрын
ዳንኤል ማለት የዘመኑ ይሁዳ ነው ይሁዳ ክርስቶስን ሸጠ ዳንኤል ደግሞ ክርስቶስ የመረጣቸውን አባታችን ይሳደባል
@saintmerry3672
@saintmerry3672 Жыл бұрын
koshasha Daniel kibret
@facts356
@facts356 2 жыл бұрын
በጣም አዘንኩብህ ወንድም!! ጋንኤልን ነው እጅግ የተከበሩ ያልከው???? በጣም እየወረድክ ነው::
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 2 жыл бұрын
ሊቀ ሰይጣን ዳኒኤል ክስረት 😈 ማስመሰል ይብቃ
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
ማሰቢያህን ታጠብ የሰን ቅጣት ታክል አልሰራህም
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም ምነው አንደበታችሁ መልካም ነገር አይወጣም ይቅር ይበላችሁ
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
ለምን ዝም ይላል?ቆይ የትኛው ፅድቃችን ነው እሱን ለመኮነን ያበቃን???የትኛው?እኛ እኮ አይደለም ቤተክርስቲያንን እለት እለት እኮ ነው ጌታን የምንሠቅለው??አሁን ጊዜው የመወቃቀስ አይደለም ተያይዞ የመሻገር እንጂ፡፡በአሁን ሰአት ከተከፋፈልን የመጣብንን መከራ አንወጣውም!!ወቃሽ አንሁን
@user-jr9lo3vd2f
@user-jr9lo3vd2f 2 жыл бұрын
ምን አገባሽ የደብረ ሰይጣን ደብረፂሆን ልጁ
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 2 жыл бұрын
በጠም ያሠፍራል እኛ ከሡ እንብሥ ይሆነል በዚአይነትማ ሁሎም ሥድብ አትፍረድ ይፈረደብሀል አሥተውሉ የማያዳላ ፈራጅ አለ እረኪ ዝም በሉ
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አተሊባ
@Northstar3651.2
@Northstar3651.2 2 жыл бұрын
LE teqlay ministeru ngrew Qegn aydeleh?
@meskeluwendmu05
@meskeluwendmu05 2 жыл бұрын
ባንተ እንዳልተመካን አሁን ግን አፈርንብህ የማይጠቅምህን ፖለቲካ ዉስጥ ገብተህ አስደፈርከን ምታወራዉ ነገር ሁሉ ጠፍቶብሐል እግዝአብሔር ልቦናህ ይመልስልህ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 2 жыл бұрын
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ግን ስለራሱ የሚያዉቀዉ ባለቤቱ ነዉ የሰዉን ጉድፍ ለማራገፍ አንሯሯጥ እኛስ ማን ነን?????
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
ye sew Qirari,, yesew ziqach !!!! Lisanih yezega !!!
@melimesfne8059
@melimesfne8059 2 жыл бұрын
ዳንየል ክብረት እኮ ኦርቶዶክስ እያቃጠለ ያለው ሰው ነው ቃላት መደለል ይብቃ ሰይጣን ነው
@mabruaboona2054
@mabruaboona2054 2 жыл бұрын
😢😢😢💔💔🙏🙏🙏💓💓
@afro90s78
@afro90s78 2 жыл бұрын
Daniel Youda youda youda
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 2 жыл бұрын
Abet Yesew Kfatu😔 D.n Daneiln Yemtsadebu Sewoch Mn Aynet Sewoch Endehonachu Ytawokal‼ Mastewalen Yadlen Beewnet🤲 Eski Esun Entewow Ena Yerasachinn Sra Ensra⁉️ Egna Mn Serten New Esu Lay Afachinn Ymnalakkew⁉️
@senaitkebrom8702
@senaitkebrom8702 2 жыл бұрын
🤲🤲💒😥😭😭😭😭
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 жыл бұрын
👍👍👍😭😭😭😭😭
@182960la
@182960la 2 жыл бұрын
እባካችሁ ለሁሉም ነገር እልባት አለው በተለይ ለልሳን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የምትተቹ ሰዎች ገድብ ይኑራችሁ እስኪ እኛ ለቤተክርስቲያን ምን ሰራን ? ብለን እራሳችንን እንጠይቅ ያኔ ዳኔን እናከብረው እንወደው አለን ::
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Daniel ygebaw orthodox new lebetkerisan bezu Sera yeseral endegefew.anesadeb Muslim senesedebew dese yelachewal.
@yonaszeleke6866
@yonaszeleke6866 2 жыл бұрын
Yihudaw daniel ye bilgina firifari atalelek tasazinalek
@emebettigstu3243
@emebettigstu3243 2 жыл бұрын
አካውቱን ካላችሁ ተባበሩኝ
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177 2 жыл бұрын
አረ ተዉ ደሞ ዳንኤል የነሱ ተባባሪ.. አኛ በ በቤተክርስትአን አባቶቻችን ላይ ሚመጣ አዛዉ
@user-qu2kf2yi9l
@user-qu2kf2yi9l 2 жыл бұрын
Bitsuhan abatochachin birakchuh tidresegn edmena tena yadelelen
@astebogal3937
@astebogal3937 10 ай бұрын
ፀልዩለት ቤቱን መምራት ያልቻለ ሁላ
@atsedemonika3836
@atsedemonika3836 2 жыл бұрын
ዳንኤል ሕስረት : ዳንኤል ካንስር
@bezakulu9440
@bezakulu9440 2 жыл бұрын
እባካችሁ ሰለሰው ባናወራ ጥሩ ነው ሰው ሁልግዜ ጉድለት አለው ጉድለቱን የሚሞላ አግዛብሔር ብቻ ነው ወደ ፍጣሪ እንጩህ እናልቅስ ምነው አባቶቼ ድፍርት ባይሆንብኝ ህዝቡን ስብሰቡና እደነንዌ ህዝብ ፀሎት ያርግ ከሰው የመጣ ገንዘብ ማለቁ አይቀርም ለግዜው ይሆናል ዘለቄታ የለውም ቤተክርስትያን መሰራቱ ለግዜው ይቁም እና ወደ ሀገራችን እናስብ አገር ስትቆም ያን ግዜ ቤ ተክርስታን ይሰራል
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አተአሂያይአብይአሺኪር
@buhed1449
@buhed1449 2 жыл бұрын
Yihe yihuda kehadi, degmo esun bilo diakon. Hodam ye abiy ahmed yeshint cherik
@melkamugetnet6828
@melkamugetnet6828 2 жыл бұрын
ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ!!!!!! ያለስራህ አትጩህ!!!!
@sash2718
@sash2718 2 жыл бұрын
አባቶቻችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ዳንኤልን እንቃወማለን እሱ የአብይ ዳይፐር ሆናል ልቡን ይመልሰው ስንት ነገር ስንጠብቅ ቤታችንን አስረገጠ ከቤተ ክርስቲያን ለቤተመንግስትያደላል ብለን አላሰብንም ነበር
@selamselam4350
@selamselam4350 2 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን የሚወቅሱት ሁለት ቡድኖች ናቸው እነርሱም ራሳቸውን ስለሚያውቁት ተዋቸው:: እሱ እንደሆነ ከማማው ላይ ወይ ፍንክች::
@user-ui3yj8tr1o
@user-ui3yj8tr1o 2 жыл бұрын
አንሳደብ ሁላችንኮ በየ ስራችን ነው የምፈረድብን!ከሰው ስኅተት ከብረት ዝገት አይጠፋም፣ሰው ሰው ነው የሳሳታል የውድቃል ይነሳል፣
@elsaalemuethiopia
@elsaalemuethiopia 2 жыл бұрын
INDET YASAFRAL ANTEN MAYET 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samwizwiz
@samwizwiz 2 жыл бұрын
ሉሌ አዝኜብሃለዉ ዳንኤል ክብረት የቤተክርስትያን ጠላት ነዉ 😡😡😡
@asterabeje6300
@asterabeje6300 2 жыл бұрын
አቤት ሶሻል ሚዲያ የስንቱን አመል ሜዳ ላይ አወጣው።ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል ድርሻውን የተወጣ አሁንም በሚችለው ሁሉ ቤተክርስቲያንን ቢታደጋት የሚወድ ወንድም ነው እኔስ ብለን እንጠይቅ በመተሸት ለውጥ አናመጣም።
@samsonmekuria4290
@samsonmekuria4290 2 жыл бұрын
እባካችሁ ዳንዔል ክብረት የተባለ ካሓዲ። ቤተክርስቲያንን እያስወደመ ያለ የኦሮሙማ አድርባይ ተላላኪ ኦርቶዶክስ የሆንን ሁሉ መታገል አለብን። ተመልከቱት ክብርና ለዛው ጠፍቶ፡ ሆዳም አሽቃባጭ። እግዚአብሔር እንደ ዳንዔል ክብረት ይሁዳ ከመሆን ያድነን።
@fitsumeshetu4269
@fitsumeshetu4269 2 жыл бұрын
ማንኛውንም ሰው መሳደብ ግን ኦርቶዶክሳዊ ቤተክርስቲያን አላስተማረችንም
@gfcffcf3400
@gfcffcf3400 2 жыл бұрын
አካውንት ጥቁሩን ንገሩን
@marituasfaw9528
@marituasfaw9528 10 ай бұрын
abune ermiyas swedachw yiftugn abate yemeweded girma
@user-ei9hp8xy9g
@user-ei9hp8xy9g 2 жыл бұрын
ዳኒኤል,?
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
አታፍሩም የቤተክስቲያን ልጅ ነዉ ስትሉ አይ ዳኒኤል ክብረት ዉስጥሕን ለቄስ ከአለሙ ወይ ከመንፈሣዊ የሚገርመዉ ተመሣስላቹ መኖራቹ
@mintabelanator2252
@mintabelanator2252 2 жыл бұрын
ኮመንት የምትፅፉት ሰውች: መጀመሪያ እኔ ምን አደርኩ ብልችሁ : ከአሰባችሁ ብሗላ : አንድ ጠጠር ወርውራችሁ ከሆነ : ነው እንድህ : ቢያደርግ : ቢያደርጉ : ጡሩ ነው: ማለት የምንችለው:: ሌላውን ተውት በያላችሁበት: ምን ያደርግን ነው?????? በተመንግስት የሚሰበሰቡት ብቻ ሳይሆን እጅን መቀሰር : እኛ ባቅማችን : ምን እያደርግን ነው???? እና የምናስብ ዜጋ እንሁን :: መልካም ነገርን የምናስብ : ብልህ : ጠንካራ: ፈተና የሚያፀናን : የሚያበርታን እንሁን:: መጀመሪያ ዳቆን ዳንኤል የሰራውን: የሚሰራውን ሰይሆን : የተፃፈልንን አንድ መጽሀፍ እንኳ ያላንበብን ነን::::::::: በርቱ: ስሩ: እንስራ: እንቃ: ያልነቃውን እናንቃ::
@hanagrow180
@hanagrow180 2 жыл бұрын
Yes yes yes 🙌
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ተወ ኮሜንቶች አትፍርዱ ይፍርድብናል ማን ያውቃል ስራውን በውስጥ እየሰራ ይሁናል ዲ/ን ዳኒኤል እሺ እኛስ ምን ሰራን ???
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 2 жыл бұрын
ዳንኤል ሆዶ ውታፍ ነቃይ የአብይ
@mimigetu888
@mimigetu888 2 жыл бұрын
Ya satenayal ya bekor lije karebet Daniel. Ka orthodox laya egeken anesa. Egzyabuar edema lanesak satock enag sayak kareto ayadalam.
@kasilas498
@kasilas498 2 жыл бұрын
Dani ye abiy amakari le betekristian mn adereklat be sltanh?degmo temechitihal wow
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 жыл бұрын
ምን ልበል ዝምታህ መልስ እንዳለው አውቃለሁ በዝምታህ ውስጥ ትሰራለህ ውና
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 жыл бұрын
ዳንኤል ማለት ወጣ ወጣ እንደሸምበቆ ተንከባለለ እንደመውቀጫ ማለት እንዲህ ነው
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 жыл бұрын
ዳንኤል አንተ ሰው ምንም አላማርከኝም ለኦሮቶዶክስ የምትጠቅማት ሳይሆን የምትጠቀምባት ሰው ነህ ስለዚህ በእመቤቴ ዝም ብለህ ደሞዝህን ብላ ።
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 274
🛑በማስታጠቢያ ሙሉ ጥቁር ደም♦️ የኪዳነ ምሕረት ምልጃ📍
1:27:18
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
♦️የዋልድባ አባቶች ድንገት መጡብኝ ልበል ወይስ መጡልኝ ?
37:31
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
🛑ቅኔ አካዳሚ🛑የልጆቼን ት/ቤት ላሳያችሁ🛑
19:07
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 М.
♦️ለአቡነ ሐራ ድንግል ♦️ ሙሉ ሌሊት አገልግሎት♦️
17:54
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,3 М.
♦️ስሙ ስሙ ካንሰር ከዚህ በኋላ ♦️ታሪከኛዋ ወ/ሮ ታሪክ ሚካኤል
1:15:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33
45:19
Kana Television
Рет қаралды 9 М.
♦️ይህን ድንቅ ዜና ስሙ♦️ 450,000 ብር እና 420 ፍየል♦️
32:46
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН