ይጠየቅልኝ? // ምን እንዳስቀየምኩት ሳላዉቅ ተቀየረብኝ። ኧረ ተዉ እባካህ? የቤተሰብ ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 16,256

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
በዉርስ ምክንያት የተጣሉ የቤተሰብ ታሪክ የእርቅ ማእድ።#Ethiopia #የእርቅ_ማእድ #sami_studio
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
ሌሎች ታሪኮች
• ማርያምን! እንዲህ አይነት ታሪክ በ...
ማርያምን! እንዲህ አይነት ታሪክ በፍፁም ሰምቼ አላዉቅም! የዛሬዉን ለምታዉቁት ሁሉ ንገሯቸዉ የእርቅ ማእድ
• የሚሊየነሯ ሴት ያልተለመደና አስገራ...
የሚሊየነሯ ሴት ያልተለመደና አስገራሚ የፍቅር ታሪክ || ምንይሆን ይቺን ሴት የጨነቃት? | የሰላም ገበታ
• አብሮ አደጌን በረሀ ላይ ቀበርኳት ...
አብሮ አደጌን በረሀ ላይ ቀበርኳት እጅግ አሳዛኙ የስደት ገጠመኝ በሰላም ገበታ
• 😰 በአምላኬ ፊት ያገባሁት ባሌን ከ...
በአምላኬ ፊት ያገባሁት ባሌን ከሌላ ወልደህ አምጣ አልኩት ለየት ያለና አነገጋጋሪ የእርቅ ማእድ
• የአረብ አሰሪዎች ጉድ ሲገለጥ! በቃ...
የአረብ አሰሪዎች ጉድ ሲገለጥ! በቃኝ ይህ አገር ብዬ ብሰደድ ለ70 አመት የማይሽር ትዝታ ይዤ ተመለስኩ የእርቅ ማእድ
• Ethiopia: መከፈል የሌለበት ት...
መከፈል የሌለበት ትልቅ ዋጋ ያስከፈለ በጣም የሚያሳዝን የፍቅር ታሪክ። በእርቅማእድ
• Ethiopia: በእርቅ ማእድ ሚስት...
በእርቅ ማእድ ሚስትህ የወለደችዉ የኔ ልጅ ነዉ ያለኝ ሰዉ የሰዉ መሳቂያ አደረገኝ ሚስቴ እዉነቱን እንድታወጣ እፈልጋለሁ
• Ethiopia: በእርቅ ማእድ የ2-...
በእርቅ ማእድ የ2-ወር ነፍሰጡር ባለቤቴ እንደራሴ ከምወደዉ ጓደኛዬ አንሶላ ስትጋፈፍ እጅ ከፍንጅ ያዝኳት
• Ethiopia: በእርቅ ማእድ ከአረ...
በእርቅ ማእድ ከአረብ ሀገር በመጣች ሴት ህጋዊ ባሌን ተቀማሁ ምን እንዳስለመደችዉ አላዉቅም
• Ethiopia: በእርቅ ማእድ ከዉጭ...
በእርቅ ማእድ ከዉጭ ሀገር ተመልሶ የጎዳና ተዳዳሪ የሆነዉ ባል ሚስቴን ማግኘት አሳፈረኝ ይላል
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 23
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
ይጠየቅልኝ? ምን እንዳስቀየምኩት ሳላዉቅ ተቀየረብኝ። ሌሎች ታሪኮች kzbin.info/www/bejne/pWLaXp-Or5mJsLc ማርያምን! እንዲህ አይነት ታሪክ በፍፁም ሰምቼ አላዉቅም! የዛሬዉን ለምታዉቁት ሁሉ ንገሯቸዉ የእርቅ ማእድ kzbin.info/www/bejne/pJjdp4lmn8toh80 አብሮ አደጌን በረሀ ላይ ቀበርኳት እጅግ አሳዛኙ የስደት ገጠመኝ በሰላም ገበታ kzbin.info/www/bejne/fX2sYZ-Qmp6Wl80 በአምላኬ ፊት ያገባሁት ባሌን ከሌላ ወልደህ አምጣ አልኩት ለየት ያለና አነገጋጋሪ የእርቅ ማእድ kzbin.info/www/bejne/nZmrdXuFdqaVhrM የአረብ አሰሪዎች ጉድ ሲገለጥ! በቃኝ ይህ አገር ብዬ ብሰደድ ለ70 አመት የማይሽር ትዝታ ይዤ ተመለስኩ የእርቅ ማእድ
@yegelietakele1355
@yegelietakele1355 Жыл бұрын
By. P
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
ወንድም ተብዬው ወንድሙን የጠላው ውርስ ይካፈለኛል ብሎነው አሁንም የተሰራው ቤት በስሙ ስለሆነ የእናቱን ሞት እየጠበቀ ነው ቤተሰቡን ሽምጥት አድርጎ ለመካድ ይህንን ክህደት ፈፅሞ ምን ዓይነት ቤተሰብ ነው የሚመሰርተው? እርግማን በቤቱ እየዘራ ነው: እናት ሳይመሽ በጊዜ ማድረግ የሚገባቸውን እንዲያደርጉ መምከር ነው ልጅ ሁሉ እኩል ነውእናት እስር ቤት እንዳሉ ይቆጠር:እያጨናነቃቸው ነው: አለምሰገድ ለብቻ አነጋግራቸው: ይሄ የመጨረሻ ክፉ ወንድም ነው: ደም ብዛት ዲያቤቲክስ ስትሮክ ካንሰር የክፋት ውጤቱ ነው
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
አይ መከራ እንደው የማንሰማው ነገር የለም ሰው ለንብረት ይሄን ያህል አይ ክፋት
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
በየያለው ጉድ ነው ግን ሰወች ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ንብረት በደቂቃ በሰከንድ የሚጠፋ ነው ፍቅር ይበልጣል እባካችሁ ሁፍፍፍፍፍፍፍ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
ወይ ውርስ የሚባል ነገር ስንት አለ በየቤቱ ጌታሆይ አንተ ፍርዱን ስጥ
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 Жыл бұрын
አለም ሰገድ You are so humble person.
@STAMA123
@STAMA123 Жыл бұрын
አለምሰገድ በጣም ነው እማከብርህ ግን አብዲን እድል ስጠው አትሽቀዳደም !
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
እንካን ዓለምሰገድ እግዚአብሄርም ይሄንን ዕድል ሰጥቶታል ለተሻረኩት ጭምር ወደ ልቡ ከተመለስ 😊
@tenagirma7858
@tenagirma7858 Жыл бұрын
አትፍረድባት እንደዚህ አይነት ሰው በየቤቱ አለ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 Жыл бұрын
አንድ ከቤቱ አይጠፋም!! ተጎጂዎችም እነሱ ናቸዉ።
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 Жыл бұрын
ጊዜው ነው ይክሮ ችፕ አብዲ ግን አሜሪካ ያለ እንዲያውም እሮስቱን እንደሚፈልግ አታውቅም??
@asni4265
@asni4265 Жыл бұрын
እያንዳንዳችን ቤት ያለ ነው እህቴ
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
ማሻአላህ እኛቤት ያለን ፍቅር በገሀዱ አለም በፊልምም የለም በጣም እንተጋገዛለን አላህ እስከአጨረሻው አይለየን
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
​@@samsamsun367 ዝም በይ እማ አታውሪ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ጊዜው ከብዷል ሰው ጂብ ሆናል ይዘን አንሞት ጥለነው ለምንሄደው ነገር መባላት😢
@user-ft6bh9mg4w
@user-ft6bh9mg4w 7 ай бұрын
ቲጂ እርጂኝ እባክሽ አደጋ ውስጥ ነኝ!!!!
@fantayenegash4997
@fantayenegash4997 Жыл бұрын
ሕይወቷን በሙሉ በየውጭው እየሄደች ሰርታ እሱንና ቤተሰቡን እየጦረች እንድትኖር ነው የፈለጉት እንጂ የራሷን ኑሮ መመስረት የፈለጉ አይመስሉም ለዚህ ነው የጠላት ወንድሟ
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Жыл бұрын
አለምዬ❤
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 Жыл бұрын
Weyeye
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
እንዴት ናችሁልን? ጉድ ነው አለ የአንኮበር ቅጠል አሉ አባባ የሰው ነገር አያልቅም መስማት ነው።
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ብዙ ሰው ላይ የደረሰ ታሪክ ነው።
@kuralove2988
@kuralove2988 Жыл бұрын
ይሔማ ወንድም አይደለም ማስወጋት ነው
@esyesysefesyesysef3875
@esyesysefesyesysef3875 Жыл бұрын
Tirek kjbid njw
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 18 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 94 М.
MK TV || ለዚህ ያበቃችን ቤተ ክርስቲያን ናት
3:20:06
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 2,2 МЛН
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 484 М.
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 1,7 МЛН
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 125 М.
Ulug'bek Yulchiyev - Ko'zlari bejo (Premyera Klip)
4:39
ULUG’BEK YULCHIYEV
Рет қаралды 3 МЛН