የወጣት ሶፎንያስ ገዳዮች አያያዝ ጀርባ ያልተሰሙ ጉዳዮች ከፖሊስ አፍ... || Tadias Addis

  Рет қаралды 286,478

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 ай бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 888
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031
ንብረትን ለመዝረፍ ብሎ ንፁህ ህይወትን ያጠፋ ወንጀለኛ ቢገደል ወንጀሉ እንዲህ አይስፋፋም !
@hadiaabdulaziz9435
@hadiaabdulaziz9435
የገደለ ይገደል።
@melontadesse8967
@melontadesse8967
ድንቅ የፖሊስ ስራ ተሰራ ሁሌም ግን እንደዚህ ስሩ በርቱ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664
ሁሉም ራይድ ሰራተኞች ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለባቸው ሕጉ እድስተካከል እነዚ ይገደሉ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725
አሰፈሪ የሆኑ ሰዋች ከዚህ ምድር መጥፍሀት አለባቸው ኢንሺሀላህ አላህ ለእሳት ያድርጋቸው እባካቹ ዳኞች እነዚህ ጨካኞች ይገደሉ 😭😭😭💔💔
@user-xh2un9ns7k
@user-xh2un9ns7k
ተመስገን አምላኬ ስለተያዙ ደስ ብሎኛል አሁን ደግሞ የምጠብቀዉ በጣም ያዘነዉን የኢትዮጵያ ህዝብ አንጀት የሚያርስ ፍርድ ነዉ 😢😢😢
@esfesf9708
@esfesf9708
ልብ ይነካል የኔ ቆንጆ ልጂ ለናትህ ፅናት ይስጣት ለቤተሰቦቹ ክብር አለኝ ለፓሊሶቻችን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta
የነዚህ በደንብ መመርመር አለባቸው ስራዬ ብለቅ ሰው እየገደሉ እያስገደሉ እስኪ ስንት ወጣት ገደሉ ስንት እናት አለቀሰች እር ያማል ፊታቸው እራሱ ያስታወቃል የብዙ ሰው ደም አለባቸው ደማቹ ይፍሰስ አፈር ብሉ አንጀታቹ ይርር ወይኔ ኢትዮጵያዬ 😢😢😢😢ምነው የሰው አውሬ አፈራሽ እንዴት እንኑር ወዴት እንሂድ በስደት ተከብርን ሰላም አግኘተን እንኖራለን በገዛ ሀገራችን አንዴ በሀይማኖታችን አንዴ በብሄራችን ስንሰራ ለንብርት ብለው ያርዱና እር ማነው የርገመን እፍ😢😢😢😢😢😢😢 እር መፍትህ እር ፍትህ ወንድሞቼ ቢሆንስ ልጄ ቢሆንስ እንበል እር ይሰማን የኢትዮጵያ ህዝብ አለቀ ተሰቃየ ሰላም አጣ እፍ እግዚአብሔር ይፍርድ ደከመን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837
ብቶሎ ድረስችሁ ወንጀለኝን መያዝ ትልቅ ክብረ አለኝ ግንእነዚህ ውንጀለኞች ለሌላው እስተማሬቅጠት ይደረግ በፈጥነት 👍👍
@betelmulu4897
@betelmulu4897
በቃ ይገደሉ ፍትህ ይሄ ነው።በዛ እንጂ አልቀነሰም ምክንያቱም ስንት ወጣት በዚህ መልኩ ተገድለው ከመንግስት ፍትህ ስላልመጣ ማንን ፈርተው ስራቸውን ያቆማሉ😡😡😡😡😡
@user-oi3md3oq1k
@user-oi3md3oq1k
ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k
የገደለ ይገደል እህህህህህህ😢
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i
አገራችላይ የደፍረና የገደለ ቤገደል እደዜ ወንጀል አይበዛም እኞገረ ወንጀለኞውን እሰርቤት ትቀልቦላቹው እሰቴ ተማሩ ከሳውዲ አረቤያ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es
ይሄን የመሰለ ልጅ ያ አላህ 😭😭💔
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130
😢እንደኔ ቅድሚያ ተሳፋሪ ከመግባቱ በፊት ካሜራ አንስቶ ለቤተሰብ በመላክ አልነሳም ካለ ወንጀለኛ ሊሆን ስለሚችል አለመጫን ግዴታው አይደለም እንደመብትሄ ገዳይ ስለበዛ የገደለ በአደባባይ ይገደል አለቀ😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763
ውሎ ሳያድር ማለት ሳይቆይ መያዛቸው ለፖሊስ ምስጋና ይገባል ነገር ግን ከወጣት እስከ ሽማግሌ ለመኪና እየተባለ ሰርተው የሚያድሩ ታታሪዎች ህይወት እየተነጠቀ ነው የሚያስገርመው አሁን አሁን ከወንዶች ወንጀለኞች ጋር ሴቶች አብረው ገዳይ እና ተባባሪ የመሆናቸው ነገር በጣም የሚያሳፍር ወንድ ልጅን የምትወልድ ሴት ዘጠኝ ወር በሆድዋ ተሸክማ ጡቷን አጥብታበማሳደግ ከአባት ይበልጡን ድርሻ መስዋእትነት የምትከፍለው ሴት እናት ናት ሆኖም ከወንጀለኞች ጋር ተቀላቅላ የምትታየው ዲያቢሎስ ሴት ናት ከአረመኔዎች ጋር መጣመርዋ
@SolomonAssefa-bg1pz
@SolomonAssefa-bg1pz
ያለ አፕልኬሽን የረይድ ትራንስፖርት መጠቀም ለሕይዎት የመጨረሻ ልሆን ስለምችል አለመጠቀም
@Habenasgedom757
@Habenasgedom757
ሶፊ ምስኪን ትሁት ሰው ነበር 😢 ይህ ኣሰቃቂ ተግባር ላንተም ሆነ ለማንም ኣይገባም ነበር 😢 እግዚኣብሄር በኣጸደ ገነቱ ያኑርክ ለቤተሰቦችህ እግዚኣብሄር መጻናናቱ ይስጣቸው በሰላም እረፍ 😢❤
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646
እግዝያብሔር የሰውን ደም የጠጣ ያዋርዳል ፓሊሶች ተባረኩ እግዝያብሔር ሞገስ ፣ብርታት፣ጉልበት ይስጣችሁ🙏
@King-27
@King-27
ክብርና ምስጋና 🙏🇪🇹ለጀግናው አዲስአበባ ፖሊስ
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 132 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 3 МЛН
Why did the angel disappear?#Short #Officer Rabbit #angel
00:38
兔子警官
Рет қаралды 6 МЛН
HEARTBREAKING Moments in Football
17:08
MonoFootball
Рет қаралды 10 МЛН