የፍየሎች እርባታና የወተት ጥቅም

  Рет қаралды 4,096

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

Күн бұрын

የፍየል ወተት ከላሞች ወተት የበለጠ ለሰው ልጆች ጠቃሚ ነው ይህም
ምክነያቱም
1,ምግቦችን በማዋሀድ በውጥጡ ባሉ ንጥረ ነገሮች ሁሉ ተመራጭ ነው
2,በሰውነታችን ውሰጥ የአይረን እጥረት
የአጥንት መሳሳት(osteomalacia ) በተለይ በህፃናት ላይ ሰለሚታይና እነሱን ሰለሚያጠቃ ይህን በሸታ ይከላከላል
የአጥንት መንሻፈፍን,መጉበጥን በvitamin D የሚመጣንም ይከላከላል
3, የፍየሎች ወተት የቅባትነት መጠኑ በማግነዥየም (magnesium )
ዚንክ ኤለመንቶች( zinc )
Anemia nutrition
Phosphorus (ፎሰፈረሰ)
potassium
Cobre
Selenious እጅግ በጣም ለህፃናት እና ነፍሰጡር እናቶች C,D,B2 a riboflavine
በትላልቅ ሰወችም ላይ የኮሌሰትሮል መጠንን ይቀንሳል

Пікірлер: 37
@YimamSeid-g8d
@YimamSeid-g8d 2 күн бұрын
D/r ለምክርህ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የኔጥያቄ ትንሽ ቦታ ያለው ሰው እንዴት ማርባት ይችላል?
@fonemediaኤፍዋንሚድያ
@fonemediaኤፍዋንሚድያ Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መማር የፈለኩትን ነገር ነው ያስተማርከኝ እግዚአብሔር ያክብርህ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
አመሠግናለሁ የበለጠ የማግዛህ ካለ በተናጥልም አግኘኝ በርታ
@AsnBez-cg2ld
@AsnBez-cg2ld 19 күн бұрын
Thanks doc excellent
@TemesgenAlem-o2s
@TemesgenAlem-o2s 7 ай бұрын
ይህንን ስራ መስራት ጥሩ ነው።ነገር ግን ስለ ቦታው ስፋት ብትነግረኝ።
@hayreahmed
@hayreahmed 8 ай бұрын
18:41 ❤
@Horizondye
@Horizondye 4 ай бұрын
Boer እሚባለው የፍየል ዝርያ እዚህ አገር ይገኛል
@HumorSatanaw-gd2dg
@HumorSatanaw-gd2dg 8 ай бұрын
Mirti new bizu ngr agnichlw🙏
@AddisuGt
@AddisuGt Жыл бұрын
ለስጋ የሚሆን ዝርያ ለእርባታ ፈልጋለው እንዴት ማግኘት እችላለው
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ሰላም አብዱ አሉ እነግርሃለሁ ደውልልኝ
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ጥያቄዬ ፍየሎችን በቤት ውስጥ በፍሩሽካ እና አልፋ አልፋ መኖን በማዘጋጀት ማርባትና ማድለብ ይቻላል ወይ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ሰላም Dana tube ፍየሎችን በቤት ውሰጥ ፍሩሽካ የተፈጨ በቆሎ የወፍጮ ቤት ትርፍራፌ ቅጠላ ቅጠል ፍሩሸኬሎም ለሚደልቡ ከሆነ ደሞ ከሚመገቡት ምጎብ ጋር ሞላሰሰ በመጠኑ ትንሸ በማረግ ይሰጣል
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
@@Hailuvet አመሰግናለሁ ዶ/ር ስለምታደርገው መልካምነት አላህ ይስጥህ በርታለን ብዙ እየተማርኩ ነው ከቪዲዮዎችህ
@FikaduTeshime
@FikaduTeshime Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሀሳቡን በቅርብ ነዉ ማሰብ የጀመርኩት አዋጭ እና ውጤታማ ነዉ የኔ ሀሳብ ወንድ ፍየሎች ገዝቼ ከ2እስከ 3ወር ድረስ አደልቦ ለሀገር ዉስጥ ገበያ ማቅረብ ነው በዚላይ ምን ትመክረኛለህ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እጅግ ጣም ጥረ ሰራ ነው የፍፍ እርባታ የከሰ ጤናማ የሆነ እድሜያቸው ልጆች
@mheeed5950
@mheeed5950 2 ай бұрын
ዋው በርታ ብዙ ወድሞች በሀር የሚበላቸው ለፍየል ጥበቃ ነው በሀገራቸው ላይ ግን ይንቃሉ
@Hailuvet
@Hailuvet 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ትክክል ብለሀል
@BezawitMitiku-w7j
@BezawitMitiku-w7j 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም በጣም
@Hailuvet
@Hailuvet 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@Yitbe_28
@Yitbe_28 Жыл бұрын
Tnx betam
@TemesgenAlem-o2s
@TemesgenAlem-o2s 7 ай бұрын
እኔ የተቸገርኩት የትኛው ዝርያ የተሻለ ነው።
@feruzjemal6636
@feruzjemal6636 6 ай бұрын
Wow wendime betam tiru timhirt newu yesetekeng
@tesfayegeda8178
@tesfayegeda8178 9 ай бұрын
Thank you brother, this moment I am heading to new business!
@rita4882
@rita4882 9 ай бұрын
ፍየሌ እያስቀመጣት ነው ምን ላድርጋት ከተወለደች 5ውር ነው
@Hailuvet
@Hailuvet 9 ай бұрын
ፍየሎች ካሰቀመጣቸው ORS ተበጥብጦ ይሰጣል የሰው ፈርማሲም ይገኛል በቀን 1 ORS ቢሰጣት መርፌ ሳልፈ ይሰጣቸዋል ለ3/5 ቀን
@workonyourself8507
@workonyourself8507 Жыл бұрын
ቀዝቃዛ ቦታ እርባታቸው እና እድገታቸው እንዴት ነው ? ምርጥ ዘር አለህ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
አዋን ቀዝቃዛ ቦታ ትንሸ ተፀእኖ ይኖረዋል እሰኪለምድ የበለጠ ግን እዛው ቀዝቃዛ ቦታ የኖሩ ከሆነ ቶሎ ይለወጣሉ
@hayreahmed
@hayreahmed 8 ай бұрын
አሪፋ።ነው።
@Hailuvet
@Hailuvet 8 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
❤doc thank you 😊
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ቃል ዮ ቱብ ቻናል
@gedionberhanu1076
@gedionberhanu1076 Жыл бұрын
Wow bexame Des yelal Dr enamesegenalen
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@fonemediaኤፍዋንሚድያ
@fonemediaኤፍዋንሚድያ Жыл бұрын
እና ከቻልክ ፍየል ለማርባት ምን ምን እደሚያስፈልገን ብትሰራልን
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እሺ ተዘጋጅቼ እፅፍልሀለው አሰታውሰኝ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
በመጀመርያ ሰራውን ለመጀመር ማሰብ መዘጋጀትህ በጣም ጎበዝ በመቀጠል መጠለያ የሚበሉበትና የሚጠጡበት እቃወች ለግዜው ለሰራው አዲሰ ሰለሆንክ ከ10 ያልበለጡ 8/9 እርጉዝ 1/2 ወንድ ወጠጤ ፍየል አረንጋዴ ለምለም ነገሮችን በብዛት ማብላት ከሌለ የሳር ድርቆሸ ጨው ከምግብ ጋር ወይም ከሚጠጡት ውሀ ውሰጥ መቀላቀል
የቦረና ፍየሎችን በአጭር ጊዜ ወደ ውጤት ማምጣት !
12:57
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 656
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,2 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
በሬወችን በቀላሉ ማድለብ ጀምሩ
32:27
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 18 М.
የበጎች እርባታን እንጀምር
15:52
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 9 М.
በጎችን ማድለብ እና ማርባት!
14:36
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 2,3 М.
በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ
15:24
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 2,8 М.
የፍየሎች እና የበጎች  እርባታ እና ሰልጠና የመዝገቡ
13:33
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 4,1 М.
የፍየሎች እርባታ እና የበሸታ ክትትል
14:02
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 939
በሬወችን በርካሸ ገዝቶ ማድለብ ቁጥር   1
31:45
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 9 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН