የብርሃን ደጅ ናት | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | ዘማሪ ተስፋዬ ኢዶ | ጃን ያሬድ ኀብረ ዝማሬ የተዘመረ

  Рет қаралды 105,749

Janderebaw Media

Janderebaw Media

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Ай бұрын
ልባቸውን የዘጉ ድንግልን ለማስገባት ሕሊናቸው ይመለስ እንጸልይ ለዚኽ ጥፋት :: ወዳጄ ድንግል በቤትህ ካለች እውነተኛው መሲኽ ክርስቶሥ በቤትክና በልባችን ይነግሳል :: ጌታ ምስክሬ ነው እናቱ ድንግልን አጥብቃቹ ውደዱ ያኔ ሁሉም ይበራላችዋል ብረሐን የሆነው ልጅዋን ፍቅሩን ትቀምሳላቹ 😊በኣዛኝትዋ በጣም የምወደው መዝሙር😊 ውይ በእመቤቴ ቃል አጣውኮ.
@AshenafiIffa
@AshenafiIffa 29 күн бұрын
የብርሃን ደጅ ናት ድንግል እናታችን ከሰማይ እያበራች ደስ አለው ልባችን ፍቅርሽም ሰላምሽም ድህነትም ይሁነን ኦኦ ፍጥረት በሙሉ በሙሉ ፊትሽ ይወድቃሉ ፀጋሽ ይድረሰን ይድረሰን ይሰጠን እያሉ የኔ ልብ ምን ፅድቅ አለው አንቺን ለማስተናገድ የኀጢአት ጎተራ ነው የተሞላ በስስት ኧረ እንዴት ኧረ እንዴት ድንግል ትኑርበት ኦኦ አትፀየፍም የኔን ልብ ታሰናዳዋለች ስለ ኀጥያቴ የእኔ እናት ምልጃ ታቀርባለች /አዝ = = = = = ልባቸውን የዘጉ ድንግልን ለማስገባት ሕሊናቸው ይመለስ እንፀልይ ለዚህ ጥፋት አምላክን ይዛ ነው ድንግል የምትመጣው ኦኦ እርሷን ስንመልስ ጌታን ነው የምናስቀይመው❨፪×❩
@nebiyusirak228
@nebiyusirak228 28 күн бұрын
Thank you
@Amy-d990
@Amy-d990 Ай бұрын
Zmarey mlaeiktn yasemalen senbet tmhirtbet nwe yastawseng Erjim Edmey ktena ystlen ❤❤❤
@BrtukanFeyssa-b5d
@BrtukanFeyssa-b5d 20 күн бұрын
❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልሎ🎉🎉🎉🎉
@MeleseAytenew
@MeleseAytenew Ай бұрын
እባካችሁን የ ይልማን እመቤቴ የ አምላክ እናት የሚለውነ ዘምሩልን ይሄ የሁን የምትሉበላይክ አግዙኝ አልበም 7 ተራክ 11 ላይ እባካችሁ
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 28 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ ያረጋጋት።በጣም የምወደው መዝሙር
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 28 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ ያረጋጋት።በጣም የምወደው መዝሙር
@yetenayetasemer6925
@yetenayetasemer6925 Ай бұрын
ያደግንባቸው መዝሙራት❤❤❤❤
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Ай бұрын
እልልልልልልልል ማነው እንደኔ ቀኑ አልደርስ ያለው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
@Eden_7269
@Eden_7269 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏♥️
@SelamawitAlene-qs1zv
@SelamawitAlene-qs1zv Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ተስፋዬን በአብርሃም እቅፍ ያድርግልን
@KaleabAse
@KaleabAse 21 күн бұрын
አሜን
@abenetberhane4292
@abenetberhane4292 28 күн бұрын
ይህንን መዝሙር ያበረከቱት ማሕበረ ሰላም የመዝሙርና የስነ ጥበብ ልዑክ መሆናቸውን መጥቀስ ተገቢ ይመስለኛል።
@KaleabAse
@KaleabAse 21 күн бұрын
ተሳስተሀል ይህ መዝሙር የተስፋዬ ኢዶ ነው ማስረጃ እኛ ቤተሰቦቹ አለን
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Ай бұрын
Oh my God this is wonderful 🤗🤗🤗 i didn't recognize it by the title at first 😱😱😱 thank you for choosing one of my favorite praise songs 🥰🥰🥰 for our beloved Mother Holy Mary 💖💖💖 May you hear the hymn of the Angels and may Mr Tesfaye rest in Heavenly peace🙏❤️🙏 what a blessed person we lost so soon who has gifted gems of songs 💎🎶💎 like this 🥺😢😭
@Kidus-n1q
@Kidus-n1q Ай бұрын
kale hiwot yasemalen
@dehnatube
@dehnatube Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን!
@NazrawiYared
@NazrawiYared 27 күн бұрын
ሀና እና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ የሚለውን ብትጨምሩበት የአቤል መክብብን ስለድንግል ብላችሁ
@stone1234
@stone1234 Ай бұрын
🎉🎉🎉በርቱልን
@Iftuutademoru
@Iftuutademoru Ай бұрын
Ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤
@Ethioboy-c8o
@Ethioboy-c8o Ай бұрын
ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት (ምክሖን ለደናግል) ሰ/ት/ቤት
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤😂 እልልልልልልልልልልልልል
@RobelGebremedhin-in5du
@RobelGebremedhin-in5du Ай бұрын
egna senbet temhrt bet gn yebrhan minch nat teblo new mizemerew
@yidresmeskelu559
@yidresmeskelu559 Ай бұрын
አሜን
@FFzone2-w6y
@FFzone2-w6y Ай бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን መዝሙሩ ግን የዘማሪ ተስፋዬ ሳይሆን የማኅበረ ሰላሞች ነው ::
@azebwoldemichael398
@azebwoldemichael398 Ай бұрын
Amen!
@abeldenbu
@abeldenbu Ай бұрын
❤❤❤
@selam7285
@selam7285 Ай бұрын
Ere yeminawkewen mezmur please ke balefew amet yichemeru be geta sim
@merryyedngl9491
@merryyedngl9491 Ай бұрын
Smetawi anhun egziabhern mamesgen nw mnamesegnbetn mezmur mertewal slezih bezih mezmur enamesegnalen
@BezawitKumlachew
@BezawitKumlachew Ай бұрын
men honachu nw gn begeta 10 mezemur ayehonem yemitawekew chersh astayet sisetachu balaye nw metalefut
@berhantekeste7028
@berhantekeste7028 Ай бұрын
alamaw eko yemaytaweku mezmurochn mastemar new smetawi banhon melkam new
@yibelamelakeselam2142
@yibelamelakeselam2142 24 күн бұрын
Menefesawi ngr nw sigawi aydelem Anegager eyasitewaln
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 24 күн бұрын
11 ቀን ሙሉ መለማመድ ትችያለሽ እኮ
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 Ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@alambelaye
@alambelaye Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tarieethio9518
@tarieethio9518 Ай бұрын
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ!!🤩🤩
@FikerSolomon-l8z
@FikerSolomon-l8z Ай бұрын
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ በርቱ
@yidresmeskelu559
@yidresmeskelu559 Ай бұрын
አሜን
@AzebAyele-j3d
@AzebAyele-j3d 29 күн бұрын
❤❤❤
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Yakeberkegn
8:04
Zemari Deacon Abel Mekbibi - Topic
Рет қаралды 27 М.
መሃናይም አይገደብም የዝማሬው ጅረት አይቆምም የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ግሩም ዝማሬ።
6:06
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 967 М.
አለም የተደመመበት የአዕላፋት ዝማሬ
2:09:50
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 122 М.
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 204 М.