ልዩ የክትፎ አሰራር ውድድር በእሁድን በ.ኢ.ቢ.ኤስ አቅራቢዎች

  Рет қаралды 161,076

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 311
@soliyana5029
@soliyana5029 4 жыл бұрын
አስፊቲዬ በሳቅ ገደልከን😍😘😀😆😆ሴቶችዬ ይሄን ጥፍር ይዛቹ እንኳን ክትፎ ሽሮም መስራት የለባቹም😐
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Asefawe killed them already 🤔😅
@ሱሱቲዬብ
@ሱሱቲዬብ 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk
@layladula6630
@layladula6630 4 жыл бұрын
ትክክል
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ክክክክክ 😍
@gigilemma6133
@gigilemma6133 4 жыл бұрын
ናፍቆት በጣም smart ናት ጎበዝ አቅራቢ ነች ለሳ ስል ነው እሁድን በebs የምከታተለው
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
Mekdis
@meticar4025
@meticar4025 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም አሪፍ ናቸው ♥️
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ተይ እንጂ
@semirahasan9806
@semirahasan9806 4 жыл бұрын
እኛቤት የአረፋ ጊዜ ሁሌ ወንድሜ ነው ሚከትፈው እንደ ሴት ባለሞያ ነው አሏህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠው በቅርቡ ነው ትዳር የያዘው አሏህ ትዳሩን ያሳምርለት ሳሊህም ልጆች ይወፍቀው ያረብ
@bentsendenorkersetosnetsaw608
@bentsendenorkersetosnetsaw608 4 жыл бұрын
Amin
@hayatahmed3338
@hayatahmed3338 4 жыл бұрын
🤲
@AddisGK
@AddisGK 4 жыл бұрын
Me too sis
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አልሃም ዱሊላህ መብሩክ
@7igiggm678
@7igiggm678 Жыл бұрын
አሚን
@frexewidwolde8806
@frexewidwolde8806 4 жыл бұрын
መቅደስ አና ናፍቆት ምርጥ ጋዜጠኞች የኢቢስ ፈርጦች
@sofiathesweet8641
@sofiathesweet8641 4 жыл бұрын
Nafkot and asfiti are the great that's why am seeing ehuden be ebs nafki is the great we love you
@sarondawitdawit8460
@sarondawitdawit8460 2 жыл бұрын
አስፊቲ,ትንሱ,ናፍቂ,መቅዲ,ሊያ,ቃልዬ የኔ ወዶች ስወዳቹ😘😘😘
@abikidus6827
@abikidus6827 4 жыл бұрын
ጥፍራቹው ወየው ናፍቆት ግን ሁሉምነገርላይ ጎበዝናት
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
gn atasoram mlasam nat alekt
@سعادسعاد-ق6ش
@سعادسعاد-ق6ش 4 жыл бұрын
ተው ኢቢየሶች አበባደሳለኚን አቅረቡልን ትቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉ
@ramlaa3828
@ramlaa3828 4 жыл бұрын
አይቤ አይሞቅም
@bboyforeveryoung4644
@bboyforeveryoung4644 4 жыл бұрын
👍👍
@hannamariam2534
@hannamariam2534 4 жыл бұрын
@@ramlaa3828በኢቢ ኤስ ተጀምሮዋል የአይብ መሞቅ 2013 የምግብ አሰራር ነው 🤣🤣🤣
@meticar4025
@meticar4025 2 жыл бұрын
ከመቅዲ ጋር እምሰራዉ ልዩ ናት የኔ ባለሙያ አያያዟ በጣም ነው ደስስስ እሚለዉ ♥️
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 4 жыл бұрын
የጨመሩት ቅመምና ሚጥሚጥ ከስጋው ጋር የማይመጣጠን ነው ለሁሉም ነገር ሙያ ያስፈልገዋል እኮ አስፋው ግን ምርጥ ዳኛ ክክክክክ
@lijalembayu1572
@lijalembayu1572 4 жыл бұрын
አስፊቲ በሳቅ ገደልከኝ ናፍቆት 1ኛ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 4 жыл бұрын
ባለ ቢጫዋ ጎበዝ ትመስላለች አከታተፉ እራሱ ያስታዉቃል
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 4 жыл бұрын
እሱ እደኔ ባለሙያ ነች
@na-uu5or
@na-uu5or 4 жыл бұрын
Awo nafkot Arif ketfalech
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 жыл бұрын
@@ንፁህጆሲ 😂😁
@mimishowmimi1730
@mimishowmimi1730 4 жыл бұрын
ናፍቆት በጣም ገበዝ ነሽ👌👌👌👌👌
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
Mekdim gobez nat
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
በሜካፕ አቀባብ አወዳድር የምግብ ነገር አይታሰብም😂😂😂😂😂
@samsont81
@samsont81 4 жыл бұрын
EBS it has to be fair !!!! They need to have a competition for the" dagioch". Lets see if the men can cook as well us they judge.
@zinetayalew3588
@zinetayalew3588 2 жыл бұрын
ምናል ጥፍሩ ቢቀርባችሁ ምግቡን እስከምጨርሱኳ በጣም ነው የሚስጠላው ሌላ ግን አሪፍ ነው👌👌👌👌
@meticar4025
@meticar4025 2 жыл бұрын
መቅዲ ዋዉዉዉ ነው አከታተፍሽ በእውነት ♥️
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ 4 жыл бұрын
ወይኔ ሞያማ የመዳም ቅመሞች. ይንሩ? ቢያን ስ በይቶብ አይታችሁ አስሩም እዴ ።በይቶብ ብዙ ሙያ መማር ይቻላል!
@hyethyethyethyet9739
@hyethyethyethyet9739 4 жыл бұрын
በትክክል
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Yes I think in Ethiopia there NO free WiFi
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 жыл бұрын
መቅዲ ና ናፍቆት አያይዛቸው በጣም ያምራል
@shshshdhshhsdhshhs4497
@shshshdhshhsdhshhs4497 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ ይላል በርቱልን የኛ ጀግና ናፍቆት ስወድሽ ዉስጤ ነሽ
@selamayele3224
@selamayele3224 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ወይ ዛሬ የአርቴፍሻል ነገር እንደው ሴቶችዬ ውድ እህቶቼ በራሳቹሁ ብታምሩ ይሻላቹሀል አርቴፍሻል ጥፍራቸው እንዴት ይክተፍ ወይ እዳ 😁🙄
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
ጥፍሬን አብሬ ከትፌዋለሁ እያለች ቆንጆ አድርገን ሰርተናል ትላለች እንዴ ክክክክክክ ናፍቆት ግን አከታተፍሽ ትችያለሽ 👌
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ብሰራው ታዩኝ ነበር እድሜ ለናቴ አቦ ጉራጌ
@shkrehahmed6337
@shkrehahmed6337 4 жыл бұрын
ኢና በገገና ንኩራነ
@shkrehahmed6337
@shkrehahmed6337 4 жыл бұрын
ግን በኛ በጉራጊ አይብ ሲሞቅ አይቼ አላቅም
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
@@shkrehahmed6337 በረዶ ከያዘ ቅዝቃዜው እንዲለቅ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 жыл бұрын
@@shkrehahmed6337 ሰብስክሬይብ አርጊኝ ዉዴ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 жыл бұрын
@@ebtsamenat7299 ሰብ አርጊኝ ዉዴ
@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 жыл бұрын
ማሻላህ ጉራግነቴ የምወደው በብዙ ምክንያት እኮ ነው የምር
@shewayehailu455
@shewayehailu455 2 жыл бұрын
የትንሳኤ እና የናፍቆት አድናቂ ነኝ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄 ወይ አስፊቲ በሳቅ ገደልከኝ በጣም ነው ያሳቀኝ ግን እሄን ሚያክል ጥፍር ይዛቹ ክትፎ መክተፍ ከባደ ነው በዚ አይነት ሽኩርትም መክተፍ አችሉም 😄😄😄😄 አስፊቲ ትሱ ይመቻቹ ነጭ ነጫን ነገራራችሁልኝ ናፍቆቴ ግን ትሻያለሽ ከነሱ የኔ ቆንጆ
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
ናፍቆት. ጎበዝ ናት. አያያዞ. እራሱ
@sameera4291
@sameera4291 4 жыл бұрын
ጉራጌ እኮናት
@najmia1934
@najmia1934 4 жыл бұрын
ማ ይወዳደራል ከኛ ክብር ለጉራጌ እናቶቻችን
@የድንግልማርያምልጆችመንፈ
@የድንግልማርያምልጆችመንፈ 4 жыл бұрын
እረ ሙያ የጉራጌ አይደለም ሃሰት ነው ስጋውን ክትፎ እሳት ላይ እንዲህ አይቆይም ደሞ እሳት ከነካው ለብ ለብ ነው የሚሆነው አይብ እሳት ላይ ለመጀመርያ ጊዜ ሳይ ሙያ ሳይሁን ልምምድ ላይ ነው የሚባለው
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 8 ай бұрын
ናፍቂእና ትንሡ ሥወዳቸው ናፍቆት አያያዟዋ ደሥ ሢሊ
@tube-sx5wi
@tube-sx5wi 4 жыл бұрын
ናፍቆት ዋው አያያዝሽ እራ ዋው ነው ተመችተሺኛል ውዶች ደምሩኝ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign melesalewu ♥️
@nuriyagetachew8566
@nuriyagetachew8566 4 жыл бұрын
አይብ የጠበሰችው ግን 😨😨😨
@elisaelisa2490
@elisaelisa2490 4 жыл бұрын
😂😂😂😂🙄
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 жыл бұрын
😂😂
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 жыл бұрын
@@elisaelisa2490 እንደመር ማማዬ😪
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Mok,mok New yargechew🤔😊
@fhffdfjgruu3291
@fhffdfjgruu3291 4 жыл бұрын
mokraw betam des yelal cheese new yemmaslaw betam new yemtftaw
@ዝናሽፍቃዱዝናሽፍቃዱ
@ዝናሽፍቃዱዝናሽፍቃዱ 4 жыл бұрын
መጀመበረያ ቅቤ ከዛ ሚጥሚጣ ከዛ ቅመም ከዛ ሥጋ ይደረግና መጥበሻ ከጋዝ አዉደዉ በደብረ ማሸት
@AddisGK
@AddisGK 4 жыл бұрын
Bravo
@sulamith8910
@sulamith8910 4 жыл бұрын
U entertain as all of you thank u, love u 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@adilove2210
@adilove2210 2 жыл бұрын
ናፍቆት በጣም ጎበዝ ናት
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይ ሙያ አረብ ሀገር ነው የሙያ ባለቤቶች ያለት አሰፋው ና አቡሸ እውነት ጨዋታ ትችላላችሁ ይመቻቹሁ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
😂😂😂
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 жыл бұрын
እንደዛሬው ስቄ አላውቅም ወይ አስፍሺ ሆዴን አቆሰልከው ኮብልስቶን ተመዝማዛ መንገድ ዱሉት ብቻ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@እሙእዮብ
@እሙእዮብ 4 жыл бұрын
አስትየ መሸሻይሙት ስትል በስማም ካፍክ ማርጠብነው የሚል እረጂም እድሜ ይስጥክ❤🥰
@s.m.749
@s.m.749 4 жыл бұрын
ሙያ አለሽ ቢሏት አይብ ጠበሰች 🤣
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 4 жыл бұрын
kkkkkkkk migerm new
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 4 жыл бұрын
😭😭
@lujainleyla9580
@lujainleyla9580 2 жыл бұрын
Liya tmhrt wsegi
@martinapkl8920
@martinapkl8920 2 жыл бұрын
ናፍቆት አንደኛ ነሽ😘
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 4 жыл бұрын
ኢትዮ ሆኜ ብሞት እንኳን ምግብ አልሰራም ነበር ሽንኩርት እራሱ መክተፍ አላውቅበትም ነበር አሁንማ እድሜ ለስደት በ you tube እየተማርኩ ምርጥ ባለሞያ ሆኛለው አሁን
@yerayawa6313
@yerayawa6313 2 жыл бұрын
መቅዲ የebsድምቀት ስወዳት
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እናስፋው አዝናናቹኝ ምድረ ጥፍራም ሁሉ ክትፎ ሊከትፍ ይነሳል 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
የእጅ ጋንት ተጠቀሙ በተለይ አርቴፍሻል ጥፍር እና ቀለም የምትጠቀሙ ሴቶች የእጅ ጋንት ተጠቀሙ ንፅህናችሁን ጠብቂ
@henokezt
@henokezt 4 жыл бұрын
ለብርሃነ መስቀሉ እንኩዋን አደረሳችው - የመስቀል ደመራ አከባበር በ አዲስ አበባ እስካሁን ያልታዩ የደመራ ዕለት ዝማሬዎች እና ሌሎችንም ለማየት ፎቶውን ተጭነው ይግቡ-አስተያየቶዎን ያስቀምጡልን
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
You guys so funny!!!😂😂thank you 🙏🏾
@bedrihabshwit7836
@bedrihabshwit7836 4 жыл бұрын
እር አስፍው ከምግቡ ማንኪያው ነው የወደድከው
@flavorsjar6350
@flavorsjar6350 4 жыл бұрын
Kkkkk
@shola7687
@shola7687 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የነመቅዲን ክትፎ ገና ሲሠሩት አይቼ ነው ያስታወከኝ ። መቅዲ ጎበዝ ናት አብራት ያለችው ልጅ ግን የገልቱዎች ቁንጮ ነች።ቲሽ
@seblistars9721
@seblistars9721 4 жыл бұрын
በሳቅ እልምም
@ጀሚላ-ዀ1ሐ
@ጀሚላ-ዀ1ሐ 4 жыл бұрын
ቀላል ገልቱ😂😂😂አይቡን ጠበሰችውኮ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 4 жыл бұрын
አስፍሽ የምር የእሁድን በኢቤኤስ ድምቀት እኮነክ😂😂😂😂
@tube9715
@tube9715 4 жыл бұрын
እስኪ የክትፎ ባለ ሙያ የሆናችሁ ሰብ አርጉኝ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign melesalewu
@shola7687
@shola7687 4 жыл бұрын
ናፍቆት ባለሞያ።መቅዲ ትሻያለሽ።ሌሎቹ ሁለቱ ገልቱዎች
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
Ebakachihu dehna asteyayet stu gud kometochi
@ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት
@ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት 4 жыл бұрын
ወይኔ በስቅ ክክክክ ጥፍራን አብሪ ቆራጥኩት አለለችም
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ዛሬ ቀኑን ሙሉ በሳቅ ገደላቹን ወይ አስፈት 😃😃😃😃
@hiwiabiye5550
@hiwiabiye5550 2 жыл бұрын
አንደኛ ናፍቆት ናት
@helentekle1045
@helentekle1045 4 жыл бұрын
እንኻን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ🌻🌻🌻🌽🌽🌽🍀🍀🍀
@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 4 жыл бұрын
ዱለት ነው እንዴ አስፍሺ ክክክክ
@ritamame8659
@ritamame8659 2 жыл бұрын
Betam yegurage zer endelelebachew astawkewal kedagnochu eske tewedadariwoch
@buzaylove4748
@buzaylove4748 4 жыл бұрын
ቆይ መክተፍ እንዴት አይችሉም ጉድ እኮ ነው ይህን ይህን ስራ ለኛ ለሸቃሉች ይተውት
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Nafekot natt gobze ✅🅰️💯
@abdulkarimkml4092
@abdulkarimkml4092 4 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ የመዳም ስራ አልተሰራም በሳቅ ነው የሞትኩት ወላሂ ጉራጌ በመሆኔ ኮራሁ
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 4 жыл бұрын
👌👌👍👍
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 4 жыл бұрын
አይቤውን የጠበስሹ ልጅ ግን ደናነሽ እንዴት ነሽ ክክክክ ሞያ አለሽ ቢሉዋት መጫፍ አጠበች አሉ
@AH-sj2gy
@AH-sj2gy 4 жыл бұрын
ቃል:ባለ ሙያ ነሽ ባለፈው ዶሮ: ዛሬ ክትፎ
@amiratube3467
@amiratube3467 4 жыл бұрын
አስተያየታቹ በጣም ያስቃል
@hssdd9624
@hssdd9624 4 жыл бұрын
Wey asfawe besake gedelikene eko 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗👏👏👏👏
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 4 жыл бұрын
ተሣክቷል ለዛሬ የሀገራችን ውቦች
@Love-vc2cw
@Love-vc2cw 2 жыл бұрын
አስፍው የተመቸኝ ማንኪያ ብቻ ነው አላለም ክክክክ
@አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ
@አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ 4 жыл бұрын
ወይኔ አስፊሽ መሸሻ ይሙት በሳቅ ገደልከኝ
@رشيدمحمد-غ8ف
@رشيدمحمد-غ8ف 4 жыл бұрын
ተባረኩ
@ፍቅርእስከመቃብር-ሠ5ጰ
@ፍቅርእስከመቃብር-ሠ5ጰ 4 жыл бұрын
ወይኔ ዜሬ ትሴ አስፍቲ በሳቅ ገደላቹሁኝ😁😂😂😂😂😂😂😂😂
@aminamohd9390
@aminamohd9390 4 жыл бұрын
ዊዊዊዊዊዊዊ የክትፈ እዝረታ አጠፍህማይ ተማረማ ሞያ
@ህይወትአረምየበዛባትተክል
@ህይወትአረምየበዛባትተክል 4 жыл бұрын
ይኸ ጥብስ እንጂ ክትፎ አደለም በደንብ ጠበሳችሁት
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
አስፊቲ ዛሬ ገደልካቸው 😂😂😂
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
tkurochi ene #mekdi wawuu nachewu 👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kedigashemsu7347
@kedigashemsu7347 2 жыл бұрын
ረመቅደስ አያያዝሽራሱ ምርጥነው
@hayathayat2769
@hayathayat2769 4 жыл бұрын
ኢቢሲ መብላት ነዉ መስራት አትችሉም አይብ አይሞቅም ሲቀጥል መክተፍ አትችሉም ጠፍር ቀለም እና እርዝምቱ ጠፍራች ግን መሞክር ይጥቅማቹዋል
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 жыл бұрын
ጉራጌ ብሎ ዝም🤔🤔🤔🤔 እንዴትስ አይቤ እንዴት ይሞቃል ኧረ ወዴት ወዴት ነዉ ,,, ደግሞ ይህ ያህያ ጥፍር ይዛቹ ክትፎ አይታሰብም
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 4 жыл бұрын
Enezi melk bicha nachew. . Amukew Cheese aregut😭🙈🙉
@j7corr152
@j7corr152 4 жыл бұрын
ስለሞከራችሁ አመስግናለሁ እኔ በበኩሌ!!! የቢላና የስጋ አያያዝ ቢጫ የለበስችዋ ግን ፨ ተውኩት በቃ አቦ የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁ ከምር
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
ምናለ ይሄን የድመት ጥፍር የመሰለ ጥፍራችሁን ወደዛ ብጥሉት እኔ እምፈራላችሁ አንድ ቀን በገዛ ጥፍራችሁ አይናችሁን እዳታወጡት ነው ደግሞ ቢላ አያስፈልጋችሁም ነበር በጥፍራችሁ መክተፍ ትችሉ ነበርኮ ተቸጋገራችሁ 😂😂😂
@eyea7297
@eyea7297 4 жыл бұрын
እንዴ ይሔ ክትፎ ነው?? ለነገሩ በዚህ ጥፍራችሁ ? ሴቶቹ ሞያ በእናቶቻችን አልወጣችሁም ዶሮ ቢሰጦችሁ ምን ልትሆኑ ነበር??
@tagetilahun898
@tagetilahun898 4 жыл бұрын
ጉራጌ ነኝ እስራሩን እላወቃቹትም ዩት ነው እይብ የሚሞቀው
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ 4 жыл бұрын
በጅ የተከተፈ አይደቅም ቲያለሽ ጥፍራቹ ብታሆልቁት ታደቁት ነበር
@hannamariam2534
@hannamariam2534 4 жыл бұрын
ክትፎ በዞረብት አልዞረም ሁሉም አስተያየት አስፋው ገልፆታል ክትፎ ሲሰራ አይጠበስም ሞቅ ነው ሚደረገው
@ናታኔምናታኔም
@ናታኔምናታኔም 4 жыл бұрын
ሙያ ይጠይቃል ክትፎ በእጅ ከተከተፈ አይደቅም አትበሉ ጉራጌ በእጁ ነው ሚከትፈው ማሽን አያቅም እንደ ሚበላ ቀላል አይደለም ክትፎ ይስራ ጉራጌ ይሔ አርተፊሻል ጥፍር እንዴት ያሰራቹ
@ተምሬአሊ
@ተምሬአሊ 4 жыл бұрын
ተባርኩዘናአረጋችሁኝ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
😂😂ወቸ ጉድ አለ ጣሰው 😂አስፉው አነፈርከኝ
@ያሬድነጉ-ጰ6ሠ
@ያሬድነጉ-ጰ6ሠ 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️ አድናቂወቸ አቦ ፈጣሪ አምላክ ጠብን,መገዳደልን,ዘረኝነትን አጥፍቶ ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበትን ዘመን ይስጠን በስደት አለም ያሉትን ለሀገራቸው ያብቃልን ቆም ብለን ፍቅርን ብናስብ ከፍቅር በላይ አንዳችም ነገር የለም በራሴ የዩቲዪብ ቻናል ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።
@marakigeni3606
@marakigeni3606 2 жыл бұрын
Ok thanks we are happy
@ayshutubeofficial7653
@ayshutubeofficial7653 4 жыл бұрын
ሰላም እንደምን ናችሁ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የክትፎው ነገር በጣም አስቆኛል የመጀመሪያው ስተት የጉራጌ የክትፎ አሰራር ማለት ሳይሆን የራሳችን የክትፎ አሰራር ማለት ነበረባቹ በመቀጠል እኔ አንድ ነገር ሹክ ልበላቹ በሀይማኖቴ ሙስሊም ነኝ ግን የመስቀል በአል ፕሮግራም አያለሁ በተለይ የምግብ ዝግጅቶችን በጣም አያለሁ እና ከዚበፊት ካየሁት የመስቀል በአል የክትፎ አሰራር ውድድር አዚዛ አህመድ ሮማን በፍቃዱ ማርታ ጎይቶም እና አራት ነበሩ አንዷን ስሟን አላስታውስም ይመስለኛል አምስት አመት አካባቢ ይሆናል እና ክትፎ ከነወዙ ከነክብሩ በየደረጃቸው ሰርተው ያስረከቡት እና የነሱን አሰራር እኔ እራሱ እስካሁን እጠቀምበታለሁ የዛሬው አይወራ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም አይቼዋለሁ እዚህኮ ቀቀሉት
@ayshutubeofficial7653
@ayshutubeofficial7653 4 жыл бұрын
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ ቀቀሉት ብቻ የኡነት ሼምነው
@ayshutubeofficial7653
@ayshutubeofficial7653 4 жыл бұрын
@@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸምን ላይ እንደሆነ ተለቆ እንደነበር አላስታውስም
@ወለተኢየሱስየማርያምልጅበ
@ወለተኢየሱስየማርያምልጅበ 4 жыл бұрын
ውይ አስፋው ገድላቸውኮ በአሽሙር
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 4 жыл бұрын
ቀይዋ ቺክ ቆንጆ ነች ግን በጣም ትቢተኛ ነች ጥቁር ቡድን አሪፎች ናቸው አሪፍ ሠርተዋል ነጭ ቡድኖች ምንም ሙያ እንደሌላቸው በአደባባይ አይተናል
@nibernima1470
@nibernima1470 4 жыл бұрын
የእንዶሚ ዘመን
@selamalemu7270
@selamalemu7270 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አይ አስፋው በሳቅ ገደልከኝ
@binimangerarsefer3514
@binimangerarsefer3514 4 жыл бұрын
የማን ጥፍር ያምራል አይሻልም እነ ሙያ ቢስ እረ ተደበቁ አጥንት ያለው ክትፎ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ😀😀😀😀
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
በጣም በሰለ ውሀ እስኪ ተፋ መቸት አብሽ ሆነ እኮ አይ አስፊቲ ዱለት ዱለት kkkk
@nunuabay1820
@nunuabay1820 4 жыл бұрын
Very funny, thank you so much
@fetlebekele9548
@fetlebekele9548 4 жыл бұрын
አሥፍሻ ምን አለ ጥፍራቸዉን እየነቀልክ ብትጥልልኝ ሞያን እኛን አረብ አገርያለነዉን ጋብዙን እና እናሣያችሁ
@buzaylove4748
@buzaylove4748 4 жыл бұрын
ክክክክክክ በሳቅ ሞትኩኝ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
አስፊቲ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሱሱቲዬብ
@ሱሱቲዬብ 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkየእውነት አስፉው አሳቀኝ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 жыл бұрын
ክክክክ አስፍሽ በሳቅ😘
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 83 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 204 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 83 МЛН