KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በኦሮሚያና አማራ ሴራና ካራ፤''ፖለቲካ ሴራ ነው አሉን '' ጃዋር |ETHIO FORUM
17:16
Anchor ፋኖን በሽብረተኝነት ለመፈረጅ ብልጽግና እየተንቀሳቀሰ ነው፥ በሸካ 20 ሰዎች ተገድለዋል፥ የፋኖ ድሎች ቀጥለዋል፥ 2 የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተዘጉ
1:38:38
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
1:03:11
Мама у нас строгая
00:20
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
#ታላቅ_ተቃውሞ_ተቀሰቀሰ
Рет қаралды 46,685
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 76 М.
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Күн бұрын
Пікірлер: 231
@birkineshpetros5415
2 күн бұрын
እንካን ለቅዱስ ሚካኤን አመታዊ በዓል አደረሰን
@WoinshetKifle
2 күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ይድረስልን በቃ ይበለን🙏🙏🙏
@bethelhemsolomon6233
2 күн бұрын
ሚካኤል አምላክ ሆነ ወይ ቅሌት😊😊
@MinalshewsGabrayohanes
2 күн бұрын
❤
@saramikael3280
Күн бұрын
አምላክን አስቀምጣችሁ አምላከ ሚካኤል ስትሉ እግዚአብሔር እንዴት ያዝን ይሆን? አምላካችሁ ማን ነው?
@HelenHailmariam
2 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አንተን እና ነጋሽን ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ
@dalion8498
2 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አደራህን በከንቱ ለሚፈሠው ለሠው ልጅ ደም አንተ ፍረድ
@DagmMoges-c2s
2 күн бұрын
@@dalion8498 fired ye egzeabher new mikael erdan agizen enilalen enji fered anilim
@Teka-n9z
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሓገራችን እትዮጵያን ሰላም ያድርግልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏 💚💛❤️
@AbabaAbebaside
2 күн бұрын
አምላኬሆይ እስከመቺነውዝምታህ በቃቹበለን በጣምያማል
@ነፃነትየድንግልልጅ
2 күн бұрын
ኡፉ አሁንስ ደከመን መአት ነው የምንሰማው የምናየው 😢ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እባክህ በቃ በለን ሀገሬ ሰላሌ አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢
@EdenKifle-zb8bw
2 күн бұрын
😢😢😢😢
@MedhanitAbrar-zx6wn
2 күн бұрын
ወላድ እማታለቅስበት ዘመን ያቅርብልን🙏🙏🙏🙏🙏
@FitfutLeg7577
2 күн бұрын
ዋዮ ጌታ ሆይ አቤቱ ቁጣህን አብርድ እግዚኦ ፈጣሪዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@honeyhoney8185
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን
@አልቀረብንም
2 күн бұрын
አረ እንደው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምነው ዝም አልከን ተጨንቀናል በምልጃህ ተነሳልን😭😭😭😭😭😭😭😭
@EdenKifle-zb8bw
2 күн бұрын
😢😢😢😢
@አልቀረብንም
2 күн бұрын
@EdenKifle-zb8bw 🥲😢😢😢
@mahiteshome5641
2 күн бұрын
አራያ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ያድል መድሃኒያለም ለንስሃ ሞት ያብቃን የሚሰማው የሚታየው ነገር ሁሉ ይቀፋል መድሃኒያለም በቃችሁ ይበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@FekertSolomon
Күн бұрын
አምላካችን መድሃኒታችን እየሡስ ክርስቶስ,ሆይ የዚን ብላቴና ነብስ በሠላም ትረፍ
@susuwarknh3321
2 күн бұрын
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ይስጥልን🙏🙏🙏
@FitfutLeg7577
2 күн бұрын
የሰው ክብር ጎሎናል ውሾች ሆነናል እውነት ነው ወገን ❤❤❤❤❤❤❤❤። ውይ ክብር ማጣት ውይ ውድቀት ውይ ብልግና ምን ይሻላል ወገን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@belayneshabebe7632
2 күн бұрын
😭😭😭 አመመኝ ከምገልፀዉ በላይ ሳይና ስሰማ የወገኔን ስቃይ የራሄልን እንባ የሰማኸዉ ጌታ እኛንም ተመልከት ሰቆቃዉ በረታ 🙏🏽
@EdenKifle-zb8bw
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
@DhbcFjnvf
2 күн бұрын
አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል አገራችንን ይጠብቅልን የንፁሀን ደም የሚፈሰውን እሱ በቃ ይቀለን እደቸርነቱ በቃ ይበለን
@geteneshyaie4465
2 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያ አገራችንን ከመጣባት ጥላቻ ፣ጦርነት፣እረሃብ፣በሽታ፣ያንሳልን😢😢😢😢
@HabtamKassa-i3v
2 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚኦ😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ማረን ማረንማረን😭😭😭😭
@Tgyemaryamlj
2 күн бұрын
እልልልልልልል እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ከከብረበአል አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
@ledetadera328
2 күн бұрын
ቤተሰብ እንካን ለቅዱስ ሚካኤን አመታዊ በዓል አደረሰን
@TamesgenDagen
2 күн бұрын
አሜን እንኲን አብሮ አደረሰን
@peacelove4778
2 күн бұрын
እንከን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች
@ybeser
Күн бұрын
@@ledetadera328 አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@geteneshyaie4465
2 күн бұрын
እውነት የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይሄንን ልጅ የገደለውንም ያስገደለውንም አስቀያሚ ፖለቲካ ፍርዱን ይስጠን 😢😢😢😢😢😢😢
@EdenKifle-zb8bw
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
@KebedeTesfaye-f9z
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደሰሠን የደብረ ዘይት ነዋሪ ነኝ የቅዱስ ሚካኤልን በረከትን ለማግኘት የተሣተፍኩት ደብረ ይባቤ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ነው።እስከ ቅዱሱ ፅላት ወደ መንበረ ክብሩ እስኪመለስ ድረስ ምንም አልነበረም ነገር ግን ከጥቂት ደቂቃ በሗላ የነበረው ን ግርግር አምላክ ምን ይሣነዋል አድማውን የክፉዎች ሤራ በንብ በተነው ።እፁብ ተዓምር!!!!!!!!!! ።
@አልቀረብንም
2 күн бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ ❤️ እልልልልል ❤️
@henimak2727
2 күн бұрын
እንኳን እብሮ አደረሰን
@borenaabebechayano-ow8sk
2 күн бұрын
አራጆችን ነቅዱስ ማካኤል ሰይፍ ኘፍስና ስጋቸውን ይረዳቸው
@Eldana-j5j
2 күн бұрын
እንኳን ለታላቁ መልአክ ለቅዱስሚካኤል አመታዊበአል አደረሳችሁ እኔዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የልፋት ድካሜን ተሳክቶልኛ ደስ ታዬ ወደርየለዉም ቅዱስሚካኤል ይጠብቀን ሁላችንንም❤❤❤💐💐💐💐
@NomoreNonice
Күн бұрын
እባካችሁ ህዝቤ ሆይ ንቃ እምነትን ለማጥፋት ነው ዋናው ሤራ በእምነታችሁ እንፅና ህዝብ መቼም አይጣላም እልቂት እየታወጀብን ነው አንድ እንሁን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@zergibachewtaye7917
Күн бұрын
ሳሊለነ ቅድስት!!! አቤቱ የእግዚአብሔር ቀን ዘገየ!!!!
@elizabethyimer237
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አቡሮ አደረሰን እልልልልልልልል እናመሰግናለን።
@hdkxhhdjt2602
2 күн бұрын
አረ ሀገራችን ምን አይነት ክፋት እደገባ አናውቅም አረ በፈጠራቹ መልካም ሰው ለሞሆን እንጣር ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@etenesh8056
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ በቃ በለን እባክህ
@tigistgirma9731
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን።ለዓመቱ ለወሩ በሰላም ያድርሰን።
@asterwoldmicheal843
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
@AmanuelDeguale
2 күн бұрын
በጣም ያማል ሰው የሀነ ሰው ሊያረገው የማይገባ ተግባር ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን የሰይጣን ፖለቲካ ነው
@LulsegedMerid-i9u
2 күн бұрын
የሁላችን ሀጢያት ድምር ውጤት ፦ለዚህ ሁላችንም ተጠያቂወች ነን !!!ማንም በማንም እጁን መቀሰር አይችልም፦አፉንም ማሾል
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
2 күн бұрын
የሁላችንም ነው😢😢😢😢😢
@senaytalemayehu1044
Күн бұрын
እደምነህ ወንድሜ እባክ ይህን መልክት ለቤቴክርስቲያን አባቶች እንድታደርስልኝ እፈልዺጋለሁ እባካቹ በክብረ ባህል ጊዜ ታቦቱን ለረዥም ስሀት አቁማቹ ገዘብ አትለምኑበት ምምኑ እኮ የምንሰጠው አምላካችን የሰጠንን እኮነው የምንሰጠው እና ታቦታቶች የሚወጡት ሕዝቡንና አገራችን ባርኮ ሊገባጅ ቁሞ የሰጠውን ገዘብ ሊለምን አይወጣም ለምሳሌ የካ ሚኬኤል አስር ደቂቃ ወጌል አልተሰበከም ከሁለት ስሀት እስከ ሰባስሀት ተኩል የገዘብ ጥያቄ ቴሎቶ በመስራት ምምኑ በፀሀይ እየተቃቃ ምንም አይመስላቸውም መቸነው ይህ ነገር የሚያቆመው እባካቹ ላገራችን አልጠቀመንም እየተቀጣነበት ነው አድርስልን የብዙውች ጥያቄነው ልቦና ይስጠን።
@martagebremeskel1693
2 күн бұрын
እባክህን እግዚአብሔር ይህን ጪካኔ አንተ ሠላሙን ሰጠን በጣም ያማል 😭😭😭
@samiba8699
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YeshiZeleke
Күн бұрын
ቅድሰሚካኤልያረዳዉየለምእነዚበሰመአብበማ ለትሀይማኖትተጠግተዉግንየሴጣናየግብሪልጆወንጀለኛጨካምንየማያዉቀዉንፁህደምየጠጠጡአረመኔናጤጣንእ/ሪሰላሴይፈረድንለማንአቤትይባላልየተራበዉንየተሰደደዉየተገደለዉንእ/ሪይፈረድላቸዉ😢😢😢😢
@borenaabebechayano-ow8sk
2 күн бұрын
ገዳማውያን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነሰማይ ወፎችን የምድር እንሰሶችን የባህር አሶችን የሚመግብ የሚደርስላቸው አምላክ እሱ በሁሉ ጥሪያችሁ ይስማቹ
@Jared-ln21
2 күн бұрын
እሄ አሁን እንዲህ እሚያረጋችሁ አሳብዶኝ አሳምሞኝ አቁስሎኝ ቁስሌን እያስታመምኩ ነው ሁለት አመቴ ለማንኛውም ቅዱስ ሚካኤል ያማልደን ይጠብቀን መርጠው ከሚያለቅሱ ከሚገሉት ለየን
@MeseretSs
2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏
@YERGALEMGMICAEL
Күн бұрын
ነፍስይማር😢
@fasikaalmaw1171
2 күн бұрын
እንኮን አደረሳቹ ለቅድስ ሚካየል
@አልቀረብንም
2 күн бұрын
ሚካኤል 🙏❤️
@TaMBiz-o8o
2 күн бұрын
የአማራ፤ ትግሬ እና ኦሮሞ ኦርቶዶክስ በስማም ተብሎ የሚታረደው በግ እንጂ ሰው አይደለም ይኽ የጴንጤዎቹ ብልፅግና እና የሕወሓት አረመኔነት ነው !!!
@AbabaSara
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል
@MuluAbiro
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@mulukenfiseha5194
Күн бұрын
የፖለቲካ ሴራ ነው እንረጋጋ እንፀልይ እናልቅስ ኢትዮጵያ ልትበተን እየመሰለኝ ነው ፈራሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ አንተ ይችን ሐገር አስተዳደር 😢😢😢😢😢መሪ የለም 😢😢😢😢
@beletshachewhabte6093
2 күн бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ እራራልን የህ የመርገም መንፈስ ከኛ አርቅልን
@meronabebe99
2 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እሂን ዘመን አንተዉ አሳልፍልን🙏🙏🙏😭
@SmilingCricket-jx1vj
2 күн бұрын
አሜን
@አስኑየማርያምልጅ
Күн бұрын
ትክክል
@zaerazaerazaerazaera
2 күн бұрын
ያማል 😭😭😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤
@SalomaBichon-ek2kl
2 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሠን
@manasbshara2793
2 күн бұрын
ሀይማኖት አባት መኖሩን ኢትዮጵያ ውስጥ እየተጠራጠረኩ ነው ምክንያቱም በፖለቲካ ታሽቀው በስራቸው ወይም በፖጰጰስነታቸው በወንበራቸው ሲመጡ ነው ምእመናኑን ተነስ ሀይማኖትህን ሊያጠፉ ነው ብለው የሚቀሰቅሱ ግን ከወንበር በላይ እኮ ፈጣሪ አክብሮ የፈጠረው ፍጡር ሲታረድ ሲገደል ሲደፈር ከወንበር በላይ ነው እኮ 😢😢😢😢😢
@tesgeredawolde4522
2 күн бұрын
👌
@ZahraZahraa-yz5fr
Күн бұрын
Amen.AmenAmen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen
@WossenTessema
2 күн бұрын
ወንድሜ ይህ በጣም ያማል አምላክ ይፍረድ ሌላ ምን እንላለን አሁንስ ሽክሙም በዣብን እረ ምን እንሁን የሞተውን ነፍስ ይማርልን
@YeshiZeleke
Күн бұрын
ወዩወዩወዩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tube-ns2xj
2 күн бұрын
አቤት እግዚኦ ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ የመጣብን ጣጣ😭😭😭😭😭😭
@monalizaabera4069
2 күн бұрын
ሊቀ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ሃገሬ ኢትዮጵያን አንተ ጠብቅልኝ 😢😢😢😢
@AhmedRabih-s9m
2 күн бұрын
ኧረ እግዚኦ በሀገራችን በኢትዮጵያ ምንተዘራብን ሰው አውሬ ሆነብንኮ ኧረ በቃችሁ በለን😢😢
@RetaMekonnen-w4o
2 күн бұрын
Pray to God ,for Ethiopia
@TiruSimachew
2 күн бұрын
ነፍሰህን በገነት ያኑራት ልጄ
@I_am_Fano
Күн бұрын
ወንድሜ አርአያ ታመምኩ ነፍሴ ተጨነቀች ኡፍ ምን ልሁን ? ወይኔ ወገኔ ወይው ለኔ እህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wondyDan-if9sv
2 күн бұрын
ስድብ እኮ ከሃይማኖት መሪዎች ነዉ የተጀመረው ስለዚህ እውነት ከሃይማኖት መሪዎች መጀመር አለበት ግደል ያለው የሃይማኖት መሪ ነዉ ችግሩ ከሃይማኖት መሪዎች መጀመር አለበት
@Mimimimi-ql1pd
2 күн бұрын
Betam yasezinal yamal 😭😭😭😭😭💔💔💔
@መደምደሚያበቀለ
2 күн бұрын
የት ነበርክ በድሮን ህፃናት ሲገደሉ??? ለይቶ ማልቀስ ስናቆም እግዚአብሔርም ፊቱን ያዞርልናል 😎 ለሟዋች ነፍስ ይማር🙏
@Mehretwondimu
2 күн бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳቹ አሜን አሜን አሜን
@rahellove7588
2 күн бұрын
❤❤አሜን❤አሜን❤ አሜን ❤እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏
@AhmedRabih-s9m
2 күн бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን በጣም ደስስ ይላል
@abouethiopia7533
2 күн бұрын
Amen amen amen 🙏
@ساره-ر7ث
2 күн бұрын
Amen enkwan abro adersen❤❤❤❤❤❤
@amenamenselasa9298
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን❤
@Fakirta
2 күн бұрын
😢😢😢በጣም ያሳዝናል
@MaxamedAbaagadge
2 күн бұрын
Mashaallmashaall mashaall Allah WOWWOW WOWmashaall❤❤❤❤❤❤
@themane9894
2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ቅዱስ ሀገር ስትባል ነው ያደግነው እስኪ ንገሩኝ የሰው ልጅን ባርኮ ያረደ ሀገር እኔ አልሰማሁም ጥያቄ ነው መልሱልኝ የምታቁ
@DhbcFjnvf
2 күн бұрын
እልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤
@AsAa-c2e
2 күн бұрын
የነ አብዪ ሴር ነዉ አማራን አና አቶዶስን ለማሰጠቆር ነዉ ጌታ ይፍረዶ😭😭 ነፋሰ ይማር ማት ለገዳዮቺ
@temesgennegash529
2 күн бұрын
አረያ ሰው አትምረጥ ሞትንም ሆነ አሟሟትን መርጠህ አትዘግብ ሁሉም የእግዚአብሔር በግ ነው
@junefirst500
2 күн бұрын
የኃይማኖት፡ ጽንፈኞች፡በኢትዮጵያ? በጭራሽ፡ የእግዚአብሔርን፡ ባሕሪ፡ አናውቀው! በት፡ሕዝቄል፡ እንደተጻፈው ፆማችን፡ መሰባሰባችን፡ ለማሕበራዊ፡ ኑሮአችን፡ ነው! ጂኒው፡ በዘዴ፡ ጠለፈን!
@ektsSjcye
Күн бұрын
ምን አይነት ኢትዮጵያ ላይ ደረስን እረ ሰውን በግ ይመሥል ባርኮ ማረድ ፈጣሪ ይርዳን
@AlmazAlemu-kl9oz
2 күн бұрын
ከሁሉ በፊት የኢትዮጵያ ህዝብ ትክክለኛውን ንስሀ መግባት አለበት መጀመሪይ ንስሀ ማለት ምን ማለት ማወቅ አለብን::
@ህይወትየተዋህዶልጅ
2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@Blessed-fi3vp
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፊት ለፊት ወተህ በመናገርህ። ስንቱ ፈርቶ ዝም ብሏል። ይሄ የብሔር የዘር ጉዳይ አይደለም ይሄ ሰብኣዊነት ነዉ ግድ ይለናል😢
@ashenafiandualem
2 күн бұрын
እግዚኦ!
@kalkidan-w7t
2 күн бұрын
ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbrahamTaspo
2 күн бұрын
ያማል 😢😢😢😢😢
@wondmenehworku2121abeba
2 күн бұрын
ይሄ ነገር የተቀነባበረ ነዉ ጎበዝ ሰከን እንበል እስኪ መምህሩ ሩጫ ፣መንጋውም ሩጫ
@alemlebanon4947
2 күн бұрын
ጉርሻ ፔጅ ቴሌግራም ላይ ገብተህ እይ
@wondmenehworku2121abeba
Күн бұрын
እረ እባክህ ጉረሻ ፔጅ የማነዉ በአሁኑ ጊዜ የመንግስት አለቅላቂ ነዉ
@EfrataSimegn
2 күн бұрын
Thank u teacher ,we do not have. government what shall we do they do not want give any attention for this people, our enemies are our leaders.😢😢😢
@HanaTesfaye-z5k
2 күн бұрын
ምነው ወገን ከእንስሳ ባስብን አሁን ምንአላችሁና ይህን አንድ ፈሬ ልጅ ጨከናችሁበት 😢😢😢ፈጣሪ ይቅር ይበለን እባካችሁ ወደ ልባችን እንመለስ😢😢😢
@tishonjesus4322
2 күн бұрын
እዉነትነዉ
@bosenaayalew575
2 күн бұрын
ወይ እግዚአብሔር እምምምምምም ማለት ይሻላል
@NaniAsme
17 сағат бұрын
ነገሮችን ለመመርመር ሞክር ኦሮቶዶክስ መጀመሪያ ሰው አያርድም ያውም በስመ አብ ዝም ብለህ አትጋለብ ሰይጣንን የሚያመልኩት ናቸው የውም ከታረደ የሚያርዱት።
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
2 күн бұрын
ያማል!
@ElshuYasarayawqal
2 күн бұрын
Amen
@ShewitKebede-z3b
2 күн бұрын
ገዳዩ ግን ነፍሰ ገዳይ አልልህም የተጣለው ዘንዶ የዲያብሎስ የግብር ልጅ ርካሽ ደም አፍሳሽ 666 የሃሳይ መሲሁ መንገድ ጠራጊ የንፁሁ ደም ይፋረድህ ወንድሜ ነብስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ተመኘው።
@tilahun5421
2 күн бұрын
ሲጀመር ሰውን ሚያህል ክቡር በስማም ብሎ ያረደው ጋንጩር ክርስትያን አደለም እምነት ያለው አደለም ቋንቋውም የሱ አደለም የብልፅግናው ድራማ ነው ብልፅግና ደጋፊዎቹ ናቸው እምነት የለሾቹ
@saramikael3280
Күн бұрын
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” - ማቴዎስ 11፥28
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
2 күн бұрын
Uuuuffff 😢😢😢batem yazaznlie😢😢
@ክእሎትክህነት
Күн бұрын
ማራናታ😭😭
17:16
በኦሮሚያና አማራ ሴራና ካራ፤''ፖለቲካ ሴራ ነው አሉን '' ጃዋር |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 199 М.
1:38:38
Anchor ፋኖን በሽብረተኝነት ለመፈረጅ ብልጽግና እየተንቀሳቀሰ ነው፥ በሸካ 20 ሰዎች ተገድለዋል፥ የፋኖ ድሎች ቀጥለዋል፥ 2 የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተዘጉ
Anchor Media
Рет қаралды 16 М.
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 506 М.
00:20
Мама у нас строгая
VAVAN
Рет қаралды 10 МЛН
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 51 МЛН
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
0:09
Gökçen || Müneccim Kocam #wattpad #booktok #keşfetbeniöneçıkar #kitap #Gökçen
𝙞𝙣𝙘𝙞
Рет қаралды 3,5 М.
31:32
በኳታር የታየው የኢትዮጵያውያን ጀግንነት !!! #QATAR #church #comedianeshetu #ethiopia #charity #orthodox
Donkey Tube
Рет қаралды 766 М.
1:09:05
"ከሼፍ ዮሃንስ ጋር የፍቅር ህይወት ጀምረሻል?" ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት ሠላም ተስፋዬ ጋር
Qin Liboch
Рет қаралды 287 М.
25:44
🔴 የርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን ለ7 ቀን የሚፀለይ ፀሎት / ትልቁን ጠላት ማሸነፍያ ፀሎት/ Aba Gebrekidan @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #mezmur
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 50 М.
41:31
49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለችው የእኔ መኖርያ ቤት ውስጥ ነው#london #orthodox #church #faith #2024 #uk
Donkey Tube
Рет қаралды 332 М.
19:47
ሰላሌ እንደ በግ የታረደው ልጅ ቪድዮ ውሸት ነው - የሰላሌው ግድያ የሌላ ሰው ሆነ - Tikus Neger Videos Reaction And Tikus Mereja
Tikus Neger
Рет қаралды 53 М.
35:12
🔴በኢትዮጵያ ምድር ግፍ ተፈጸመ❗
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 10 М.
33:44
#ሚስቴ_ደፈረችኝ #ትዳር_የሚያፉቱ_ቄሶች_ሰለጠኑ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 4,3 М.
1:41:24
"ልዩ ቪዲዮ" | ሊቀጳጳሱ ምላሽ ሰጡ | የሚያረክስ ነገር አለ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 102 М.
11:52
ሰው ሲታረ.ድ የቀረፀው በፓሊስ ተያዘ ከጀርባው ያሉ ያልተጠበቁ ሰዎችGuramayle Ethiopian Daily News
Guramayle ጉራማይሌ
Рет қаралды 66 М.
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 506 М.