የአፍቃሪዉ ባል አስደንጋጭ ዉሳኔ || ሚስቴን ሳልወድ በግዴ ለሌላ ልድራት ነዉ | የሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 23,073

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

በምወዳት ሚስቴ ላይ ከመፍረዴ በፊት የሀገሬ ልጆች ድረሱልኝ? #Ethiopia #የሰላም_ገበታ #የእርቅ_ማእድ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
መታገዝ ያለበት ጀግና ባለታሪክ
ብቻዬን ብሆን ኖሮ ወደ እናንተ ባልመጣሁ ነበር።
እንደ ኢዮብ የተፈተነዉ የራሱን ህይወት ለሚወዳቸዉ የከፈለዉ ጀግና በጣም አስገራሚ ታሪክ።
በምወዳት ሚስቴ ላይ ይሄን ከመወሰኔ በፊት የሀገሬ ልጆች ድረሱልኝ? የሰላም ገበታ
ባለታሪኩን ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ 0985005065 ወይም 0919068992 አብርሀም
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 63
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Жыл бұрын
መታገዝ ያለበት ጀግና ባለታሪክ ብቻዬን ብሆን ኖሮ ወደ እናንተ ባልመጣሁ ነበር። እንደ ኢዮብ የተፈተነዉ የራሱን ህይወት ለሚወዳቸዉ የከፈለዉ ጀግና በጣም አስገራሚ ታሪክ። በምወዳት ሚስቴ ላይ ይሄን ከመወሰኔ በፊት የሀገሬ ልጆች ድረሱልኝ? የሰላም ገበታ ባለታሪኩን ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ 0985005065 ወይም 0919068992 አብርሀም
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Жыл бұрын
እመነኝ ካንተ የሚወለዱት ለሀገርም ለህዝብም የሚጠቅሙ ናችው አንተ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነክ ንፁህ እና ደግ ልብ አለህ በህይወት ውጣ ውረድ በዚ እድሜክ ይሄን ሁሉ ተፈተንክ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያለ ቦታ ላይ እንደሚያደርስክ አልጠራጠርም የሚስትህን ነገር ግን አደራ ጠብቃት እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ችግርም ፈተናም ቢሆን❤
@gjygot4157
@gjygot4157 Жыл бұрын
ልጁ ደስ ሲል ንግግሩ❤❤
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
አቦ የዘመናችን ጀግና ብየሀለሁ ታሪክህ ልብ ቢሰብርም ግን ጀግና ነህ እኔ የምመክርህ ሚስትህን እንዳትፈታ አንድ ልጂ ቢመጣ የራሱ የሆነ ሪዝቅ ይዞ ይመጣል ሚስትህን ብትፈታ ሀብታም ሆነህ ጥሩ ሚስት ላታገኝ ትችላለህ ስለዚህ አላህ ሀሳብህን ይሙላልህ እላለሁ በኖረኝ ባበደርኩሁ ወላሂ ደስተኛ ነበርኩ ሆኖም አብሽር አላህ መፍትሄ አለው!
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Your so right
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc Жыл бұрын
ጠንካራ ጀግና ነህ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Жыл бұрын
ጎበዝ አነጋገሩ ደሞ ደስ ሲልበደንብ እንዲገባን ነው ቲሪኩን ያብራራልን:
@ኡሙመስኡድቲዩ
@ኡሙመስኡድቲዩ Жыл бұрын
በአላህ እስከመጨረሻው ስሙት ወይኔ ወንድሜ የገጠር ልጂች ያለፍንበት ሁላችንም ነን ደስእሚል ታሪክ ስቃይ ደስታ እግልት ድህነት የበዛበት ኡፍፍፍፍ
@leetessema7151
@leetessema7151 Жыл бұрын
Ayzon Egzabher yetshal nger alw
@ስለታገስክያልተጎዳህይመስ
@ስለታገስክያልተጎዳህይመስ Жыл бұрын
ምንም አልልህ ጀግና ነህ 💯
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እስኪልስማው፣አነጋገሩ፣ደስይላል፣የኔ፣ቢጤነህ፣ለቤተሠብብየ፣ገናበልጅነቴነው፣የጀመርኩት፣እስካሁንድረስ፣ስዴት፣አልሀምድሊላሂ፣ድህነትን፣በጣም፣እጠለዋለሁ፣ህወቴን፣ቀምቶኛል
@Arsenal539-e7p
@Arsenal539-e7p Жыл бұрын
የእኔ ታሪክ የምታዎራ ነው የመሠለኝ ልዬነታች እኔ ሴት ነኝ እስር ቤት አልገባሁም እንጅ የመጀመሪያ ልጅ ልክ እንደ አባትና እናት ሃላፊት ይሸከማል እኔ ስደተኛ ነኝ አሁን ላይ ቤተሰብ የተሻለ ኑሮ አላቸው እኔ ግን ህይወትና ፍቅር የፍቅር ታሪክ የሚባል የለኝም ግዜን በስደት ጨረስኩት ሳስበው ግን ይቆጨኛል ምን አለ አንድ ልጅ ወልጄ ብሰደደ እያልኩ አሰባለው ለሁሉም አንተ እድለኛ ነህና ልጅ ይወለድና አደረገው(አሳድጋት)እንጂ ወረጃ አታስብ ግን ከቤተሰቦችህ ትምህርት ወስደህ ልጅ ሳታበዛ እየተሳሰባችው ኑሩ እንተ በጣም ጠካራና ጎበዝ ነህ በጎደለው ጌታ የሙላልህ ❤
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
ትክክል እኔም በቅርብ ነዉ የገባሁት ግን ያስጠላል አላገባሁ አልወለድሁ እፍፍፍ
@Arsenal539-e7p
@Arsenal539-e7p Жыл бұрын
አአይዞሽ እማ አገር ቤት ከሆንሽ ትዳር ይሠመጣል አምላክ መልካም ወንድ ያዘጋጅልሽ ከዛ ልጅም ይመጣል እኔ እዝሁ ስደት ሆኜ ነው ምንም ቢሆን አገር ይሻላል ቢያንስ ጥሩ እንቅልፍ ትኝኛለሽ
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
You have my story my sister your sister we thought no kids but it will be OK ❤
@Arsenal539-e7p
@Arsenal539-e7p Жыл бұрын
@mulumessle9266 Thank you sister
@uaeuae2428
@uaeuae2428 Жыл бұрын
በስመአብ ምናይት ጥንካሬነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@AbebayehAbh
@AbebayehAbh Жыл бұрын
በጣም ጽኑ ሰው ነህ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ፍትህ ለገዳም አባቶቻችንና ወላጅ አልባ ለሆኑት ገዳሙ የሚያሳድጋቸው ህፃናት 😢😢😢
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc Жыл бұрын
ፅንስ ማውረድ ማለት ልጅን ማረድ መሆኑን ተረዳ ተሳስተሀል የልጁ አምላክ ያውቃል አይዞህ አትለያይ ከሚስትህ
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
እንደምነም ብለህ አንቂ አንደበቶች ፕሮግራም አዘጋጆችን ማግኘት ሞክር ።በተለይ ዶክተር ወዳጄነህን ብታገኝ መፍትሄ ታገኛለህ ።
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Жыл бұрын
በጣም ጠንኳራ ልጅነው ሌላው እኔ ብድርአቅሙ ቢኖረኝ ለዚህ ልጅ ባበድር አቤት እንዴት ትልቅበረከትነበር ግን የለኝም ያቅሜን መርዳት እችላለሁኝ እሺካለ ካለኝን አካፍላለሁኝ
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
ወይኔ እቺ ደሞ ከእንዳልክ ትብሳለች 🙈 አንቺው ለምን አትተርኪውም እየደጋገምሽ ከ1 ጥያቄ ምትጠይቂው በዛ ላይ ጣልቃ እየገባሽ ድምፅሽ እራሱ ሲረብሽ
@maratalosow1741
@maratalosow1741 Жыл бұрын
እይዞህ ወንደሜ 😢😢😢😢😢😢
@freecell2840
@freecell2840 Жыл бұрын
በጣም ጃግነ ኔክ አረ ስልኩ❤❤❤
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 Жыл бұрын
አንተም ታሳዝናለህ ግን የሷስ የባከነው እድሜ??????አንድ ልጅ እንኳን ትውለድ አትግፋት
@ragetnet
@ragetnet Жыл бұрын
በቁርባን አግብተህ ታሶርድ አይከብድም😢
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
ልጁን ለምን ይወርዳል የባሰ ጉዳት እስከሞትም ሊያደርስባት ይችላል አረገዘች በቃ ተሰፋህን ባምላክህ ላይ ይሁን ትልቅ ሃጢያትም ነው ሁለተኛም ላትወልዱም ትችሉ ይሆናል አይዞህ በቤተሰቤ የደረሰ በኔ ይደርሳል ብለህ አትፍራ የፈሩት ይደርሳል አትፍራ በጣም ጎበዝ ነህ ይሄ አልፎ የደሰታ ዘመን ይሁንልህ ለሌላውም ትልቅ ትምህርት ነው የሰውን ንብረት ያለፉበትን እየቀሙ የሰውን ነፍስ ለሚያጠፉ ተቅበዝባዥ ከመሆን እንዲህ እየለፉ መልካም እንቅልፍ መተኛት ከፈጣሪም ከመጣላት ንፁህ ደህነት ይመረጣል ከተለፋ ደግሞ እግዚአብሔር ም ያግዛል ።
@mdabdullha3441
@mdabdullha3441 Жыл бұрын
,ሁሉምወዶች,እዳተቢያስብልን
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
አይዛህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኛም በችግር ነው ይደግነው ግን ይንተው ይቡስል
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
አንተ በፈለግህ ጊዜ ልጅ አታገኝም ባለሃብት ሆነዉ ልጅ የሌላቸዉ አሉ እሷስ ስለተገፋች እግዚአብሔር ይክሳታል
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 Жыл бұрын
Wow batem xauen saew tbareki
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 Жыл бұрын
Egzabhir Amlak benegerh hulu talqa yigba .
@fatumayishaw9907
@fatumayishaw9907 Жыл бұрын
💚💛❤💝
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 Жыл бұрын
በቃል ጀግና ብዬ ልግልጥህ አልችልም
@FantyEshete-kf8tm
@FantyEshete-kf8tm Жыл бұрын
Wendma yaslfkwe hiwot yasaznale ngrgne balbtheneme trdate
@kedu5521
@kedu5521 Жыл бұрын
Yeni abat endiet endazenzkulh egzyabhier yayal lebietsboch yaleh lbe kenahubh egzybhier befxum berket yebarkh 😢😢😢
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 Жыл бұрын
💔❤❤❤👌🙏
@gurfa2658
@gurfa2658 Жыл бұрын
Egzyabahre yagze
@abiyot7517
@abiyot7517 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ሲያናድድ" ታሰወርድ እና እንለያይ" ማለት ምን ማለት ነው የእሷ ሰሜት አያሰብም ያወቀ የመሰለው መሀይም ከሱ በላይ ሀሳቢ የለም እራሰ ወዳድ ሰው ነው
@myFano1
@myFano1 Жыл бұрын
እስኪ እንስማው
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Egezhber ygezke ewnte bertateke morlke ygrmle ayzone bezu mlkamoche alu eshi wedema
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
😭😭😭
@leetessema7151
@leetessema7151 Жыл бұрын
Ayzoh wedmy hulum gar yal chger new enam chgern shesht yehw 33amty new salagba hasabk lek new...Ye hager shkm kemhon biker yeshalal
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
በጣም ተሳስተሀል የእናትህን ስቃይ ስላየህ ልጅ እንዳትወልስ መወሰን የለብህም እግዚአብሔር በእድሉ ያሳድገዋል ይህን ያህል ዋጋ የከፈለችልህን በዚህ መልኩ ማጣት ተገቢ አይደለም
@maggy437
@maggy437 Жыл бұрын
Yne wendm endet endaslekeskegn egziaber talak nw nege lela ken nw emebrhan erdatawn tlaklh yedkamhn fre emebrhan tkflh
@alemderesma5224
@alemderesma5224 Жыл бұрын
Awasch 280 kilometer new eruk adelem😊
@yordanostadesse7304
@yordanostadesse7304 Жыл бұрын
Betam taweryalyshe tergagteshe adamechi
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
አንተ ግን ለእሷ ያሰብህ ሊመስልህ ይችላል ግን ራስ ወዳድነት አለብህ በተለይ በሚስትህ ጊዜዋን ህይወቷን አባክነህ አሁን በ30ም በ40መዉለድ እችላለሁ አልህ 😢በጣም ታሳዝናለህ ከፈጣሪ በላይ ለልጄ አስባለሁ አትበል ልጅ ካልፈለግህ ባታገባትስ እጭ መጨረሻዉ ላይ አዘንኩ ብትሰማ ምን ያህል ትሰበር ይሆን
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
የምታወሩት አጣችሁ
@LimenhEmeruBezabeh-uu2rm
@LimenhEmeruBezabeh-uu2rm Жыл бұрын
Ante jegina ye jegna zer
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Жыл бұрын
ያምሀልደ😳😳በጣም ገንዘብ ወዳድ ነህ😮ትገርማለህ ቀሽም ነህ😏😏
@eleni6865
@eleni6865 Жыл бұрын
Ante zembeleh weled Lje smeta yezot mimetaw edeloch alu demo le ande leje gulbete eskalh deras tasadegewalh ande lej kebad aydelem sit leje metfo endiderschew alfelgem eyalk eko eyasekayehat new Neka Neka Neka
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 Жыл бұрын
እረ ልጁ ይናገር!
@የሕግአማካሪ
@የሕግአማካሪ Жыл бұрын
እድሉን ለባለታሪኮቹ ስጪ አንቺ ታሪኮቹን እየደጋገምሽ ብዙ ሰዓት ትፈጂያለሽ
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or Жыл бұрын
ወንድም እድሜ ይቀንሳል እንዴ
@nuhamin
@nuhamin Жыл бұрын
ያመዋል እንዴ 1 ልጅ ለሁለት ማሳደግ ምን ይከብዳል ዋናው ፍቅር ነው
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
ወረኛ ነገርና እራስ ወዳድ ነህ : ሰምታችሁት ከሆነ እኔ ወንድ ነኝ በፈለኩት ሰአት መውለድ እችላለሁ እሷ ግን ሰአት ያልፍባታል አለ: ልጅ ማትወልድ ከሆነ ለምን አገባሀት ? አሁን ደሞ አንተ ይውረድ ስላልክ እሷ ታስወርዳለች 🤔 ኧረ እሷ ልጇን ይዛ ብቻዋን ወይም ሌላ አግብታ ብትኖር ነው ሚሻለው : ደሞ የትኛው ከባድ ህይወት ሆኖ ነው እንደ እዮብ የተፈተነ ሚባለው : ዝም ብለህ ትቀባጥራለህ ጤነኛማ አይደለህም ህክምና ሂድ ሲያናድድ : ደሞ አታፍርም ህይወቴ ያስተምራል ስትል ???
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች እሷ ይህን ሁሉ አመት ታግሳ መጨረሻዋ ይህ ሆነ ይህን ብትሰማ ጥላዉ ነበር የምትሄድ
@sarahmelese1992
@sarahmelese1992 Жыл бұрын
በደንብ ከሰማሽው በዚህ ሁሉ ዓመት ራሱን ቀይሮ ለመውለድ ነው እቅዱ እንጅ ልጅ መውለድ አልፈልግም አላለም:: ራስ ወዳድስ ምንም ሳይኖረው በየቦታው እየተጋደመ ምስኪን ልጆችን ወደዚህ ምድር አምጥቶ የሚያሰቃይ ሰው!! ይህ ኃላፊነት የተሰማው ጎበዝ ልጅ ነው:::
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
@@sarahmelese1992 እና አለማግባት እኮ ይችላል ከመጀመሪያዉ ትዳር ከያዘ ቡሃላ ልጅ ይመጣል ለዛዉ በመንፈሳዊ ተጋብቶ መድሃኒት መዉሰድ ሃጢያት በሆነበት ከተረገዘ ቡሃላ ዉርጃ ፈፅሚ ብትባይ አንች ራስሽ ምን ይመስልሻል እንደኔ ይፍታኝ ልጁን ግን አያቀዉም ይሙት ብሎ የፈረደበት ነዉና ሲቀጥል ከሰማሽዉ እኔ 30ም 40ም ብሆን መዉለድ እችላለሁ እሷ ግን ሴት ስለሆነች አለ ዛሬ ነዉ እንዴ ትዝ ያለዉ እሱ እኮ የቀን ገቢ አላጣም ሃብታም መሆን ነዉ የሚፈልገዉ ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉ ሃብት ብለዉ አጊንተዉ ልጂ ያጡ ቤት ይቁጠራቸዉ የለት ምግቡን የአመት ልብሱን ካላጣ እሷም ጎበዝ ልጅ ናት እንደ እሱ እኮ ቢሆን ጥላዉ ትሄድ ነበር ምንም ድሃ ብንሆን አጠገቤ እንዲሆን ነዉ የምፈልገዉ
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
አንች ምነው አፍሽ እርዘመ
@bertukanamsalu7978
@bertukanamsalu7978 Жыл бұрын
😂😂😂
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 88 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 116 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 127 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 88 МЛН