የትግራይን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ... ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ያደረገው ድንቅ ቃለምልልስ :: Interview with Singer Ephrem Alemu

  Рет қаралды 45,840

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Күн бұрын

Пікірлер: 326
@HandaPapi
@HandaPapi Жыл бұрын
እኔ ጌታን በጣም ወድጀው የቀረሁት በኤፍሬም ዝማሬ ነው ጌታን የተቀበልኩም በኤፍሬም ዝማሪ በኩል ነው ::
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
ልጅነቴን ሰጥቼ የምለው ነገር አይገባኝም ምክንያቱም የጌታ መሆን መታደል ነው እንደዚህ አይባልም ጌታ ለእኛ ህይወት የተሰጠው አይበልጥም ወይ ኤፊ እኛ ከጌታ ጋር ስንሆን ጥቅሙ ለእራሰችን ነው የጌታ መሆን በራሱ ከስንት ነገር ይጠበቃል ልጅነት መስጠት እራሱ እድል ነው ተባርክ❤❤
@Viva77265
@Viva77265 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ/ሽ ሁሌ የማይገባኝ ነገር ልጅነቴን ሰጥቼው ይላሉ ተገኝቶ ነው? አለም እንደ ሸንኮራ መጣ ከጣለች በኋላ ወደጌታ መምጣት ይሻላል? ለጌታ ውለታ የዋሉለት አስመሰሉት እኮ😢 እንደውም እድለኛ ነኝ በልጅነቴ የጠራኝ አምላክ ቢሉ ያምርባቸው ነበር
@julitefera
@julitefera Жыл бұрын
እኔም የሚገርመኝ ነገር ነዉ🤔 ልጅነታቺን መስጠት ጥቅሙ ለራሳቺን ነዉ.. ይሄ ንግግርህ የሚያመኩራራ አይደለም.. Uff
@marrhiwot5196
@marrhiwot5196 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ክርስቶስ እንኮን ትልቅ አምላካችን ሆኖሳለ እጅግ ወርዶ በቀራንዮለኛ ለወንበዴዎቹ ሕይወቱን ሰቶናል እኔ ክብሬን ጥዬ በናንተ እንዲ ወርጄ ስለናንተ አላለም ስለዚሕ ልጅነቴን ሰጥቼ ለጌታ ገለመሌ እምትሉአገልጋይ ሆናችሁ ምእመናን አቁሙ እባካችሁ ለራሳችን ነዉ ጥቅሙኮ የጌታን ሀሳብ እንደፈቃዱስንኖር
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 Жыл бұрын
Lemanew lijinetihin yesetehew
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 Жыл бұрын
Ende zefagn tawaki sitihon mekrarat des Ayilem teregaga
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 Жыл бұрын
ወንድሜ ልጅነትህን ለጌታ ብትሰጥ የቀረብህ አለም ነዉ ዳዊት ልጅነቱን ለ/ር ሰጥቶ መከራ ብበዛበትም እሰከመጨረሻ ነዉ ገልግለዉ ያለፈዉ እና አይዞ በርታ እሰከ መጨረሻ ❤❤❤❤❤❤
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Жыл бұрын
የሚባርክ ፀጋ ነው ያለህ አሁንም ወንድማችን ከጌታ ጋር ብቻ መጨረሰ ይሁንልህ አሁንም አሁንም አብዝተህ ያከበረህን ነገርህን ያከናወነልህ ተሰሜ ያደረገህ ጌታ ጋር በፌቶ መሁን ይብዛልህ
@sosinaaklog8395
@sosinaaklog8395 Жыл бұрын
ልቤ ሰላም ሲጣ መከራው ሲበዛ ወደማን አያለሁ የሱስ ካንተሌላ የሚለው ዝማሬህ ተፅናንቼበታለሁ ጌታ ይባርክህ
@Natt-jkx
@Natt-jkx Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ኤፍሬም አንተና መሰሎችህ በትግራይ ህዝብ ላይ ያወጃችሁት የ ይጥፉ አዋጅ ብዙ ትግራዋያን ክርስቲያኖችን አሰናክሏል ከህብረት እንዱርቁ አድርጓል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው።
@coffelove9215
@coffelove9215 Жыл бұрын
Ye Tigrayen tose wesedu. leboche yeteregemachu
@eyerusalemtilahungebir224
@eyerusalemtilahungebir224 Жыл бұрын
ልጅነቴን ሰጥቼ ከምትል በልጅነቴ እንዳገለግል ጌታ እድል ሰቶኛል በል ጌታን ማገልገል እድል ነው ስንቱ በልጅነቱ ሱስ ውስጥ ዘፍቋል
@tigi886
@tigi886 Жыл бұрын
ሲጀመር ልጅነትህን የሰጠኸዉ እኮ ለጌታ እንጂ ለሰዉ አይደለም ሲቀጥል ደግሞ ዛሬ ላይ ለዚህ ያበቃህ ደግሞ ይኸዉ ዉለታ የማይረሳዉ ጌታ ኢየሱስ ነዉ:: የምታገለግለዉን ማየት እንጂ ተገልጋዩን መዉቀስ ተገቢ አይደለም እራስህም ጋር ያለዉን ችግር ማወቅ እና መተቸት ደግሞ ብርቱ ያደርግሀል ይጠቅምሀል እንጂ አይጎዳህም:: በተረፈ ህይወት ይናገር እስኪ የሚለዉ ዝማሬን እኔም እራሴን ምን ላይ እንዳለዉ የማይበት ነዉ:: በተረፈ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ::
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 Жыл бұрын
"ልጅነትን ሰጥቼ " የሚል ትምክህት ግርም ይለኛል።ጌታ ባያገኝህ ኖሮ ልጅነትህን ለጫት እና ለሲጃራ አልያም ለማጅራት መችነት ትሰጥ አልነበረም?ወይ መሰንቆ ይዘህ ጠጅ ለጠጅ ባት ትንከራተት አልነበር?መቼስ ናሳ እሄድ ነበር እንዳትለኝ!እግዚአብሔር ላይ ዕዳው እንዳለበት የሚያወራ መነሻውን የማያውቅ ነው።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እዉነተኛ ሀሳብ ነዉ
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
Let's be positive I don't think he mean it that way my dear
@kiflomhaileselase7616
@kiflomhaileselase7616 2 ай бұрын
ከናዝሬት ጫትና አረቄ ቢያወጣው ልጅነቴን አለ ወይ ዘንድሮ፣ በልጅነቴ ጌታዬ ታደገኝ ብሎ እንደማመስገን😂
@kiflomhaileselase7616
@kiflomhaileselase7616 2 ай бұрын
ከናዝሬት ጫትና አረቄ ቢያወጣው ልጅነቴን አለ ወይ ዘንድሮ፣ በልጅነቴ ጌታዬ ታደገኝ ብሎ እንደማመስገን😂
@yosefasefa6024
@yosefasefa6024 Жыл бұрын
ኤፍዬ በጣም የምወድህ ቅን ሳቂታ ጌታን የሚወድ በጣም በጣም የምትወደድ ብታጠፋ እንኳ ማነው ያላጠፋ እንኳን አጠፋህ ፀጋው ያግዝሀል እኔና አብረውኝ የሚያገለግሉ ወንድሞቼ ይወዱሀል ይፀልዩልሀል ተባረክልኝ
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 Жыл бұрын
Enkuan atefah aybalim....lelaw atefana antem atifa aybalim
@tegistwolde6223
@tegistwolde6223 Жыл бұрын
ኤፊ አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ በአፍላ ዕድሜህ ስላገኘህ ስሙ ይባረክ Congratulations የወንድ ልጅ አባት ሆነሃል እፏኝቱን እያራገፍክ ቀጥል ተባረክልን 😍🥰🙏
@gospelsongs5746
@gospelsongs5746 Жыл бұрын
በመዝሙሮችህ ተባርከናል ተጽናንተናል ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤❤❤
@tsegayeayele09
@tsegayeayele09 Жыл бұрын
የተወደድክ ድንቅ ዘማሪ ኤፊ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም።
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi Жыл бұрын
ኤፊ ሆሳእና ሙሉ ወንጌል, ስታዲየም አስታውስሃለሁ በተደጋጋሚ መተህ ታገለግል ነበር ጌታ ባንተ ውስጥ ትልቅ ፀጋ አስቀምጧል
@eminettesfafeker8742
@eminettesfafeker8742 Жыл бұрын
አይዞህ ኤፊ!! ባንተ ተባርካለሁ መዝሙሮችህ ድንቅ ናቸው። በርታ ተባረክ ቀጥል
@saa7883
@saa7883 Жыл бұрын
ያለ ሙዚቃ መዘመር የሚችል ድምፅ አለህ...በልጅነት ጀምረሃል እስከ ሽምግልና በተሰጠህ ፀጋ ሁሉ ጌታን ለማገልገል ጌታ ካንተጋ ይሁን !! በመዝሙርህ በጣም ነው የምባረከው የሚመጣውም አዲስ መዝሙር በጉጉት እጠብቃለሁ። ከነመላው ቤተሰብህ ተባረክ።
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 Жыл бұрын
ለሰው አላወራው ችግሬን ላንተ ነው ምነግረው የሚለው መዝሙርክን ስወደው ጌታ የሱስ ዘመንክን ይባርክ እራይክን እደግፍለሁ ከጉንክ ነን አለም ላይ ገና እየዞርክ ታገለግላለክ ወጣትነትክ ሁሉ ለጌታ የሰጠክ የጌታ ውድ ልጅ ነክ ጌታ አንተንም ባለቤትክ ልጅህን ይባርክ❤
@gashedebele9947
@gashedebele9947 Жыл бұрын
ጌታ የሱስ አይባልም....ጌታ ኢየሱስ በል......ቅዱስ መፅሐፍ ኢየሱስ እንጂ የሱስ አይልም.....አይ ጴንጤ.......
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@gashedebele9947 Those faultfinders thinking they better than 😊 The truth is they are suffered from Low self-esteem
@gashedebele9947
@gashedebele9947 Жыл бұрын
@@Jocy939 አይ...ጴንጤ....😂😂😂
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
ኤፊ በጣም ነው የምወድህ። እንኳን የልጅ አባት አደረገህ። ❤❤❤ ደግሞ ነቀፌታውን ተቀብለህ አስተካክላለሁ ማለትህ ተወዳጅ መልካም መንፈስ ነው። ቀጥል ብርክ በልልኝ ተባርኬያለሁ በመዝሙርህ "አንተ ተራራ አረ በኔ ፊት ምንድነህ, ያድናል ብዬ እናገራለሁ ... አረ ብዙ ድብን ይበል ጠላቴ ....❤❤❤የሚለው
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Жыл бұрын
❤❤❤ ማቴ 5:>8❤❤❤ ጌታ ይባርክህ ኤፍ መልካም ቀናአማ ሠው ከንግግሩ ያስታውቃል ክፉ አይንካህ።
@senaitbekele5255
@senaitbekele5255 Жыл бұрын
አኪለ ዘናጭ በጣም ያምራል አለባበስህ !!ደሞ የማዳመጥ ጥበብህን ሳላደንቅ አላልፍም ስለማታቋርጥ በየመሀሉ ተባረክ 🇺🇸 💖 ኤፊ ተባረክ 🙏🏽
@yetenayetkebede3675
@yetenayetkebede3675 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ጌታ በልብህ ላከበደው ነገር ወደ ኋላ እንዳትል ጌታንብቻስማ
@amanzghighebre365
@amanzghighebre365 Жыл бұрын
Egzabher yebarkh efrem bante mezmur tebrkalh tetenalh so more belesed ❤❤
@antenehhaile6490
@antenehhaile6490 Жыл бұрын
ኤፊ አግዚአብሔር ቀጣዩን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ . . . በኔ ትውልድ ዘመን በኢ/ወ/አማኞች ዘማሪያን መካከል እ/ር በከባድ የዝማሬ መንፈስ ያስነሳህ የተባረክንብህ፣ የተጽናናንብህ፣ ጸጋና መንፈስ በሞላባቸው ዝማሬዎችህ በልባችንና በቤታችን ውስጥ ያለህ ተወዳጅ ወንድማችን ነህ ያስተላለፍከውን ጥሪ ተቀብለን ከረይህ ጎን እንቆማለን እንወድሀለን!!
@asterkasahun
@asterkasahun Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ God is with you
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ ኤፊ እግዚአብሔር አስተዋይ እና ጨዋ አድርጓ ቀርጾሀል ተባረክ በጣም በጣም እንወድሀለን ጌታ እየሱሰ ዘመንህ ይባረክ ስጦታችን ነህ እንኳን ህፃን ተወለደልህ እንኳን ደስ አለህ የኛ ዉብ እና ሞገሳም እግዚአብሔር ከአንተጋር ስላለ ሰይጣን መጮሁ አይቀርም ግን አያሽንፍም በርታ እንፀልያለን ጌታን ይዞ ወደሆላ የለም❤❤❤❤❤❤
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Жыл бұрын
ኤፍዬ በርታ ባንተ መዝሙር ያልተፅናና ጌታ የልባረከው የለም እኔ በመዝሙሮችህ በጣም እፅናናለሁ እድለኛ ነኝ የሚለው ዝማሬህ ወስጤ ነው ብቻ ሁሉም መዝሙርህ እወዳየዋለሁ በርታ ጌታ ይጨምርልህ❤❤❤ ሙክራብ ሚዲያ ተባረክ አጠያየቅህ በሳል ነው
@retapaulos9674
@retapaulos9674 Жыл бұрын
አዎ ልጅነትን ሠጥተን ሳይሆን በልጅነት ዕድል ተሠጥቶን ነው መሆን ያለበት። እነዚህ ሀገሮች ስትሄድ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለብዙሀኑ ለሀገሩ ዜጋ ወንጌል ለደረቀበት መድሀኒት መሆን የምትችለው ቋንቋቸውንም ስታውቅ ነውና ልጅም ስለሆንክ ብትማር በተለይ እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛ። በጣም ተጽዕኖ ማምጣት ትችላለህ ባለህ ጸጋ። ጸልየህ ቋንቋ ላይ አተኩር ጌታ ይረዳሀል ተባረክ
@Biruk-p9i
@Biruk-p9i Жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ወደ ቤቱ ....ወደ ልጁ የክብር መንግስት ....ወደ ዝማሬ አገልግሎት ...ከድካም ወደ ብርታት ህይወት ያመጣኝ እኔ ምስክር ነኝ ...ኤፉዳ!
@theblessedsarahchaka1233
@theblessedsarahchaka1233 Жыл бұрын
Epheye, you’re a blessing for nation. Keep shining 💕💕
@selamabraham-sf6cu
@selamabraham-sf6cu Жыл бұрын
Efi, may God bless you! You are a blessing to many, so keep serving God.
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
ልክ ነዉ ትክክል በምንችለው እንረዴዋለን እርዱ ወገኖች የጌታ ነገር ይስፋ ጌታ በብዙ ይርዳህ❤❤❤❤❤❤
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 Жыл бұрын
What does it mean ልጅነቴን ሰጥቼ??? Are you Ok? ነፍሱን ለእኛ አሳልፎ የሰጠው ጌታ ምን ይበል!?
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 Жыл бұрын
እኮ
@riselioness5044
@riselioness5044 Жыл бұрын
He is not mature yet
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
ጥጋብ ይዞታል ለዛ ነዉ😢
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
He need to grow up. I mean spectrally 😊
@gospelsongs5746
@gospelsongs5746 Жыл бұрын
ተባረክ ኤፍዬ እንኳን ደስ አለህ የልጅ አባት ሆንክ ጌታ ያሳድግልህ በርታ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ በውስጥህ ያለው ጸጋ ለምድሪቱ ይውጣ ❤❤❤
@bezanathi2614
@bezanathi2614 Жыл бұрын
EFI may God bless you & all your loved ones. I am blessed by your songs for years. May God be with you.
@Anointed4Him
@Anointed4Him Жыл бұрын
I see a humble Ephi, may God increase you and use you for His glory.
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 Жыл бұрын
አንተ ቀጥል ሰው የሚለውን አያጣም ጌታ በማስተዋል ይባረክህ ኤፍሬምዬ
@feaaef5243
@feaaef5243 Жыл бұрын
ክሬዲት ክሬዲት አትበል ከሰው ክብር አትፈልግ ዋጋህን እግዚአብሔር እዚሁ ይከፍልሀል የላይኛው ይሻልሀል ልጅነቴን ሰጥነውም አይባልም ዛሬ በህይወት አትገኝም ነበር.ያኔ ባያገኝህ የራሴ የራሴም ሚኒስትሪም አትበል ሚኒስትሪም ሁሉም ለጌታና የጌታ ስለሆነ ስህተትህ ብዙ ስለታዬኝ
@mesfinalemu7543
@mesfinalemu7543 Жыл бұрын
አንተ የመትናገርበት መንፈስ የጨለማው ነው
@ewnet539
@ewnet539 Жыл бұрын
የኔ... Mini........ ብላ...ብላ...... ብላ... ወዳጄ የምድሬን ረሃብተኞች ብጎበኝበት ፈጣሪዬ ደስ ይለዋል። ዘንድሮ የበላተኞች style መንፈስ መንፈስ እያጫወተ ነው😎 እነዚህ የወንጌላውያንን አማኞች ሊወክሉ ብቁ አይደሉም።
@bezawitmekonen5713
@bezawitmekonen5713 Жыл бұрын
ወንድም ኤፍሬም እባክህ ልጅነቴን ሰጥቼ ባትል ልጅነትክን እንድትሰጥ እራሱ የረዳህ እራሱ ባለቤቱ ነው ልጅነቱ የተበላበት ስንት ትውልድ ባለበት ዘመን መታደል ነውና ልጅነቴን እንድሰጥ የረዳኝን እግዚአብሔር እባርከዋለው ብለክ መልሰክ ለባለቤቱ ስጠው:: በብዙ ተባረክ ❤
@kahsaykas2884
@kahsaykas2884 Жыл бұрын
ከክርስቶስ መስቀል በስተቀር ትህምክት ከኔ ይራቅ ነው የለው ጳውሎስ እንዲህ ማለቱ የሚሻል ይመስለኛል ወንድም ኤፍሬም እርሱ በሰጠህ ፀጋ ነዉ ያገለገልከው እርሱ ግን ሞቶልህ ነዉ ፀጋውን የሰጠህ ስለ ራስህ ለመናገር ጊዜህን አታጥፋ ተባረክ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ኤፊ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እንኳን ደሥ አለህ
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Жыл бұрын
ጌታዬ አምላኬ ትዳርህን ብላቴ ና ዉን የአንተ የሆኑትን ሁሉ በበረከቱ ይባርክህ
@samiyemane8136
@samiyemane8136 Жыл бұрын
ደስ የሚል interview ነው። ይቅርታ በመጠየቅህ መልካም ኣድርግሃል። ኣሁንም ሁለታቹ ዘመናቹ ይለምልም።
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Жыл бұрын
እኔ በጣም ምወደው መዝሙሩ.. እኔስ ቆርጫለሁ ለጌታ ዘንድሮ
@jarsogelgelo1119
@jarsogelgelo1119 Жыл бұрын
Singer Ephrem really I pass my university live by your songs.
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 Жыл бұрын
Hiyiwot yinager. Is the best one may God bless you.
@Channel-i3x
@Channel-i3x Жыл бұрын
God bless you Efiye!!! Keep up the good work you’re such a blessing to the body of Christ ❤❤❤
@Daisy_31mar
@Daisy_31mar Жыл бұрын
ሁሌ ብርቱ አደለንም::bless u dear efrem
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 Жыл бұрын
Shalom!!! Wendm Akile & zemari Efrem... ke 3 ken befit i saw a vision Mndnew esu z.Efi medrek lay hono eyezemere miycu tlo ke and brother eyetetala neber/ literally fightning/eyaregu neber ena ene makelachew gebche eyastareku leza wendm mn hone neh zemari Efi eko new slo ene alawkewm eyalegn nw concious yehonk ena wediaw wede tselot yehendu, glory to Jesus.
@ethiopiatesema6430
@ethiopiatesema6430 Жыл бұрын
በአንተ መልካምን ራዕይን አስቀምጧልና ጌታ ኢየሱስእንዲፈጽመው ይህን አምናለሁ በርታ
@AnaClorex
@AnaClorex Жыл бұрын
ኤፊ እዉነት ከ3 አመት በፊት ያንን ቪዲዯ አዬቼ በጣም አልቅሼ ድንገት እንዃን መንገድ ላይ ባገኝህ ልደባደብህ እፈልግህ ነበር ግን ላገኝህ አልቻልኵም ። አሁን ግን በይፋ ይቅርታ ሰለጠየቅህ ይቅር ብዬሀለሁ ። God bless you both.
@SebleLombardi
@SebleLombardi 4 ай бұрын
WEregna😂
@Eagle1503
@Eagle1503 Жыл бұрын
ምኩራብ ሾው ግሩም ሾው ፣ ጉበዝ በርታ ፣ ጥያቄዎችህ ትክክለኛና ውጤታማዎች ናቸው፡፡ ኤፍሬምም ግሩም ዘማሪ ነህ በርታ፣ ይቅርታህ ትክክለኛ ነበር አሁን ሁሉንም ይፈውሳል❤
@amine4019
@amine4019 Жыл бұрын
Thank you efie enkuan ykrta akerebk be tornet manm trfi ayagengm ke seytan wichi tebrek
@fevenasgodom4425
@fevenasgodom4425 Жыл бұрын
May lord Jesus bless you. Yikirtahin tekebilenal...
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 Жыл бұрын
Gbu Efiye am always blessed with your songs ❤😢
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 Жыл бұрын
ወንድሜ ኤፍሬም ኮመንት አታንብብ የሰው ወሬ አትስማ እግዚአብሔር የሚልህን ብቻ አድርግ ይሄ እራሱ ውግያ ነው በብዙ ፀጋ ባርኮሃል ተጠቀምበት ጌታ ከዚህ በላይ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ያስፋህ ለምልም ጌታ ይወድሃል እኛም እንወድሃለን ለሰው ንግግር ቦታ አትስጥ በብዙ ተባረክ በዝማሬዎችክ ተባርከናል ተከናወን 🙏❤
@aymanotmebratu-wy7cn
@aymanotmebratu-wy7cn Жыл бұрын
Efu be mezmurhe bezu tebarkilhu tetsenanichalwe regime edmena tena from eritrea
@chuchulemma949
@chuchulemma949 Жыл бұрын
ኤፍዬ እግዛብሔር ይርዳህ
@esku100
@esku100 Жыл бұрын
I am so happy that u said sorry to Tigiray community..... proud of u my brother.
@jiphthahel
@jiphthahel Жыл бұрын
እዉነት ነው ልጅነቱን ነው የሰጠው ምን አደረገ ? ወድሜ ኤፍሬም ያሰብከው ሀሳብ በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው ። እኔ በግሌ እንደ አገልጋይ እና እንደግለሰብም ከጎንህ ነኝ በረታ ❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ጠያቂዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ተጠያቂዉ ጌታ ይቅር ይበልህ
@Mimilegesse
@Mimilegesse Жыл бұрын
ኤፉ ጌታ እኮ ነው ልጅነትህን የወሰደው በልጅነትህ ስለፈቀድክ ብቻ ሳይሆን ስለተመረጥክም ጭምር ነው ❤ሰሞኑን ከረጅም አመታት በሁአላ የአጎቴን ልጅ ሳገኘው ምን እንዳስታወሰኝ ታውቃለህ የታላቅ 1994 ዓም ልጅ ኦያለህ ወንድሜ ሰርግ ላይ ከናዝሬት የአማኑኤል ህብረት አገልጋዮች ጋር ሆነህ መጥተህ ስታገለግል እነዚህ ወጣቶች ዘመዶቻችን ጠርተውህ ምነው በዚህ ድምፅህ ብትዘፍንበት ብለው ሲያዋክቡህ የነበረውን አስታውሰው ኤፍርኤምን ትልቅ ሰው ሆኖ ስናየው እያሉ ነበር ሰሞኑን ❤❤❤ ታድያ አንተን ከእናትህ ማህፀን ሳትወጣ የለየህ ጌታ ነው ሰተኸው አይደለም ሀና እኮ ሳሚኤልን ምንም ሳታማክረው ነው ጡት አስጥላ የሰጠችው እና ለምን እንደምታገለግል እንኩአን ሳይገባህ ጀምሮ እኮ ያገለገልከው ስለተመረጥክ ስለተለየህም ጭምርነው ብዙ መንገድ አልፈህም ለዚህ በቅተል ጌታ ክብሩን ይውሰድ እኛ ቤት ደሞ አንረሳህም ጌታ ይባርክህ ያስፍህ ያለምልምህ ❤❤❤❤❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
ኤፍ ያሰብከው ሁሉ ይሳካ ይከናወንልህ የሰውን ትችት ቦታ አትስጠው ቁጥር 5 እሚወጠውን መዝሙር በጉጉት እንጠብቃለን
@hussenamza5338
@hussenamza5338 Жыл бұрын
ኤፍ ጌታ ይባርክህ!
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 Жыл бұрын
ሂወቱን ሰቶ የሚያኖረን ጌታ አለ አንተ ልጅነቴን ትላለህ አትመካ ወንድሜ 🙏
@selameyob8177
@selameyob8177 Жыл бұрын
Geta yibarkik efi wendmachin ❤. Enwedhalen
@natnaelalemu7889
@natnaelalemu7889 Жыл бұрын
Efiye bewnet egziabher kasnesachew lebzuwoch mefetat kehonu sewoch mehakel andu neh sleza egziabhern enamesegnalen ene tebarkialew bante egziabher kante gar new melkam zemen lantena lebetesebik yihun❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@etefanoshabtemariam5353
@etefanoshabtemariam5353 Жыл бұрын
ኤፍሬም ፀጋ ያለበት ልጅ ነው ሲዘምር አጋንንት አይደለም አጋንንቶች ናቸው ሚራገፈው ። እሄ ልጅ ጥሩ ህይወት ላይ ነው ያለው አሁን ባለበት ሁኔታ መለመን አይጠበቅበትም ከመብላት በላይ አሁን ሚያገለግለው በቂ ነው ። አሁን በአዲስ መንገድ መገለጠ የመፈለግን ሀሳባ በሱ ካረገ ሚጠበቅብን መርዳት መረዳት አና መፀለይ ነው ። ሁሉንም ቃላት መጠበቅ የለብንም ዘማሪ እንጂ የቃል አገልጋይ አይደለም ።
@MesheshaElhanan
@MesheshaElhanan Жыл бұрын
አንተም ያለህ ሁሉ የእግዚአብሔር ነው እንድታገለግል የሾመም እግዚአብሔር ነው
@mkleka2811
@mkleka2811 Жыл бұрын
ኤፍሬምዬ ባንተ መዝሙር እኔ እህቴ እና ወንድሜ ሶፉ ሰብረናል። ለእግዚአብሔር ክብር ስመሰክር ኤፍሬም በዝማሬው አገልግሎት በጣም ሰርቶበታል ይሄን ወገኖቹ የሆንን ቀርቶ ጠላት አይደብቀውም ልክ እንደ አልአዛር። በዘመኑ በዝማሬ ላይ ትንሳኤ ታይቶብሃል ልክ በሆነ ግዜ በአስቴር አበበ ላይ እደታየው። ብዙዎች ተብሎ ቢገለጽ በሚያሳንሰው መልኩ በአንተ የአገልግሎት ረሃብ ቅናት ገብቶብናል በእርግጠ ተጠቅሞብሃል፣ ሲናገር እንባዬ መጣ እንደ እህት ስነግርህ ስለራስ አታውራ ማይደብቅ አሻራ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ አለህ ፤ ግን ጠላት በዚ አጥምዶ ማታውቀውን መንገድ እንዳይወስድህ እግዚአብሔር የክብር እንጂ የባዝሊን እቃ የለውም ተጠቅሞ ሚጥል አይደለም አኛ እንደዳዊት ማመን መመለስ ብቻ ነው ሚጠበቀው፤ አጠፋው ፣ልክ አደለሁም፣ ተሳስቻለሁ ማለት ጣጣ የለውም " ጌታ ይረዳኛልና አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል" ለውሸት መልስ ባትሰጥ ፡ ከሰጠህም ዘግይተህ ቢሆን። የቴዲንም ቃለ መጠይቅ አየሁና እንደማንኛውም ሰው የሚያጠፉ ግን የቀረ ፍራቻ ቅንነት ትላንት አነሳስ ሚወቅሰው ለብ አያለሁ በዚ እረካለሁ። እና ደሞ ሶፉ ብቻ አልሰበርኩም በእግዚአብሔርም ፊት ማልቀስ ፣ ነፍስን ማፍሰስ ፣ ነፍስን መስጠት ፣ መስማማት አይቻለሁና ዛሬ ይህን አለከድም። ዛሬ ጌታ በትዳር በልጅ ባርኮሃል ጌታን አከብረዋለሁ ስላንተ። እንደሚያይህ ትውልድ ግን ኤፍሬምዬ እባክህ በአገልግሎትህ እናግኝ በሌላ መልኩ በዝተህ ሳይ እንደወዳጅ እከፉለሁ፣ ሰጋለሁም። ጌታ በተሃድሶ ዘመንህን ይባረክልኝ። በጌታ ፍቅር እወድሀለሁ።
@kidistayalew9707
@kidistayalew9707 Жыл бұрын
ኤፊ እኔ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ግን መዝሙርህን ሁሉ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@wondwossenderibe3876
@wondwossenderibe3876 Жыл бұрын
እባካችሁ ልጁን አትቀጥቅጡት። እሱም እንደእኛ ሰው ነው። ከቻላችሁ ጸልዩለት ካልቻላችሁ ቢያንስ ዝም በሉ። ትችት የሰውን ራእይ አያሳድግም። ምናልባት ባለራእዩ እራሱን እንዲያይ ያደርገው ይሆናል። ብዙ ባንዳፈር ጥሩ ነው እላለሁ።
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Ye tedy tadesse interview altegebkuhm neber Zare Degmo Lela yemwodewn sew yezh meta tebarekilgn bebizu akuye ❤❤efi yetebareki neh ewodehalehu tebarekilgn
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 Жыл бұрын
🙏🏻❤️🙏🏻
@legesselankamo3014
@legesselankamo3014 Жыл бұрын
እሱ ልጅነቱን መስጠቱ በቁጭት ስናገር ህይወቱን የሰጠን ጌታ ምን ይበለን?
@riselioness5044
@riselioness5044 Жыл бұрын
Exactly 😢
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እዉነት
@gedabedada1668
@gedabedada1668 Жыл бұрын
ኤፊዬ እንወድሀለን ጫጫታን አልፈህ ሒድ አትያዝ አንተ ስጦታችን ነህ❤❤❤❤❤
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي Жыл бұрын
ኤፊ ብርክ በልልኝ በጣም እወድሀለው እንኮን ደስ አለክ የልጄ አባት ሆንክ ❤❤❤❤
@yoditpetros858
@yoditpetros858 Жыл бұрын
Ephrem We blessed you in Jesus name. Be blessed.
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 10 ай бұрын
You are Blessed You look so Awesom Aklile Shimels & Singer Ephrem Alemu I love u both God bless u both May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power both & Tebarakecho Zemenicho Yebarake Happy New Year 2016 To Your Family All 💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@Grace-kz6uu
@Grace-kz6uu Жыл бұрын
May God grace be with you Efiye
@Lulaethiopie
@Lulaethiopie 9 ай бұрын
Wnedeme eferem ayizoh geta yelebehen meshat yisetehale wedefit merot bereta
@etefanoshabtemariam5353
@etefanoshabtemariam5353 Жыл бұрын
13:37 Good idea ephi no he is good man for jesus so, you should keep till you achieve your goal,
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ልጅነቴን ሰጥቸ ማለት?? ይሄ እኮ መታደል ነው፣ልጅነቱ በጌታ ቤት ያለፈ ጌታ የረዳው ነው። ውለታ እምንጠይቅበት ጉዳይ አይመስለኝም 😢😢አገልግሎትህን ግን መደገፍ ተገቢ ነው የእግዚአብሔር ስራ ነው።
@mesfinalemu7543
@mesfinalemu7543 Жыл бұрын
ልጅነት መስጠት ማለት ካልገባህ ሠው የእግዚአብሔርን ገንዘብ ለእግዚአብሔር መስጠት አቅቶታል fire age ብዙ የተለያዩ ስሜቶች የሚፈራረቁበት ጊዜ ነው አብዛኛው አማኝ የወጣትነት ዘመኑን ጨርሶ መርሮት የመጣ ነው 98% ኤፍሬም ግን ያንን አፍላ የወጣትነት ዘመኑን ለጌታ የሠዋ ጀግና ነው አንተ መቼ ወደ ጌታ መጣህ????????? ይሄኔ ሁሉን ቀምሰህ ይሆናል
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Жыл бұрын
@@mesfinalemu7543 እና ሰው ገንዘቡን መስጠት ባቃተበት ዘመን ሂዎትን ለጌታ መስጠት መታደል ነው ጌታ የመረቀው ነው እንጅ ይሄን አርጌያለሁ ሰትቻለሁ ብለህ እምትመፃደቅበት ጉዳይ አደለም ወዳጀ። ይሄ ብሄራዊ ውትድርና አደለም ልጅነቴን የወሰደ ጌታ ይባረክ እንጂ የሰጠሁት ልባረክ አይባልም
@alexandermuluneh7757
@alexandermuluneh7757 Жыл бұрын
​@@kingdom-channel478Ere liju be Tihitna new yetenagerew altemetsadekem.....Tsegure nekelaw bikeriben!!!
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Жыл бұрын
@@alexandermuluneh7757 ትህትና 😁 ባይሆን ባህል ብትል ይቀርባል ባህል አርገን ስለያዝነው ጌታ ቤትም ይሄንን ባህል እናንፀባርቃለን ለኤፍሪ ብቻ ሳይሆን አብዛኞች አገልጋዬች ጌታ ያረገልን ትልቁን ነገር ረስተን ወይ ባለማስተዋል እኛ ለጌታ ያረግነው ይጎላብናል እናጎላዎለን ወዳጀ ኤፍሪ ትሁት እንደሆነ አውቃለሁ ይሄንን ደጋግሞ ይላልና እማይባልን አይባልም ማለት ጥሩ ነው
@aymanotmebratu-wy7cn
@aymanotmebratu-wy7cn Жыл бұрын
Efune ande sewe endaysedbwe beqa be mezmuru tebarknale mnm chigire binorbte esu lay yalwen yemzmure tsega enakibrewe tebarku qedusan atesdbute pls tebarku
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
ኤፍሬም ስላገልግሎትህ ጌታ ስለረዳህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ያገለገልከው ጌታ ምንም አላጎደለብህም እኔ የሜገርመኝ አሁን አሁን የመጣ ፍሽን ልበለው የትግራይን ሕዝቡ ይቅርታ እጠይቃለሁ ይባላል ጥሩ ነዉ ነገር ግን ለ27ሰባት አመት ያገለገላቸውን ወታደሮችን በግሪደር የሄዱበት በሪሳው ላይ የጨፈሩት የትግራይ ሕዝብ መቺ ነዉ ይቅርታ የሚጠይቁት ?
@TsigeredaJesus
@TsigeredaJesus Жыл бұрын
በመዝሙርክ ተፅናንቻለሁ አሁንም በጌታ ፍቅር ወንድማችን ነህ እንወድካለን ነገር ግን በትግራይ ህዝብ ላይ ያወጃችሁት የጡርነት ነጋሪት እንደ ክርስቲያን በጣም አዝነናል ለምን አንተ እግዚአብሔር የሚጠቀምብክ የእግዚአብሔር አፍ ነህ በዝማሬክ የደከሞ ተፅናንተዋል የጠፉ ተመልሰዋል የማያምኑ ያንተን ዝማሪ ሰምተው ወደ ጌታ መጥተዋል ስለዚህ ያንተ አገልግሎት ብሔር ወይም ለአድ ሀገር መንግስት የተጠራክ አገልጋይ አይደለክም ላመነም ላላመነም ነው አገልግሎትክ እንደዛ ወጣችሁ ጎራ ለይታችሁ መናገርም የለባችሁም ከነ አለባበሳችሁ የናተ ድርሻ ፀሎት መፀለይ ነበረባችሁ ለምን እየተጋደለ የነበረው ወንድማማቾች ስለነበሩ እናተ ግን ልክ የውጭ ወራሪ እንደገባ እና ሀገር እንዳስጨነቃችሁ ነው ንግግራችሁ የነበረው ሲቀጥል የትግራይ ተወላጅ በሚኖርበት አካባቢዎች ሁሉ የማርያም ጠላት እንደሚሉን ሁሉ ሰላማዊውን ህዝብ አሳሰራችሁት ደበደባችሁት ገደላችሁት አሳደዳችሁት በየትም አቅጣጨ ቢቀመጥ አላስቀምጥ ስላላችሁት ከኢትዮጵያ ሱዳን ተሽላ እስኪያገኟት ድረስ ነው በዚህ ህዝብላይ በደል ያደረሳችሁት ስለዚህ እስኪ አሁን ልብ ካለክ ፋኖን ወይም ኦነግን ተቃወም አትቃወምም አያችሁ አትናገሩም የትግራይ ህዝብ ላይ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጥላቻ ስለነበራችሁ ኢትዮጵያ ለትግራይ ተወላጆች ሲኦል እና ሀገራቸው እስከማትመስላቸው ድረስ ነው የተንገላቱት ነገር ግን ስው የጠላውን እግዚአብሔር ነው የሚውደው ስው የጣለውን እግዚአብሔር ያነሳል አሁንም ጌታ ከነዛ ህዝብ ጋር ነው አንተ ደግሞ ለኔ አሁን አለማዊ ዘፋኝ ነህ መዝሙርክ ለኔ እነዛ ጌታን ሳያውቁ እንደሚዘፍኑት ጡርነቱን ደግፈው እንደወጡት አዝማሪ ነህ ዛሬ የዘራችሁትን እያሳጨዳችሁ ነው ጌታ ልቦና ይስጣችሁ ምድረ አጭቤ ።
@dagmawitwakayo1651
@dagmawitwakayo1651 Жыл бұрын
I’m so glad you said it because it doesn’t go wit you ❤keep shining bro
@MeleChego
@MeleChego Жыл бұрын
In recent years, I was not happy with your ministry as it was in your previous years. Equally I don't have cruility to judge you because I know you are Lord's vessel. I hope you care for the grace God gave you and serve Jesus you loved and worshipped ever. I feel Much mercy and Love for you.
@samruth536
@samruth536 Жыл бұрын
You are our blessing.
@preeminent2192
@preeminent2192 Жыл бұрын
I really want to talk with the host.
@Dav-Tizu
@Dav-Tizu Жыл бұрын
ወንድማችን ኤፊ አይዞህ በጌታ ላይ ብቻ ልብህ ይጽና፣ ሰው ይሰብራል ጌታ ግን ይጠግናል... ክንግግርህ ያስታውቃል አንተ ቅን ልጅ ስለሆንክ ተግዳሮት እንዳለብህ እንኮን ያስታውቃል. አይዞህ እኛ ከጎንህ እንቆማለን እዝሁ ጀርመን ስትመጣ አብረን በኮንሰርቱ እንሰራለን ሰሞኑን ዘማሪ መስፍን ጉቱ እዚሂ ኮንፈራንስ ያደርጋል በሙዚቃ እነረዳዋለን,, አንተንም እንዲሁ አታስብ ኤፊ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Жыл бұрын
ኤፍዬ እንወድሀለን መሔድ መሔድ ብቻ ተፈርዶልሀል ጫጫታን አትስማ ዩሀንስን ምግብ አይበላም ጋኔን አለበት አሉት ኢየሱስን ምግብ እየበላ እራሱን ከአብ ጋር አስተካከለ ጋኔን አለበት አሉት ሁሉም በራሱ መነፆር አይቶ ይንጫጫ አባትህ ደሞ ትሁት ታማኝ ባሪያ ይልሀል ብሎሀልም። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zelalemalem3108
@zelalemalem3108 Жыл бұрын
efye betam eko new mwedh sikefahm slantem kfu bedmeye geta ayasemagn tegaw ygardh
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 Жыл бұрын
ኤፊዬ ቅን ሰው ተባረክ
@MitikuTamiru-ni8xl
@MitikuTamiru-ni8xl Жыл бұрын
ኤፊ ጌታ ካንተ ጋሪ ነው እኛም ካንተ ጋሪ ን!!!!!በርታ
@martasila5996
@martasila5996 Жыл бұрын
You are a great blessing. Keep singing gospel songs. Focus on the Lord Jesus. Remember, as Jesus said all believes will be persecuted because of His name.
@MesertgebrekidaneMesert
@MesertgebrekidaneMesert Жыл бұрын
Tebark afi e/rn sema
@SelamEthiopia-t4c
@SelamEthiopia-t4c Жыл бұрын
ለአንተ ምንድነው የማይገባህ ጌታ ከእዚ ከድህነት ከማከክ ስላውጣህ ነው ምን የስራህው ስራ አለ በየቤቱ እየገባህ የሴቱችን ህይወት በማበላሸትህ ገና እግዚአብሔር ይቅጣሃል ናዝሬት ፣አዋሳ፣ አዲስ አበባ ያረከውን ታውቃለህ ከካድክ ደግሞ በማስረጃ አሳይሃለሁ ወንበዴ !!!!
@lebentsegaye9402
@lebentsegaye9402 Жыл бұрын
Bless you Ephrem.
@ChaliBorena
@ChaliBorena Жыл бұрын
Bless you Much More respect ❤❤❤❤
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 79 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
ኤፍሬም አለሙ ተጭበረበረ  23 December 2023
1:39:24
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 356 М.
ከዘማሪ በረከት ተስፋዬ ጋር የተደረገ ቆይታ
22:58
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН