ደህንነት በስራ ይታጣል? Can I lose my Salvation?

  Рет қаралды 1,540

THE WORD  ቃሉ

THE WORD ቃሉ

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን ጊዜም ሰው አለው አንዱ ሲስት አንዱ እንዲያርመው ያደርጋል አይወሰድብክ ያብዛልህ በእየሱስም ተባረክልኝ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ አጭር ባይሆን ጥሩ ነበር ሰብስክራይብ ያላደረጋቹ አድርጉ በእውነት በጣም ነው ምታተርፉት ❤❤❤ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@natnaelmebrahtu360
@natnaelmebrahtu360 15 күн бұрын
መጀመርያ የጠየቕከው ጥያቔ በጣም ወሳኝ ነው።ሰው ሆኖ አንዴት እንደዚህ ይጠይቓል....Ephesians 2 አማ - ኤፌሶን 4: ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ 5: ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
@zebeneyirga221
@zebeneyirga221 2 ай бұрын
የሚገርም መልስ ነው ተባረክ❤❤❤
@Eliastube596
@Eliastube596 3 ай бұрын
Bire Tsega yibzalk wow ❤❤❤
@AbenezerWorku-d7h
@AbenezerWorku-d7h 2 күн бұрын
It’s amazing message God bless you brother 🙏 But I have one question on the topic you mentioned at the last part of your video, of course we can miss the አክሊል but how ከንግስና ልንጎል እንችላለን? Make it clear please ?
@ZerihunDachoTura
@ZerihunDachoTura 4 ай бұрын
አንድ ጊዜ የቀደሱትን ለዘላለም ፍፁማን አደረጋቸው። ያገኘነው ሕይወት ዘላለማዊ ነው እንጂ ግዚያዊ ወይም ወቅታዊ አይደለም ። ልጁ ያለው ዘላለም አለው። ጸጋ ይብዛልክ ወንድሜ 🥰😘🤗
@DaveMk-2024-c1r
@DaveMk-2024-c1r 4 ай бұрын
We never loss our salivation. Ones saved alweyes saved.
@aberamamo6364
@aberamamo6364 4 ай бұрын
Bless you brother more bles it Amazing always am happy fro you thank you so much bro
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 4 ай бұрын
Always welcome
@MamushAbore-h4v
@MamushAbore-h4v 27 күн бұрын
ጠፋህ bro
@SerkSer
@SerkSer 4 ай бұрын
ወድሜ ሁሌ ሐጥያት እየሰሩ ንሰሐ መግባት ልክ ነው አደለም? እኔ ባለኝ እውቀት ሐጥያት ያስቀጣል ሁሌ ሐጥያት እየሰሩ እሱ መሐሪ ነው ማለት አይከብድም ወይ ከቻልክ ብታብራራልኝ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 2 ай бұрын
@@SerkSer ጥሩ ጥያቄ ነው ! የዘላለም ህይወት ያገኘበትን ንስሐ የገባነው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ይህም በራሳችን ሳይሆን እግዚአብሔር ባዘጋጀው ፀድቅ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ ጽድቅ ነው ።ይሄ ፅድቅ ስንደክም አይቀንስምም ስንበረታ አይጨምርም። ከዚህ በተረፈ በእለት ዕለት በምንደክመው ድካማችን ንስሃ መግባት አለብን ንስሐ ሲባል ደግሞ ተንበርክኮ ማልቀስ ሳይሆን የአቅጣጫ ለውጥ ማምጣት ነው። ዕብራውያን4 16: እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። እዚጋ ምህረት ማለት አቅም ማለት ነው ።
@Biruk591
@Biruk591 Ай бұрын
እሺ ግን ከካዱስ ማለትም ዕብራውያን 6:6 ያለው ሀሳብስ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 15 күн бұрын
ይህ በጣም ቀላል መልስ ነው ከካዱማ ካዱ ነው። በክርስቶስ ሳያምኑ ወይም ክርስቶስን ክዶ ደህንነት የለም።🤷
@AbenezerWorku-d7h
@AbenezerWorku-d7h 2 күн бұрын
@@TheWordwasGod1 የዳነ ሰዉ መካድ ይችላል?
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 4 ай бұрын
ለኔ የማይገባኝ ነገር ብኖር😂 አንድ የዳኔ አይጠፋም የሚለው ነገር ነው ጌታ ሆይ አንተ አስረዳኝ 🤲 ደነትን ያገናሁት በነፃ ነው Off course ደግሞ በራሴ ድካም ያ ድነት እንድህ በቀላሉ ልጠፋ ይቻላል ብዬ አልገመትም ነገር ግን ብቻ አያደርገው😭 ግን ኢየሱስን ብክድ ወደ ዓለም በመለስ መዳኔን አላጠፋውም ማለት ነውን???? ጌታን አስረዱኝ 🤣🤣
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 4 ай бұрын
እህቴ ራስሽ እኮ መልሰሽዋል ይህ በጣም ቀላል ነገር ነው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን መዳን የተያያዘው ከእምነት ጋር ብቻ ነው።ጥያቄው ምን ብለሽ ዳንሽ ነው እሱን አንቺ ታውቂያለሽ። በቃ መጥፋትም ከሆነ ራስሽ ብለሸዋል እኮ "ብክድ"ብለሻል ስለዚህ የመጥፊያውም በር ያው የገባሽበት በር ነው። መቼም ባልገባሽበት በር አትወጭም።በተረፈ በየቀኑ በምትደክሚው ድካምሽ ምክንያት በምትሠሪው ሀጥያት አማካኝነት የዘላለም ህይወትሽን የምታጪ ከሆነ እመኝ አንቺም፥ እንደዚህ ብሎ ያስተማረሽ ፓስተርሽ፥ አገልጋዮችም ሁሉ ፥በምድር ላይ ያሉ ቅዱሳኖች ሁሉ ደህንነታቸውን አጥተዋል ማለት ነው።ምክንያቱም ሁሉም ሁልጊዜ ሀጢያትን ስለሚሰሩ የኃጢአት ደግሞ ትልቅነና ትንሽ የለውም መጽሐፍ እንደሚል ደግሞ "ሃጥያት የለብንም ብንል እራሳችንን እናስተታለን " ይላል።ስለዚህ ግራ አይግባሽ በድካምች ምክንያት ከፓስተርሽ ተለይተሽ አንቺ ብቻ ከህይወት መዝገበ ላይ የምትሰረዥበት ምንም አይነት ምክንያት የለም።
@JanetJ-b1s
@JanetJ-b1s 4 ай бұрын
አውጣን😂😂
@11223h_v
@11223h_v 4 ай бұрын
ኣይ አኬ ወደ ክርትና የቀረቡ ናቸው አለ?😂😂😂😂 ኣይሻልህም ወደእስልምና😂😂😂😂
one saved always saved!
19:10
THE WORD ቃሉ
Рет қаралды 2,6 М.
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 120 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 765
📌10ቱ ቆነጃጅቶች እነማን ናቸው?
17:35
Grace family
Рет қаралды 7 М.