13.ደሙ//Demu//Hanna Tekle//Nov'2024

  Рет қаралды 85,816

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 2 ай бұрын
13. ደሙ 1-ጨለማችንን አበራው ኢየሱስ አበራው የእግዚአብሔር ልጅ ዕዳችንን ከፈለው ያታገለን የሞት ቀንበር ተሻረ በበጉ ደም ሕይወታችን ከበረ ከቋንቋ ከነገድ ከሕዝብም ሁሉ ከወገን ይኸው ዋጀን ለመንግስቱ አደረገን ካህናቱ ከቋንቋ ከነገድ ከሕዝብም ሁሉ ከወገን ይኸው ዋጀን ለመንግስቱ አደረገን ካህናቱ 2-ማኀተሙን ይፈታ ዘንድ ድል የነሣው መጽሐፉን ሊዘረጋ የተቻለው ታርዷልና ይገባዋል ብዙ ክብር የይሁዳ ነገድ አንበሳ የዳዊት ሥር ከቋንቋ ከነገድ ከሕዝብም ሁሉ ከወገን ይኸው ዋጀን ለመንግስቱ አደረገን ካህናቱ ከቋንቋ ከነገድ ከሕዝብም ሁሉ ከወገን ይኸው ዋጀን ለመንግስቱ አደረገን ካህናቱ ደሙ ነው ሰው ያረገን ስሙ ነው ያዳነን ክቡር ይሁን ለስሙ ላዳነን በደሙ ስሙ ነው ሰው ያረገን ኢየሱስ ነው ያዳነን ክቡር ይሁን ለስሙ ላዳነን በደሙ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ክብር ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ክብር ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ክብር ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ክብር ለታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ክብር ለታረደው በግ ጥበብ ብርታት በረከት -ይገባዋል የታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ክብር የታረደው በግ ጥበብ ብርታት በረከት -ይገባዋል ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይገባዋል ክብር ክብር ሊቀበል ይገባዋል! Music A. Bereket Janje Back Vocal -Yacob Million Recording -Bereket Janje Mixing and Mastering - Nitsuh Yilma
@senaitsilas4364
@senaitsilas4364 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamYeeyesus
@SelamYeeyesus 2 ай бұрын
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ክብር ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ክብር ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ክብር ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ክብር ለታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ክብር ለታረደው በግ ጥበብ ብርታት በረከት -ይገባዋል የታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ክብር የታረደው በግ ጥበብ ብርታት በረከት -ይገባዋል ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይገባዋል ክብር ክብር ሊቀበል ይገባዋል! Amen Lehonew Lesu Yegebawali ::
@AndualemShibruofficial
@AndualemShibruofficial 2 ай бұрын
“እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።” - ቆላስይስ 1፥13-14❤❤❤❤❤❤❤
@MeresaZeru
@MeresaZeru Ай бұрын
🎉
@mesfinbahru5124
@mesfinbahru5124 Ай бұрын
We are redeemed by his priceless and powerful blood so be aware and don’t forget, remember all the time we are not from this world our home is heaven and our tribe heavenly citizens
@GHido45
@GHido45 2 ай бұрын
የዮሐንስ ራእይ 5፤9-10 5፤9-10 መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።
@Bruhsthought
@Bruhsthought 2 ай бұрын
ይሄንንማ ብሄራዊ መዝሙር ነው የሚናደርገው🤗
@fariesmuluken
@fariesmuluken 2 ай бұрын
ዛሬ እንግዲህ ቁጭ ብለን ማደራችን ነው hani esey geta ybarek
@bekalumola3400
@bekalumola3400 28 күн бұрын
ድንቅ መዝሙር የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
@YididiyaMekonnen-u6q
@YididiyaMekonnen-u6q 2 ай бұрын
አሜን ሃሌሉያ ክብር በደሙ ላዳነን የዘላለም ሕይወት ለሰጠን ለ ኢየሱስ 😇😇 ተባረኪ ሀኒ
@davedreams-f4m
@davedreams-f4m 2 ай бұрын
ሀኒዬ ተባረኪልኝ በእውነት ጌታ ኢየሱስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ደግሞ ደጋግሞ ይባርክሽ በምድራዊውም ለሌሎች ያትርፍሽ ከዚህ በላይ የልቡን ሐሳብ ምታወሪለት ያድርግሽ❤❤❤
@yosephgebeyehu4525
@yosephgebeyehu4525 2 ай бұрын
“...እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።” - ራእይ 5፥5 “ ...በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።” - ራእይ 5፥13
@zelalemmengistuofficial9706
@zelalemmengistuofficial9706 2 ай бұрын
ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤
@meseret5776
@meseret5776 2 ай бұрын
ጨለማችንን አበራው ኢየሱስ አበራው የእግዚያብሔር ልጅ ዕዳችንን ከፈለው የታገለን የሞት ቀንበር ተሻረ በበጉ ደም ሕይወታችን ከበረ ከቋንቋ ከነገድ ከሕዝብም ሁሉ ከወገን ይኸው ዋጀን ለመንግስቱ አደረገን ካህናቱ💙💙
@selamawitgirum
@selamawitgirum 2 ай бұрын
ለኔ የታረደው በግ ኢየሱስ 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼 ክብር 🙌🏼 ምስጋና 🙌🏼 ይገባሃል 🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 Ай бұрын
ተሰምቶ ማይጠገብ መዝሙር አቤት ጌታ ጸጋህ❤❤❤ ተመስገን
@belaytadele5334
@belaytadele5334 2 ай бұрын
Amazing ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ!!!
@therighteouslife790
@therighteouslife790 Ай бұрын
May God blless you Singer Hana.
@Yonas-S7
@Yonas-S7 Ай бұрын
እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤
@MihretTilahun-w5u
@MihretTilahun-w5u 2 ай бұрын
Thank you God about our minster Hanna Tekele😊😊😊
@FisehaJch
@FisehaJch Ай бұрын
ክብር ባለጠግነት ጥበብ ብርታት ሀይል በረከት ለታረደው በግ ይገባዋል። ለኢየሱስ አሜን❤❤❤❤❤ ❤አንች የጌታ መዓዛ ያለሽ ሀንቾ ተባረክ በመዝሙርሽ ሁሉ ተባረክያለው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DestaAshine
@DestaAshine Ай бұрын
ለታሬደው በግ ክብር ይሁን
@yergalemgebre9548
@yergalemgebre9548 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አቤት ሰማይን የሚያስናፍቅ ድንቅ ዝማሬ ዘመንሽ ይለምልም
@yonatanbewketu
@yonatanbewketu 2 ай бұрын
በቃ ብዙ እንወድሻለንን❤❤❤❤❤
@SaraShalom-zb5wb
@SaraShalom-zb5wb Ай бұрын
ሀንዬ ተባረኪ በፊቶ ከመሆኑ የተወለደ ዝማሪ ተባረክን እልልልልልልልልልልልልልል ለካ ጌታ ዛሬ በዚማሬ አወራን ለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helentadesse4546
@helentadesse4546 Ай бұрын
ሀንዬ የሰማይ አባት ይባርክሽ ነፍስን ሰርስሮ የሚገባ የአምልኮ መዝሙር ነው ❤
@BoruKara
@BoruKara 16 күн бұрын
Ameeeeen get ybarkish hana❤❤❤❤❤
@EyerusalemTegegnn
@EyerusalemTegegnn 2 ай бұрын
ስልኬ2% ስአቱ 6:10 ቁጭ ብሎ ማደር ነው 😍 እማ ኪያ የኔ በረከት የዘመኔ ልዩነት ❤️
@LubuJarso
@LubuJarso Ай бұрын
ሀኒዬ ለምልሚልን፥ ባንቺ ላይ ስላለው የዝማሬ ፀጋ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን።።❤❤
@yorditesema4035
@yorditesema4035 24 күн бұрын
tebareki haniyee we love you❤
@KalkidantemesgenKalkidan
@KalkidantemesgenKalkidan 2 ай бұрын
አሜን አሜን ለታረደው በግ ክብር ይሁንለት ዘመን ተሻጋሪ ነሽ እኮ ስለ ደሙ የዘመርሽው ይለያል ሀሎሉያ ይሁን ክብር🙏😭😭😭🥰❤🙏🙏🙏
@brkyegeta
@brkyegeta Ай бұрын
mene ayenet deke zemare new....letardew Beg Mesegana Yegebawal...Amen!! Hallelujah haniye Bereketachen nesh denk Album new!!
@romanassefa976
@romanassefa976 Ай бұрын
የተወደደሽ ሁል ጊዜ ጣፋጭና የሚያረሰርስ መዝሙር እንድታበረክቺ ላደረገሽ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ይሁን በጣም እንወድሻለን የኔ ማር ተባረኪ❤❤❤
@haymanottesfaye6607
@haymanottesfaye6607 Ай бұрын
Amen Amen❤🙏🙏🙏🙏
@alemayehudinka706
@alemayehudinka706 2 ай бұрын
አሜን !❤❤❤ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 2 ай бұрын
አሜን ክብር ምስጋና ይገባዋል ሀጥያታችንን በደሙ ላጠበን ኢየሱስ ኢየሱስ ተባረኪ እህቴ ሀና።
@BabaPapi
@BabaPapi Ай бұрын
Wow God Bless you ❤
@maranatha391
@maranatha391 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ዘመኝሽ ይባረክ በመዝሙሮችሽ ሁሉ ተባርከናል አሁንም ሰማያዊውን ዓለም እንድንናፍቅ የሚያደርግ መዝሙር ይዘሽ ስለመጣሽ የረዳሽ ጌታ ይባርክ እንወድሻለን ባለንበት የምንሰማሽ❤❤❤
@onlyyabu
@onlyyabu 2 ай бұрын
I hope you are doing well. I want to tell you that you are the best singer. God has truly blessed you with a wonderful voice, and you are a gift to all of us.❤❤ Thank you for sharing your amazing talent. You bring joy to many people with your music.
@Mimitwa
@Mimitwa 2 ай бұрын
I love hanna but aster is the best now.
@MulugetaLire-ic2sd
@MulugetaLire-ic2sd Ай бұрын
እስቲ ማነው እንደኔ ፀጥ ያለ ቦታ ብቻውን ሆኖ እያዳመጠ ያለ ?
@FiriketMitiku
@FiriketMitiku Ай бұрын
❤❤ amen amen
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife Ай бұрын
አሜን ምስጋና ይገባዋል ለታረደው በግ❤❤❤❤
@mandelaalemu3900
@mandelaalemu3900 Ай бұрын
🎉Gods blesses you
@negistimehari6245
@negistimehari6245 2 ай бұрын
Shalom Absolutely God bless you 👏🙏🏾👏 It is good to praise the LORD and make music to your name.O Most High.Thx Jesus
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 2 ай бұрын
በበጉ ደም ህይወታችን ከበረ ሃሌ ሉያ ክብር ክብር ደሙ❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 2 ай бұрын
Hallelujah Hallelujah Le taradew le Iyesus Kibir igebewal. Le Zelalem iske Zelalem Amen❤ Hanicho❤
@negakassa
@negakassa 2 ай бұрын
Bless you Hana we love you all you are our gift from God🥰
@ephremangulo9040
@ephremangulo9040 Ай бұрын
ለታረደው በግ ክብር ይሁን
@HannaHanna-y3d
@HannaHanna-y3d Ай бұрын
Amennnnn letaredew beg kiber le eysus yihuuu Tebarki haniyee❤❤❤❤❤❤❤
@Belayneshhailemariam-rr2gz
@Belayneshhailemariam-rr2gz Ай бұрын
አሜን ሀሌሉያ❤❤❤❤❤
@GenetAbuje
@GenetAbuje Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ተባርኪ ዋው 😮😮😮❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 2 ай бұрын
Out of many good thing I would like to mention some of them 1,the music is not disturbing it perfectly mached with message well sized 2,you wrote the piom of the song 3,it is not repetitive of message it has variety
@zablonzeleke5357
@zablonzeleke5357 Ай бұрын
Amen
@ashenafiHaili
@ashenafiHaili Ай бұрын
በጣም የሚግራም መንፌስ ነው ሀና
@TaaAsaa-wn2un
@TaaAsaa-wn2un Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ልዑል እግዚሐብሄር ይባርክሽ ፡፡❤❤❤❤❤❤
@DagemAshu
@DagemAshu Ай бұрын
Amen hallelujah 🙌 😭❤️
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
Amen Amen
@MuleSoma
@MuleSoma Ай бұрын
Ameeeeeeeeeeem😊
@amentiLast
@amentiLast 2 ай бұрын
ሀሌሉያ ክብር ለወደደን ለመረጠን ይሁንለት🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@johnlove6409
@johnlove6409 Ай бұрын
Hanicho ❤ tebarikilign
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 2 ай бұрын
Wow 👌 👏 all glory and honour goes to almighty God 🙏 🙌 👏 ❤
@ermiyasyeshitla9354
@ermiyasyeshitla9354 2 ай бұрын
I have been blessed with your anointed songs. May God bless and anoint you more. 😇
@ephremleilago
@ephremleilago Ай бұрын
ደሙ
@nardosthomas441
@nardosthomas441 Ай бұрын
AmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmen....
@wogoshesha4890
@wogoshesha4890 2 ай бұрын
God bless you abundantly Hanicho🥰🥰🥰 you are Such blessing for Our Generation🙏....I always thank God b/c of You👌 Really ይህ የእግዚአብሔር ሞገስ እና መወደድ አይወሰድብሽ!!! Love You❤❤
@Mkal95Dejene
@Mkal95Dejene 2 ай бұрын
የመጀመሪያው ደቂቃ ሰሚ 😍🥰
@MelakuBesaren
@MelakuBesaren 2 ай бұрын
ሀኒቾ እጅግ ተደስቻለሁ !!! ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁን ተባረኪ
@tesfayohanis2788
@tesfayohanis2788 2 ай бұрын
Hani geta yebarikish tsega yabizalish❤❤
@mirukaasefa
@mirukaasefa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለታረደዉ ቅዱስ በግ ይገባዋል
@magdydinku2104
@magdydinku2104 2 ай бұрын
አሜን
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉 የኔ በረከት ሀኒዬ
@meshaayano4859
@meshaayano4859 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ለምሊሚ😍😍😍😍
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 2 ай бұрын
Jesus. Jesus. Jesus. ❤❤❤❤❤❤❤.
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፥ ተባረኪ ሃኒ
@DaveChosen
@DaveChosen 2 ай бұрын
ለራሳችሁ satisemu ለሰው yemitliku እረፉ, መጀመሪያ tebarekuna ከዛ laku❤... ❤ሃንዬ you are blessed❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 ай бұрын
Hallelujah 🙌 🙌
@teshagertefera619
@teshagertefera619 2 ай бұрын
Thank you & God bless you Hana
@MulugetaLire-ic2sd
@MulugetaLire-ic2sd 2 ай бұрын
Tebareki
@Birhanufikadu-s1w
@Birhanufikadu-s1w 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም ሀኒ
@Evangelist1993
@Evangelist1993 2 ай бұрын
ሃንዬ ብሩክ ነሽ🫶🫶🫶
@yeshihareg7terefe
@yeshihareg7terefe Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaimanotEsayas
@HaimanotEsayas 2 ай бұрын
ሃሌሉያ ክብር ......❤❤❤❤
@DagmawitYonas
@DagmawitYonas 2 ай бұрын
Tebareki ❤
@bethelyonshow34
@bethelyonshow34 2 ай бұрын
ተባረኪ ❤❤
@beleteagonafr6301
@beleteagonafr6301 2 ай бұрын
የመንግስተሰማይ ዝማር ተባረኪ
@Mesi502
@Mesi502 Ай бұрын
❤❤
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 2 ай бұрын
Much Grace
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 2 ай бұрын
የሰማይ ዜማ በምድር የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 5
@mulukenmihretu
@mulukenmihretu 2 ай бұрын
❤❤❤wooow tabark 🙏😍❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌
@EThiopiaChristianTubeOfficial
@EThiopiaChristianTubeOfficial 2 ай бұрын
ተባረኪልን ሀኒቾ
@biruksamuel4615
@biruksamuel4615 2 ай бұрын
Tsega yebezalish🥰🥰🥰
@EndashawEyasu
@EndashawEyasu 2 ай бұрын
ሀሌሉያ ሀኒ❤❤🎉 ተባረኩ❤
@AbenezerAbera-ch5iu
@AbenezerAbera-ch5iu 2 ай бұрын
ሃሌሉያ😇🙌🙏🙌
@yabu174
@yabu174 2 ай бұрын
1St❤❤❤❤
@BizuBizuu-u9q
@BizuBizuu-u9q 2 ай бұрын
ተባረኪ
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 2 ай бұрын
ሀኒ ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን
@GHido45
@GHido45 2 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤
@KebamoYonas
@KebamoYonas 2 ай бұрын
hana❤❤❤
@tewodrosaregay1371
@tewodrosaregay1371 Ай бұрын
እንዴት ወደ ቀጣይ መዝሙር ልሂድ የመጀመሪያው አልጠገብ አለኝ !!!
@abebemegersa5073
@abebemegersa5073 2 ай бұрын
Uuuuuuuuuuuu min aynet stega new ere ine alchalkum yemir zarem legeta sew alew
@DemekeTafesse
@DemekeTafesse 2 ай бұрын
ሀኒዬ
@Tigist-gj2qg
@Tigist-gj2qg 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@EndaliyeMelese
@EndaliyeMelese 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tekaligntitos7293
@tekaligntitos7293 2 ай бұрын
❤❤❤😍😍
12.ቆጠርከኝ//Koterkegn//Hanna Tekle//Nov'2024
6:39
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 330 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
7:01
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 45 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,2 МЛН
17.መዳኔ//Medane//Hanna Tekle Nov'2024
6:33
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 101 М.
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
5:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 800 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 257 М.
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН