16ኛ መንፈሳዊ እንግዳችን፦ ከሁለት አመት በላይ ታስሮ የተፈታው ባል ከእስር ሲፈታ አራት ጊዜ በሚስት ላይ ግፍ ሰራ

  Рет қаралды 27,890

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Ай бұрын

Пікірлер: 288
@EyobGetahun-ms6oc
@EyobGetahun-ms6oc Ай бұрын
ስራ እየፍለኩ ነዉ ፀሎት አስቡኝ ገብረ ማርያም
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ መልካም ስራ አቡነ ኪሮስ ይስጡህ
@EyobGetahun-ms6oc
@EyobGetahun-ms6oc Ай бұрын
አመሰግናለሁ ​@@kidist-welete-mikael
@tubeyg2127
@tubeyg2127 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብክ መልካም ስራ ይስጥህ
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@milabelabayu583
@milabelabayu583 Ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ 🙏🙏🙏
@user-rz4nd1mt6l
@user-rz4nd1mt6l Ай бұрын
ጀግና ሴት ለሌሎች አርአያ የምትሆን ህብርስት ብዬሻለሁ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም በርቺ❤❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Ай бұрын
ኧረ መምህረዬ ናፈቀሃን ነበር መጣህ እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሄር ይመሰገን ሼር አትረሱ#በለቱ ታሰበው የሚውሉ በዓላት ቅዱሳን ሰማዕታት ይባረኩን🤲ልቡናችንን ይክፍትልን ሴትዮዋ እየቀናችም ነው እያሟረተችም ነው ቱ❗️ ❗️ገጠመኝ እኮ ሰንት ሰው ነው ከጉድ ያወጣው
@messyimess5298
@messyimess5298 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@kalme7381
@kalme7381 Ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Ай бұрын
ሼር✅✅✅ ላይክ👍✅✅✅ ሰብስክራይብ👍✅✅✅ አድርጉ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እናዳምጥ
@hahsbabhshsbsb7813
@hahsbabhshsbsb7813 Ай бұрын
Amen amen
@savannasav2609
@savannasav2609 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን አይዞሽ ለጊዜው ቢቸግርሽም ሁሉም ጊዜያዊ ነው ሁላችንም ተባብረን ዘላቂ መፍትሔ እንድታገኚ የበኩላችንን እንተባበራለን እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ያሳድግልሽ።
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Ай бұрын
እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ጥበቃቸው አይለየን አሜን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ መታዘዝ ከሰነፍ መስዋእትነት ይበልጣል❤
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@helenokubay5488
@helenokubay5488 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@kbe7628
@kbe7628 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
አሜን፫እንካንአብሮአደረሰን
@yemariam628
@yemariam628 Ай бұрын
አሜንንን ኤፍታ ቤትሸ መጥቼ አለው መልሸ 👋
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc Ай бұрын
❤መምህር እንኳን ሰላም,መጣህ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች ወለተ መድህን,እያላችሁ ❤
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብክ 🤲🤲🤲
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
እግዚአብሄርያስብክበነገሮችክሁሉይድረስልህ
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj Ай бұрын
የሚገርም ነው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ እህታችን
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d Ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም ወልደ ኪዳን ክንፈ ገብርኤል አዋዘ ብርሃን ፅጌ ማርያም ገብረ ሃና ወለተ ፃዲቅ
@Embete-
@Embete- Ай бұрын
ገና ስንገባ ወደ ጉዳዩ መግባትህ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ብዙዎቹ እየቆራረጡ መግቢያ ሲሰሩ እንዴት እንደሚመረኝ አጠይቀኝ እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ አይ እደው ስንት ነገር አለ እፍፍፍ እናታችን አይዘዎት ያቅማችንን እናግዛለው 😢😢
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ በጣም እሚያሳዝን ገጠመኝ መምህርዬ ጸጋውን ያብዛልህ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ስላሴ ወረሃዊ በዓለ መታሰቢያ አደረሳቹ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
የኔ እናት ተጎንሺነኝ በርች እግዚአብሔር አለ የኔ ጠካራ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ። ልጅትዋ ምንም አንኳን ድሃ ብትሆን አምነትዋ አና ጽናትዋ በጣም የሚደነቅ ነው። ባልዋ ግን ልቡ ተስዉሮ በዚህ ሃጥያት የተዘፈቀው በቤተሰቦቹ የመተት ስራ ስለሆነ አይፈረድበትም። አግዛብሄር መጨረሻው ያሳምርለት። ለስዋም ከነልጆችዋ ጋር ኑሮዋን ተስተካክሎ ጥሩ ደረጃ ለመድረስ አግዛብሔር ይባርካት።
@hhhvj
@hhhvj Ай бұрын
መምህርዬ ተናፍቀሀል😢 እንወድሀለን
@user-yn3hi8hk4m
@user-yn3hi8hk4m Ай бұрын
የኔ ዉድ እህት በርቺ የምሰጥሽ ባይኖረኝም እንኳን ወለተ ፃድቃንን ጠብቃት ብዬ በፀሎቴ አስብሻለዉ በርቺ አምላከ እስራኤል ለልጆችሽ ያኑርሽ ድንግል እመቤቴ ታሰብሽ
@user-dj7fz5go9l
@user-dj7fz5go9l Ай бұрын
ጨነቆኛል ቤትሰብ ፅልት አረጉልኝ😢😢😢😢😢😢
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የጭንቅ አማላጇ ጭንቅሽን ታቅልልሽ ዐሎት አታቋርጪ እመቤት ካንቺ ጋር ትሁን🙏🙏🙏
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata Ай бұрын
Ayzon. Fetari yetebkshii
@user-gq5yr4ik1z
@user-gq5yr4ik1z Ай бұрын
አይዞሽ መዝሙር ዳዌት አዳምጭ እህት
@genetalazar5890
@genetalazar5890 Ай бұрын
Emebirhan titebikish ayzosh
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Emebrehan.canchgar.thun❤
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ወይኔ በስላሴ ስም ገረመኝ ገጠመኙ ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@MeskeremAlemayehu-ps8iz
@MeskeremAlemayehu-ps8iz Ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ መርያም የልጆቼ ወለተ ገብርኤል እህተ ሚካኤል አመተ ማርያም
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Ай бұрын
አንተ ሰው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@tsigealem52
@tsigealem52 Ай бұрын
በፆሎታቹ አስቡኝ ወገኖቼ ፅጌማርያም ብላቹ ከልጅነቴ ጀምሮ የወር አበባየ የተዛባ ከመጣ አይቆም ለኣመታት ተሰቃየሁኝ
@user-mk1rp7ot6j
@user-mk1rp7ot6j Ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ድግል ማረያም ከፊት ትቅደምልሽ መምህርየ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ሴት ድግል ማረያም ከፊት ትቅደምልሽመምህርየያገልግሎትክንዘክንያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-du4un
@AsAs-du4un Ай бұрын
መምህርየ እንኳን ሰላም መጣህልን እየጠፋህብን ነው አትጥፋብን❤
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Ай бұрын
በእውነት የምጋርሚ እንግደ ነት እህታችን አሁንም የምትውጅው እመብርሃን ከእና ልጅችሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ነገር ነው የተመሩኩበት
@firewoingebrehailu2695
@firewoingebrehailu2695 Ай бұрын
መምህርዬ እኔ ደግሞ በጣም እድለኛ ነኝ ነባለቤቴ እህት እጅግ ክርስቲያን ናት እናቴ ናት።እጅግ መልካም ሴት ናት።በጥቂት ክፉዎች መልካም ሴቶች አብረው ሲጨፈለቁ ተገቢ አይደለም።እንደዚ ለማያደርጉ ልቦና ይስጣቸው።
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
.የኔ እህት በጣም የሚገርም ነዉ የሠዉልጅ ህይወት በእዉነት ሊቀመላኩ ቅዱስ ገብረኤል ይርዳሽ ጐበዝ እዉነትም መምህር የተማርሽ አይዞሽ ተስፋአለሽ በእግዚያብሔር እመብርሐን ልጆችሽን ታሳድግልሽ ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዉ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
ላች የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለተክ ለአብርሀም ይቅደምለት አሜን አሜን አሜን
@AssefaWolderufael
@AssefaWolderufael Ай бұрын
ገብረ እግዚሃብሄር ከነቤተሰቦቹ ብላ ትደዉልልኝ።
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Ай бұрын
" ያለው ይመስላል ለብሶ ሲያይቱ ፣ ላይ ታች እያለ ይዞት ጭንቀት ፤ የልጆቹ እንባ ጩኽት ሰልችቶት ልመና ገባ ምሁሩ ድንገት ፤ የሁሉም ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል ፣ 😭😭😭 የቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ መዝሙር ። እናታችን ያመንሽው መድኃኔአለም ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ አንቺም እፎይ ብለሽ ስጋወደሙን እየወሰድሽ የምትኖሪበት ቀን ይምጣልሽ ይምጣልን አሜን።
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster Ай бұрын
የኔ እናት አምላክ መጨረሻሻሽን ያሳምረው
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Ай бұрын
ቸሩ መዳንያለም ሃይልና ጉልበት ይሁንሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመ ምረት ወደ ልቦናው ትመልስላችሁ
@Tizita341
@Tizita341 Ай бұрын
የኔ ብርቱ እህት እሄ እማ የኔም ታሪክ ነው በከፊል ያመንኩት የልጄ አባት ዋሸኝ አጭበረበረኝ አለሁሽ የወደፊት ሚቴ ትሆኛለሽ እያለ እድሜን ሙሉ በስደት አስጨርሶን በመጨረሻ ሚስት እንዳለሁ ሰማሁ ከአንድም ቡዙ ለዚያውም ከእምነቴ ውጭ አረከስኝ ገንዘብ እድሜ ሁለነገሬን አጣሁ ብቻ ተመስገን አለሁ በሱ ቸርነት መምህር በፀሎት አስብኝ ትርስተ ማርያም❤
@kidestethiopia676
@kidestethiopia676 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር አንቺስ ጀግና ነሽ: ይገርማል የባል እህቶች ክፋት መግለፅ ይከብዳል መጋጥ ብቻ የሚፈልጉት እንደ ወንድሞቼግን ሚስቶቻቸው መሰሪ ሆነው የሚያግዙት ለእነርሱ ነው : የባል ግን እንዳቺው ይመስላል
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu Ай бұрын
አሜን ቃላ ህይወት ያስማልን መምህር❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰቡኝ አሞኛል
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Ай бұрын
ጀግና ሴት ናት የእውነት ውይ እኛም ተፈተንን እንላለን ተመስገን ማለት በጣም ትልቅ ነገር ነው እማየ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ልጆሽም ለቁነገር ይብቁልሽ አይዞሽ በርች ደሞ እናምስግናለን ካች ብዙ ነገር ተምረናን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያስማልን አሜን
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 Ай бұрын
ውይ ጉድ ስንት ነገር አለ ሰው ሁኖ በሰውላይ ግፍ መስራት ።ለዛውም የልጅዎቹን እናት 🤨አንችግን ጀግና ነሽ !!
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih Ай бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
ግን እስከመጨረሻው ስምታችው ነው ኮመንት የምትሰጡት ??? 😂
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር እንዳንቺ ያለ ሰዉ ተለቅ አስተማሪ ታረክ ነዉ እግዚአብሔር ያብዛልን በረቺ እህታችን አይዞሽ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለቅድስ ስላሴ በአል በሰላም አደረሳችሁ አመቤታችን አማላጃችን በያለንበት ትጠብቀን በጣም የምትገርም የዋህ ቅን ታማኝ ሴት ናት የልጆችሽ አባት ወዶ አይደለም አግዚአብሔር ወደልቦናዉ ይመልሰዉ የሚመከረዉ ወደ ፀበል የሚወስደዉ ሰዉ ያስፈልገዋል ጀግና አናት ነሽ አንድ ቀን አግዚአብሔር ያመሰግናል ለዚህ ሁሉ መስዋትነት ለከፈልሽዉ አግዚአብሔር ይከፍልሻል ልበ ቅን የዋህ መልካም ሴት ነሽ አሱንም አህቱንም አግዜአብሔር ወደ ልቦናቸዉ ይመለሳሉ
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. Ай бұрын
እኔ ወረፋ ከያዝኩ 1ዓመት6 ወር አለፈው ሌሎች በእምነት እንዲጸኑ ምስክር ስጥ እየለኝ በህልም አሳይቶኝ ነዉ መምህር ፈተና አንዴ በደብራዎች ፈተና ገጥሞት ነበር አሰቀድሞ በህልም አሳይቶኝ ቀድሞ ይዘገጅ በጸሎት ጠንክር በለው ተብዬ ኮሜንት ስር አሳውቄአለሁ በጸሎት ከሚያስቡት አንዱ ነኝ
@user-sp8qd1gf8m
@user-sp8qd1gf8m Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እህተ አማኑኤል ብለህ በጸሎትህ አስበኝ ችግር አለ
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Ай бұрын
ታድልህ ብርታ ወድሜ መንበረ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስብኝ
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 17 күн бұрын
በእውነት መምህር ተባረክ ኡፍ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Ай бұрын
ሰላም መምህር እኛ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይኽን ላሰማኝ እህቴ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉ በርች ፈጣሪ ይወድሻል ከመምህር ጋር ያገናኘሽ አይዞሽ ጠንክሪ
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰🙏🙏🙏
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ቃለ ህዉት ያስማልን መምህር በፆሎት ኣሱብኝ እኔም ትዳሬ ታሙስዋል የልጆቼ ኣባት ልቦና ይስጥዉ ዘንድ 😢😢😢
@altubeti7567
@altubeti7567 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ 🥰ይደጉልሽ ልጆችሽን መምህር ተባረክ እንኳንም ፊቷ አልታየ አባታቸውን ልቡን ይመልስለት ነገ ሀብታም ሲሆኑ አክስቶቻቸውም ይፈልጓቸዋል ታያለሽ 😁 ያኔ ሳቂ 🤣ከልብሽ ነገ ነች አመቱ ነገ ይደርሳል
@ucd3293
@ucd3293 Ай бұрын
የኔ አባት መከታዬ ቅዱስ ገብርኤል
@user-jl8kl6bv1u
@user-jl8kl6bv1u 20 күн бұрын
የኔ ዉድ እህት በሀይማኖትሽ የፀናሽ ጎበዝ ጠንካራ በዘሁ ቀጥይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c Ай бұрын
አይዞሽ እህታችን እመብርሃን ታግዝሽ ልጆችሽን ታሳድግልሽ ባለቤትሽንም ልቦናይስጠዉ🙏🙏🙏
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i Ай бұрын
እግዚአብሔር አመላክ መልካምነው እህታችን በእውነት ጁግናነሽ በርች ልጆችሽን ምያሳድግልሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ❤❤
@tsigealem52
@tsigealem52 Ай бұрын
የኔ ፈተና ልክ የአንችን ነው ሀብት ንብረት መኪና ገንዘብ ህይወቴን ሳይቀር መላ ዘመኔን ነጥቆ ሶስት ኣራት ምስት ኣኣብቶ ወልዶ እየኖረ ነው በዝሙት ህይወት
@hiritabvs1500
@hiritabvs1500 Ай бұрын
መምህር እንኳን ደሕና መጣችሁ
@hiritabvs1500
@hiritabvs1500 Ай бұрын
ሠላም መምህር በግል ላናግረዎት እፈልጋለሁ በጣም ተቸግሬነው በምን ላግኘዎት እባክዎት መምህር ስለእግዚአብሔር
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n Ай бұрын
እንኳን ለአብርሀሙ ስላሴዎች አደረሳችሁ አደረሠን በሠላም መጣህልን መምህር ከእህታችን ብዙ ተምረናል ጀግና ነች የእውነት አሁንም እግዚአብሔር ያበርታሽ በርች የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ነገ ሌላ ቀን ነው
@embitembit6071
@embitembit6071 Ай бұрын
ኤኮንደናመጣህ መምርችን እግዚብሔር ይመስገን❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
የኔ እናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣልን መምህራን ❤p
@ethielezayina701
@ethielezayina701 Ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ!
@user-yw2nb3rr6v
@user-yw2nb3rr6v Ай бұрын
ሰላም መምህር እዲሁም ይህን መልዕክት የምታነቡት መንፈሳዊ እህት ወድሞቸ በእግዚአብሔር ስም ሰላም ለሁላችሁ ይሁን የምኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው መምህር ያንተን ቪዲዮ ያላየሁት ያልሰማሁት ቢኖር ያልተፖሰተውን ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ስልክህን የአንድ ሴሚስተር እድሜ የሚሆን ሞክሬ የቢሮ ስልክ ብቻ ነው የሚሰራልኝ በተደጋጋሚ ሞክረው እግዚአብሔር ያግዝህ የሚል ምላሽ ነው የሚሰጠኝ ስለ እርኩስ መናፍስት እውቀት አልነበረኝም እኔ ያጠናሁት sociology የሚባል ዲፓርትመንት ነበር የማህበረሰብ ጥናት ማለት ነው አሁን አንተ እንደ ሳይንስ እየኖርከውና እየሰራኸው ያለው አይደለም እንደሀይማኖት መሪ ቀርቶ በመንግስት ደረጃ ሽልማትና ምስጋና ይገባህ ነበር ግን…….ወደ ኔ ጉዳይ ስገባ የውጭ አድል አግንቸ ፌል አደረገ ተባለ ፤ የማስተርስ የት/ት እድል አግንቸ ታጠፈ ተባለ የምሰራው ከአንድ የመንገስት ተቋም ነው የምከታተልህም በቢሮ ኮምፒተር ነው ስልክ የምሞክርልህ ጠቅ ጠቅ (የቁጥር ) የምትባለው ስልክ ስለሆነች ቴሌግራም እናሌላም መጠቀም አልችልም ከዘመናዊ ላብቶፕ እስከ እስማርት ስልክ ሁሉም እጀ ላይ ነበሩ በአንዴ ነገሮች ሁሉ ተቀየሩ የትዳር ሂወት በቤተክርስቲያን ህግና ስርአት ፈፅመን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ እሱም ተበተነ ይህ ሁሉ የሚሆነው ከ27-32 ባለው እድሜ ውስጥ ሲሆን ሁሉም ነገር እዳልነበር የሆነው በ2016 ዓ.ም በአሁኑ ወር ሲሆን የምሆነውን አጣሁ ቆም ብየ ሳስብ ከጎኔ ሰው የለም እግዚአብሔርንም አላማረርኩትም ላይክስ አይበድልም የሚባል ነገር አለ ቀኑ ሲመሽ ጨለማው ሲመጣ አጥብቄ እጠላዋለሁ ይጨቀኛል እዛው ቢሮ የማድርበት ቀን ይበዛል….መምህር አሁኑኑ እባክህ ድውልልኝ 09 03 13 33 12 መንፈሳዊ እህት ወድሞች ገብረማርያም ብላችሁ በፆለት አስቡኝ እባካችሁ …….. ሀጢያትን ስትሰሩ ያላፈራችሁ ለመናገር ምን አስፈራችሁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ሀጢያቴን በአለም ህዝብ ፊት ብናገር ምንም አይገደኝም የሰው ፍርድ ሳይሆን የእግዚአብሔር ፍርድ ነው የሚያስፈራ .….
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w Ай бұрын
አይዞህ ወድም አለም 😢 ኢትዮጵዪ ካለህ ለምን ቢሮው አትሄድም ብአካል ከዛም የትዳር ያልከው ነገር በበተክርስትያን ከሆነ የተጋባቹሁት ታገሳት ፀልይላት ታረቁ ለቁርባኑ ክብሩ ሰትሉ ከዛም መፈስ ይሆናል ያለያያቹሁ አና ደሞ አልሳካ ለኝ ያልከው ወደ ውጭ ለምሄድ ሱባኤ ግባበት ፀሎት አርግ የፈጣሪ ፈቃድ ጠይቅ በተረፈ አትጨናነቅ የነረ ወድም
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Ай бұрын
ወድሜ አይዞክ ፍተና ለብጎ ነዉ ተስፋ በእግዚአብሔር ነዉ ገብረ ማርያም እመቤት ታስብህ ቢሮ ሂድ አ አ ከሆንክ ወድሜ
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልን❤❤❤🙏
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 25 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ ሆዴን እስከ ማመኝ ድረስ ነው ያሳቀኝ በርቱ❤❤❤
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata Ай бұрын
Efffff fetari. Hoyyy. Adera
@maron-m1234
@maron-m1234 Ай бұрын
በረቱ እህት ለሁላችንበረታትእምቶኝተምሳሌት በእዉነት የማይነጋሌሊትናየማያልፍጊዜየለምና ፈጣሪ ካችጋይሁንአሜን
@nekhu21
@nekhu21 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob Ай бұрын
በስመአብ የሰው ልጅ ፈተናው የኔ ብርቱ እናት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ገና ከፍ ያደርግሻል በልጆችሽ ይክስሻል አይዞሽ❤❤❤መምህርዬ መድኋኒዓለም ክብር ያልብስህ የምስኪኖች አባት ኑርልን ዘርህ ይብዛ❤❤
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq Ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ መተዋወቅ ይቻላል?🙏
@user-mk1rp7ot6j
@user-mk1rp7ot6j Ай бұрын
ወይ ፈተና
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢 መምህር የተከበረ ስራ ለብዙ ቤተሰብ የሚተርፏ ነበር ኑሮው ሆን ተብሎ ሰው መኖር እንዳይችል ተደርጎ በጠና መልኩ ሀይማኖቱን እንዲክድ ተደርጎ ነው በተለይ ከ6 ዓመት ወዲህ ኑሮው የከፍ ወለተ ፃዲቅ እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል ሌላው በጣም የገረመኝ ሰምቸ አላውቅም ነበር የዘብር ገብርኤል ታምር ተመስገን ከፍጣሪ ማምለጥ አይቻልም።
@user-tx1xv1sk7l
@user-tx1xv1sk7l Ай бұрын
እሠይ ክብር ለእግዚአብሔር❤
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz Ай бұрын
መምህር እንኳን ለአብረሀሞ ስላሴዋች ባዓል❤❤❤❤ በስላም አደረሳችሁ❤❤❤
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ❤ ይሄ ርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው አይዞሽ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ ልጆችሽን ታሳድግልሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይካስሽ ባለቤትሽን ለንስሃ ያብቃልሽ❤
@retaretakalehiwetyasemalin7786
@retaretakalehiwetyasemalin7786 Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሁ መምህር በፀሎት አሰብኝ ወለተ ሰንበት በላቸው
@mekedesa6677
@mekedesa6677 Ай бұрын
እግዚአብሔርይመሰገን
@SarahaAmman
@SarahaAmman Ай бұрын
Memeher lezelalem nurelen
@samueltesfu4646
@samueltesfu4646 Ай бұрын
Waw bdekiki egziabher kikhseki eu ajoki haftey natey jegna
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g Ай бұрын
Amen amen amen kela hewit yesma wedu mehay enkan dhun meht yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gs3uc8tq9z
@user-gs3uc8tq9z Ай бұрын
በጣም ነው ሚገርመው ፣በጣም ነው ምታናዱት በመንፈሳዊይ አገልግሎት ላይ የምትገኙ አባቶች ፣መምህሮች እኛ በስደት ላይ ያለን በአካል ማግኘት የማንችል በህመም በብዙ ጭንቀት ና ሀፂያት ግራገብቶን ተስፋ እያጠረን ችግራችን እየፃፍን በድምፅ እያስቀመጥን ለምንድን ነው ቶሎ አይታችሁ መልስ ማትሰጡንከሞትን በኋላ ምን ልታደርጉልን ነው ስንደውል ቢዚ ለተጨነቀች ነብስ ደርሳችሁ መፍትሄ ካልሰጣችሁ ጥቅሙ ምንድን ነው ልክ እንደ አለማዊ ዝነኛ ሰው መልዕክት አይቶ ዝም በጣም ነው ማዝነው 😢😢😥
@savannasav2609
@savannasav2609 Ай бұрын
ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ተስፋ ብናደር በእጥፍ እናተርፋለን ለዚህም ይሆናል እግዚአብሔር ኑ ወደኔ ተመለሱ እያለ ቀኑን ሙሉ እጄን ዘርግቼ ጠበኳቹ እናንተ ግን አንድም ሰአት ወደኔ አልተመለሳችሁም ይላል ። ይሄ ሮሮ በዕንባና በስግደት ወደ ክርስቶስ ቢቀርብ መልሱ ከነመፍትሄው ይመጣ ነበር ሆኖም ግን ሰነፍ ሰው ተስፋውን በሰው ላይ ይጥላል ።
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 Ай бұрын
200.000. Shi sew. Keza belayyy yehonu sewochi. Beyekenu masetenaged kebab new. Yerasachew hiwot Alewuuu. Besew. Tesfa kemareg wode fetariii. Temerekeku.
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 Ай бұрын
መጀመያ አስኪ ጽሎት ፡ስግደት አድርጊ ወይ አድርግ ሱባኤ ግቡ የገድ አንሱን አባቶችን ካላገኝ አትብሉ ፡አግዚአብሔር ካመንሽ ጽሎት ባድረጋቹት የጽሎት ዉሃ ትፍወሳላቹ ፡ካዛ መንግዱ ይከፍታል የፍልግቹት አባቶች ታገኛለቹ።
@LovelyBarbecue-gv7my
@LovelyBarbecue-gv7my Ай бұрын
Memeher enkuwan beselam metaki ❤❤❤❤❤❤❤
@Genet398
@Genet398 Ай бұрын
እንካን ብስላም መጣህ መምህራችን
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w Ай бұрын
የሚገርም ነው ውይ የሰው ልጅ መከራ ቢሆንም ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
@tegakasayi1569
@tegakasayi1569 Ай бұрын
አጆኺ ጅግና ኢኺ
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 Ай бұрын
መ /ም ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r Ай бұрын
እመወላዲቱ ታሥብሽ (ታሥብሕ)
@user-dr6iu8oz8h
@user-dr6iu8oz8h Ай бұрын
በእውነት ጅግና ሴት ነሽ
@yeab_tech
@yeab_tech Ай бұрын
mesqelun metsafochin endet inagegnalen memihir🙏
@meklitabel6938
@meklitabel6938 Ай бұрын
Selam egziyabhir yabertash
@wubalem6806
@wubalem6806 Ай бұрын
እግዚአብሔር ደመሰገን❤❤❤❤
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 Ай бұрын
መምህርየ፡የኔ፡አስተማሪ፡ነው😢😢😢😢
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-nw7bo2hk8s
@user-nw7bo2hk8s Ай бұрын
Egzihabaher Edmena Tena Yisxish jagena Enat Nesh Negir Holu Libego Nuw🫢🫢
@HanaLemma-ed1yg
@HanaLemma-ed1yg Ай бұрын
Mamihira ena gni mkomi akitognali
@SebleGedaBedada
@SebleGedaBedada Ай бұрын
እውነት የዘላለም አምላክ ከጨለምተኝነት አስተሳሰብ ያውጣህ ይህን ነው የምልህ አሳዛኝ ነህ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Ай бұрын
መምህርዬ እኳን በሰላም መጣህልን❤ ወለተ ጊወርጊስ ተስፋ ሚካኤል ወለተ ሰማይት ፀጌ ማርያም ወለተ ሚካኤል ፍቅርተ ማርያም አፀደ ማርያም ብርሀነ መስቀል ወለተ ማርያም ብላቹሁ አስቡን 🙏🙏🙏🙏
@alamalam8657
@alamalam8657 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@God-db9vp
@God-db9vp Ай бұрын
እንደው መምህር ኣንድ ጸጋየ የሚባል ልጅ ካንተ ጋር እንዲወያይ ፈልጎ ነበርና ብትፈቅድለትና ብታስረዳው፧
@user-rz4nd1mt6l
@user-rz4nd1mt6l Ай бұрын
እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ❤❤❤
@user-gq5yr4ik1z
@user-gq5yr4ik1z Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክብሩ ይስፋ ቁጭ ብየ እየጠበኩ ነበር መምህር እንካዋን ደና መጣህ መምህር የፀሉት ቤት ስእል አድኖ ክየት ነው የማገኚ እኔ ውጭ ነው ያለሁት ሰው ልኬ እንዲልኩልኚ ነው መምህር
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. Ай бұрын
ለሰዮት በቻናሌ አሰዉቁኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Ай бұрын
ወለተ ፃድቃድን ድንቅ ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቸው ያሳድጋቸው ሰንበት ትምህርት ቤትም ይግቡ። አንችንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ 👏 አንድ አመት ቤት ኪራይ ቢከፈልላት ለቀጣይ ኑሮ ይቀላታል ። እግዚአብሔር ሰጭ ያድርገን 👏👏 እግዚአብሔር ይህንን ልብሽን አይቀይርብሽ 💐💐💐👏👏👏 መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏 ልጆችዬ💕💕
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
179ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እጅና እግር የሌለውን ሰው የቤት ሰራተኛው ምን አደረገችው
1:03:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 105 М.
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 88 МЛН
"ዖዝያን" ሲሞት  ሞገስ ባገኝ በካናዳ ካልጋሪ  ልዩ ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 657#subescribe_now ትዉልድ ይዳን
39:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 14 М.
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 70 М.
46ኛ ኤፍታህ live ማነው የዳነ ? የቷ ነች የዳነችው ( 0927 58 0758 )
3:00:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 27 М.
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Etalem Mesgana
Рет қаралды 34 М.
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН