No video

27ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የካፌው አስተናጋጅና መስተፋቅር መንፈስ

  Рет қаралды 41,446

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 276
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የአምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር!! .🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻 ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደኔ ና 3X አማኑኤል ሆይ ወደኔ ና 3X መድኅኒተዓለም ሆይ ወደኔ ና 3X ለአብ እሰግዳለሁ 3X ለወልድ እሰግዳለሁ 3X ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X አብ ቅዱስ ነው 3X ወልድ ቅዱስ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X አብ ፀሐይ ነው 3X ወልድ ፀሐይ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ፀሐይ ነው 3X አብ ፍቅር ነው 3X ወልድ ፍቅር ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ፍቅር ነው 3X አብ እሳት ነው 3X ወልድ እሳት ነው 3X መንፈስ ቅዱስ እሳት ነው 3X አብ ጉንድ ወይን ነው 3X ወልድ ጉንድ ወይን ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ጉንድ ወይን ነው 3X አብ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X ወልድ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X አብ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X አብ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X አንዱ አብ ቅዱስ ነው 3X አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው 3X አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X ምስጋና ይሁን ለአብ 3X ምስጋና ይሁን ለወልድ 3X ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ 3X ሃሌሉያ ለወልድ 3X ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ 3X በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋ ለጠበቀን በብርሃኑ ኃይል ለመራን ክብር ምስጋና ይግባው ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ አምልኮም ክብርም ምስጋናም ይግባ kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ከዚህም በላይ እውቀቱን ያድልልን አሜን መምህር
@halimashj905
@halimashj905 Жыл бұрын
Pplppp
@halimashj905
@halimashj905 Жыл бұрын
P
@halimashj905
@halimashj905 Жыл бұрын
Plppp
@halimashj905
@halimashj905 Жыл бұрын
PPppp
@tirulove6865
@tirulove6865 Жыл бұрын
ወይመምህር፡አንተኮ፡ትለያለህ፡ህይወታችንንአዳንከን፡ስንቶቻቾን፡አዳንከን፡እድሜ፡ይስጥህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 85፡(86)። የዳዊት፡ጸሎት። 1፤አቤቱ፥ዦሮኽን፡ወደ፡እኔ፡አዘንብል፡አድምጠኝም፥ችግረኛና፡ምስኪን፡ነኝና። 2፤ቅዱስ፡ነኝና፡ነፍሴን፡ጠብቅ፤አምላኬ፡ሆይ፥አንተን፡የታመነውን፡ባሪያኽን፡አድነው። 3፤አቤቱ፥ቀኑን፡ዅሉ፡ወዳንተ፡እጮኻለኹና፡ማረኝ። 4፤የባሪያኽን፡ነፍስ፡ደስ፡አሠኛት፥አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አነሣለኹና። 5፤አቤቱ፥አንተ፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነኽና፥ምሕረትኽም፡ለሚጠሩኽ፡ዅሉ፡ብዙ፡ነውና። 6፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡አድምጥ፥የልመናዬንም፡ድምፅ፡ስማ። 7፤ትመልስልኛለኽና፡በመከራዬ፡ቀን፡ወዳንተ፡እጠራለኹ። 8፤አቤቱ፥ከአማልክት፡የሚመስልኽ፡የለም፥እንደ፡ሥራኽም፡ያለ፡የለም። 9፤ያደረግኻቸው፡አሕዛብ፡ዅሉ፡ይመጣሉ፥አቤቱ፥በፊትኽም፡ይሰግዳሉ፥ስምኽንም፡ያከብራሉ፤ 10፤አቤቱ፥ድንቅ፡የምታደርግ፡አንተ፡ታላቅ፡ነኽና፥አንተም፡ብቻኽን፡ታላቅ፡አምላክ፡ነኽና። 11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡ምራኝ፥በእውነትኽም፡እኼዳለኹ፤ስምኽን፡ለመፍራት፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል። 12፤አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይ፥በልቤ፡ዅሉ፡አመሰግንኻለኹ፥ለዘለዓለምም፡ስምኽን፡አከብራለኹ፤ 13፤ምሕረትኽ፡በእኔ፡ላይ፡ታላቅ፡ናትና፥ነፍሴንም፡ከታችኛዪቱ፡ሲኦል፡አድነኻታልና። 14፤አቤቱ፥ዐመፀኛዎች፡በእኔ፡ላይ፡ተነሥተዋል፥የክፉዎችንም፡ማኅበር፡ነፍሴን፡ፈለጓት፤በፊታቸውም፡ አላደረጉኽም። 15፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡መሓሪና፡ርኅሩኅ፡አምላክ፡ነኽ፤መዓትኽ፡የራቀ፡ምሕረትኽም፡እውነትኽም፡የበዛ፤ 16፤ወደ፡እኔ፡ተመልከት፡ማረኝም፤ለባሪያኽ፡ኀይልኽን፡ስጥ፥የሴት፡ባሪያኽንም፡ልጅ፡አድን። 17፤ምልክትንም፡ለመልካም፡ከእኔ፡ጋራ፡አድርግ፤የሚጠሉኝ፡ይዩ፡ይፈሩም፥አቤቱ፥አንተ፡ ረድተኸኛልና፥አጽንተኸኛልምና።
@alphaomega6974
@alphaomega6974 Жыл бұрын
ይሕቺን ቀን የሰጠኸኝ ጌታ ክበር ከጧት እስከ ማታ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
ይሄ መስተፋቅር የተባለ ነገር በየቤቱ አይጠፋም ብዬ አምናለሁ ።ምክንያቱም መስተፋቅር በሰዎች ዘድ ተወዳጅነት አለው ይገርመኛል ። የደብተራና የጠንቆይ የቃልቻ መተት ሁሉ አለምን ያጥለቀለቀ ነው ። ለካ የዝሙት መንፈስ በየቦታው እንደመዝናኛ ይታያል በአለም ላይ ሁሉ ነው ።
@user-ry8eg1ej3t
@user-ry8eg1ej3t Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም እቤቴ ያለ ጉድ ነው
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 Жыл бұрын
@@user-ry8eg1ej3t ጸልይ እህቴ በክርስቶስ ሁሉም ይቻላል
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Жыл бұрын
መ/ር እንደአንተ አይነት ሰዉ ማባዛት ቢቻል በሺዎች ማባዛት ነበር ይህን ያልኩት በማስተማር ብቻ ሳይሆን በብዙ ነገር ምሳሌ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በፍሬዎችህ ይባርክህ የምለዉ ያጥረኛል ቤተሰብህን ይጠብቅልህ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለአዲስ አመት እንዃን ደና መጣህ መምህር ገባ ገባ በሉ ምእመናን
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v Жыл бұрын
ሰላም እህቴ መምህር ተስፋዬ የሚለው ቻይናል ላይ ነፃ ኮንፍረንስ የሚል የፀሎት ግሩፕ ሊንክ አስቀምጫለው ብሎ ነበር ሊንኩን አላገኝውትም ካወቅሽ ላኪልኝ🙏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
@@user-bz2jd2mq2v በምን ልላክልሽ እኔ የጸሎት ጉሩፑ ላይ አለሁ የfb ስምሽ ንገሪኝ
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v Жыл бұрын
fb የለኝም ዋሳፕ እና እሞ ቴሌ ግራም ነው የምጠቀመው በfb ብቻ ነው
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ኤፍታህዬ የሥላሴ ልጅ የኔ ውድ ነገር ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እምወድሽ የኔ ስጦታዬ በሼርሽ ገባሁ ጀመርኩት የኔ ሀሳቤ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እኔንም አስገቡኝ እህቶቸ
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын
እባካችሁ ምእመናን ወልደ ፃድቅ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ሊጎዳኝ ነው እባካችሁ እርዱኝ
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ ወድማችን
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q Жыл бұрын
መምህርየየየየየየየየየየ እግዚአብሔር ከፊ ከፊ ያርግህ እመቤቴ ትጠብቅህ መዝምሮችህን እኔ እንጃ ቃል የለኝም ብቻ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ተናፍቂው መምህራችን ገባ ገባ በሉ የመምህር ልጆች ኑኡ እንማማር እንኳን አደረሳችሁ ለጻዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስን ቅዱስ ከኔ የበታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ በሰላም እድገላገል
@Biniyam-E
@Biniyam-E Жыл бұрын
ገብረ ማርያም ብላችሁ ፀሎት አርጉልኝ እህት ወንድሞቼ
@Eyaasu
@Eyaasu Жыл бұрын
ከሰው ጋር ፕሮግራም ከሰራህ : በአብዛኛው አላየውም :: ይህንን ግን ደስ ብሎኝ ጨረስኩት :: እንደገና ትምጣ :: እንፈልጋታለን : እንወዳታለን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
መምህርዬ እኳን ለዘመነ ሉቃስ ዋዜማ እኳን አደረሳችው ከመላው ቤተሰብክ አሚን
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u Жыл бұрын
ይገርማል እኮ የደብተራ ተኮል አቦ ልቦና ይስጣች ዋ ነፍሳችሁ እግዚኦ መምህሬ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የኛ ቅን ትሁን ምርጡ የክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጂ መምህር ተስፋየ አቦ የለመንህውን አምላክ ያድልህ አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሤ አምላክ ያስብህ ጥላ ከለላ ይሁንህ የክርስቶስ ባርያ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ የደፈተረ መንፈሰ እግዝአብሔር ይግጸልን ገጠመኝ/ ወይ ፈተን /አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ የነፍሳችን መጋቢ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
አሜን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቸን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደብተራን ያጥፋልን የመድሐኔአለም ስምየተመሰገነ ይሁን
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@user-fx7hd9gu6v
@user-fx7hd9gu6v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 Жыл бұрын
አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ሰብስክራይብ አዲረጊኝ,,,የገሬ ልጂ
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምራችን 🙏🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅና የመምህሬ ልጅ ውድና እንቁ የሆነሽ ልጅ የኔ ውብ የኔ ልዩ እህት አባትና ልጅ እንኳን አደረሳችሁ ስወዳችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ከልቤ የሚወዳችሁማ የማከብራቸው መምህሬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባትና ልጅ ሳያችሁ ደስ ይለኛል ። አለች አንደ ደግሞ የማርያም ልጅ ቅመም የሆነች ልጅ በእምነት የሚትባል እምወዳት አለች የመምህሬ ልጅ ደግሞ ንፍቅ ብላኝ ነበር አንደበቷ ይጣፍጣል በተለይ የማርያም። ስም ስትጠራ እኮ ትለያለች ይህችም ማርያም ናት ይህችም ማርያም ናት ይህችም ማርያም ናት እያለች በልቤ ውስጥ ተቀርፃ ቀረች የምር እወዳለሁ በእምነትዬን ሰላም በሉልኝ ውድድድድድድድድድድድድ ድድድድድድድድ ነው የማደረጋት ድንግል ማርያም በጥበብ በሞገስ በፀጋ ታሳድግልን የኔ አንደበቴ ጣፋጭ በእምነትዬ ስወድሽ እድግ በይልን 🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕 የዛሬ ገጠመኝ ደግሞ ይገርማል ሰው ተመስሎ የሚያደርገው ነገር ወይኔ የእውነት ሰውን እንዳንቀርብ ያደርጋል በሥላሴ ስም በጣም ብዙ ነገር ማስተዋልን ያድላል እኮ ልብ ብለን ለሰማን ሰው ከእንደዚህ አይነት ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን ለአባትና ለልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ከልብ እናመሰገናለን ብዙ ነገር ነው ያስተማራችሁን🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕 ተመስገን ከጥዋት እስከማታ እፍፍፍፍፍፍ እንደ ደስ የሚል መዝሙት መሰላችሁ መምህሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻_
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🌻*_ለተፈጥሮከ ሩፋኤል ሆይ በእለተ እሁድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሠላምታ ይገባሃል_* *_ለዝክረ ስምከ ሩፋኤል ሆይ የአዳም ስም አስቀድሞ ለመሰየሙ ስም አጠራርህ ሠላምታ ይገባኻል_* *_ለሥ ርአተ ርእስከ ሩፋኤል ሆይ በአምላካዊ ጥበብ ለተፈጠረው የራስህ ፀጉርህ ሠላምታ ይገባል_* _*የቅዱስ ሩፋኤል አምላክሆይ በቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፀሎት ተራዳይነት ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫*_🕯️🕯️🕯️
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችን የቅደሰ ሩፈኤል ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን አሜን
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i Жыл бұрын
በጣም እምወደው ዘውትር እምፀልየው ተነግሮ እማያልቅ ታአምር አሳይቶኛል በርትታቹ መልከአሩፋኤል ፀልዩ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i esh 💚💛❤🌻
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i Жыл бұрын
@@user-dp5uq9qk3v መልካም አዲስአመት
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i AMEN AMEN AMEN AMEN lhulachenm ehitalem emberhan takiberlgn💚💛❤🌻
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን የሚገርም ነገር ነው ሁልግዚም አድስ ታርክ ትልቅ መልክት ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын
መምህራችን ከነልጅህ እናመስግናለን አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምረንበታል
@alphaomega6974
@alphaomega6974 Жыл бұрын
ሴት ልጅን ማነጽ ሀገርን ሀይማኖትን ማነጽ ነው በዘመናችን ሴቶች የሚበደሉትን ያህል የሚበደል የለም ከልጅህ ጋር በግልጽ ማቅረብህ ለሷ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም አባቶች ይጠቅማል
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ኢሄ እርኩስ የስንቶቻችንን አዕምሮ ዘግቶ ይሆን እንደዉ ፈጣሪዬ ደብተራን ወደ ንስሃ ይመልስልን!!እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻የሰላም የጤና የፍቅር ያድርግልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
ብስላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እናንተን ከዚ ክፉ የኃጥያት ስራ የቀየረ እግዚአብሔር ሌሎችም ያውጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችንመልካም አዲስ አመት ይሁንልን የተዋህዶ ልጆች 🌻🌻💞💞💞🌻🌻🌻
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
እማዬ እንኳን አደረሰሽ መልካም በዓል ይሁንልሽ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ማራኬዬ🥰
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@lusisisi7912
@lusisisi7912 Жыл бұрын
ስለውሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን እደዚ የታሰሩ ስት እህቶች አሉ ፈጣሪ ከስራታቸው ይፍታልን አስተናጋጁ እግዛብሄር ይባርክ ግድ የለሽ ብትወን ወይ ባለውቀትም ቸል ብሎ ያለፈ ሰው ቢወን እዚ ባልደረሰ ነበር አተ አስተናጋጅ መልካም ሰው ነህ ተባረክ መእምህር እድሜ ይስጥ እናመሰግናለን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን በሠላም መጣችሁልን መምህሬ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ለለውጥ ለድህነት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስልን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ከድፍረት ሐፅያት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን👏👏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ሐናዬ🥰
@user-oc8dp1rv2i
@user-oc8dp1rv2i Жыл бұрын
በፁሎት እስብኝ ፅጌማርያም ወለተማርያም ወለተሙሴ ወለተማድህን ዝበርዓራክ ወለተአብርሃ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እንዲሁም ሰላም የህይወት ቃልን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነ ቤተሰቦቻችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አውደ አመት ቤተሰቦቼ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@dudududu4815
@dudududu4815 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ አባትና ልጅ እድሜ ከጤናጋር ይሰጣቹ አሜን
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
እንኳንም ደህና መጣችሁ መምህር እዳው ስት ጉድ አለ ወይ ፈተና የካፌ አስተናጋጆች እድህ እደውድማችን የመምህርን ትምህርት እያዳመጣችሁ ብዙ ሰው ቀይሩ አባካችሁ በየቤቱ በዙ ነገር አለ ተባብሩ ትምህርት ማዳመጥ መስማት ውጤቱ ይከነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እህታችንን ታደካት መምህር አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እንኳን ላዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ የተዋህዶልጅ ልጆች በሙሉ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻መልካም አዲስ አመት ተመኘዉላችሁ 🌼🌻🌼
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Жыл бұрын
እኩን አደረሰሳችሁ አደረሰን ከመዘነ ማረቆስ ወደዘመ ሉቃስ የዘመናት ባት እገዚአብሔር ይመስገን ተመሰገን መድሀኒአለም መምህራችን በረታ ጉበዝ
@meseretabate1018
@meseretabate1018 Жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ የተዋህዶ ልጆች 👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌼እንኳን አደረሳችሁ ለአድስ አመት መምህር ተባረኩልን በርቱ
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በዙ ተምረንበታል
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናችሁ አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ሰላምዬ እድለኛ ነሽ መምህርን የመሠለ አባት ስላለሽ የእውነት
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 Ай бұрын
እኔም በመስተፍቅር ታስሬ ክብረ ምስጋና ይሁን ለመድኃኔ አለም ከከባድ ፈተና አወጣኝ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህር ለልጆችህ ያለህ ፍቅር በተለይ እህታችንን መወለድ ቋንቋ ነው ልክ ከአብራክህ ክፋይ ልጆችህ ሳታሳንስ ስታያት ለኔ ትልቅ ትምህርት አለው መምህር የእውነት አንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስቶቻችን በአንተ ገጠመኝና ትምህርት ተቀየርን እግዚአብሔር ይመሥገን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
መምህር እኮን አደረሳችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔም እግዚአብሔር አድቀን ሲፈቅድ አገኞታለሁ መምህር የኔም ህይወት ብዙ ሰውን ያስተምራል ብየ ተስፋ አለኝ በዛላይ እግዚአብሔር ለኔ ያደረግልኝ ታአምር ለመመስከር ያብቃኝ
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምታፈራቸው ፍሬወች ሌላ ፍሬ ሲያፈሩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l Жыл бұрын
መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-qw1ol2zb6y
@user-qw1ol2zb6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_እልልልልልልልልልል🌹💐👏🌹👏🌹👏👏💐👏🌹እልልልልልልልልልልል👏🌹💐👏👏🌹💐💐💐🌹🌹እልልልልልልልልልልልልል🌹እልልልልልልልልልል🌹💐👏🌹👏🌹👏👏💐👏🌹እልልልልልልልልልልል👏🌹💐👏👏🌹💐💐💐🌹🌹እልልልልልልልልልልልልል🌹👏💐💐🌹🌹👏_* *_ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን_እ👏👏👏💐💐💐
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ይላክልን ( አሜን፫)
@user-kj3qj1pw7e
@user-kj3qj1pw7e Жыл бұрын
እኳን። ደህናመጣህ። መምህራችን
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
እቺን ቀን የሰጠኸኝ ጌታ ክበር ከጧት እሰከ ማታ እልልልልልሌልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
ይቺን ቀን የሰጠኸኝ ጌታ ክበር ከጥዋት እስከ ማታ የዛሬን የታገስከኝ ጌታ ተመስገን ከጥዋት እስከ ማታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
አቤቱ.መዳንያለም.ፀጋዉን.ያብዛልኸ.መብል.መጠጥነዉ.ትምርትኸ.በግማሽቀን.እየተደበኩ3ገጠመኝ.አዳመጥሑ.በጣምምምም.የሚገርም.በሥመአብ.ድንግል.ትጠብቅልን.በሠላም.በአካል.እ ንዳገኝኸ.ቅዱሥ.ፈቃዱ.ይሑንልን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ወድሜ ተባረክ ስለ ገባክ የሶስት ሰው ነፍስ አደነአል ተባረክ የአተም አሳብክ ተሳክቶልክ ለክብር እድትበቃ እመኛለው ለስጋና ደሙ በጣም ነው ደስስ የአለኝ ሰው ከደአብሎስ ተላቆ ወደአምላኩ ስገናኝ የመሰለ ምን አለ ተመስገን አምላካካችን አሜን 🌼🌼🌻(((
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
ዝማሬ መላይህት ያሰማልን መምራችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ገጠመኝ መምህሬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው ተመስገን የአገልግሎት ዘመንክን ይባበከው እስኪ አስቡ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ መጥፉታችን ስለማይወድ መምህር ለሌላ ጉዳይ ሄዶ ለልጅቷ መዳን ሆነላት ተመስገን ሁሉንም ለበጎ አደረገው ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይችን ቀን የሰጠህኝ ጌታ ክበር ከጧት እስከ ማታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እንኳን እግዚአብሔር ለክብር አበቃት እህታችንን
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
ይገርማል እቺ ልጅ ስለ መንፈሱ ባታውቅ ሁሉም ነገር አጋጣሚ ነበር ሚባለው እግዛብሔር እንድትድን ስለፈለገ እሄንን አስተናጋጁን ላከላት በጣም ደስ ይላል
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
እንኳዕ ብሰላም መጻኣኩም 🍂 እሰይ እግዚአብሔር ይሓልኪ ሓፍተይ ማዓረይ 🙏💙መምህር ድንግል ማርያም ትሓልኩም🙏
@ganett1236
@ganett1236 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር*
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ኢትዮጵያ አስባት እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በጣም ያሳዝናል ይከብዳል እኳን አወጣሺ እግዚአብሔር በርች እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን በጣም ጥሩ ስራ ነው መምህር የኛ ውዲ መምህር ❤❤❤❤❤
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@tnagewarkmamo6164
@tnagewarkmamo6164 Жыл бұрын
እግዛአብሔር ይመሰገን መምህርችን ቅለህወት ያሰሞልን በፅሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ገብርኤል ብለችሁ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@ksaksa2509
@ksaksa2509 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን የሠማንውን በልቦናችን ይፃፍልን አቤቱ ጌታሆይ የተግባር ክርስታን ያድርገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን መልካም አዲሳመት ያድርግልን 💐💐💐🌾🌾🌻🌻🌻🥀🥀🥀🥀🥀
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሄር አሳክቶልሀል በጣም ደስ ይላል መምህር ተስፋዬ ተባረክ
@user-cy1xw9qr5n
@user-cy1xw9qr5n Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህር የኔ ቤተሰቦቼ በአልኮል መጠጥ በጣም የገብ ናቸው እኔን ደሞ አይሰሙኝም በሰሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
አሜን🌾💚💛❤️ 🙏
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
#አቤቱ ይቅር በለኝ ይቅር በለው ዘመኔን በከቱ አሳልፉያለሁና አተን ከማመስገን ይልቅ የዳቢሎስን ስራ አስፈፃሚ ሆኜ ኖሪያለሁና ይቅር በለን😭😭 መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ልቤን የነካው ገጠመኝ ነው በመጨረሻም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫❤⛪❤⛪🕊
@tigistbogale5846
@tigistbogale5846 Жыл бұрын
መምራችን ቃል ህዮት የሰማልን በእውነት እግዝአብሔር ይጠብቆት።መምራች በዝህ ገጠመኝ እረሴን አየሁት።እኔም የለዉት ከሰዉ ሀገረ ነዉና ብቻ ወደ ሀገሬ በሰለም ተመልሼ ይሄንን መንፈስ በክርስቶ ቤት ወድቄ አምላኬ እንደ ምያነሳልኝ ልቤ ተስፋ አለ።አሁንም በጠም እያ ተፈታተነኝ ነዉ እባኳት በጸሎታችሁ አስቡኝ።ብቻላችሁ መሃምር ግርማ ገም ስለ ምት ሄዱ በ ክርስትና ስሜ (ወ/ጸድቅ)በማለት እንድት አስቡኝ በድንግል ስም እጠይቆታለው።በጠም ተቸግረለዉ።
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
ወይ ተአምር ....ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
መምህራችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሚ ከጤናጋ ያድልህ🙏🙏🙏
@lidyaashebir
@lidyaashebir Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen Egziabhere yimesgen enkan memeherachin kale hiwot yasemalin Abat ena lij tamiralachu destilalech erega yalch konjo egziabhere bebetu ytsnash🙏🙏🙏💐🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌾
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
መምሕር በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከምንም በላይ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@user-zo9gg7gz3m
@user-zo9gg7gz3m Жыл бұрын
በጣም ደስይላል መምህር እድሜህን ያርዝመዉ መድሀኒ አለም አሜን
@user-cx1tm6sq2q
@user-cx1tm6sq2q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ አባዬ እና ሰላምዬ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ የአባዬ ልጆች እና ትማሪወች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት የሰላም የፍቅር ያአድነት ይሁንልን በጣም ያስተምራል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመርገን መህርየ እንኳን አደረሳችሁ ለወርሀቋግሜ።
@hiwettafet708
@hiwettafet708 Жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kidusayalew8420
@kidusayalew8420 Жыл бұрын
MuluBRHN
@user-rx9lc9yq2l
@user-rx9lc9yq2l Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአድስ አመት መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ለሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@zinapahmed1444
@zinapahmed1444 Жыл бұрын
መምህራችን እረጂም እደሚ ና ጤና ይሰጥልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
አሜን ፫ እውነት ነው ሰላምዬ ከንችም ከሁሉም ብዙ ነገር እየተማርን ነው ወይ ፈተና ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር አምላክ 🌻ዘመንህ ይባርክ መልካም በዓል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኦ አምላከ ቅዱሳን ጥበብና 🌻 አስተዋይ ልቦናን ስጠን 30 60 100ፍሬ አፍርተን የመንግስትህ ወራሾች እንድንሆን ፍቃድህ ይሁን እልልልልል 👏👏👏👏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
እንካን አደረሳቹው እህት ወንድሞቼ 2015የሰላም የፍቅር የአንድነት በቃቹው የምንባልበት ዘመን ይሁንልን ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አስተማራ ገጠመኝ ነው
@selambirhanu4866
@selambirhanu4866 Жыл бұрын
እኔም የአተን ትምህርት እየሰማሁ ተቀይሬ የንሰሀ አባት ይዜ መቁረብ ጀምራ ለሁ ደስ ብሎኛል
@yanetstudeo1702
@yanetstudeo1702 Жыл бұрын
ልጅህ ገና ልጅ ናት ይሄን ታሪክ መስማት አይከብዳትም የእድሜ ገደብ ቢኖረው ግን ጥሩ ነው
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
9ኛ ክፍል ናት። ከዚህ በላይ ብዙ ኣድምጣለች ፥ ከእርስዋ በታች ኣሉ በዚህ ፕሮግራም የማይሳተፉ። መንቃት ያለባት ዶግሞ በዚህ ሰዓት ይመስለኛል። እኔ ራሱ በዚህ ዕድሜ ነበር ባለመቃቴና ባለማወቅየ ብዙ ችግር የገባሁት። ሆኖም እግዚኣብሔር ለመልካም ለወጠልኝ። በዛ ላይ ኣሁን high school ልትገባ ስለሆነ ነው ይህም በ color day ና ሌሎች በተለያዩ ጉዳይ ጥንቃቄ እንድታረግ ነው።
@fastfast5752
@fastfast5752 Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን አደረሳችው አደረሰን
@tg234
@tg234 Жыл бұрын
ማርያም መምህር ከልጅ ጋር እማምላክ ከክፉ ነገር ትጣብቃቹ
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
መምህርዬ ትልቅ ትምህርት ነዉ ከልጅህ ጋር በግልጽ መወያየት ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !
@abeltadios7402
@abeltadios7402 Жыл бұрын
Thanks!
@zeinamansido382
@zeinamansido382 Жыл бұрын
በእወነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማል ፀጋወን ያበዛላህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተረብህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏💐💐💐💐
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እህት ወድሙች መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠቅልን ይሄን ገጠመኝ ስቱን ጉድ ተማርኩበት ከትውልድ ቦታዬ ከቤተሰቤ ከአስተዳደጌ ውስጥ ያለ ጉድ መሰደዴ ለበጎ ነው ምንስ ቃል አለኝ ለአምላክ የምከፍለው መምህርዬ ሐገሬ ገብቼ በአካል አጊቼህ መፅሐፍክን ገዝቼ ትምህርትህን ገዝቼ እኔነኝ የማቀው ከስደት በሰላም ለሐገሬ አፈር ያብቃኝ
@afcs7804
@afcs7804 Жыл бұрын
መምህራችን ከስከቤተሰቦችህ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@tsegagebre7065
@tsegagebre7065 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
1:52:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
12ኛ ኤፍታህ is live! እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram
3:10:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
24ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ትንሹ ሀጢአት እንዲያድግ ሰይጣን የእሳት ውሀ ሲያጠጣ ተመልከቱ
1:26:31
መስተፋቅር ጥቅም አለው?
40:51
ተንስኡ ለጸሎት
Рет қаралды 7 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН