73ኛc ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 34,661

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 731
@asenakew5099
@asenakew5099 4 жыл бұрын
በስማም በጣም እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅና ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን። ከበረከቱ ስላካፈልከን እግዚአብሔር በርከቱን ያብዛልህ
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
ኧረ መምህር እኔም በጣም ታድያለሁ ይሄን ትምህርት እድሰማ የድንግል ማርያም ልጅ የፈቀደልኝ😭🙏
@abitati
@abitati 4 жыл бұрын
አንተ ብቻ አይደለህም የምትባረከው እኛም ነን አብዝቶ ይባርክህ መምህር
@tamanechayza2972
@tamanechayza2972 3 жыл бұрын
Wolladite Amillaki Tsegekini Tabizalliki::
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 4 жыл бұрын
በነገርአችሁ ላይ በምትፀልዩበት ጊዜ ሰነ ሰቅለቱን እያያችሁ ማልቀሰ የማትቺሉ ከሆነ ደረታችሁን ቅባ ቅዱሰ በመቀባት በመቁጠሪያ ልቤን ያደነደንክ መንፈሰ ከልቤ ዉሰጥ ዉጣ እያላችሁ ደረታችሁን እየመታችሁ ፀልዩ ልዩነቱን ታዩታላችሁ። ይህ የኔ ተሞክሮ ነው ። ፀሎት ቤትም ይሁን ቤተክርሰቲያን ገብቼ መለመን (መፀለይ)አልችልም ።ነገር ግን ሰነሰቅለቱን እያየሁ ማልቀሰ እቺላለሁ።
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንባ የሚባል የለኝም እኔ ወደ ድንጋይ ቀይሮኛል
@hiwetbeyene8823
@hiwetbeyene8823 4 жыл бұрын
Thx for sharing
@hageraamen85
@hageraamen85 4 жыл бұрын
እሺ እህታችን እግዚአብሔር ርዳን ተጨማሪ መቁጠሪያው ቅባቅዱስ አስነክታችሁ ወደ ግባሬ ውጣአ ታስረሀል በድግል ማሬያም ስም እያላችሁ ቀጥቅጡት ካይናችሁ ቅባቅዱስ እጃችሁ ተቀቡት ባይኔ ይመጣል በጀርባየ ይሄዳል ከግባሬ ይመጣል መውጫ አቶ ይቸገራል ከዛ በተቅማጥ ወይ በሽት በፈስ ነው የሚወጣው የኔ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ምክር ነው ።
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ጥሩ ተሞክሮና ምክር ነው:: ለሁላችንም በጎ ህሊና ንፁህ ልብ የቀናውንም መንፈስ ያድለን:: በጸሎት እንተሳሰብ: ስለቅድስት ቤተክርስቲያን ይበልጥ እንጸልይ:: እግዚአብሔር ይርዳን:: አሜን::
@የአብስራይቱብ
@የአብስራይቱብ 3 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያባቶቻችን በረክት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም ያለ ፅድቅ አለ የኝህ አባት በርከታቸው ይደርብን መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብለው🤲🏽
@seniybini1805
@seniybini1805 4 жыл бұрын
ከኔ የበረታ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን ያአባታችን በርከታችው ይደርብን አሜን መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ቤተስቡች ያአመልካሉ እግዚአብሔር ከዚህ እርኩስ መንፍስ አልቁልኝ ለንስሀ እንድያብቃልኝ አስቡኝ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
የመምህር ግርማ ወንድሙን የእግር ጣት ሰምልኝ እቤታቸው ስትሄድ አደራ መምህር ተስፉዬ እኔ እሳቸውን የማገኝበት እድል መቼ እንደሆነ ስለማለውቅ አመሰግናለሁ በልልኝ ሀይማኖቴን እንዳውቅ መስገድን መፀለይን ላስተማሩኝ አባቴ እድሜ ይስጥልኝ በልልኝ!!!
@Metwe9131
@Metwe9131 4 жыл бұрын
አሜን ቸር ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 4 жыл бұрын
በእውነት በረከታቸው ይደርብን እባክህ በፀሎት አሳስበን አንተ ለእግዚአብሔር ቅርብ ከሆኑ አባት ጋር ግንኙነት አለክ እናቴን ፀዳል ማርያምን ነፍሳን ባፀደ ገነት ያኖርልኝ ዘንድ ይፀልይልኝ እኔንም ወለተ ኢየሱስ ወለተ ማርያም እህተ ማርያም ሀይለ ገብረኤል ሀይለ ማርያም አስቡን
@leena2439
@leena2439 4 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደረብን አሜን እንተም አመቤቴ ያገለግሎትህን ዘመን ትባረክልህ አሜን መምህር
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያባታችን በረከት ይደርብን አሜን በ ፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል የለኝም እኔ እድለኛ ነኝ ይህ ቅዱስ ቃሉ እንድሰማ ስላ ኣረግህ ተመስገን ጌታየዋ መምህሬ በእውነት ፀጋው ያብዛልህ መምህሬ ድንግል ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@hiwotimariyamenata5806
@hiwotimariyamenata5806 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን አባታችን በርክቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን
@eryohana6039
@eryohana6039 4 жыл бұрын
መምህር ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ወደ እሱ ለመመለስ ፍቃደኛ የሆነው ሰው በአንድም በሌላም እያስተማረ ነው መንቃት ለራስ ነው ነብስን ለማትረፍ መምህር በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልልን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትያሰማልን⛪⛪⛪⛪🌻🌻🌻🌻
@helenhelen349
@helenhelen349 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቃለ በርከትን ያሰማልን. እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ. በጣም ድንቅ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ታምር
@tgyemaramlij5484
@tgyemaramlij5484 4 жыл бұрын
ይህን ትምህርት እስማ ዘንድ ስለተፍቀደልኝ እግዚአብሔር አመስግነዋለሁ የመምህር ተስፍይ ተከታይዎች ሁሉ በክርስቶስ ፍቅር በጸሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ቸርነት እፁብ ድንቅ ነው🙏🙏🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ ኃጢያተኛና በደለኛ እህታችሁ ነኝ😭😭😭😭
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ አንድ ነው የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው የሚለው መፀሐፍ የሚገርም ፀጋ ነው እግዚአብሄር ይመሥገን እዉነት እኛን ለማዳን በየቦታው ስንት አባቶችን አሥቀምጦልናል እኔ ግን እዉነት እንደሆነ አምናለሁ የሚገርም ፫ ታሪክ ነው ገጠመኝ ለማለት ቃላቱ ያንሳል መምህራችን ደስ ይላል
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ቆሻሻ ሀጢያተኛ ነኝ በአንተ ትምህርት ልብ ገዝቻለሁ እግዚአብሔር መቸም አይፀየፈንም ገና ያነፃኛል እያለቀስኩ እራሴን እየወቀስኩ ሰማሁት ይች አለም ታስጠላለች እኮ እግዚአብሔር የሁላችንም ህይወት ያሳምረልን🙏😓😓😓😓
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው በእውነት መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአባታችን በረከታቾው በኛ ላይ ይደር አሜን
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሥገን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@እህተሚካኤልM
@እህተሚካኤልM 4 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር እህተማካኤልን በፀሎት አስበኝ
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን!!!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን መምህር በአንተ ትምህርት ያልተለወጠ ሰው የለም ብዙ ብዙ ተምሬበታለሁ የሁሉንም ቤት ነው የሚዳስሰው በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን!
@genetalene8577
@genetalene8577 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በወሎት አስበን ወልደ ማርያምን አስበው!!
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
ለኔ ለደካማዋ ልጂዎት በፀሎት ያስቡኝ ይባርኩኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ አባታችን በርክትዎ ትድርሰን እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@እግዚአብሔርኣምላክይመስገ
@እግዚአብሔርኣምላክይመስገ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስማልን መምህራችን
@ቤተሳይዳመዝሙር
@ቤተሳይዳመዝሙር 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ በኛ ዘመን እንደዚህ አይነት ታምራትን በመማታችን መታደል ነው
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ቀ8ተ
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ቀ8ተ 4 жыл бұрын
እህተ ማርያም ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ያባታችን በረከት ይደርብን❤👏👏
@soltub7849
@soltub7849 4 жыл бұрын
ስገጅ በጸሎት የሚያስቡሽ በህልም ይታዩሻል
@سلامهسليم-خ3ر
@سلامهسليم-خ3ر 3 жыл бұрын
ያባታችን በረከት በኛላይም እግዚአብሔር ያሳድርብን🙏🙏🙏
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህውት ያሠማልን መንግተ ሠማያትን ያውርሥልን ይችን ሠትዮ ምክንያት አድርጎ ብዙ ሠውች ነፍሥ እንደተረፈእግዛብሄር ለሁላችንም ማሥተዋልን መመለሥን ይሥጠን እግዛብሔር እኔንም ልቤን እንዲከፍትልኝ አሜን
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የአባቶቻችን በረከተረ ይድረሰን!! አሜን አሜን አሜን!!!
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስስየሚል ታሪክነዉ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በፀሎት አስቡን በርከተዉ ይደርብን አሜን
@betlemdafo8141
@betlemdafo8141 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በርታ በጣም ያስተምራል
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 4 жыл бұрын
#ይገርማል#እንዲህ#አይነቶች#መልካም ያአባቶችን ታሪክ ስስማ እንባዬ#ነው#እውነት#
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ Ай бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አምላኬ ሆይ ይሀን የመሰለ ታርክ ወይ ትምህርት እንድ ስማ ሰለ አረግሀኝ አመሰግናሎህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን በፆሎት ያሰብኝ ወለተ ሰላሴ ከነበተሰበቸ አይርስኝ አባ በረከትዎት ይደርብን አሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 4 жыл бұрын
መምህር የአባቶች ፀሎት ይርዳህ መታደል ነው በአባቶች እጅ መባረክ ለሁላችንም በረከታቸው ይድረሠን አንተም እግዜአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ለብዙወቻችን መዳን መክንያት ሁነሀል ፀጋውን ያብዛልህ
@amenamensara1125
@amenamensara1125 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም የሚያረካ ብቻ መግለፅ አልችልም።እርግጠኛነኝ የብዙ ሰው ነፍስ ትድናለች በዚህ ቻናል ብቻ። እግዚአብሔር አሁንም ድክመታችንን ያውቃልና አባቶቻችንን እልፍ ያድርግልን ።የኛንም በሀፂያት የደነደነውን ልባችንን ገር አድርጎ ወደ እርሱ ያቀናን ያድርገን አሜን አሜን አሜን 🙏 ደካማ ነኝና ወለተ ፃድቅ ብላችው በፀሎት አስቡኝ 🙏
@SaraSara-ri9im
@SaraSara-ri9im 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@የማርያም-በ2ቈ
@የማርያም-በ2ቈ 4 жыл бұрын
የዛሬው አስለቀሰኝ በእውነት ድንቅ ነው:: በእንደነዚህ አይነት እባቶች መባረክ ምንኛ መታደል ነው:: በረከታቸው ይደርብን🙏🏽
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር እጄን በአፌ አስጫነኝ ምን አይነት ፀጋ ነው መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ይግለጥልን
@darwichchebbo2695
@darwichchebbo2695 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር አሜን
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 4 жыл бұрын
አሜን
@ሶልያናነይእመቤቴነይ
@ሶልያናነይእመቤቴነይ 4 жыл бұрын
እውነት እጄን በአፌ አስጫነኝ እማምላክ በሐጢያት የወደቅሁ ልጅሽን አስቢኝ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 жыл бұрын
አሜን
@ሶልያናነይእመቤቴነይ
@ሶልያናነይእመቤቴነይ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለመስማትም ሆነ (ለመማር ና ለመለወጥ) ለማዳመጥ ሰላበቃህኝ ክብር ምስጋና ይድርስህ ። መምህር እውነት ምን እደምልህ አላውቅም እረክም እድሜን ከነሙሉ ቤተስብህ እመኛለሁ
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ እምነት የእነዚህ አባቶች እና አንዲሁም እናቶች ጾሎት ኢትዮጵያን አኖሯት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ምን ቃል አለኝ ሌላ እኛም እድለኛ ነን ይህን የመሰለ ታሪክ በመስማታችን በርታልን የኤልዱዬ አባት ፀጋዉን ያብዛልህ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Yabtchin barkitachiw yediribin amen amen amen zemare malkirin yasimalin amen amen amen
@እግዚአብሔርመልካምነዉበመ
@እግዚአብሔርመልካምነዉበመ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት መታደል ነዉ መምህራችን አይደለም አንተ እኛም እንደዚ ነገር እንድንሰማ እንድንማርርየፈቀደልን በእዉነቴ መታደል ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ የአባታችን ፀለታቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ስላሴ የሁላችንንም መጨረሻችን ያሳምርልን አሜንንን
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ 4 жыл бұрын
ለመከሩን ላስተማሩን መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን።
@የድንግልማርያምልጅየቅድስ
@የድንግልማርያምልጅየቅድስ 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይህንን እንድንሰማ ስለ ፍቀደልን ስሙ የተመስገነ ይሁን እባቶቼ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ
@etubete7825
@etubete7825 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ
@ሳምራዊትነኝ
@ሳምራዊትነኝ 4 жыл бұрын
😭😭🙊🙊🙊🙊ዝም ማለት ብቻ ነዉ የምችለዉ ቃል የለኝም ፀጋ በረከታቸዉ ይደርብን😭😭
@እማየሃይሉእማየሃይሉ
@እማየሃይሉእማየሃይሉ 4 жыл бұрын
አምላክ ለንስሃ ሞት ያብቃንንንን
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 жыл бұрын
@@እማየሃይሉእማየሃይሉ አሜን
@سلامهسليم-خ3ر
@سلامهسليم-خ3ر 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@rahelfesseha2833
@rahelfesseha2833 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ያባታቸን በረከታቸወ ይደረበነ እደሜ ለንሰሀ ያበቃን አሜን
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 73b አልተለቀቀም
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
ተለቋል b
@kebnshekebenshe480
@kebnshekebenshe480 4 жыл бұрын
ገጠመኝ 73 አልተለቀቀም የምትሉ እህቶች ተለቋል
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 4 жыл бұрын
አመሠግናለው እግዚአብሔር ይሥጥልኝ
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 4 жыл бұрын
73 C ነው
@kebnshekebenshe480
@kebnshekebenshe480 4 жыл бұрын
@@samirawadjo3126 አዎ ማማዬ ቀድሞ የተለቀቀው ሲ ነበር ቀጥሎ ቢ ተለቋል እንግዲህ ለእኔ የመጣልኝ እንዲህ ነዉ
@meryalemayehu2733
@meryalemayehu2733 2 жыл бұрын
መምህር እሚገርም እሚደንቅ ተአምር ነው ሰውነቴን ሙሉ እየወረረኝ የሰማሁት ታሪክ ነው፡፡ መቼም ቢሰማ አዲስ ነው መማር የፈለገ መቼም የትም በምንም ሁኔታ ውስጥ ይማር አንተም ተባረክ የአባታችን በረከት ለሁላችንም ይድረስ
@batyweda8690
@batyweda8690 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረክት ይደረብን አባቻችን አሜን
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ይህንን መስማት የማይገባኝ ሀጢታኛ እድስማ ስላዳርግህን አመስግናለሁ በእውነት መታደል ነው
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 4 жыл бұрын
ዝም ብሎ መስማት ብቻ ነው የአባታችን በረከት ይደርብን ቃላት የለኝም መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተም በፀሎት አሰበኝ ወለተ ሀና
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 4 жыл бұрын
መምህር አመሠግናለሁ በጣም ገጠመኝህን ተምሬበታለሁ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@kidanutesfaye4503
@kidanutesfaye4503 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ።በዘመን ሁሉ የሠዉን ዘር ያስተምራል።አንዴ ስለ ሥጋዊ ኑሮ ሣስብ ስጨነቅ ቃሉን ሥሰማ መንፈሣዊ ለመሆን ስመኝ ሥዋልል ጊዜዉ ሔደ። እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ፣ሃይለየሡስ። መምሕር ቃለ ህይወት ያሠማልን።
@samrakasew3457
@samrakasew3457 4 жыл бұрын
ጌታየ መዳኒቲ መጠጌየ መሸሸጌያዬ መዳኒአለም እየሱስ ክርቶስ ሆይ ይህን መነፈስ የሚያረካ ትምርት እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ ሀፆያቲን ሸፍነህ ኧረ ምን ልበል ቃል የለኝም
@alamalam124
@alamalam124 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋ በረከታችሁ አይለየን ወለተ ሚካኤልን አስቡኝ
@alemworku1254
@alemworku1254 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አሜን ልኡል እግዚአብሄር ሆይ ፍቃድህ ይሁን እኛ ካሰብነው ይልቅ አንተ ያሰብክልን ይበልጣል!:: እኔ አልቻልኩም የዛሬውን ገጠመኝ በእንባ ነው የጨረስኩት
@tegisthailu2844
@tegisthailu2844 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል በረከትቹ ይደርብን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@mimikalayu3737
@mimikalayu3737 4 жыл бұрын
መምህራችን ድካምህ እና ልፋትህ ይይልህ እኛንም ልቦና ይስጠን በርታ ኑርልን ኣንተን እና ኣባቶቻችን የሰጠን እግዚኣብሔር ይመስገን
@missidababa9529
@missidababa9529 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ليلى-ظ4ق
@ليلى-ظ4ق 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችንቃለህይወትያሠማልንበእድሜበጤናይብቅልንአሜንአሜንአሜን
@mulugetadegleenate6610
@mulugetadegleenate6610 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይዋትን ያሰማል ድምፁበጣም አሪፍ ነው እደውም ድምፁዋት ይማርከኛል በፀሎትታችሁ አስቡኝ ሐይለገብርኤል እያላችሁ መምህሬ እና የተዋህዶ ልጆች
@sahlemariamsahlemariam2971
@sahlemariamsahlemariam2971 4 жыл бұрын
በርከታቸው ይደርብን። አሜን። ለሰማነው የመለወጥ የመስተካከል ያድርግልን።
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያድርግልን 💚💛❤️😍
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን እድሜ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ምክንያት እኛም እየተፈወስን ነው ድካምህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ
@aslameypa6477
@aslameypa6477 2 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን
@addiseeshetu60
@addiseeshetu60 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎት ያሠማልን የአባታችን በረከት ይድረሠን በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም የሚገር ታሪክ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን
@addismulugeta3602
@addismulugeta3602 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው እኔን ደካማ እህታችሁን በጸሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ብላችው
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
የሚገርም ቅድስና እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@asenakew5099
@asenakew5099 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አባታችን
@ብዙሀገሬበሰማይነው
@ብዙሀገሬበሰማይነው 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ አሜን የአባታችን ፀሎት በረከታቸው ይድረሰን አሜን ክብር ለሥላሴ ይሁን እንድሰማ ስለተፈቀደልኝ እመብርሃን ክብር ይግባት አሜን ፅጌ ማርያም ብለህ አስበኝ መምህር ተስፍሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እፁብ ድንቅ ነው ።
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
መምህር አንተ በአካል አግኝተሀቸው ትልቅ በረከት ባገኝህው እኛም የበረከቱ ተሳታፊዎች በመሆናችን በጣም ነው በእግዚአብሔር ስም ይምናመስግንህ አሁንም በፅጋ ላይ ፅጋውን ይጭምርልህ
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለሁሉም ነገር በረከታቸው ይደርብን ወለተማርያምን ከነቤተሰቡዋ በፀሎት አስበኝ አሳስብልኝ እባክህን መምህር ተባረክ
@user-qi2up4xo1As
@user-qi2up4xo1As 4 жыл бұрын
አባቴ በፀሎት ያስብን በረከታቾው ይደርብን
@ኣመተፃድቃን
@ኣመተፃድቃን 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ትምህርት ነው
@hanazemaryam5959
@hanazemaryam5959 4 жыл бұрын
ቃላት ባጣ ዝምም ብል ይሻለኛል አልኩኝ 😭😭😭 የአባታችን በረከት ይደርብን 🤲🏻
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
ስለ እውነቱ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ልክ ነህ ወንድማችን የጻድቃን ህቡአን የአባቄቼ እና እናቴቼ በረከት ይደርብኝ እባክህ ሌላ ፓርት ላይ ቤቷ የቅዱሳን ማረፊያ የሆነላት ሴት አቅርብልን ልቤ እጅግ በጣም ነው የተመሰጠው እባየ ሁሉ አቀረረ ። ይገርማል ። አሜን አሜን አሜን !
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalu heywotin yasimalin
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
amen...amen..amen .kale..hiwet..yasemaln
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን እንኳን ለምትወዱት መላይክ ለቅዱስ እሩፋኤል ክብር ባአል እደርሳችሁ። መምህር 73 b የለም
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
አለ እህቶች። ።b. ከa. ቀጥሎ
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 жыл бұрын
@@fvop7530 እሽ አመሰግናለሁ አገኘሁት እህት
@yeshibelay619
@yeshibelay619 4 жыл бұрын
ተለቋል ፈልጊው
@yeshibelay619
@yeshibelay619 4 жыл бұрын
@ሶልያና KZbin channel Ethiopia orthodox tewahedo እሺ የኔ ቆነጆ
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
አለ
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
ዕፁብ ዕፁብ ዕፁብ የእግዚአብሔር ስራ በሥላሴ የዛሬውስ በእውነት ይሄንን ታሪክ እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ኡፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ሆይ ከነደዚህ አይነት አባቶች በረከት አግቼ ብሞት እፀድቃለሁ
@betialemu8861
@betialemu8861 4 жыл бұрын
መህምረ ቃለህይውት ያስማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ይኸን እንድሰማ እንድማር የፈቀደልኝ ቸሩ መድህኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ስምሺ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ እምማረውን ሁሉ በልቦናየ አሳድርልኝ ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋየ አበራ ያአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ 4 жыл бұрын
ወይኔ አረ አሁንስ ለመስማት እየከበደኝ ነዉ እኔ የሚገባኝ አይደለሁም አባቴ በረከቶ ይደርብን መምህር ላንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን ለወንድማችን ለባለታሪካችንም እግዚያብሔር በቤቱ ያጸናልን ጸጋውን አብዝቶ ይሰጥልን እድለኛ የሆነው ወንድማችን ተሰፍ ሰላሴ ያባታችን ጸጋቸው እና በረከታቸውን ለሱ ይሰጥልን ለኛም ተምርን የምንለወጥበት ጸጋ እና በረከት የምናገኝበት ያርግልን አሜን
@jahbless7818
@jahbless7818 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ተአምር ነው ተመሥገን ጌታዬ 🙏
@tarikktaerik2582
@tarikktaerik2582 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ እዲህ አይነት ትምህርት እድንማር ስለአደረግከን ያስተማረን የገሰፀን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
77ኛC ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ  ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
45:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
79ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 904
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 3,9 М.
78ኛA ገጠመኝ ያልተማሩ ባለስልጣን( በመናፍስት ኃይል ፈላጭ ቆራጭ
50:14
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
70ኛA ገጠመኝ፦ወደ ኢሉሚናቴ መንፈስ የሚያስረክብ ክፋት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
41:46
28ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለእውቀት ብሎ የተዋረሰው አብሾ የት እንዳንከራተተው ስሙ
54:27
69ኛb ገጠመኝ ፦ እንደቀልድ ፕሮቴስታንት የሆነችው  ህይወት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:01
77ኛA ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ  ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
45:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 27 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН